ለኩሩዋ ሙስሊም ማፌዝ የተሰጠ መልስ || A Proud Muslim Woman Vs Dr. David Wood Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

    • @Songplayer.
      @Songplayer. 2 หลายเดือนก่อน

      sam shamuoun. yesun video sra

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙስሊሞች ጥያቄ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን የመመለስም ልምድ ይኑራችሁ ።ተባረክ ወንድማችን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ👍

  • @tjcccbdg8082
    @tjcccbdg8082 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር. ፍፁም. አምላክ. ፍፁም. ፈጣሪ. ነው. እኔንም. እናንተንም. የፈጠረ. ነው. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጋ ይጨመርላችሁ❤

  • @yaleletkassa8647
    @yaleletkassa8647 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ki ki ki ....... ere yemechih egziabeher yebarkeh

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል❤❤ተበረኩልን ፀጋ ይብዛለችሁ

  • @TesfalemAmanuel
    @TesfalemAmanuel 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen

  • @teferadana142
    @teferadana142 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 2 หลายเดือนก่อน

    Gatahoy babath edaglegel yenshu edema stege🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +9

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛዉ አዳኝ ነዉ

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @AmanuelAlemu-m3f
    @AmanuelAlemu-m3f 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wuch hagarim ende yaragalu enda😅😅😅....dave ❤

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EstherPamela-e1e
    @EstherPamela-e1e หลายเดือนก่อน

    Josie Crest

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ይገርመኛል እንዴት ክርሰትናን ሲተቹ ክርሰቶሰ ሰው በመሆኑ ሲያላግጡ አላህ ቁርአን ባለውለት ቀኝ በለአንድ ባት ይለዋል ታዲያ ቅርፁ የምንድነው ውላቹም በአይምሮ ሳሉ ሰው ወይስ ????ሰለዚ ሙስሊሞች ከመናገር ከመተቸት መቆጠብ አለባቸው በእውነቱ ብዙኦች ሳይሆን ጥቂቶች መጥፉ ነገር ይፅፍአሉ ይኤ ደሞ ለማንም አይጠቅምም በጨዋነት እውነትን መመርመር ነው እውነት ደሞ ክርሰቶሰ ነው

  • @bombuwakjra8611
    @bombuwakjra8611 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይቅርታ ማወቅ እና ሙስሊሞችን ለማስተማር ሎጎህን ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅር ካለህ አነሳዋለሁ ቲክቶክ ላይ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน

      ሎጎውን መጠቀም ሳይሆን ቪድዮውን ጥሩ አድርጎ ቆራርጦ መለጠፍና ማስታወቂያ መስራት ይቻላል። ሎጎ ብቻውን አይወሰድም።

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 หลายเดือนก่อน

    ነኮሮማ ምድያ

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ 10 วันที่ผ่านมา

    የሙስሊሞ ጥያቄ ልክ ናት የአለም ሙስሊሞች ጥያቄ ነው 😂😂😂😂😂

  • @SemiraDegif
    @SemiraDegif หลายเดือนก่อน

    Muslim melse aysetm lalkew Melese kefelegacu sewn mesemat sayhon enante yemteketfubeten QURAN anbebu yemelselachuhal...

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን ራሱ አምላክ ነው ብሎ ያምኑኛል፣
    ግን እኔ አምላክ አይደለሁም። ይላል ራሱ እየሱስ (ዐ.ሰ)
    👆አምላክ እሱም ያልተወለደ እና ያልወለደ የአለማት ጌታ አላህ (ሱ.ወ) እርሱ ብቻ እንገዛለን።

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 16 วันที่ผ่านมา

      ኣላህ ጣኦትጂ ፈጣሪ አደለም ያች ቁርአን የየሱስን የበታችነትነው የሚናገረው የኦርቶዶክስን አንብቢ ነብዩ ሙሀመድ የአላህ መልክተኛ ትላላችሁ በሴት ዝሙት የረከሰ እርካሽ የሞተ የበሰበሰ የኛ ጌታ ስንት ተአምር እዳስተማረም ታቃላችሁ

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
    @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊሞች እኮ ስለ ኢየሱስ መሞት እና መነሳት መረዳት አይፈልጉም

  • @EbrhemRejeb
    @EbrhemRejeb 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +5

      ሙስሊም ያደረገህ አይምሮህ ነው። አይምሮህን ማሰራት ክትጀምር ሙስሊም ሆነህ መቀጠል አትችልም።

    • @cafecologne3747
      @cafecologne3747 2 หลายเดือนก่อน

      72 bach salemitasab new eko lemawek batasab melkim neber

    • @AwelAbdulkerimAwel
      @AwelAbdulkerimAwel 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@ewnetyasarfal 😂😂😂😂😂 😂😂😂 jesus:my father greater than me.
      Christian: no you and father equally .
      Jesus : I not know every thing.
      Christian:no you know
      Jesus:god can not changed
      Christian.:god can changed some time god human, anthore time god. Who is true jesus or christian?? According to christian If I said I and my sister are one ,christian say you are sister because you said you and sister are one 😢😂😂😂😂 lol 😢😢😢
      I said no my sister greater than me in many things I her brother .😂😂😂😂
      One means not necessary eqqualyy

    • @KingSeso-25
      @KingSeso-25 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ewnetyasarfalክርስትና ማለት ስጀመር የድርጅት ስም ነው እንጂ ስጀመር የምታምነው መፅሃፍ ቅዱስ እና የአምላክ ነው ብለህ የሰየምከው ስላሴ ቃሉ ራሱ በመፅሃፉ ውስጥ የለም። የለም ማለት ደግሞ መፅሃፉ የምለው ሌላ አንተ የምታምነው ሌላ ሆነ ማለት ነው። ደግሞ ከክርስትና በፊት የነበሩት አማኞች ክርስቲያን አልነበሩም ማለት ነው እንዳንተ አስተሳሰብ። ስለዚ ይሀ የተወሻሸቀ መሰረተ ቢስ እና አሳማኝ ያልሆነ እምነት ይዘህ ኢስላምን ስትተች ባለማፈርህ ገርሞኛል። ማንበብ ማንም አልገደለም ከመተቸትህ በፊት ያምስጥር ነው የምባለው እምነትክ ለምንድነው ምስጥር ተብሎ የተያዘው ማወቅ አለብን ብለህ እሱን አውቀህ ለመረዳት ሞክር ከዛ አላህ ከመረጠህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመረሃል።
      አመሰግናለው።

    • @MatiHalo-n2u
      @MatiHalo-n2u 11 วันที่ผ่านมา

      ታውቆባችሁል ባክ ሙዋመድ አይምሩዋችሁን አጨልሞ አብዶ ሞቱዋል

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤