ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia:- የገና ፆም ቅበላ መቼ ነው | ቅበላ ምንድን ነው ? | ye genna tsom kibela mache new? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2022
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ቅበላ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia:- የገና ፆም ቅበላ መቼ ነው | ቅበላ ምንድን ነው ? | ye genna tsom kibela mache new? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
    👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
    👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    follow us :-
    TH-cam :- / @yonastube
    Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
    Telegram :- t.me/joinchat_...
    መከታተል ይችላሉ!!!

ความคิดเห็น • 84

  • @dedu363
    @dedu363 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🌹15🌹 🌹🤲🤲🤲🌹 📚🌹🌹🌹📚🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስግን ጌታይ አመላኬ ንፌሴ ባንትነው አመላኬ ሁሌም ተመስግን 📚🌹🤲🌹🤲🌹📚🌹🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว +17

    እንኩዋንም አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንበርታ እንጠንክር እንፁም እግዚአብሔር ይርዳን ።በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን።

    • @weletemaryamkedejshadershnafek
      @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว

      Ekon aderesen wude yetewahdo ljoch Amin yeftame yabken amin

    • @zinabaa728
      @zinabaa728 ปีที่แล้ว

      Amen yesu fkad yhunln yabertan

    • @smjsjektehidd
      @smjsjektehidd 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@weletemaryamkedejshadershnafek000900000l

  • @hayat2512
    @hayat2512 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን አሜን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 8 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.Amen❤❤❤❤

  • @yeshialmyeshialm2003
    @yeshialmyeshialm2003 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona2054 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን💞💞😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደርስን ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንላፆም ላፀሎት ያብቃን አሜን ቃላ ሂይወት ያሠማልን።

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r ปีที่แล้ว +8

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለዚቀን ላድረስን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @mahletgetachew5039
    @mahletgetachew5039 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sasshganeshrabadeke6444
    @sasshganeshrabadeke6444 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @bayushaskalemaryam2833
    @bayushaskalemaryam2833 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰

  • @marwa1165
    @marwa1165 ปีที่แล้ว

    እንኳንም አብሩ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 8 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይውትንያሰማልን❤🙏

  • @mrayam3978
    @mrayam3978 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሚን አሚን አሚን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen wondmachen

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tokeesaum3983
    @tokeesaum3983 8 หลายเดือนก่อน

    እኳንም አብሮ አደረሰን መምህር

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በዕውነት ለመምህራችን ቃልህወት ይስጥልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ።እንኳን አብሮ አደረስን በስላም አስጀምሮ በስላም ያስፈፀምን።

  • @hhii8205
    @hhii8205 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏🙏

  • @dawidd4406
    @dawidd4406 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameen ameen qale yiwot yaseman

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንድንፆም እግዛአብሔር ይርዳን የርሱ ቅዱሥ ፍቃድ ይሁንልን 😥😥😥

  • @hahalal4614
    @hahalal4614 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln.
    Egziabhier bechernetu ytebken.

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    Thanks may God strengthen us!?
    May God show us mercy on Ethiopia, especially those who are oppressed and under threat, with unexpected preparedness for secret war trained that we hear the Southern areas of Ethiopia unbleaveable misleading activities to think of the people Oroms,Wellega's areas people living we have to think and pray as you said. Our prayers to those who are in fears of secret war trained by the irisponsible leaders?! Oh God have mercy on us 🙏 and all people who no place to go fo safety! Let's think and pray 🙏 thanks

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የእግዚአብሄርን ህግ እየተላለፍን ነው ልቦና ይስጠን
    መምህራቺን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tigistamare1811
    @tigistamare1811 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይውትን ያሰማልኝ አባዬ 🙏🙌

  • @user-pv7gd9uk1x
    @user-pv7gd9uk1x ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜንአሜን🔷🇪🇹🇪🇹

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነውን እንድንጠቀምት አምላክ ይረዳን አሜን

  • @diribedase8378
    @diribedase8378 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንን ቃላ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ከነብያቱ እረዴት በርከት ያሳድርብን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @fentayesisay1246
    @fentayesisay1246 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትንያስማልን እግዚአብሔር ፀገውንያብዛልን🙏የተማርነውን ትምህርት ለመተግበር ያብቃን አሜን🙏

  • @etagegnehubeyene4055
    @etagegnehubeyene4055 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን።

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 ปีที่แล้ว

    በዕውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን(3)"✝️💒✝️💒✝️💒✅✅✅

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu ปีที่แล้ว +2

    እኳን አብሮ አደረሰን የዋህዶ ልጆች. እድፆምም 👐👐👐እጉዚአብሔር ይር ዲን አሜን አሜን አሜን

    • @tigistwoldetsadik5597
      @tigistwoldetsadik5597 ปีที่แล้ว

      9th ⁹999999999999999909999999909999999999999999999999999999999999999999999999999999⁹999999999999999

  • @saragasa174
    @saragasa174 ปีที่แล้ว +1

    AMN AMN AMN

  • @dameesefuu2036
    @dameesefuu2036 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎትን ያስማልን በእድሜ ፀጋ ያኑርልን

    • @natanmulisa7309
      @natanmulisa7309 ปีที่แล้ว

      ፀጉርሽን አስተካኪይው

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን እንደበላች አትሁንብን አዛኝትዋ ትዘንልን ፀሎታችንን ለልጅዋ ለወዳጅዋ ታድርስልን በሰላም ያስፈፅመን አሜን

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በእውነት ላስተማሀራችሁት አስተምህሮ እጂግ በጣም ነው እምናመሰግነው ግን ጥያቄ አለኝ በፆም ስአት የንስሀ ስግደት ወይንም እሚገባንን ቅጣት መቀበል አይቻልም ወይንስ ይቻላል ምክንያቱም መላከ ሞት ቢመጣ የንሳየን ቅጣት ሳልቀበል ብቀረ ምን ላደረግ ነው በእውነት ግልፅ አድረጉልን ስላልገባኝነው ይቅረታ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ermiyasgmc
    @ermiyasgmc ปีที่แล้ว

    Amenn

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tirhasgeberhiwet2971
    @tirhasgeberhiwet2971 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tirhasgeberhiwet2971
    @tirhasgeberhiwet2971 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደርሰን

  • @user-rn9kx4gi5h
    @user-rn9kx4gi5h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን በሠላም አስጀምሮ በሠላም ያስፈፅምንወላዲተአምላክትርዳን💐💐💐💐💐💐

    • @user-rn9kx4gi5h
      @user-rn9kx4gi5h ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ahma8182
    @ahma8182 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 ปีที่แล้ว

    Ameenameen Ameenameen Ameenameen Ameenameen 🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን እዚህ ጋር ግልፅ አድርግልኝ በፆም ውስጥ ቀኖና መቀበል አይቻልም ለሚለው የሰው ልጅ አንድዬ ብቻ ንስሀ ገብቶ አይቀመጥም ለምሳሌ ያለመመቻቸት ችግር ዛሬ ነገ ስንል ቀንና ሰአት ይሄድብናል ድንገት ፆም ቢገባ ቀኖና መቀበል አይቻልም ማለት ነው ወንድማችን ይኸን በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว

      በአዋጅ ፆም ላይ ሌላ የንስሃ ፆም ስለማይታወጅ በፆም ወቅት ቀኖና መቀበል አይቻልም እህቴ አባቶችም አይሰጡም ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንም አይፈቅድም። ለዚህ ነው አባቶቻችን ፆም ከመግባቱ በፊት እንዘጋጅ ዘንድ የቅበላን ስርዓት የሰሩልን።

  • @user-rn9kx4gi5h
    @user-rn9kx4gi5h ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @guderatube6091
    @guderatube6091 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen

  • @metaketeshetie3704
    @metaketeshetie3704 ปีที่แล้ว

    metaket shite
    ameane ameane kalhiwte yasemalene wendemachnene edemyna tega yisetelene

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @misrakgmeskel6233
    @misrakgmeskel6233 ปีที่แล้ว +1

    ህልም ልክ ነዉ

  • @erishikor
    @erishikor ปีที่แล้ว

    Enkuwan dhna metah 🙏

  • @guderatube6091
    @guderatube6091 ปีที่แล้ว

    💟💟💟💟💟

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan dehna metah aysemamm🤔

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว +1

      6 seat lay new milekekew ihite

    • @zinabaa728
      @zinabaa728 ปีที่แล้ว

      @@yonastube eshi etebkalen🙇

  • @zewdituhassen2040
    @zewdituhassen2040 ปีที่แล้ว

    አስከ 9ከሆነ የምንፆመው አስከ 12 ሰዓት ፁሙ ብለው ነስሐ አባቶች ይሰጡናል. ይህ የተሳሳተ ነው?

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 ปีที่แล้ว +1

      Enede hatiatachen ena ende nebes abatachen amelekalet new eneji sehetet ayedelem!! Ene endegebagne!!

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ermiyasgmc
    @ermiyasgmc ปีที่แล้ว

    Amenn

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @wbdima4225
    @wbdima4225 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን