💥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  12 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህንን ክሬም ማስክ ለ 15 ቀን ነው የሰራሁት ሙቀት አገር ከሆነ ፍርጅ አስቀምጡ ብርድ አገር ያላችሁ ውጭ አስቀምጡ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሱብስክራይ like አድርጉ 🙏🙏🙏

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 6 วันที่ผ่านมา +1

    Nice sharing

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 วันที่ผ่านมา

      @@deenislammatbaq4422 How are you 🤔

    • @deenislammatbaq4422
      @deenislammatbaq4422 6 วันที่ผ่านมา +1

      @tseghegirmay1 I'm good you dear sister

  • @emamah4239
    @emamah4239 7 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ ፅግየ በጣም ጠቃሚ ቪዶ ነው የሠራሽልን እናመሠግናለን ።

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 8 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 7 วันที่ผ่านมา

    Woooow🎉

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 12 วันที่ผ่านมา

    like like like 👍, Amen Amen Wow ፅጉዬ እንዴት ደስ እንደሚል ምርጥ ክሬም ነው የሰራሽው እሰራዋለሁ ለብርዱ ግድ ነው ይሰራል ❤❤

  • @ብርሃንገብረስላሴ
    @ብርሃንገብረስላሴ 5 วันที่ผ่านมา

    እሺ ፅጌየ ማዓረይ❤❤❤❤

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላምኪ ይብዛሕ ጽጌየ ። ተባረኪ 🙏

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 11 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ ከርከዴ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል thank you Tsigye yne enat

  • @ሳምሪወላይ
    @ሳምሪወላይ 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላምምምምምምምምምምምምምምም የኔ ማርርርርርርር

  • @aduylulatube
    @aduylulatube 12 วันที่ผ่านมา

    ዎው ኣብዚ ዓዲ ብዙሕ ኣሎ ክምኩሮ እየ ፀግሸይ ተባረኺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 11 วันที่ผ่านมา

    እንሞክራለን እናመሰግናለን

  • @konjonesh
    @konjonesh 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጠንካራ ጠቃሚ ውህድ ነው ስረተሽ ያጋራሽን እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ብርቺኝ ❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማዘርዬ 61አመትን በክብር ዬኖረሽን ፈጣሪ ይመስገን🙏ግን ሽበትን መዋጋት ፈጣሪን ማሳዘን ነው እርሱ በስራው ልክነው እናም ይሄንን ፀጋ ያላገኙ በጠዋቱ የተጠሩ ብዙናቸውና!ሸበትን ላለማየት !ተፈጥሮን መቀወም ነው እና አታበረታቺ!!

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 วันที่ผ่านมา +4

      @@meselechfeyessa1226 ውዴ ችግሩ እኮ ሽበት አይደለም ፀጉሬም እንዲፋፋ ነው እንጂ ሽበትማ ፀጋ ነው ቀለም ከመቀባት አይሻልም ውዴ?

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምሽ ይብዛ ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ፅጉዬ ዛሬ ደሞ ምርጥ የሰውነት ፣ የፊት ማስክ ነው ይዘሽ የመጣሽው የከርከዴ ና፣የኦሊቬራ ብል በመቀላቀል የሰራሽው ምርጥ ማስክ እናመሰግናለን ❤❤

  • @MulisaAbdulaziz
    @MulisaAbdulaziz 2 วันที่ผ่านมา

    ውዷ እሃው ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርቺ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 วันที่ผ่านมา

      @@MulisaAbdulaziz ክበሪልኝ 🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 12 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen!

  • @TsionWores
    @TsionWores 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks tsigye ❤

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 9 วันที่ผ่านมา

    እሽ እንሞክራሌን በርች እነታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  9 วันที่ผ่านมา

      @@aminacomedy50 አመሰግናለሁ ውዴ 🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 12 วันที่ผ่านมา

    Sei bravissima tsegheye grazie per aver condiviso con noi 💞

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው ከርከዴ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 12 วันที่ผ่านมา

    Tebareki ❤❤❤❤❤

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @Alem2022
    @Alem2022 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፅጉዋኒ እሄንማ እምክረዋለሁ❤❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 12 วันที่ผ่านมา

    ፅግዬ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @Nueud
    @Nueud 12 วันที่ผ่านมา

    Edmen ten yhebk menwy❤❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 9 วันที่ผ่านมา

    tebareki❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ውዴ ♥️

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 12 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ያረብ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏♥️

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ደስ የሚል የቆዳ ክሬም አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ መረጃ

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 11 วันที่ผ่านมา

    Show the flowers with leaf and branch I don’t know what keeled flower. Is thanks

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 วันที่ผ่านมา

      Hibicus ብለሽ ጎጉል እይ ውዴ

  • @freweynimekonen6108
    @freweynimekonen6108 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you ፅግዩ🩷🩷🩷🩷🩷🩷

  • @sulem4124
    @sulem4124 11 วันที่ผ่านมา +3

    እኔማ ሰነፍ ነኝ ማየት ብቻ ነው ስራየ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 10 วันที่ผ่านมา

    Ane 29 new fite gin 😔🥺

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l 12 วันที่ผ่านมา +1

    ከርከዴ ምንድነው ?

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 11 วันที่ผ่านมา

    ከርከዴው ሱፐር ማርኬት ይገኛል የምታውቁ ንገሩኝ ማማዬ እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 วันที่ผ่านมา

      @@Shelo-g2r የት ነሽ ውዴ?

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r 10 วันที่ผ่านมา

      @tseghegirmay1 ሃዋሳ ነኝ

  • @hiwotabebe5351
    @hiwotabebe5351 11 วันที่ผ่านมา

    ፅጉዬ ምንድነው ከርከዴ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 วันที่ผ่านมา

      @@hiwotabebe5351 አበባ ነው ውዴ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 11 วันที่ผ่านมา

    Show the flowers with leaf and branch I don’t know what keeled flower. Is thanks

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 วันที่ผ่านมา

      @@shewayedubale3156 አልገባኝም ውዴ እንግሊዝኛ እንደ ቁምጣ ያጥረኛል 😂😂🙏