የሚፈልጉትን መረጃ አመጣሁላቹ! ለ 200 ዶሮ ስንት 76,300 ብር ያስፈልጋል 200 ዶሮ ምን ያህ ቦታ ያስፈልጋል ምን ያህ መኖ ይመገባሉ ለምርት እስኪደርሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክህ

  • @abebemamo9643
    @abebemamo9643 2 ปีที่แล้ว +14

    እባክህን በተቻለ መጠን የምታውቀው ከማስተላለፍ እንዳለብህ አትዘንጋ የምታስተላልፈው እውት ለማንም ሠራተኛ እናታታሪ ስው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ግዜም ታማኝነት ይበልጣል በተለይ በቢዝነስ አለም አላህ ይርዳህ ከሰሞኑ እንጎበሀለን በርታ

  • @YasinJmal-wn9mu
    @YasinJmal-wn9mu ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቪዲዮ ትልልቅ ነገሮችን ተምሬበታለው በርታ

  • @taibat7470
    @taibat7470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወድማችን ስለምክርህ እናመስግናለን። እኔ ፍላጎት አለኝ ለማርባት ግን አገሬ እራያ ቆቦ ነው። መውስድ ይቻላን እስኪ ተባበረኝ

  • @shewshewsheba1606
    @shewshewsheba1606 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ስለሰጠኸን መረጃና ቀና አመለካከትህ በዚሁ ቀጥል አብልጦ ጉልበትህንና ልፉትህን እግዚአብሔር ይባርከው
    ሰላም ሁን::

  • @abebechmitku3979
    @abebechmitku3979 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፈ ነዉ ወንድሜ በረታ ለመረከብ ፈልጌነበረ አድራሻህም በምንድነዉ እማገኛዉ ሰልጠናሰ እንዴትነዉ እምሰጠዉ አመሰግናለሁ

  • @oumer4651
    @oumer4651 2 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ይሄንን ኮሜት እዳታልፍ የብረት የኬጅ ዋጋ ስንት ብር እደሆነ ብታብራራልኝ በተለይ ለ500ዶሮ አደራ እዳታልፍ ለትምህርትህ እናመሰግናለን

    • @poultryfarminethiopia9613
      @poultryfarminethiopia9613  2 ปีที่แล้ว +1

      70,000

    • @ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ
      @ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@poultryfarminethiopia9613 ተወደደ 😭😭😭😭😭 በቃ በሬ ማደለቡንም እንዳታልፈኝ ዶሮ ለኔ አይሆንም ጠዋት መነሳት አልወድም

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ወንድሜ

  • @birtukanhaile5631
    @birtukanhaile5631 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማርባት እፈልጋለሁ ግን ቦታ የለኝም ተደራጅተኝ መስራት የሚፈልግ ካለ ደስተኛ ነኝ

  • @ameleeyayu9047
    @ameleeyayu9047 ปีที่แล้ว

    ጥ ሩ ነው በረታ ግን ፈልገን ነበር ክፍለ ሀገር የት ነው ምናገኘው

  • @abebemamo9643
    @abebemamo9643 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም እና ማንኛውም የምትናገራቸው ነገሮች ጠቃሚ ምረጃ ስለሆነ መረጃውን ባታቀቋርጥ ጥሩ ይመስለኛል

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም እኔ ሶማሌ ክልልነው ያለሁት ቪዶወን እያየሁነው እኔም አምሳ ዶሮ እፈልጋለሁ ልትተባበረኝ ትችላለህ አገሩ አሩቅነው ምንማረግ አችላለሁ

  • @liyatsegaye5770
    @liyatsegaye5770 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ወንድሜ

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ
    @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ትምህርትህ ተመቸኝ ስትለቅ በፉቅር ነዉ እማዳምጠዉ ግን ስገባ አገሬ እመጣለሁ እቦታህ ድረስ አሺ

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 ปีที่แล้ว

    ደህና እናመሰግናለን በርታ

  • @ፈትለማርያም
    @ፈትለማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ትምህርትክ ምክርክ ወኔክ በጣም ደስ ይላል
    እኔ አገር እስክገባ ነው የቸኮልኩት
    ትሰሩልኛላችሁ

  • @tadessetoga6683
    @tadessetoga6683 2 ปีที่แล้ว +1

    betam arif sira new wedijewalew. gin siltenawun youtube lay bitaregen iruk hager silehonenn siltenawun

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ክፍለ ሀገር ትልካላችው ዋትአፕ ነው ቀጥታ ነው የሚሰራ ለምትሰጠን መረጃ ርናመሰግናለን

  • @ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ
    @ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህልኝ ስለ በሬ ማደለብ የላም ወተት ስልጠና ትሰጣላቹ🤔🤔🤔🤔

  • @heymanotsisay6456
    @heymanotsisay6456 2 ปีที่แล้ว

    ሙቀት ቦታ ለማርባት ምን ማድረግ አለብን ምን ያህል ሙቀት ይቋቋማሉ

  • @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል
    @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የራያ ቆቦ ልጂነኝ ዶሮ እፈልግ ነበር እቁላልጣይ ወልደያ ድርስ አታመጡልኝም 100ዶሮ

  • @seidyimamabuabdurehman3528
    @seidyimamabuabdurehman3528 2 ปีที่แล้ว

    የት ያለህው አድራሻ ልትሰጠኚ ትችላለህ ወይ

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሰላም ነው ?, 50 ዶሮ እፈልግ ነበረ ይኖርሀል?

  • @nolawiትዝታዎቻችን
    @nolawiትዝታዎቻችን 2 ปีที่แล้ว

    170 ብር የምታስረክበኝ ከሆነ 200 ወስዳለሁ ነገውኑ ደብረዘይት ነኝ

  • @loveofhope4583
    @loveofhope4583 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ እዳታልፈው መልስልኝ ጎጃም ታደርሳላቹህ ያለህን ሀሳብ አሳውቀኝ

  • @biranePetros
    @biranePetros 10 หลายเดือนก่อน

    Barta🎉

  • @setegn1000
    @setegn1000 2 ปีที่แล้ว

    Yet nawu ye sultana botawu, please tsafilign

  • @birukwajebo5573
    @birukwajebo5573 2 ปีที่แล้ว

    ወደ eriesih ቶሎ ግባ eyekoterebin new

  • @nolawiትዝታዎቻችን
    @nolawiትዝታዎቻችን 2 ปีที่แล้ว

    እረ ስለፈጠረህ ወደ ዋናው ጉዳይ ቶሎ ግባ🤔

  • @ሓጎስሃይለ
    @ሓጎስሃይለ ปีที่แล้ว

    የደርሆ መፃፍ ፅፋቹ ብትሸጡ ጥሩ ነበር

  • @mesh8885
    @mesh8885 2 ปีที่แล้ว

    Hawassa akababi branch yelachum

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 2 ปีที่แล้ว

    Shaashamane KO qirb aydelem250 km naw

  • @ruaariyad2802
    @ruaariyad2802 ปีที่แล้ว

    Merkbe.lemneflg.selke.lakelne