የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
  • 157
  • 473 498
Ethiopian / Ertirian food Genfo የኢትዮጵያ እና የኤርትርያ ምግብ ገንፎ
ሰላም ውዶች ዛሬ የማሳያችሁ ቀላል የገንፎ አሰራር ነው እንደምትወዱት አምናለሁ ኮሜንታችሁን ተልኝ ላይክ ሰብስክራይ ማድረግን እንዳትረሱ አመሰግናለሁ🙏🙏💕💕😘
የተጠቀምኩት
1 ካፕ የገብስ ዱቄት
1ካፕ የስንዴ ዱቄት
1/2 ካፕ የአጃ ዱቄት
1/4 የሻይ ማንኪያ ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
1/2 የሻይ ማንኪያ በርበሬ ናቸው
มุมมอง: 129

วีดีโอ

April 11, 2023 ETHIOPIAN FOODS የቲማቲም ለብለብ ጥብስ እና የማሽሩም ዱለት አሰራር
มุมมอง 252ปีที่แล้ว
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ ዛሬ የምንሰራው የቲማቲም ለብለብ እና የማሽሩም ዱለት ነው የተጠቀምኩት ለቲማቲም ለብለብ ቲማቲም ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ቃሪያ ካፕ ዘይት የሻይ ማንኪያ ዘይት ለማሽሩም ዱለት ማሽሩም ቀይ ሽንኩርት ቃርያ ዘይት ሚጥሚጣና ጨው ናቸው
April 6, 2023 HOW TO MAKE HUMMUS
มุมมอง 120ปีที่แล้ว
ሰላም እንዴት ናችሁ ይህን ሃማስ አሰራር እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ ላይክ ማረግ እንዳትረሱ አመሰግናለሁ❤️🙏 የተጠቀምኩት 1 ጣሳ ዱቤ ሽንብራ 1 አቦካዶ 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት 2 የሻይማንኪያ የሎሚ ጭማቂ 1/2 የሻይ ማንኪያ ከሙን 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/4 የሻይ ማንኪያ በርበሬ 4 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት 1/2 ካፕ ቀግቃዛ ውሃ ናቸው
Light Chicken Alfredo Recipe ችክን አልፍሬዶ አሰራር
มุมมอง 297ปีที่แล้ว
እንክዋን ደህና መጣችሁ የዛሬ ስራችን ችክን አልፍሬዶ ወይም ፓስታ በነጭ ሶስ ነው አመሰግናለሁ🙏❤️❤️❤️ 3 Chicken breast(3 የዶሮ መላላጫ) One pack of spaghetti (አንድ ካርቶን ፓስታ) 2cups broccoli 1 onion (ቀይ ሽንኩር 2 gloves garlic (ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት) 2 tbspp better ሁለት የሾርባማንኪያ ቂቤ) 2 tbsp olive oil ( ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት) 2 tbsp Parmesan cheese ፓርማጆ ቺዝ 1 tsp silt 1/2 tsp black paper
Chicken With Rice Recipe ሩዝ በዶሮ አሰራር
มุมมอง 427ปีที่แล้ว
Easy and testy Chicken breast recipe ቀላል እሩዝ በዶሮ አሰራር 3 chicken burst 1/2 bell paper 2 onions 1 tbsp all purpose seasoning 1/2 tap black paper 1/2 silt 1 tbsp garlic 1 tbsp chill paper 1 tbsp olive oil 1 tbsp soy sauce 2 tbsp teriyaki sauce
ETHIOPIAN FOOD WEIGHT LOSS JUICE ክብደትን የሚቀንስ ጅስ
มุมมอง 7263 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንክዋን ደህና መጤችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እና ቪዲወውን ከውደዳችሁት ላክና ሼርን እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ🥰🥰❤️❤️🙏🙏
ETHIOPIAN FOOD ለፀጉር እድገትና ብዛት ማስክ እና ቅባት
มุมมอง 8843 ปีที่แล้ว
እንክዋንደህና መጣችሁ ውድ ተመልካቾቼ ይሄን የፀጉር ቅባትና ማስክ ሞክሩት በፍጥነት ለውጥ ታያላችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ኮሜንት አድርጉ አመሰግናለሁ 😍😍🥰🥰🙏🙏 የሚያስፈልጉን ኦሊቬራ ካሮት የወይራ ዘይት ሙዝ ኦሊቬራ ኮከናት ዘይት
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE KEWANTA የቆንጣ አሰራር
มุมมอง 2.4K3 ปีที่แล้ว
ውድተመልካቾቼ ቪዲዎውን ከዋደዳችሁት ላይህ ሼር ኮሜንት ማድረግን አትርሱ አመሰግናለሁ😍🥰🙏
ETHIOPIAN FOOD የተልባና የሽሮ ፍርፍር
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንክዋን ደህና መጣችሁ የምንሰራው የሽሮና የተልባ ፍትፍት ነው ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ማድርግን አትርሱ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ😍😍🥰🥰🙏🙏
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE SPICY NOODLE
มุมมอง 2.3K3 ปีที่แล้ว
እንክዋን ደህና መጣችሁ ውድ ተመልካቾቼ ዛሬ የምንሰራው እስትፓይሲ ኑድል ነው እንደምትወዱት አምናለሁ ካያችሁ በህዋላ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረግ እንዳትረሱ አመሰግናለሁ❤️❤️🙏🙏 የተጠቀምክዋቸው ግብአቶች 2 ኑድል ፓስትታ 3 የቀይ ሽንኩርት ቅጠል 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማኪያ በርበሬ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ 1 ካፕ ውሃ 1/2 የሻይ ማንኪያ ሰሊጥ
ETHIOPIAN FOOD WEIGHT LOSS TEA ቦርጭን የሚያጠፋ ሻይ
มุมมอง 2.3K3 ปีที่แล้ว
ሰላም እንዴት ናችሁ ይህንን ሻይ ጠዋት ጠዋት በመጠጣት ምግብን ከማስተካከል ጋር በርጭን እልም ማድረግ ይቻላል ሞክሩት ይሰራል ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረግን አትርሱ የተጠቀምኩት 1 ይሻይማንኪያ ዝንጅብል 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨተልባ 2 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጁስ በጣም ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አንድ የስሻይ ብርጭቆ የፈላ ውሃ
ETHIOPIAN FOOD WEIGHT LOSS BREAKFAST \n✅ክብደትን የሚቀንስ ቁርስ
มุมมอง 1.2K3 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ይሄን በተከታታይ ቁርሳችሁ ብትመገቡ ቦርጭየሚባል አይናራችሁም ለጤናችንም በጣምጠቃሚነው በተለይ ኮልስትሮን ይቀንሳል ሞክሩት ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረግን አትርሱ አመሰግናለሁ😍❤️🥰🙏
ETHIOPIAN FOOD CARROT AND ORANGE JUICE FOR DETOX AND BEAUTIFUL SKIN የብርቱካና የካሮት ጁስ
มุมมอง 6203 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንክዋን ደህና መጣችሁ ይህን ለጤና ጠቃሚና ክብደትን የሚያስተካክል ጅስ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረግን አትርሱ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😍🥰🙏 የተጠቀምኩት 3 ብርቱካን 3 ካሮት 1 ሎሚ ትንሽ ዝንጅብል ትንሽ እርድ 1 1/2 ሌትር ውሃ
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE DELICIOUS FRUIT ICE CREAM ከፍሩት የተሰራ አይስክሬም
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ይህን በጣም ጤነኛ ከፍሩት የተሰራ አይስ ክሬም እንደምትወዱት ተስፋደርጋለሁ አይታችሁ ስትጨርሱ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግን አትርሱ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ😍🥰🙏🙏
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE DELICIOUS LASAGNA ቆንጆ የላዛኛ አሰራር
มุมมอง 7283 ปีที่แล้ว
እንክዋን በሰላም መጣችሁ ቆንጆ ላዛኛ እንሰራለን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ማረግን አትርሱ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ😍😍🙏🙏 የተጠቀምኩት የላዛኛ ፓስታ የተፈጨስጋ ችዝ ወተት እንቁላል ቀይሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት የተደባለቁ ቅመሞች ዘይትእና ጨው ናቸው
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE CHICKEN SCAMPI ችክን እስካፒ (ፓስታ በዶሮ)
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE CHICKEN SCAMPI ችክን እስካፒ (ፓስታ በዶሮ)
ETHIOPIAN FOOD ሽሮ በድንች ወጥ አሰራር
มุมมอง 1.6K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD ሽሮ በድንች ወጥ አሰራር
ETHIOPIAN FOOD የዝልዝል ጥብስ አሰራር
มุมมอง 8033 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD የዝልዝል ጥብስ አሰራር
ETHIOPIAN FOOD ቆንጆ የቅቅል አሰራር
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD ቆንጆ የቅቅል አሰራር
Ethiopian Food How To cook green with meat ጎመን በስጋ ጥብስ
มุมมอง 7143 ปีที่แล้ว
Ethiopian Food How To cook green with meat ጎመን በስጋ ጥብስ
ETHIOPIAN FOOD ዶሮወጥና የበግ አልጫ ወጥ አሰራር
มุมมอง 7673 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD ዶሮወጥና የበግ አልጫ ወጥ አሰራር
ETHIOPIAN FOOD DELICIOUS VEGAN FOOD የፆም በየአይነቱ
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD DELICIOUS VEGAN FOOD የፆም በየአይነቱ
ETHIOPIAN FOOD HEALTHY VEGETABLES DINNER ጤነኛ የአትክልት ጥብስ
มุมมอง 8483 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HEALTHY VEGETABLES DINNER ጤነኛ የአትክልት ጥብስ
ETHIOPIAN FOOD HOW TO COOK DELICIOUS OKRA የኦክራ ወይም ባምያ ጥብስ /የአትክልት ጥብስ
มุมมอง 3.6K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HOW TO COOK DELICIOUS OKRA የኦክራ ወይም ባምያ ጥብስ /የአትክልት ጥብስ
ETHIOPIAN FOOD VEGETABLES FIRFIR የፆም ፍርፍር
มุมมอง 1.2K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD VEGETABLES FIRFIR የፆም ፍርፍር
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE VEGAN FOOD የፆም ምግብ አሰራር
มุมมอง 5K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE VEGAN FOOD የፆም ምግብ አሰራር
ETHIOPIAN FOOD SPAGHETTI WITH TOMATO, CARROT AND BEATS SAUCE
มุมมอง 6663 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD SPAGHETTI WITH TOMATO, CARROT AND BEATS SAUCE
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE CHECHEBSA የፆም ጨጨብሳ በ3 አይነት
มุมมอง 7903 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE CHECHEBSA የፆም ጨጨብሳ በ3 አይነት
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE TOMATO FITFIT የቲማቲም ፍትፍት
มุมมอง 8K3 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE TOMATO FITFIT የቲማቲም ፍትፍት
ETHIOPIAN FOOD SHIRO FIRFIR ሽሮ ፍርፍር እና ጎመን በድንች
มุมมอง 8763 ปีที่แล้ว
ETHIOPIAN FOOD SHIRO FIRFIR ሽሮ ፍርፍር እና ጎመን በድንች

ความคิดเห็น

  • @DanawetMekonen
    @DanawetMekonen 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks pleas soya bean's injera i am sure you will make it in some way

  • @t.beyenetsega9175
    @t.beyenetsega9175 11 วันที่ผ่านมา

    Sun flower የሱፍ ዘይት ነው የኑግ ዘይት አይደለም

  • @AsterKaske
    @AsterKaske 29 วันที่ผ่านมา

    Tebarek💖🙏🙏🙏

  • @2010nardos
    @2010nardos หลายเดือนก่อน

    Good job my beautiful sister

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @NebilArarso
    @NebilArarso 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @NardosMekonen-lz8yu
    @NardosMekonen-lz8yu 2 หลายเดือนก่อน

    Can I use machine

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 2 หลายเดือนก่อน

    በዘይቱ ፋታ ቅቤ መጠቅም አችልም ወይ

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you my sister❤❤❤

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x 2 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው 🙏

  • @danielabera4094
    @danielabera4094 2 หลายเดือนก่อน

    Followed every step to try your recipe. I will bake it today in a few hours. I live also in Germany Hannover. Wish me luck !!

  • @user-vx6iu5cl2q
    @user-vx6iu5cl2q 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇷🇪🇷🙏

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ! ገላገልሽኝ እኔም ጤፍ ከሚሸጥበት ሩቅ ስለሆንኩኝ ይሄ በጣም ይረዳኛል ባለሞያ ተባረኪ🙏

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው ጎበዝ አወ የማሽላ እንጀራ ጤናማ ነው እሆድም አይቀመጥም ግን ማሽላውን ከየት ነው የምትገዥው ስሙስ ምን ይባላል ብትነግሪኝ እኔ በጣም ነው የምወደው ለማንኛውም ጎብዥ እህቴ ❤👏👏

  • @yehunlavolontededieu322
    @yehunlavolontededieu322 3 หลายเดือนก่อน

    i hope you're not lying 😂 it looks like teff .

  • @yehunlavolontededieu322
    @yehunlavolontededieu322 3 หลายเดือนก่อน

    You sure it's oatmeal? I followed your recipe and the dough doesn't even look like .

  • @user-io4rq1rl5v
    @user-io4rq1rl5v 3 หลายเดือนก่อน

    Very nice health food

  • @user-io4rq1rl5v
    @user-io4rq1rl5v 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @afomiyaalemayehu
    @afomiyaalemayehu 3 หลายเดือนก่อน

    Cranberry mndnew Ethiopia ferew ale semus be amaregna

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-yt8xc3vf9z
    @user-yt8xc3vf9z 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zh6es9ii2c
    @user-zh6es9ii2c 4 หลายเดือนก่อน

    Konjo

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 4 หลายเดือนก่อน

    Inkw=እንኳን

  • @hailem9116
    @hailem9116 5 หลายเดือนก่อน

    በርበሬው እኮ በጣም ብዙ ነው ያቃጥላል ግን የሰራሽው

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 5 หลายเดือนก่อน

    Gobez

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 6 หลายเดือนก่อน

    Inkw =እንኳን

  • @abeltamrat5664
    @abeltamrat5664 6 หลายเดือนก่อน

    Shenkurtu min ayenet new?

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you. Steam ያደረግሽበት፣ አቃ፣ electric ነው? ወይስ፣ stove ላይ፣የሚጣድ፣ ነው? Please put the link to buy it.

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 7 หลายเดือนก่อน

    WOW የአንቺ ቲማቲም ፍትፍት በጣም ጥሩነው የተጠቀምሻቸው በተለይ በቃ ቀላል ለሆዳችን ዳይጀሽን ጥሩ ነው አንዷ ግን ድሬሲንግ ምናምን ብላ ቅመሞችን ጨማምራ አሲድ አደረገችው የአንቺ በጣም አሪፍ ነው ምስጋናዬ ይድረስሽ 🙏🙏🙏

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ 20 ቀርቶ 15 ደቂቃ አይፈጂም ይሄ ዶሮ

  • @edanbeyene4859
    @edanbeyene4859 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ለቡቁልት ሞክሬው በጣም አመሰግን አለው ❤❤

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏

    • @AfeworkLulu
      @AfeworkLulu หลายเดือนก่อน

      ​did d😊did feffect 😊😊3f@@ethiotubeyebahlgebeta6936diddd😊 1:45 did d😊😊😊

  • @tube1623
    @tube1623 8 หลายเดือนก่อน

    በርቺ 🥰🥰

  • @user-is7tb4oi9j
    @user-is7tb4oi9j 8 หลายเดือนก่อน

    yedbo ersho baydrges bodown aychalm

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 11 หลายเดือนก่อน

    ተበርክ እሂቴ እጂሺ ይበርክ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 11 หลายเดือนก่อน

    ምንምሙቅወሀአልተጠቀምሽምማለትነው ዳርዳሩነጭይለብሳል ሥንጋግረው ካነሰው እንኳን ከነጭራሽትተነው እንደትአርገሽውነው

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 11 หลายเดือนก่อน

    ቢቆይምቪዲዩሽገናአየሁት አመሠጎናለሁ ግንዘንጋዳ ናማሽላ አይመሣሠልም የዘንጋዳእንገራ ያሥቸግራልግን አይደርቅም

  • @eskedarbekele7240
    @eskedarbekele7240 ปีที่แล้ว

    ዉይ የኔ እህት በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለ ሞያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 ปีที่แล้ว

    Thank you Emebetiye.

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen8693 ปีที่แล้ว

    እጤፍ ዱቄት ቢሆንስ ካሜራ ብናደርግበት እንጀራው ካሜራ ካሜራ አይልምደ

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 11 หลายเดือนก่อน

      አይልም ሁለት ሶስት ቀን ሲቦካ ጥሩ ነው ሚሆነው በጤፍ ይሆናል በነጭ ዱቄት ሲሆን ቶሎ ይቦካል

    • @user-db3pb4lv9y
      @user-db3pb4lv9y 4 หลายเดือนก่อน

      የስደዱቄት ይሆናል ማሬ እማላቅበትን መዳሜ ስሪልኝ እናለች አስቸገረችኝ ወላሂ😢😢​@@ethiotubeyebahlgebeta6936

  • @abyssiniataste-5118
    @abyssiniataste-5118 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ በርቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ኦክራ ይባላል❤❤🎉

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ ውዴ እኔም መጥቻለሁ አሰግናለሁ❤️❤️🙏

  • @user-pi9sg6ny3b
    @user-pi9sg6ny3b ปีที่แล้ว

    የምግብ ኮኮናት ይሆናል

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z ปีที่แล้ว

    መዳሜ ትጠቀመዋለች እኔንም ጠጭ ትለኛለች ቦሮጭ አለኝ እየተጠቀምኩ ነው ለውጡን ወደፊት ይታያል

  • @girmaworku1417
    @girmaworku1417 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @tsigetadesse1398
    @tsigetadesse1398 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ ዋዉ በጣም ቀለል ያለ እንዲሁም በጣም የሚያምር ሁለቱም ልዩ ነው ውነት ነው ማሽሩሙ በጣም ምርጥ ነው እንዲሁም የቲማቲሙ ለብለቡ መልኩ ብቻ ይበቃል ስላጋራሽን እናመሰግናለን🙏👍❤️❤️

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ❤እጅሽ ይባረክ ግን ማሽሩም ምን እንደሆነ አላውቅም ምናልባት ሌላ ስም ይኖረው ይሆንን?

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 ปีที่แล้ว

      አሜን በጥጣ አመሰግናለህ 🙏በአማረኛ እንጉዳይ ነው ሚባለው