Birhanu Mola:Tekatele Betwa:ብርሃኑ ሞላ ተቃጠለ ቤቷ:New Ethiopian music 2024(offial video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye หลายเดือนก่อน +12

    አሁን እሔ የሚያምር ምርጥ ከማንም ቃላት ጋር ተወዳዳሪ የለለው አማረኛ ተጫውቶ የሚያጫውት አማራ ይጥፋ እንዴት ይባላል እንኳን ከአማራ መሀጸን የወጣችሁ ደሥ ብሎኛል አላህ ከአይን ይጠብቀን አማራ ይኑርልኝ

    • @ምህረትተገኘአሰ
      @ምህረትተገኘአሰ 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ለዚህ ነው ጥላት የበዛብን

    • @FirdyawkalFirde
      @FirdyawkalFirde 7 วันที่ผ่านมา +1

      አማራዬ ኩራቴ ወገኔ ክብሬ ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ

  • @TgTg-s7o
    @TgTg-s7o 7 วันที่ผ่านมา

    ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፀ መረዋ በርታ

  • @djmasreshamelese129
    @djmasreshamelese129 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብሬ ምርጥ ሰራ ነው ወንድምአለም

  • @AbereMebrat
    @AbereMebrat 24 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም ! ኑርልን !

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድምፀ መረዋው ብርሃኑ ሞላ ምርጥ ስራ ነው 🌹( በመዲናና ዘለሰኛው) 🌹( በባህላዊው ዘፈን )🌹ህሊናን እንደገና እሸት የሚያደርግ 🌹🌹🌹🌹የሚያድስ ሥራ ነው የምትሰራው እወድሃለሁ ደግሞ ለመውደዴ ስፍርና ቁጥር የለውም በርታ ልዩ ስራ ነው ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ልዩ ነህ 🌹🌹🌹ተዋናዮቹም ምርጥ ናችሁ 💚🧡❤

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ስራነው ድምፀ መረዋው አርቲስት ብርሀኑ ሞላ

  • @aberhammengstu9052
    @aberhammengstu9052 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው አን ደኛ ነው

  • @DagneDan-
    @DagneDan- หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ስራ ነው በእውነቱ በርታ @Zobil

  • @monkey_d_luffy5971
    @monkey_d_luffy5971 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you very good🙌🏾
    Seb seb 👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Haimi1234-zv3qm
    @Haimi1234-zv3qm หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጨፋርወቹ ምኑን ሰጣቹህ 🙆‍♀️🙆‍♀️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @ethiobirhanmedia
    @ethiobirhanmedia หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው ዋውው ብርታልኝ

  • @fikremariambelay-f4d
    @fikremariambelay-f4d 19 วันที่ผ่านมา +1

    ይመችህ ምርጥ ባህል ሙዚቃ

  • @alulagizachew3534
    @alulagizachew3534 หลายเดือนก่อน +1

    ብርዬ እንወድሃለን!!!

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድህአለን ከእስራኤል

  • @meskeremKenaw
    @meskeremKenaw หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ብርታልኝ ዋውውው

  • @FikirGeta
    @FikirGeta หลายเดือนก่อน +1

    ሸጋዋ ዋው ድምፅ በርታልን

  • @mesayyibeletal
    @mesayyibeletal 18 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ ሞላችን❤❤❤❤❤❤

  • @DasashTegle-g1r
    @DasashTegle-g1r หลายเดือนก่อน

    ዋው ድምፀ መረዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonen5201
    @mekonen5201 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጆ ብሀላውይ ሙዚቃ

  • @Gafatentertement
    @Gafatentertement หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ነው

  • @messisanki4121
    @messisanki4121 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam yamral

  • @binyamtsedaley7009
    @binyamtsedaley7009 หลายเดือนก่อน +1

    ማሲንቆ ባንተ እጅ ያምራል

  • @abialem5755
    @abialem5755 หลายเดือนก่อน +1

    Love this ❤❤❤❤❤❤

  • @AlexMan-vk4wm
    @AlexMan-vk4wm หลายเดือนก่อน

    በርታ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي หลายเดือนก่อน +1

    የገሪ ልጂ በርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsewonmoknenTsewon
    @TsewonmoknenTsewon 23 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰወየ ዘለሰኛ መዝሙር ዘምሮ አልነበረም እደ መልሶ ዘፈን ጀመረ ወይ

  • @GumaraEntertaiment
    @GumaraEntertaiment หลายเดือนก่อน +1

    Wowww new

  • @סוזןבסו
    @סוזןבסו 24 วันที่ผ่านมา

    ሰማቸውጎደሬውከእሰራየልነኛ❤❤

  • @ناهيلك-ح8ج
    @ناهيلك-ح8ج 3 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @ምህረትተገኘአሰ
    @ምህረትተገኘአሰ 10 วันที่ผ่านมา

    ብርሀን ሰላም ነህ እናመሰግን አለን ለጉሎሆ እና ለሙጃ በማርያም አድስራ ስራልን እነፋኖ ወድሙ ማሩና ፋኖ ሲሳይ ፋኖ ብርንን አገርህን ከኛው ወጥተህ እደት ዝም አልክ ወድሜ ደሞ ቤተሰብ ነኝ በውስጥ አውራኝ

  • @MitoAmito
    @MitoAmito หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow wow wow wow 😂😂❤❤

  • @דסהירדאו
    @דסהירדאו หลายเดือนก่อน +1

    WOW 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ناهيلك-ح8ج
    @ناهيلك-ح8ج 3 วันที่ผ่านมา

    ፈታየሚያረግ እደዝሁ ልቀቅልን

  • @getacheweshetu2198
    @getacheweshetu2198 5 วันที่ผ่านมา

    አድሱ ሙዚቃው የት አለ

  • @belayADEME-fx4zg
    @belayADEME-fx4zg หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😍😍

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 19 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KemalNuru-pw4iv
    @KemalNuru-pw4iv หลายเดือนก่อน +2

    ከጉሮሮህና በሱ በሚያምር አፍንጫህ የሚቆረቆር ድምፅህ ይለያልኮ ተሰጥዖህ ይለያል

  • @YoYo-cs7vs
    @YoYo-cs7vs หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @muluabraha6254
    @muluabraha6254 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል😂😂😂🎉🎉😅😅😅

  • @48.TadesseAyu
    @48.TadesseAyu 3 วันที่ผ่านมา

    Ketelebet bro edit endemenwedeh yemegermeh tesfesh tenesh ledet betse nebrech music kemewdedachen yetenesa sterapo bestrap

  • @ethiopia3973
    @ethiopia3973 หลายเดือนก่อน

    ምነው ግን ዘለሰኛው ተረስቶ ነው ውይ?
    ፈጣሪውን ያመሰገነ አንደበት እንዴት ወደ ዘፈን እመለሳል?

  • @HayateDesalenye
    @HayateDesalenye หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @mengstuaddis3927
    @mengstuaddis3927 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @סוזןבסו
    @סוזןבסו 24 วันที่ผ่านมา

    ጎደኛቸደነነቸውሰላምነው❤❤❤❤❤❤❤❤ሰማቸውጎደሬውነኛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @magentertainment1861
    @magentertainment1861 หลายเดือนก่อน

  • @HasanhasanHasanhasan-n2m
    @HasanhasanHasanhasan-n2m หลายเดือนก่อน

    😅😅

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹ ካአማራ ባህላዊ ልብስ ለምን ተከለከሉ? አማራ ሸማነው ልብሱ ስለዛ ክሊፓችሁን ስትሰሩ ከእነ ሙሉ ክብሩ አርጉት ሙሉ ያአማራን ባህላዊ አለባበስ ያሟሉ🤔እንደዚህ አይነት ያአማራን ባህላዊ አልባሳት ባጓደለ መልኩ ስትሰሩ ያአማራን ባህል እያጠፋችሁትነው።

    • @yitbarekayele8667
      @yitbarekayele8667 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ስራ ነው ይህም አኮ የአማራ ዋናው ገለጫ ነው የአማራ አልባሳት እኮ በ 4ቱም ክፍለ ሐገራት ከዚያም በእያንዳንዱ አውራጃዎችና ወረዳዎች ወረድ ስትል እኮ የአማራ መገለጫ ዎች በርካታናቸው ግን ግን ሁሉም የተሳሰሩ ሆነው ባህላዊ የአለባበስ ቆርኝት አላቸው ወንድሜዋ🌹

  • @birhanentertainment
    @birhanentertainment หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው ብርታልኝ ዋውው

  • @ناهيلك-ح8ج
    @ناهيلك-ح8ج 3 วันที่ผ่านมา

    ፈታየሚያረግ እደዝሁ ልቀቅልን

  • @שחרדסטה-ז9ג
    @שחרדסטה-ז9ג หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Khadija-d2t
    @Khadija-d2t 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤