ETHIOPIAN FOOD WEIGHT LOSS BREAKFAST ✅ክብደትን የሚቀንስ ቁርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2021
  • ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ይሄን በተከታታይ ቁርሳችሁ ብትመገቡ ቦርጭየሚባል አይናራችሁም ለጤናችንም በጣምጠቃሚነው በተለይ ኮልስትሮን ይቀንሳል ሞክሩት
    ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረግን አትርሱ አመሰግናለሁ😍❤️🥰🙏

ความคิดเห็น • 69

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ሂሩትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር 👍👏❤🙏👌

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ሂሩትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ነው መልኩም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋😋 ሼር

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ሒሩትዬ በጣም ጠቃሚና ጤናማ የሆነ አስራር ነው እሞክርዋለው የተባርከ ይሁን❤❤ ሼር

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እሞክረዋለው እናመሰግናለን @ሼር 🥰

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌😋👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ ዋዉ ምርጥ ቁርስ ነው በጣም ነው የምናመስግነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว

    Watching hirtuyee

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ እጅ ይባርክ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ ሂሩቴ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ ጤናማና ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ሼር👌👍💯🥰

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እናመሰግናለን ሼር👌👍😍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    Super healthy and delicious. Thank u for sharing 🥰🥰shared

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ቁርስ ነው ሂሩትዬ👌😋❤️Thank you for sharing! Like & share!

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ ቤተሰብ እንሁን👍👏❤️❤️❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቁርሽ እጅችሽ ይባረኩ😘🙏🏻

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ሂሩትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ ይሄ ለኔ ነዉ ሂሩትዬ ቦርጬ አስቸግሮኛል በናና በጣም ነዉ የምወደዉ እሱ ነዉ ቦርጬን ያስተለቀዉ ማለት ነዉ ዉድድድድድ ሼር በርቺልኝ

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936  3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ነቢዬ እኔም እንዳችው ነኝ ይሄ በጣም ቆንጆ ነው ደሞ ይጣፍጣል አያስርብም ጠዋት ጠዋት ሞክሪው 😍❤️🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ጁስ ነው👍እጅሽ ይባርክ👍 በርቺልኝ!

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ ይህማ ቦርጭ ደህና ሰንብት እኔን በጣም እያስቸገረኝ ነበር ቦርጭ እናመሰግናለን ላይክ ዉዴ 👍🏾

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቁርስ ነው ሂሩትዬ ሼር

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Supper healthy recipe! Thank you for sharing! Shared!

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ነው ያሳየሽን በርችልኝ 🙏🙏🙏👍🏾

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ እያየሁ ነው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    watching hirutiye

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የምወደው ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጠም ተቀሚ ነዉ በርቺ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Watching!

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀❤️

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትሻ በጣም በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🙏እነጋም ብቅ በይ እሽ🥰🥰🙏በተሰብ ኞለው እንችም ነይ 😁

  • @user-gn5si2my7b
    @user-gn5si2my7b 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ የሚያሳየን ስው ነው ያጣነው🙏🙏🙏

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 ปีที่แล้ว

    እንዳመር ኑ እመልሳለሁ በታማኚነት ሰአቴን ጠብቄ

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👍👍👍❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Selam lezhe bete enzamed ema

  • @selamawitgirma5376
    @selamawitgirma5376 3 ปีที่แล้ว

    I am in Ethiopia where do I find Chi seed ?

  • @selamawitgirma5376
    @selamawitgirma5376 3 ปีที่แล้ว

    What is Chi-seed in Amharic ?

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936  3 ปีที่แล้ว +1

      ባማረኛ ምን እንደሚባል አላወኩም ጠይቄ እነግርሻለሁ በተልባም ግን ይሆናል ቺያ ሲድ ካላገኘሽ

    • @selamawitgirma5376
      @selamawitgirma5376 3 ปีที่แล้ว

      Ok , Thank you

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤️