🛑ሻለቃ ናሁሰናይ ከአርቲስቷ ጋር ግንኙነት አለው?አዲስዓለም ለምን ታሰረች /addisalem shaleka nahusenay fano zhabesha fetadaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ጀግና ዳግማዊ ቲዎድሮስ ነው ናሁሰናይ 😢😢😢መቼም አንረሳህም😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ ❤❤❤❤

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน +3

    የማይበጃት ሒወቱ ይመሳቀል ጨዋ ክጀግና የምትታማ ጀግና ነች የሚያሳፍረው ከዱርየ ከሌባ ከሰካራም ብትውል ያሳፍራል የኔጀግና በርቺ ጥናቱን ይስጥሽ።።

  • @user-ze2dl8qz1v
    @user-ze2dl8qz1v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም በማታውቀው ነገር ልጅቱን አታስቃዋ
    ዶ/ር ሄኖክ እግዝእብሄር ይባርክህ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน

    የቀና የጎብጣል በጣም ታምራላችሑ የጠላት አየኑ ይጥፋ ይሁን ይሁን ይሁን

  • @tigistya
    @tigistya 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር እኮ ስትላላስ ቪድዮ የለቀቀችው እሰሩኝ ብላ ነው ።በዚህ የመጣ ታዋቂነት ጥንቅር ብሎ ይቅር ። ጀግናውን ግን ነፍሱን ይማርልን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና ጀግና አይሞትም ሁለዬም በልባችን ትኖራለህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😢😢😢😢

    • @fffff1230
      @fffff1230 2 หลายเดือนก่อน

      አለአልሞተም

    • @fffff1230
      @fffff1230 2 หลายเดือนก่อน

      በሂዉት

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይችልጅ ፍቅረኛዋ ቢሆን እንኳን እንዴት እንደዚህ ያረጋል በፍጹም አይነግራትም እንደዚህ ዓይነቱን ተልኮ የሚፈጽም ሰው ለሚስቱም ለእናቱም አይናገርም ጦርውስጥላሉት እንኳን ሁሉም እንደ ሰርግ ጥሪ አይነገራችውም ለቅርብ ለሆነሰው የመናገር መብት የለውም እንዲ ዓይነት ተልኮ የሚፈፅም ሰው

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጀግና ነው ቢሞትም ጀግና ነው።።ቨ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน +1

    እድለኛይቱ አዲስ አለም የጀግና ሚስት እድለኛ።፡።።።።

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 2 หลายเดือนก่อน +28

    እስኪ አታሽቃብጡ ቪዲዮው የጀግናው ናሁ❤ምስል አይደለም😢😢😢ደነዝ ሁላ

    • @user-pb1fn1sg5t
      @user-pb1fn1sg5t 2 หลายเดือนก่อน

      aynachew mayet aychilim meselgn picteru lay yalew esu aydelem

  • @user-kv2ro9qu2y
    @user-kv2ro9qu2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ናሁየ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nd3xs9xc2n
    @user-nd3xs9xc2n 2 หลายเดือนก่อน +10

    መልክ መለየት አቃታቹ ያሳፍራል

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሞተም ብለው እያውሩነው 😢😢 እር አንድ ይበሉን የውሸትም የውነትም ውሬ ገደለን እኮ

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 2 หลายเดือนก่อน +1

      Behywet ale fetari ke kore negegna chicane ytebkln,enatun enditayew siyadergu mskir new le menoru astamew mereja lemekebel new

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 หลายเดือนก่อน

    Be fetum ayidelem ayimaselum atiwash

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በፍጹም አይመሳሰሉም

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 2 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስ አለም እኮ ናሁሰናይን ትወልደዋለች መቼም የፍቅር ግንኙነት ሊኖራቸው አይችልም

    • @user-fl1xo3ut7f
      @user-fl1xo3ut7f 2 หลายเดือนก่อน

      1987 yeteweledech set einatu tihonalech ? Eiwunetem ahiyoch nachuh

    • @user-sz5ql2re1q
      @user-sz5ql2re1q 2 หลายเดือนก่อน

      ናሁ ሰናይ አ.አለምን በጥቂት እድሜ የሚበልጣት ይመስላል. ይሁንና አደስ አለም የናሁ ሰናይ ሚስጢር ታውቃለች.;; ፖለሶቹም መላክ አይደሉም ካልተነገራቸው በስተቀር መረጃውን ማግኘት አይችሉም;;

    • @tigisttekle
      @tigisttekle 2 หลายเดือนก่อน

      The purpose of this video is to destroy his name.

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አለም ለቤትሽ ያብቃሽ

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw หลายเดือนก่อน

    ናሆምዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ye6qm1sy7o
    @user-ye6qm1sy7o หลายเดือนก่อน

    አትመጥነውም ጀግናውን

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉👌👍😘

  • @user-ns6gd9ku4i
    @user-ns6gd9ku4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውሽትነውአትዘባርቁ።ፋኖችንናሁስናይሁሌምበልባችንትኖራለህ

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 2 หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነት ይመስላል

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እሱ አይደለም የሚስማትኮ መላጣ ነው 😢😢

  • @seada9327
    @seada9327 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳፍራል ሌላ ቃል የለኝም

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ ልጅ የልጅልጅ አይውጣለት የውሸትም ልክ አለው የከሸፈበት ተርትተርት ሰለቸን ናሁሜ የነፃነት ችግር እጂ የሴት ችግር የለበትም ጀግናየ የቡለው ንጉስ 💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 หลายเดือนก่อน

    ከናሁ ጋር ግንኙነት ከነበራት አክብሮቴ በመቶ 💯💯💯 ጨመረ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 หลายเดือนก่อน

    ይህን የመሰለ ፋኖ ፍቅርኛዋን አጣች😢😢

  • @user-nl7lc6wx9h
    @user-nl7lc6wx9h 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ዉሽት ዝም ብላችው እሰሮት እሽ ሻለቃ ናሁ ሰናይ ጋሻ ወንድም አለም😢😢😢

  • @user-hu1qy5qd6s
    @user-hu1qy5qd6s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፅፈኛ በሔዱበት ይሸረሙጣሉ በትግራይ በአስር ሺዎች ነው መኖክሴ ሁላ ሳይቀር የደፈሩት ሥልጣን ቢሠጣቸው ልጆች ት/ቤ መላክ አንችልም

    • @EmanAhmed-ks2jc
      @EmanAhmed-ks2jc 2 หลายเดือนก่อน

      አ አዪ ዉሸታም ዘባራቂ ፌኖ ትግራዪ መነኩሴን የሚደፍረዉ እንኮን ፋኖ አብዪስ ትግራዪ ገብቶል እንደ እ ጦርነቱ የሆነዉ አማራ ክልል ላዪ እ ስፔሻሊ ወሎ የዉል ወጣት የወሎ መነኩሴ የዉሎ ሙስሊም የቀራችኩ አለ ለ 17 ለ11 ስትደፍሩ የነበራችኩት እ የኔ ጎደኛ እንኮን እኮ ለ ሰባት ተደፍራ ሞታለች ከ ህዉሀት በላዪ ጽንፈኛ አለው እንደ ሲጀመርም በ ግፍ አዪደል የ አማራን ህዝብ ስትገሉ የነበረዉ ስንት ሴትዮዋ ህዪወት የጠፋዉ የተበላሸዉ መቀሌ ወዪም ትግራዪ ቢገቡ እማ አንተንም ዪደፍሩክ ነበርኩ ግን አማራ የሰዉ ህዝብ ነዉ የሰዉ ልጂ ነዉ እንደዚክ አዪነት ስራ አዪሰራም ደሴ ላ የረሸናችሁት ወጣት ዪክን ማንም አዪረሳ ጦርነት ላ በግፍ የጨመራችኩት ህጻን እንኮን ስለ ሀገር ስለሆነም እራሱ በድንብ እማያቅ ህጻን ስንት የ አማራን ወታጥ አፍናችኩ እየወሰዳችኩ ከ ፊት አድርጋችዉ አስመትታችኩ የ ህንድ ፊልም ዪመስ ስታወሩ አታፍሩም ልብ ያለዉ ልብ ዪበል እሽ የ አገራችሁን ህዝብ የሚመጣዉን እርዳታ እየተቆጣጠራችሁ ልጅ ስጡን አለዛ እርዳታ አንሰጥም እያላችኩ በ እናት ላዪ የፈረዳች ጉድ ለ ሰላሳ አመት ጦርነት ስታቅዱ ኢትዮጲያን ለማፍረስ ከ ዉጭ ጠላት መሳርያ ድጋፍ እየወሰዳችኩ እናተ ናችሁ ባንዳ ፋኖ እ ፋኖ እኮ መብቱ ስለተደፈረ አድስ አባ እንኮን እንዳዪገባ ተደርግ በ አሸባሪዉ ኦነግ ሸኔ ህዝቡ በየቦታዉ እየታረደ ከምንም በላዪ መታወቂያ እየታየ እየተለየ ታቃለህ በ ህዪወቴ መችም ማረሳዉ ከ አንድ ሙሉ ባስ ወስጥ የ አማራ ክልል መታወቂያ ሳሳዪ የነበርኩት እኔ ነበርኩ ሌላዉ የስራ የ ዪንቨርስት መታወቂያ ነበር ያለዉ ለዪተዉ ስያወርዱኚ ተሰማኚን ዪክ ከባድ የማንነት ጥያቄ አስነሳበት እና በሰላም እምቢ ሲል ጦርነት ገባ እንጅ አማራ ደም አልናፈቀዉም አላማረዉ እሽ ካልክ እኮ አማራ መምራት ብርቁ አዪደለም እድሜ ልኩን ሲመራ ኑሮል እሽ ስሕክ ምግብ ጫማ ባህር ዛፍ ሁሉ ነገር እኮ እዚክ ምድር ላዪ ያመጣዉ ሚሊሊክ ነዉ እ ሚሊኒክ ተወልዶ ባያነሳ ገሻ ሲባል ሰምተክ አታቅም አማራ እኮ ነዉ ተረባርቦ ኢትዮጲያን ከባርነት ያሶጣይ ኦኬ የ አማራ መሪ ኢትዮጲያን ነጻ አወጣ አዳድ ስ ነገሮችን አስገባ በጣምምም ፍቅር ነበረን ብሔር ብሔረሰቦች በ ፍቅር ዪኖሩ ነበርኩ ትግራዪ ለ ሰላሳ አመት ቆየ ሰላም በርግጥ አለ ነገር ግን ስትዘርፉ ነበር የኖራችኩት መሪያችኩ ሳዪቀር በርግጥ ሳዪቀር ታዳ ጽንፈኛዉ ፋኖ ነዉ ህዉሀት ደግሞ ፌኖ እናንተን አልነካ መንግስት ጋር ነዉ ችግሩ ምን አንጫጫችሁ

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የእነ ሳዕረ ገዳይ ተብሎ የተጠረጠረው ልጅ ተገድሏል ተብሎ በሕይወት አለ ጀግናውም በሕይወት አለ።በመቀጠል ግን አርቲስቷ ከልጁ ጋር ምንም ግንኙነት የላትም።

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው ውይ እንደው ሐሳብን ካለስድብ መግለፅ አይቻልም አሁን እዚህ ላይ እስዋን መስደብ ማንቁዋሽሽ ለምን ችግር ካለባት በህግ መጠየቅ እያለ እንደው ብቻ ሁሌ በስድብ እንደው ትታወቁ ያሳፍራል ከየት እንደሆነ ይታወቃል ።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน

    ታድላለች የጀግና ሚስት መሆን ሰው ከሌባ ጋር የውል የለም ወይ?

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ere esu aydelem midre kedada

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ይጠበስ በቃ ለምን ሚስቱ አትሆንም

  • @abebegedif
    @abebegedif 2 หลายเดือนก่อน

    Rip

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน

    yeseweyew foto eko ye dero new, ke esewa gar degemo yekereb new video yalew, tseguru limelet yechelal

  • @GebreEgziabherWasihun
    @GebreEgziabherWasihun 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ብልግና

  • @mulugeta-yo6re
    @mulugeta-yo6re 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ የሳማቸው ሴቶች ሁሉ ይታሰሩ ይባላል ህጎች

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 หลายเดือนก่อน

    ግን እሱን አይመስልም

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጉድ ታዲያ ፍቅረኛው ብትሆንስ ምን አደረገች

  • @user-de2lu6jz8i
    @user-de2lu6jz8i 2 หลายเดือนก่อน

    ቪድዮ ላይ ያለው ሰውየ ሌላ ነው ኣይመሳሰሉም፡፡

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 2 หลายเดือนก่อน

    መብቶ ነው ማግባት

  • @user-pv8ds1cr4y
    @user-pv8ds1cr4y 2 หลายเดือนก่อน

    እሶን ማፍቀር ለሻለቃ ሱ
    ናሆሰናይ ትገባዋለች

  • @Babidz2024
    @Babidz2024 2 หลายเดือนก่อน

    የሠው ልጅ ጭንቅላት ማመዛዘን የታደለ ነው የኛ አገር ዪቲዪበሮችና ቲክቶከሮች ግን ነገር ከማወሳሠብና የማቀናበር ስራችሁ የተነሣ የብዙዎችን ህይወት በማጨለም እንዴት እንጀራ ይበላል? አረ ባካችሁ የሚወራና የማይወራ ነገር ለዩ

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j 2 หลายเดือนก่อน

    እር ውእሬ ውእሬ ጠላን ውእሬ ጠላን እንተ መቀድእድ ካለብክ በልክ ተቀድእድ ስለማናቀው. ስው እያውእራክ አስመስልክ እር አርጋጋው እውነትና ንጋት እያድእር ይጠራል።

  • @shersher-nu5ny
    @shersher-nu5ny 2 หลายเดือนก่อน

    መቼምየኛሰውሲቀናማውርንትእንውድለንው

  • @okiya5535
    @okiya5535 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢atasaferu

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 หลายเดือนก่อน

    የምን ሻ/ቃ ነው3???ዝም ብሎ ሻለቃ አይባልም ኧረ እየለየን

  • @azebfentaw
    @azebfentaw 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ ነዉ ወይስ አደለም??

    • @habeshanvlogers
      @habeshanvlogers  2 หลายเดือนก่อน +1

      አልታወቀም ቪዲዮው ግን እሱ አደለም ተመልካቻችን

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ፡ ፈጠራ ምኑም አይመስልም

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው የተሳሳተ የትውልድ ቀን ነው የገለፅክው

    • @habeshanvlogers
      @habeshanvlogers  2 หลายเดือนก่อน

      እናስተካክላለን

  • @user-ff1xi8px2o
    @user-ff1xi8px2o 2 หลายเดือนก่อน

    ናሁ አልሞተም አለ

  • @user-wv7tx6rq4h
    @user-wv7tx6rq4h 2 หลายเดือนก่อน

    አረአይመሳሰሉምኮ

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 2 หลายเดือนก่อน

    በነ ፋኖ ቤት አቶ እና ሻለቃ ልዩነት የላቸውም እንዴ ?

  • @geberu899
    @geberu899 2 หลายเดือนก่อน

    ምድረ ምቀኛ ቅናት ነው ይህ ሁሉ

  • @Sisbayu
    @Sisbayu 2 หลายเดือนก่อน

    Dubai nech

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน

    Ena men ageban sele eswa tarik... ashekabach.. yerasewa guday new

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q 2 หลายเดือนก่อน +6

    አልተገደለም አትዘባርቅ
    ጀግናው እንደ ቴድሮስ እራሱን ነው ያጠፍው::

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ere almotem ante dedeb resawn alayenewm a

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅፡፡ቴድሮስን፡የገደለው፡በወሎዋልዕልት፡ኦሮሞዋ፡ወርቂቱነው፡ድሮያታለላችሁት፡አይበቃም፡አሁንም፡በጠራራፀሀይ፡ተመቶ፡ወድቆሲያጣጥርና፡ሲለምን፡ህዝብቆሞ፡እያየ፡ጥይት፡ጠጣ፡ትላላችሁ፡እናተቆሞቀሮች

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 2 หลายเดือนก่อน

      አዲሳለምን፡ሊበዳ፡መጥቶ፡ተበዳ😅

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-qn3jr9zd4u mehaym gala 8 police yetabak tewkew

    • @Etsub-ff6de
      @Etsub-ff6de 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-qn3jr9zd4u ደደብ መሀይም

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 2 หลายเดือนก่อน

    dedeb

  • @yohannesworku8309
    @yohannesworku8309 2 หลายเดือนก่อน

    ብልፄ ነክ አጭበርበርቴ

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 2 หลายเดือนก่อน

    Beadebabay. Yefano. Degafineta. Kenegadonochzza. Betiktok. Sitzebanen. Naber. Begenzeb. Kalhone. Bergit. Fano. Nat,,,,,,,,,,,,,,,,,pered

  • @HassenGaid-ok2bl
    @HassenGaid-ok2bl 2 หลายเดือนก่อน

    Ymene gagnanaw satiate Holland fanon malte t p l f Anderson naw yae yeafamssale

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ነሁ ሠነይ የምትገርም ሚሥት አለው አትቀባጥር ይችን ባሌጋ አይጃጃልም

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉድ ነህ የተወለደችው1997 ነው ትላለህ? ደግሞ የምን ፕሪፓራቶሪ ነው ነምታወራው ሳታውቅ እያወራህ የማያውቋትን አታምታታ!!

  • @Koki-rf7ym
    @Koki-rf7ym 2 หลายเดือนก่อน

    Kotetam

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 2 หลายเดือนก่อน

    ተቦተረፍክ

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ፡ ናሁሰናይን ፡ አይመስልም ፡ እሷም ፡ ዱባኤ ፡ ናት ፡ ተብሏል

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ዝም ብለህ አትቀባጥር እሱ አይደለም

  • @Tigist.-be7kn
    @Tigist.-be7kn 2 หลายเดือนก่อน

    እረ፡ተው፡ኖሆሜ፡አይደለም፡ምን፡አስባቹህ፡ነው

  • @user-jz8ub3vc4m
    @user-jz8ub3vc4m 2 หลายเดือนก่อน

    ሻለቃነት ማን ሰጠው ?

  • @KaBeye
    @KaBeye หลายเดือนก่อน

    ለውሸት ፖለቲካ ህይወት ማጣት ያሳዝናል 😢😢😢

  • @user-zm1yo8oj3g
    @user-zm1yo8oj3g 2 หลายเดือนก่อน

    አይንህ ቂጥ ነው ? ናሁሰናይን ምኑ ነው የሚመስለው

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደደብብብብ ነህህ

  • @melakmegezabeheredemeyeset1514
    @melakmegezabeheredemeyeset1514 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዉሸት

  • @user-lw3cb1th4q
    @user-lw3cb1th4q 2 หลายเดือนก่อน

    ምንምየማይመሳሰልቪድውደደቦች

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሳለምን፡ሊበዳ፡መቶ፡ተበዳ፡ፋዶ😅

    • @samerayousif2889
      @samerayousif2889 2 หลายเดือนก่อน

      ስንት አይነት ባለጌ አሳደጊ የበደለው አለ አላህ ሆይ ከንደዚህ አይነት ባሌገ አረቀን

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og 2 หลายเดือนก่อน

      እጭቅ ስታስጠሉ እጭ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 2 หลายเดือนก่อน

      @@samerayousif2889 ዳቦዬ፡ፋዶ

  • @user-rn9cd9iu5g
    @user-rn9cd9iu5g 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 2 หลายเดือนก่อน

    Rubbish.

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ሰለቸን ይሁን ቆርፋዳ ወሬህን ልብን እጪዎችህ አውራላቸው

  • @user-vm8lp4sk1d
    @user-vm8lp4sk1d 2 หลายเดือนก่อน

    በጭራሽ የናሁ ምስል አይደለም

  • @abebemamo9058
    @abebemamo9058 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸታም ሚዲያ፣ ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል የናሁሰናይ አይደለም፡፡

  • @TofikJemal-ks4uk
    @TofikJemal-ks4uk 2 หลายเดือนก่อน

    የደደብ ልጅ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 หลายเดือนก่อน

    እናተ ቆሻሻ ዩቲበሮች ከማንም ጋር ልጁን አታወዳድሩት በጣም ስነስራት ዲስፕሊን ያለው የጨዋ ልጅ ነው ኢቺ ከማንም ጋር ስትሳሳም ሙሉ ቀን እራቅታን እየተነሳች ፎቶ የምትለቅ የት አግኝታት ሲጀመር እሚመስል ብትፈጥሩ አይሻልም