#4/5/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፔንጤ የታአወአቀ እኮ ነው እነአሶ መናአፈእቅ ናአቸአው ድንግል ማርያም እናአቴ እወድሸለው አከብርሻለአው ለክብርእሸ አንበረከካለአው❤❤❤❤❤❤

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላምነዉ❤❤❤🙏🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 14 วันที่ผ่านมา +4

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 14 วันที่ผ่านมา +3

    ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ እና ጤና ይስታቸው🙏🙏

  • @AseWoru
    @AseWoru 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TeshagerBelayneh-x1z
    @TeshagerBelayneh-x1z 13 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 14 วันที่ผ่านมา +4

    እናቴ እመቤቴ😭😭😭✝️

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 14 วันที่ผ่านมา +1

    Sel Denigl mariyam menim sayqu bechfin yimexeluwt En mariyamn xeriche Alixgibatem mariyam Enat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdittilahun1308
    @zewdittilahun1308 14 วันที่ผ่านมา +1

    Egziyahbhar yimesigen amen amen amen ❤❤❤

  • @Senaiyt-q5f
    @Senaiyt-q5f 13 วันที่ผ่านมา

    Igizaberin masgen Baretaa wadimachen🎉💯💯💯💯

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 14 วันที่ผ่านมา +9

    ፔጤዎች ግን እኮ ጤነኛ አይደሉም አትፍረዱባቸዉ 😢😢😢

    • @tzitagebra-v4f
      @tzitagebra-v4f 14 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @lebegoHonelign-p4p
      @lebegoHonelign-p4p 13 วันที่ผ่านมา

      የድሮዎቹ ጴንጥዎች ግን ጨዋ ነበሩ የአሁኖቹ ግን ባለጌ ናቸው በተለይ ከ 2005 በኋላ ያሉት

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 14 วันที่ผ่านมา +5

    የእመብርሀን ጠላቶች አጋንንቶች ናቸው። መናፍቁ ወዶ አይደለም በአጋንንት እየኖረ ስለ እመብርሀን ጥላቻ ቢያወራም ነገ ላይ ደም እምባ እያለቀሰ ወድቆ ሠግዶ በእምባ ይቅርታ ይጠይቃታል። ያለ ድንግል ማርያም መራመድ ፍፁም የለም!!!

  • @yhguyt
    @yhguyt 14 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ቤቱውስጥ ያለን አገልጋዮችማ ድፍረት እናበዛለን
    ምናለ የመብርሀንን ስም ባይጠሩ መናፍቃን ቢችሉና ቢያገኟት እንደ ልጇ ይሰቅሏት ነበር የኔን እመቤት

  • @ሠላም-የ7መ
    @ሠላም-የ7መ 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💞💞 እሄ ጫቱን ተፍቶ የዘመረ ልጅ በጣም ነው ልቤን የነካኝ እግዚአብሔርን እስኪ የtik tok ስሙን ንገረን እነበረታተው ፍቅር እንስጠው ስለ እሱ በደንብ ነው የገለፅከው እነመሰግነለን ወንድማችን 💞💞💞💞💞

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 13 วันที่ผ่านมา

    Dingel Fetariwan weldesh

  • @MameWeldearegay
    @MameWeldearegay 13 วันที่ผ่านมา

    ግን እረፉ እሱዋም ፈጣሪዬና ጌታዬ ብላለች ለሎሳን ጀለሰም አልበጀም ብታከብሩዋት ግድ ነውእረፉ እረፉ
    እናቴ ብርሀኔ እመብርሀን❤❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 13 วันที่ผ่านมา

    ማርያም እወዳታለው

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 14 วันที่ผ่านมา +2

    😮😮😮

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshetuTilahun-y4p
    @EshetuTilahun-y4p 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawittekle1375
    @selamawittekle1375 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 13 วันที่ผ่านมา

    Koy maryam beyesus endteftare anaminim eyalchu nw?

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 13 วันที่ผ่านมา

    ይህች ምክር ለመናፍቃን ናት ያዟት 1 መፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አትዝለሉ 2 ማቴ ምእራፍ 23-25 4 ማቴ ምእራፍ 10 ቁጥር 41 3 ሮሜ 13-7 4 መፅሀፍ ምሳሌ 13-7 5 ገላትያ 6-7 6 ዮሀንስ ወንጌል ምእራፍ 6 ቁጥር 54 እባካችሁ 7 የያእቆብ መልእክት ሙሉውን 8 ኦሪት ዘጸአት ሙሉውን አንብቡ አደራ ይህች ጽሁፍ የምትሆነው ለ85% የምትሆን ናት ጉርሻ ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 46-55

  • @Senaiyt-q5f
    @Senaiyt-q5f 13 วันที่ผ่านมา

    Ent nhw entachen dingel mariyyam laeny mamakchen net

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 13 วันที่ผ่านมา

    የሶፍአ፡ሺባው፡ባል፡ማሪዚ፡እየረጨ፡ማጣ😢

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ግን በጣም ሚገርመኝ የነዚ የነ መናፍቆች ባዶ ጭንቅላት ሁላ ከአምላክ እናት❤ ከእመቤታችን❤ ከቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ያላቹ ችግር አጋንንታዊ ቅናት ሁሌ ይለበልባችኋል😢 ደደቦች ናቹ መናፍቆች ማሠብ የማትችሉ እኔ የምድር እናቴን እንኳ ጓደኛዬ የሆነች ሴት ለእናቴ ክብር ባይኖራት ዝም ብዬ ላያት ችላለው? እናንተ መናፍቆች ልጇን ሚሊዮን ጊዜ ስሙን ብትጠሩት እናቱን ጠልታቹበት የናንተን ዳንኪራ ሚሠማቹ ይመስላችኋል? ደደቦች!! ለነገሩ ወዳቹ አይደለም አጋንንቱ በላያቹ ላይ ሆኖ ነው መርዝ ምላስ የሆናቹ!! ድንግል ማርያም ድልድይ ነች❤!! ያለሷ መንገድ የለም!! መንገድም ነች ድልድይም ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmesfin8906
    @solomonmesfin8906 12 วันที่ผ่านมา

    ORTHODOX መቼ ነው ሀይማኖት ህይወት ሚሆንላችሁ ሁሌ ጥላቻ እና ስሜታዊነት 😔

  • @yade716
    @yade716 14 วันที่ผ่านมา

    የናንተ ችግር ማርያምን አምላክ የማድረገ ከአምላክ የማስተካከል አባዜ ነው ያላችሁ። ልዩ ፍጡር፣ ሰው ያልሆነች ፍጡር፣ ከሰውና ከመላክት ከፍ ያለች።

    • @lebegoHonelign-p4p
      @lebegoHonelign-p4p 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ ድሮ ጴንጤ ጋር ስረዳ ከማርያም ይልቅ የሚሰብኩት 1 12 አመት ሙሉ ደም ስለሚፈሳት ልጅ 2 ብር ጳውሎስ 3 38 አመት አልጋላይ ስለነበረ ሰው 4 ስለ ፓስተር ታሪክ 5 ስለ ሶስና ና ወዘተ አያችሁ እኔም ገና ብር ማርያም ሳነሳባቸው አባረሩኝ 2 ጥቅስ ልንገራችሁ 1 ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ሮሜ 13 ቁጥር 7 2 እንሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 48 ሰላም ሁኑልኝ