ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን
የሰማይ አምላክ እናተ ላይ እሳተ ጎመራ ይልቀቅባቹ እናተን ለይቶ አምላክ ይችላል አሜን
አሜንአሜን❤
ብዙ አላውክም ነገር ግን ያልተግቡ ንግሮቺን ባታሰሙን ከ ጥፋተኞች ምንም የምንማረው ነገር የለም አባካችሁ...ፍቅራችንን ሰልሃይማኖታችን በዚህ ተራ ትምህርት አትበክሉት የትሻለ ነገር ማቀርብ ትቺላላችሁ አግዚአብሔር ያዋርዱትን ይቀጣል የራሱ መንገድ አለው.. ሁሉም አዋቂ ነኘ የምልብት ዘመን አንድሆን ግልጽ ነው መልካም ትምህርት ብቻ ነው የምትክመን
ያሬድዬ እግዚያቤር ይባርክ ጤና እድሜና ጤናና እድሜ ይሦጥልን አሜን አሜን
Egziooo ebakih temeliketen adnen yetamemin honenal!!!
እግዚኦ 😭😭😭
የታባቱን ክበር ያዋረድክ መስሎ የራስሕን ክብር ነው ያዋረድከው የቱንም ያሕል ኦርቶዶክስን ለማጠልሸት ለማጥላላት ብትደክሙም አይሳካላቹ እራሳቸው ሳይሆንሴጣን ነው በተከፈተለት ብር እየገባ ነው የሚጫወቱባቹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ እዩ ጩፋ እማ ያንተን መጨረሻ ያሳየን መላኩ ቅዲስ ገብረሔልን እማ የቆሎ ጓደኛው አርጎቷል
አንድ ግዑዝ ነገርን መቀጥቀጥ የእራስን ፈጠራና ፍላጎት በቤተ ክርስቲያኗ ላይ መደረት ዛሬ እንኳን አልበቃ አለ የቤተ ክርስቲያኗ አገልጋይ ሆነው ለቤተ ክርስቲያኗ ስርአት አለመጨነቅ በግድዬለሽነት አንድ ተራ አማኝ እንኳን ለእምነቱና ለቤተ ክርስቲያን ስርአት የሚጨነቀውን ያህል አለማሰብ አሳዛኝ ነው እኔ በእምነት አባቶቼ ልቤ የሚሰበረውንና ተስፋ የምቆርጠውን ያህል ምንም ነገር የለም አባቶቻችን ሆይ አናሳዝናችሁም አትራሩልንም ለምን የጠላቶቻችን መሳለቃ ታደርጉናላችሁ ክፉ ዘመን ሲመጣ ለምን ሰብሳቢ የሌለው መንጋ ታደርጉናላችሁ በደህና ዘመን የነበረው እረኝነታችሁ ወዴት ጠፋ እንድንበተን ለምን እናንተ መንገዱን ታሳዩናላችሁ የእረኝነት ስራ ሰለቻችሁ?ከመጀመሪያው እናንተ እረኞቻችን ባትሆኑ ኖሮ እረኝነት አንፈልግም ብትሉ እኮ በክፉ ጊዜ ጥሎን የማይሸሽ እረኛ ይሰጠን ነበር
ሰላም ከይቅርታ ጋር ያበዱትን ሰዎች አታቅርብን ጭንቅላታችን በነሱ አይበከል ከይቅርታ ጋር ትምህርት የሚያስተምሩ አባቶቻችንና ብቻ አቅርብልን
ምን እግዚኦ እኔ አሑንሥ መከተልም መሥማትም ላቁም አረ ታመምን ጌታን የሥተምራል ከአሕክ መጨረሻ አቅርበው ልቤ መታ😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
Amena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ሰዉየዉ እልል ያለ ኤሉሚናቲ ነዉ ወንጌል አልገባዉም ይስታል ግን ቤ/ክ መክሰስ አለባት
አንተ ትቃጠላለህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
❤❤❤❤❤
አረ ተው በታቦት አይቀለድም ፈጣሪ ልብ ይስጣችው ሌላ ምን ይባላል
ልኡልእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥልንለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
የታቦት፡ጣላት፡😢የከኒፊረ፡ይበላል፡እሱን፡በአዴባባይ፡ማሲቀል
🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ORTODOXS.. SINODOSUS...TEZEGTOWWAA.....HEG Agelgelot...TEBEKOCHU YET HEDEWAAL...ALEMANEN MEBTU New Geen Mesadeb AYCHELEMM.WETATUS YETABATU HEDEE...
አንተመናፍቅ ታቦት ትከተክታለህ ይከትክትህ አሁንም ተከትክተሃል ሴይጣን ባንተላይአድሮ ክብሩን ያሳነሳችሁ መስሎዋችዋል ለአንተና ለመሰሎችህ
ያሮስ ሚዲያ፡ በየቀኑ፡ የፓስተሮችን ስብከት በየቀኑ ማቅረቡ፡ እንድንጠራጠረው እያደረገን ነው። ጠርጥር! ነጠላህን ስትጥል ነው መጠራጠር የጀመርኩት። እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ። ኧረ ስለ እነሱ ማውራት ተው። ያንተ ዝግጅት ማጣፈጫ አደረካቸው።
እነሱምኮ የራሳቻው ስብከት የላቻውም በየመድረካቸው ማርያም ገብርሄል እያሉ ይውላሉ ይሄ ጩፋማ ገብርሄልን የቆሎ ጓደኛው ነው ያደረገው ሳይጠራው አይውልም ያሮስማ መምህር አይደለምኮ እየሰበከን አይደለም የኛ አባቶች ሁሌ ትምህርት አስተምረው ነው የሚሸኙን እነሱጋ ደሞ ተቃራኒ ስለኛ አውርተው ይበተናሉ
@DB: መናፍቅ ነህ እንዴ?? ራስህን ነው ያስጠረጠርከው!!
ሰሞኑን ታቦቱን ወደ ጠረጴዛ ቀይራችኋል አይደለም እንዴ? ልክ እንደ ተክለ ሃይማኖት እግረ-ቆራጣ ጠረጴዛ።
የሠውን ሀይማኖት የማያከብር የራሱንም አያከብርምና አይገርምም
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን
የሰማይ አምላክ እናተ ላይ እሳተ ጎመራ ይልቀቅባቹ እናተን ለይቶ አምላክ ይችላል አሜን
አሜንአሜን❤
ብዙ አላውክም ነገር ግን ያልተግቡ ንግሮቺን ባታሰሙን ከ ጥፋተኞች ምንም የምንማረው ነገር የለም አባካችሁ...
ፍቅራችንን ሰልሃይማኖታችን በዚህ ተራ ትምህርት አትበክሉት የትሻለ ነገር ማቀርብ ትቺላላችሁ አግዚአብሔር ያዋርዱትን ይቀጣል የራሱ መንገድ አለው.. ሁሉም አዋቂ ነኘ የምልብት ዘመን አንድሆን ግልጽ ነው
መልካም ትምህርት ብቻ ነው የምትክመን