Now days, teachers' education level , experience etc are valueless. Truly speaking,teachers' morale is under zero. As example, I'm teaching more than 29 years and 2nd degree holders . How ever, the wage l am getting is the same to some one who employed from grade 8.
ሃቅና ሣቅ የእውነተኛ መረጃ ምንጭ🎉🎉🎉
ቅንነት፣ዕውቀትና ውክልናን ያማከለ ማብራሪያ መሠጠታቸው ያሰመሠግናል።የህይወት መሠዋዕትናት ለተሻለ ሀገርና ትውልድ የከፈለ ማህበር ነው።የመንግሥትነት ድርሻ የለውም።ሀገራችን ወደፊት የመንግሥት ምሥረታ ላይ የመምህራን ማህበር የምክር ቤት ወንበር ሊኖርው ይገባል ብዬ አሰባለሁ።ሠፊና የተወጣጣ የሕዝብ ውክልና ሰለሚኖረው።
It is not only in Ethiopia. I am a teacher in the United States and we are the least payed groups too. But we need a strong Union!!!
እባክዎትን የተከበሩ እንግዳ እስቲ ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄዱ በቀጥታ የሚቀጥሉትን ጥያቄዎች ይመልሱልን። 1ኛ) የትኛው ክልል እና የትኛው ት/ቤት ያሉ መምህራን ናቸው? 2ኛ) ለምን በስዓቱ አልተከፈለም? 3ኛ) ለምን ወደያውን ጥያቄዎችን በሰዓቱ አጣርተው ለሚመለከተውን ክፍል ጠይቀው ለሕዝብ ይፋ የማታደርጉት? 4ኛ) ለዚህ ሁሉ ዋነኛ ችግር ፈጣሪው እና ተጠያቂው?
❤❤❤❤
Dear our brother, food is not only our question.
Most importantly, corrupted administrative leaders are the core demoralizing problem to teachers and educational personnel.
የመምህራን ምገባ የሚባለው ነው እጅግ ሸም የሆነ የመምህራንን ክብር የሚያወርድ ነው!! የምር ሸም
እባካችሁ ብርም አጨምሩ ግን የመምህራን ምገባ የሚባለውን ነገር ሰርዙት የመጨረሻ ንቀት ነው!!!
Yememihirun iwunetenya chigir lemeftat medirek bicha mexebeq chigirun yifetal ende?
Memihiru yet min lay endale enkuan yaqal?
ለማስተርስ መምህራን ለምን በፐርሰንት አልተጨመረላቸዉም። መንግስት በፐርሰንት ነዉ ጭማሪ አደረገ የተባለዉ ስተገበር ግን ለማስተርስ መምህራን 3 እርከን የሚባል አሰራር አመጣችሁ። ለዛዉም አሰራሩ ወጥ አይደለም። እንደየ ክልሉ እና ክፍለ ከተማዉ ይለያያል። በዝህ አጨማመር ቀደም ሲል ባለ ዲግሪዉ ማስተርስ ካለዉ ጋር በአገልግሎቱ እኩል ስከፈል የነበረዉ አሁን በጭማሪዉ ማስተርስ ካለዉ በልጦ ተገኘ ባለ ዲግሪዉ።
Now days, teachers' education level , experience etc are valueless. Truly speaking,teachers' morale is under zero. As example, I'm teaching more than 29 years and 2nd degree holders . How ever, the wage l am getting is the same to some one who employed from grade 8.
ሐቅናሳቅ እባካችሁ በአንድ ቀን መጥተው አፍርሱ የሚሉት ሰዉን ለማስመረር ነዉ እስቲ በትክክል ይጠይቁ ምንም ቢሆን የሠዎች መተዳደሪያ ነዉ የአርከበ ሱቆች
Kedada cadre new yohannis benti.
❤❤❤❤