አዲሱ የቤት ጥብቅ አዋጅና ሊፈጠሩ የሚችሉ ስጋቶች | አጭበርባሪዎቹ ሪል እስቴቶች ! | business news| dollar exchange | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 10 วันที่ผ่านมา +3

    ክፍለሀገር ላይ መሬት እያላቸው አዲስ አበባ ላይ እየመጡ የአዲስ አበባን ነዋሪ ተከራይ አደረጉት።😢

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 10 วันที่ผ่านมา +1

    Sun Shine is one of the best!

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 10 วันที่ผ่านมา +1

    ጊፍት አያት ዘፀአት እና የመሳሰሉ ድርጅቶችም መጠየቅ አለባቸው

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 10 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ አንድ ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ሮስካ ብሎ ገንዘብ ሰብስቦ የጠፋ የሌቦች ስብስብ ቡድን አለ ይህን እባካችሁ አጋልጡ

  • @SamerawitMekuria-er4ps
    @SamerawitMekuria-er4ps 10 วันที่ผ่านมา

    የአአ ቤቶች ልማት ለጨረታ ያቀረባቸው ቤቶችስ በማን ገንዘብ ሰርቶ ነው በውጪና በአገር ውስጥ ያሉ ኢት ለባንክ ያስገቡት አይደለ ወሮ አዳነችስ ከአምስትመቶ ሺ በላይ ቤት እንገነባለን ብላ ነበር ጭራሽህዝቡን አፈረሱት

  • @AFROTRAVELS1
    @AFROTRAVELS1 10 วันที่ผ่านมา

    It’s gonna be tough for the corrupt Realestate money launderers 😅 Great news for long term

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 10 วันที่ผ่านมา +1

    በተለያዩ 6 ሳይቶች ወደ ፍርድ ያመራውን እስከ ሰበር የደረሰውን የፍሊንትስቶንን ጉዳይስ ለምን አታቀርቡም...?
    በሜክሲኮ፣ በቦሌ፣ በአዋሬ፣ በአደይ በሻሌ፣ በየካ አባዶ ዞብል ሳይት የተወሰኑት ናቸው።

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 10 วันที่ผ่านมา

      የሜክሲኮው ፍሊንትስቶን ክስ ላይ ነው እንዴ😮

  • @SIMALPHARMACY
    @SIMALPHARMACY 10 วันที่ผ่านมา

    Please ask the the update from ACCESS REAL ESTATE I think they have been activating and on the process of finishing and on the way to delivery .Investigate and share the real information please. Dont rush to spread bad NEWS

  • @mulunehhundie630
    @mulunehhundie630 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኖህ ሪል እስቴት ግፍና በደል በትክክል ሊዳሰስ ይገባል::ዘገባህ በጣም ጥቅል በመሆኑ በቂ መረጃ የሚሰጥ አይደለም

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa 10 วันที่ผ่านมา

    1 studio ba 5 million eyashatu😡😡😡😡😡😡😡