ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኧረ የንስር አይን2 ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውዶቼ። youtube.com/@nseraynehulet?si=vL490-dVkSwHFSs6ይኸው ሊንኩ።
እሽ የኛ ማር ቅዱስ ሚካየል ከፊትህ ይቅደም አተ የድሀልጂ የሚስኪኖች ወድምችን ነህ❤❤❤❤❤ የናትህ ቤቻ ሳትሆን የህዝብ ልጂ ነህ
እንዴት ነው ሽጉጥ በየቤቱ ነው እንዴ ያለው ? አረ እራሳችሁን ጠብቁ ።
.ትርፍ አካውት የለኝም አላልክም ነበር
@@ynserayne አርጊያለሁ
Guraab kaan ofii egii 3 siit baasan bodee amoo? Raabii sii haa eguu yeeroo deemtau ofii egii
የተባረከ ማህፅን !!!!የኔ ጀግና የኔ አንበሳ የእናትህ መሐፅን የተባረከ ይሁን የምትሉ በላይክ ግለፁልን !!!
አሜን እውነት ❤❤
Tikikl
እውነት ነው❤❤
እግዛቡሄር ረጅም እድመ ይስጥህ የንስር አይን
Lij hulu 1 ayinet ayidelem. Yenat hod zingirgur alu.. yenisir yewoledu & yichin ayinet set demo yewoledes..yigermal sewugna
የዘችን ሴትዬ መጨረሻ ማየት ናፊቀኝ❤❤❤❤
እንዴት ነው የሚያረጋት እግራን ትሰቅላለች ባለጌ አይገልፀዉም ደምሪኙ ዉዴ
እኔስ ወላሂ እደዛ ሚዋደዱ እህት ወንድም ለያይታ
@@SefinaSema በጣም በገዛ እጇ ሌላ መዘዞ እንዲወጣ እያረገች ነው
@@BirhneBirhne-lv2nb ጠብቅ ጀግናችን የሰዩሸል እድሜ ይስጠን እንጁ
እኔው፡እች፡ጥብ፡እሪኩስ፡ያሆነች፡ቱንፍጥ😤😤😤😤፡ጭቅላት
ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ አንተ የምተትይዛቸዉ ጉዳዮች በጣም አደገኞች ናቸዉግን እዉነት አሸናፊ ነዉ በርታ❤❤❤❤
በእውነት ወድሜ ሌላ ምንም አልልም በሔድክበት ሁሉ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
አሜን
እነኤርሜላን ያበጣበጠዉ የጋሽ አበበ ሀቀ ልወጣ ስለተፈለገ ይመስለኛል የሁሉም ሀቅ ፈጣሪ ያዉጣላቸዉ
አዎ ማርያምን እኔም ስል ነበር የሰዎችን ግፍ እኮ😢😢😢
❤❤❤
ልክኘሽ😢😢😢
ያለ ምክኛት አድ ነገር አይፈጠርም በትክክል
ትክክል
ወለህ የዝችን ኡሩኩስ ሴትዮ መጨራሸወን መየት ነፈቀኝ ።ጀግናዉ ዉንድሜ ሁሌም ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
የንስር አይን እኔ ብየህ ነበር የመተቱ ምንጭ እስዋ ነች ተልተካልኝ ጋር እነሔርሜላ እራሳቸውን እንዲረሱ ያደረገችው እስዋ ናት የዛሬው ስራዋ ሽቤ ያስገባታል እረ ወደ ሸቤ የምትሉ👍🏽
ተካልኝ ጋርማ መተት ስታረግ የነበረችው የናታቸው እህት ናት
ከዘበኛው ጋር አብራ እይደል እኮ ሁሉም እኮ መተተኛ ሆኗል ያስብላል ዘንድሮ ለዛን ነው እኮ ጠንቋይ የምንሰድባቸው ጌታ የላከልን አጥማቂ የመናፍስት ሴራ ውግያ እንቂ አባቶችን ሰደብናቸው እንጂ @@ሳቤላሳቢና
ወንድማችንን 200k እናስገባዉ የምትሉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ
Awo
Please
የኔ ገጀግና ጋዜጠኛ የልብህን መሻት ይሰጥህ። እግዚአብሔር ይርዳህ። አንተን የወለደች እናት ትባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይች አሮጊት ሴትዮ ሰይጣን ናት አሏህ የስራዋን ይስጣት ያረብ። ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን።👍👍
@@ኡሙሙህሲናህ እባክዎ አሮጊት ብለው አይሳደቡ። እኔም የርስዎም አያት የአያትዎም እህት አሮጊቶች ነን። ሁሉም ሰው እድሜ ከሰጠው ያረጃልና፣ ይህን ሀሳብ ሳቀርብልዎት ዝቅ ብየ በትህትና ነው። አሮጊት የሚለው ቃል ለሷ አይገባትም።
የሄርሜላ ጉዳይ አስጨንቆኛልእንተን ግን ወንድሜ የነስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዝች ክፉ ሰውሄርሜላ በግድም ቢሆን ፅበል ያስፈልጋታል
እዉነትን ለማውጣት ስለምትሰራ እግዚአብሔር ይረዳሐል። ስራህን ስትሰራ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲረዳህ በፀሎት በርታ። ተባረክ
ውይ ትዝታ በውነት ሴጣን የሚቀናብሽ ሰው ነሽ ጀግናው በርታ ክፉ አይንካህ ፍፃሜው ያማረ ይሁንልህ❤❤❤
Ameen Ameen Ameen
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስካሁን ካየሁት ቪዲዮዎችህ እንደዚህች አይነት ሰው አላየሁም ትዕግስቱን ያብዛልህ እንደው ይህች ሴት ለህግ ቀርባ ለማየት እንደኔ የጓጓ አለ ወይ ? እስኪ በላይክ ግለፁ።
ተባረክ እንደዚህ አይነት ሰዎችን መጠንቀቅ አለብህ ለሕግ አቅርባትና የአቶ አበበ ን ሁኔታ በግድዋ ታወጣለች
ስትጠፋ ጭንቅ ብሎን ነበር ማርያምን የኔ ጅግና ♥️💪💪💪
እውነት
እዳው አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ይህች ትዝታ የሚልዋት እብድ ሰትዮ ብዙ ወንጀል በስቸጀርቧ ስለምኖር ወደእውነት እየተጠጋህ ስትሔድ አደጋ ልታደርስብ ስለምትችል እባክህ ራሥህን ጠብቅ። ለማንኛውም እመብርሓን ትጠቦቅህ።
ዋዉ ጀግና የጀግና ጀግና በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ አንተ እኮ ጎርጉረህ የማታወጣዉ ነገር የለም
በሄድክበት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋራ ይሁን ይጠብቅህ ምንም ለማለት ይከብዳል ግን የእግዚአብሔር እጅ ትከልልህ ወንድሜ ❤❤❤❤
Amen Amen Amen
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወንድማችን ላ ይይይ ክልክል ሼርርርርርርር
መጥፎ ሰዉ ነች ማትረባ ጠቃይ ነች እራሳቹህን ጠብቁ ሄርሜላን አድናት ወድማችን ጀግናችን ገና ለብዙ ነገር እጠብቅሀለን በናትክ መሳርያ ሲወጣብክ ተሳቀቅን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዝችሴትዮ ድምፅ ባልሰማዉ ደስታየ ነበርዱርየ
እኔም ወላሂ ወግቼ በጣልኳት😒
ወላሂ አዉሪነቱይለያል
አወ የዝችይለያል
ኧረ እቺ ሴት ሰይጣን የነካት ነች ተጠንቀቅ እባክህ ቶሎ ትታሰር አድርግ አንተ ጀግና ሁሌ አደቅሀለው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኸር ወንድማለምዬ እራስህን ጠብቅ አደራህን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ 😢😢😢😢
ወይ መሳሪያ አላት ወይ ቤት ዉስጥ የተደበቀ ጥበቃ አላት ግንባርህን የምትለው በባዶ አይደለም የልብ ልብ የሚሰማት ስለዛ ነው ።እኔም ስታጠቅ እንደዛ ነው የሚሰማኝ መሳሪያ የሚታጠቅ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት ።ህገወጥ መሳሪያ ነው መጠየቅ አለባት በመሳሪዉም እራሱ ያስጠይቃታል ❤❤❤አንተ ግን እራስህን ጠብቅ መሳሪያ የታጠቀ ሰው ከአነጋገሩ መገንዘብ መጠንቀቅ አለብህ ወንድሜ እኔ መንግስት ቢፈቅድልኝ የገባህበት ገብቸ እጠብቅህ ነበር ምን ያደርጋል እኔም በጥበቃ ነው የምንቀሳቀሰው ሳላደንቅህ ባልፍ ንፍጋት ይሆንብኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተበራክ❤
❤❤❤❤❤❤
ዉዱ ወንድማችን እመ አምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑርህ ትጠብቅህ
የኔ ጀግና አንተኮ አትታማም ዛሬ አንደኛ ነኝ የንስር አይን ተከታዮች ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ እወዳችሃለሁ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤
Wowo ጀግና ጋዜጠኛ። ❤❤🎉
th-cam.com/video/ulbFl837IVM/w-d-xo.htmlsi=z-HOxXyAl8PQToqY
I heard this lady's voice in another video too. I think it's drama
Same voice
በጣም አደረኩሽ ደምሪኙ ዉዴ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፋ. ሁሉ በልጁ ደም ይሽፊን ወንድሜየ በርታ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር።
ደምሪኙ ዉዴ
እኔ ምንም ኮመንት መጻፍ አልችልም ቃል ስለማይገልጽክ አይ ሄርሚዬ አረመኔ አራጅ እጅ ውስጥ ያለሽው የነስርዬ ወንድምሽን አታስከፌው ጎዳና እንዳትወጭ
ወዳ አይደለም መትታባት ነው ኤርማላ ላይ ልክ በፊት ዘበኛው እራሳቸውን እንዲረሱ እንዳደረጋቸው
ፈጠሪ ሆይ የእነዚህን ሠዉቺ ሕይወት አስተከክልለቸው ይፈ የልወጣ ነገርም ይፈ ወጥቶ እቺ ክፉ ሴት የሴይጣን አምላኪ የሆነችሁ ተስረ ተፈሪዶበት ፈጣሪ የሰየን የኛ የእትዮጵያ ጀግና ወንድማችን እግ/ር ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ከለለ ይሁንልህ
ይህን ሽጉጥ ሲደጋገምብክ በጣም ነው የፈራሁት ወንድሜ ራስክን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ።
አው ይምር አላህ ይጠብቅህ እባክህ እራሥህን ጠብቅህ
እኔም በጣም ፈራሁ በቻ የእውነት አምላክ ይጠብቀው
በጣም አላህ ይጠብቀዉ
መታሠር አለባት ሽጉጥ ከቤቷ ማሥቀመጥ ራሡ ከባድ ወጀል ነዉ
እንደዚህች አይነት ባለጌ ሴት አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ የንስር አይን እራስህን ጠብቅ ይች ሰይጣን የሰፈረባት ሴት ነች
የነስርአይን ቃላት የለኝም አላህይጠብቅ ከክፍን ነገር
ትዝታ የአይምሮ ህመምተኛ ናት ባለጤና ማማከሩ መልካም ነው ።እንደዚህ የሚያደርጉ አሉ ባለሞያዎችን አማክር ❤
ንሰርየ የኛ ጀግና የሚሰኪኖች አይን ይችን አሰር አፍ ሱሳም ዘብጥያ እደምታወርድልን ጥርጥር የለኝም።እጂግ ክፉ አረመኔ ከአንድት ሴት የማይጠበቅ የሺማግሬ ቅሌታም
እራስህን ጠብቅ ወድማችን እግዛቤር ይጠብቅህ ይቺ መተተኛ እየሱስ ክርስቶስ ክፉ ስራሽን ያፍርስብሽ
ወይ ጅግንነት በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
አምናለሁ ጀግናችን ፈልፍለህ እውነታውን እደምታወጣው ሁሌም እደምለው እራስህን ጠብቅ ወድሜ
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ሴትየዋ አደገኛ ናት ። አንተ የምትሰራዉስራ ለአገርና ለህዝብ የሚጠቅምና የሚያስተምር ነው ለትዉልድ የሚተርፍ ነዉ ተባረክልኝ በዚሁ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ
ንስርየ በርታ ጌታ ካንተ ጋር አለ የቅኖች አምላክ ይረዳሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤. እረ እራስህን እየጠብክ 😢😢😢😢
ለተቸገረ ለተጨነቀ እንደምትደርስ እግዚአብሔር ሁሌ ከፊትህ ይቅደም አተ ጀግና ❤👍👌✅
ጀግናዉ እግዚአብሔር ምክንያት አለዉ ሰለ አቶ አበበ ሰለ እነ በኒ ሐቁን የሚያወጣበት ቸሩ መድኀኔዓለም ካንተ ጋ ይሁን🙏
አአንተ ጀግና ጋዜጠኛ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ አደራ በርታልን❤🙏
አው አረ ይቹማ አረመኔ ነች ጣሪ ይጠብቀው ደምሪኙ ዉዴ
የጀግኖች ጀግና. የምንሳሳልህ ውድ ወንድማችን. እግዚአብሔር. በመውጣት መግባትህ. ከፊትህ. ይሁን ይጠብቅህ. የኛ ስስት❤❤❤
አሜን አሜን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ የዚህ ልጅ የነስር አይን ጀግንነቱ ሁሌ እጨመረ እናትህ ምናይነት የተባረከች የተመረቀች እናት ጀግና ወለደች አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤🎉
እንኩዋን ደህና መጣህ ጀግናው ወንድማችን እች ሴት ሰይጣን ናት ለወንድምዋ ልጆች ያልሆነች ናት እና ራስክን ጠብቅ ሄርሜላ ወደራስዋ ብትመለስ ደስታውን አልችለውም❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ እንደንተህ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይን ተባረክ የሚሲክን እንባ ጠረጊ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድማችን
አረ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ እናትክንም አታሳቃቸዉ እኛም ተሳቀቅን ማርያምን መሳርያ በወጣብክ ምክኛት ተሳቀቅን አደራ በናትክ እንወድካለን ተረጋጋ
እኔ ቃላት አጣለው እመብርሃን ከነልጅ ከፊት ከኃላ ትከተልክ የአቶ ሰለሞን ነገር እንዴት ሆን🎉🎉❤❤❤❤
የአገራችን ጀግናነው ምትሉት
የኛ ጀግና ይችን የትልቅ ቅሌታም አሮጊት የእጅዋን አግኝታ የዘብጥይ መዉራድ አለባት እንጠብቃለን ጀግና
ፈጣሪ ያጋልጣት በቅረቡ እናመሠግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በልጁ ደም ይሸፊን ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏♥️
❤❤❤ጀግናው ወንድሜ እራስህን ጠብ ሴትየዋ እብድ ነች
በመተታ አሳብዳው ይሖናል እቺ ጠንቃያም ሔርሜላንም መትታባት ይሖናል ጀግናችን በርታ እቺን ጠንቃያም ለሕግ አቅርባት
እቺ አውሬ ናት አጀትሽ ይቃጠል እግዚያብሄር ይፉረድብሽ ያችን መጨረሻ ያሳየኝ መሳሪያ የመዘዘችው በቶሎ ለፉርድ አቅርቧል አቃጠለችን የነስር አይን እራስህን ጠብቅ
የዝች ሴትዮ መጨረሻ ለማየት ጓጓሁ አቤት የስው ክፋት የንስር አይን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነህ በጣም ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የኔ አደኛ የነስር አይን ጠፋህ እኮ አሳስበከኝ ነበር የኔ ጀግና ወድም❤❤❤
ወይኔ የንሰረ አይን ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ጅግናችን ሰንወድክ❤
የኔ ወንድም ይች ክፉ ሴት ትልቅ መንፈስ አለባት ራስህን ጠብቅ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ትለያለህ የኛ ጌታ ሺ አመት ኑርልን በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው❤❤❤❤❤❤
የናስር አይን ወላሂ እኔ በል አግብቼ ልጅ ስወልድ እንደታ አይነት ጀግና💪💪እንድሆንልኝ ነዉ ምኞቴ ኢንሻ አሏህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ አጤናጋ ይስጥልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤
EnisheAllah
የምር እሄን ጀግና ሰብስክሪይብ አርጉት እኔ በ2ስልክ በቲሺ ሁላ ነዉ ሰብስክሪይብ የርኩት የብዙ ሰዉ ህይወት ከጌታ በታች እየታደገ ነዉ ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን የኔ ዘመን ጀግና ናቸዉ ሰላማቹሁ ይብዛ
አንተን የወለደች እናት አቤት መታደሏሽ አመት ኑርልን
አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር የነ ሄርሜላና የትግሰት አሰፋ ጉዳይ ተቀራራቢ ነት አለው
እግዚአብሔር. በመውጣት መግባትህ. ከፊትህ. ይሁን ይጠብቅህ እባክህ ራሥህን ጠብቅ።
።።።። የንስር ዓይን ወንድሜ ቃላት ይጠፋኛል።።አንተ ጎበዝ አንተ ጀግና ።። ይህቺ ክፉ ወንድምና እህት የምታለያይ። ሰይጣን።። ፈጣሪ ሀቁን ያውጣ ይህቺ የጥቅም ሰው ሰይጣን ፈጣሪ ያግልጣት እውነቱን ያውጣ።።።።።።
እኔ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ነው እሚጠብቅእህ እንጂ ሰው የቱንም ያህል ብሄድ ከ እግዚአብሔር እና ከ ሀቅ ጋ ከሆነ ሁሉንም መከራ በፅናት ያልፋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾👌🏾💪🏾💪🏾💪🏾 ጅግና እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይጠብቅልን 🙏🏾🙏🏾👍🏾
እግዚአብሔርን ይፍረድብሽ ሰጋው ደሙ ይፍረድብሽ ያሾፍሽው በእግዚአብሔር ክብር ላይ ነዉ እግዚኦ
ድንግል ማርያም በቀሚሳ ትካልህ ወንድሜዋ አይዞህ በርታ
ነስሬ ከዝች አውሬ አላህ ይጠብቅህ እራስህ ጠብቅሃቁ ንእስከሚወጣ አላህ ይገዝህ ነስርየ
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
አጋንት ያደረባት ነች ለሰው ክብር የላትም ፈጣሪንም አትፈራም እግዚአብሔር አትፈራም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናየ መጣህልን አላህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
We love him ❤️ gogogo ❤
ወንድሜ እቺ ሴትዮ ከባድ ሰው ናት እራስህን ጠብቅ
እግዚያበሔር ይጠብቅ አንተ ጀግና
ውድሜ አሏህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ምን አይነት አርመኔ ታት
አትልጅ እባከህ እራሰህንጠበቅ ወንድሜ ለበዙሰዉ ታሰፈልጋልህ የኛ ጀግና ይቺ ጨራቅናት
ከዚች አረመኔ እንዴትታቃጥላለች ደምሪኙ ዉዴ
ስም አጣሁልህ ልጄ የኔ ብሩክ ብየሀለሁ በቃ የምለው አለቀብኝ የእውነት አምላክ ከማንኛውም የጠላት አሠራር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዜቤሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤የኔጀግና፡ነህ፡ቃላት፡ይጥርኛል፡እመብርሀን፡አተለይህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቶ ኤርሚያስ በጣም ጨዋ ደግ ሰው እንደነበሩ ሰማን እግዚአብሄር በ በእቅፋ ያኑራቸው ይቺ እህታቸው . ለማለት ይከብዳል ሴትየዋ በየአጋንንት መኖርያ ሆናለች
Yes
ስጋ ለበሰ ሴጣን ማለት ይህው ትዝታ አንዷ ናት ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ
እግዚአብሄር ይመስገን የንስር አይን ወንድማችን ተባረክ ድጋሚ በትግስት ደስታችን ሳጨርስ ሁለተኛ ደስታ ሞታል የተባሉትም አገኘሀቸው ተአምረኛ ነህ ተባረክ አንተንየወለደች ማህፀን ትባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Like አርጉለት ለዚህ ጀግና አይከፈልበት
ጀግናነህበርታእግዛቢሄርዬጠብቅህ
ውድ ተወዳጁ ወንድማችን የነስር አይን አተን ስ ምን እንበልህ አተን አምላክ ይጠብቅህ ጥላከለላ ይሁንህ አሜን❤
Our Hero Hero Hero Wich words explain About youGod with you God bless you👏👏👏👏Ethiopian famousTaker your self under the God 😘😘😘😘
የንስር ጀግና 💪💪💪💪💪❤❤❤❤🎉🎉🎉 እናቴ አርሴማ ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር ይች አሮጌ ሠይጣን ነች ሰይጣን በእድሜ ነው የሚበልጣት 🤔🤔🤔🤔🤔
የእኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እደኔ ማነው ለዚህ ጀግና እሚሳሳለት ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉት ቅመሞች
የኔ ጀግና ወንድማችን ዘሌ ያግዚህ ይቺ ሴትየው በምን ልትግባቡ ነው አውሬ ናት ስው ስውነት የላትም እባከህ ራስህ ጠብቅ ወንደማችን ዘሌ እንደ ትእግስት አስፋ የስራቹ አገር ጉድ ያስብል ስራ ስረታቹዋል አሁን በጋራ ሆናቹ ስሩ ከዘሌ እና ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይጠልልቹ የኔ ምርጦችየ ❤❤❤
Aye yansere ayene mne aynate sayetan edagatmhe alakem ante jagna nahe ftarekafethe yekdame
ልጄ እዝግአቢሄር ይጠብቕህ ። ድግል ማርያም ካንተጋር ትሁን ሁሌ ድርሳነ ሚኪኤል ጸበል ኪዳነ ምህረት ከኪስህ አትለይ ራሱ ይጠብቕሀል ለተቸገረ ለማገዝ የምታደርገው ስለሆነ አሜን አሜን አሜን ።
ጀግናችን እንኳን በሰላም መጥተህልን ጠፋብን እኮ ማን ነው እንደኔ ደስ የሚለው ሰው ሲመጣ
እኔም አለሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው
እኔ ሳልሰበር ነወ የምገባው
የኔ ጀግና እውነት ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ነው የምወድህ የኔ ጀግና❤❤❤
እኔ መኖሪያዬ አሜሪካ ቢሆንም ለእረፍት ኢትዮጵያ መጥቼ በነበረ ጊዜ በአንድ ዘመዴ ላይ በክፉ መንፈስ የተፈጸመ መጥፎ ነገር ስለነበር ወንድሜ ድርሳነ ሚካኤል ሰጥቶኝ እቦርሳዬ ውስጥ ስለነበር ከአደጋ ለመትረፍ ችያለሁ:; ይህች ሴትዮ በክፉ መንፈስ የምታምን ስለሆንች ከኪስህ ውስጥ ድርሳነ ሚካኤል ብትይዝ ከብዙ አደጋ ይጠብቅሃል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ኧረ የንስር አይን2 ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውዶቼ።
youtube.com/@nseraynehulet?si=vL490-dVkSwHFSs6
ይኸው ሊንኩ።
እሽ የኛ ማር ቅዱስ ሚካየል ከፊትህ ይቅደም አተ የድሀልጂ የሚስኪኖች ወድምችን ነህ❤❤❤❤❤ የናትህ ቤቻ ሳትሆን የህዝብ ልጂ ነህ
እንዴት ነው ሽጉጥ በየቤቱ ነው እንዴ ያለው ? አረ እራሳችሁን ጠብቁ ።
.ትርፍ አካውት የለኝም አላልክም ነበር
@@ynserayne አርጊያለሁ
Guraab kaan ofii egii 3 siit baasan bodee amoo? Raabii sii haa eguu yeeroo deemtau ofii egii
የተባረከ ማህፅን !!!!
የኔ ጀግና የኔ አንበሳ የእናትህ መሐፅን የተባረከ ይሁን የምትሉ በላይክ ግለፁልን !!!
አሜን እውነት ❤❤
Tikikl
እውነት ነው❤❤
እግዛቡሄር ረጅም እድመ ይስጥህ የንስር አይን
Lij hulu 1 ayinet ayidelem. Yenat hod zingirgur alu.. yenisir yewoledu & yichin ayinet set demo yewoledes..yigermal sewugna
የዘችን ሴትዬ መጨረሻ ማየት ናፊቀኝ❤❤❤❤
እንዴት ነው የሚያረጋት እግራን ትሰቅላለች ባለጌ አይገልፀዉም ደምሪኙ ዉዴ
እኔስ ወላሂ እደዛ ሚዋደዱ እህት ወንድም ለያይታ
@@SefinaSema በጣም በገዛ እጇ ሌላ መዘዞ እንዲወጣ እያረገች ነው
@@BirhneBirhne-lv2nb ጠብቅ ጀግናችን የሰዩሸል እድሜ ይስጠን እንጁ
እኔው፡እች፡ጥብ፡እሪኩስ፡ያሆነች፡ቱንፍጥ😤😤😤😤፡ጭቅላት
ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ አንተ የምተትይዛቸዉ ጉዳዮች በጣም አደገኞች ናቸዉግን እዉነት አሸናፊ ነዉ በርታ❤❤❤❤
በእውነት ወድሜ ሌላ ምንም አልልም በሔድክበት ሁሉ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
አሜን
እነኤርሜላን ያበጣበጠዉ የጋሽ አበበ ሀቀ ልወጣ ስለተፈለገ ይመስለኛል የሁሉም ሀቅ ፈጣሪ ያዉጣላቸዉ
አዎ ማርያምን እኔም ስል ነበር የሰዎችን ግፍ እኮ😢😢😢
❤❤❤
ልክኘሽ😢😢😢
ያለ ምክኛት አድ ነገር አይፈጠርም በትክክል
ትክክል
ወለህ የዝችን ኡሩኩስ ሴትዮ መጨራሸወን መየት ነፈቀኝ ።ጀግናዉ ዉንድሜ ሁሌም ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
የንስር አይን እኔ ብየህ ነበር የመተቱ ምንጭ እስዋ ነች ተልተካልኝ ጋር እነሔርሜላ እራሳቸውን እንዲረሱ ያደረገችው እስዋ ናት የዛሬው ስራዋ ሽቤ ያስገባታል እረ ወደ ሸቤ የምትሉ👍🏽
ተካልኝ ጋርማ መተት ስታረግ የነበረችው የናታቸው እህት ናት
ከዘበኛው ጋር አብራ እይደል እኮ ሁሉም እኮ መተተኛ ሆኗል ያስብላል ዘንድሮ ለዛን ነው እኮ ጠንቋይ የምንሰድባቸው ጌታ የላከልን አጥማቂ የመናፍስት ሴራ ውግያ እንቂ አባቶችን ሰደብናቸው እንጂ @@ሳቤላሳቢና
ወንድማችንን 200k እናስገባዉ የምትሉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ
Awo
Please
የኔ ገጀግና ጋዜጠኛ የልብህን መሻት ይሰጥህ። እግዚአብሔር ይርዳህ። አንተን የወለደች እናት ትባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይች አሮጊት ሴትዮ ሰይጣን ናት አሏህ የስራዋን ይስጣት ያረብ። ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን።👍👍
@@ኡሙሙህሲናህ እባክዎ አሮጊት ብለው አይሳደቡ። እኔም የርስዎም አያት የአያትዎም እህት አሮጊቶች ነን። ሁሉም ሰው እድሜ ከሰጠው ያረጃልና፣ ይህን ሀሳብ ሳቀርብልዎት ዝቅ ብየ በትህትና ነው። አሮጊት የሚለው ቃል ለሷ አይገባትም።
የሄርሜላ ጉዳይ አስጨንቆኛል
እንተን ግን ወንድሜ የነስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዝች ክፉ ሰው
ሄርሜላ በግድም ቢሆን ፅበል ያስፈልጋታል
እዉነትን ለማውጣት ስለምትሰራ እግዚአብሔር ይረዳሐል። ስራህን ስትሰራ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲረዳህ በፀሎት በርታ።
ተባረክ
ውይ ትዝታ በውነት ሴጣን የሚቀናብሽ ሰው ነሽ ጀግናው በርታ ክፉ አይንካህ ፍፃሜው ያማረ ይሁንልህ❤❤❤
Ameen Ameen Ameen
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስካሁን ካየሁት ቪዲዮዎችህ እንደዚህች አይነት ሰው አላየሁም ትዕግስቱን ያብዛልህ እንደው ይህች ሴት ለህግ ቀርባ ለማየት እንደኔ የጓጓ አለ ወይ ? እስኪ በላይክ ግለፁ።
ተባረክ እንደዚህ አይነት ሰዎችን መጠንቀቅ አለብህ ለሕግ አቅርባትና የአቶ አበበ ን ሁኔታ በግድዋ ታወጣለች
ስትጠፋ ጭንቅ ብሎን ነበር ማርያምን የኔ ጅግና ♥️💪💪💪
እውነት
እዳው አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ይህች ትዝታ የሚልዋት እብድ ሰትዮ ብዙ ወንጀል በስቸጀርቧ ስለምኖር ወደእውነት እየተጠጋህ ስትሔድ አደጋ ልታደርስብ ስለምትችል እባክህ ራሥህን ጠብቅ። ለማንኛውም እመብርሓን ትጠቦቅህ።
ዋዉ ጀግና የጀግና ጀግና በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ አንተ እኮ ጎርጉረህ የማታወጣዉ ነገር የለም
በሄድክበት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋራ ይሁን ይጠብቅህ ምንም ለማለት ይከብዳል ግን የእግዚአብሔር እጅ ትከልልህ ወንድሜ ❤❤❤❤
Amen Amen Amen
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወንድማችን ላ ይይይ ክልክል ሼርርርርርርር
መጥፎ ሰዉ ነች ማትረባ ጠቃይ ነች እራሳቹህን ጠብቁ ሄርሜላን አድናት ወድማችን ጀግናችን ገና ለብዙ ነገር እጠብቅሀለን በናትክ መሳርያ ሲወጣብክ ተሳቀቅን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዝችሴትዮ ድምፅ ባልሰማዉ ደስታየ ነበርዱርየ
እኔም ወላሂ ወግቼ በጣልኳት😒
ወላሂ አዉሪነቱይለያል
አወ የዝችይለያል
ኧረ እቺ ሴት ሰይጣን የነካት ነች ተጠንቀቅ እባክህ ቶሎ ትታሰር አድርግ አንተ ጀግና ሁሌ አደቅሀለው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኸር ወንድማለምዬ እራስህን ጠብቅ አደራህን
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ 😢😢😢😢
ወይ መሳሪያ አላት ወይ ቤት ዉስጥ የተደበቀ ጥበቃ አላት ግንባርህን የምትለው በባዶ አይደለም የልብ ልብ የሚሰማት ስለዛ ነው ።እኔም ስታጠቅ እንደዛ ነው የሚሰማኝ መሳሪያ የሚታጠቅ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት ።ህገወጥ መሳሪያ ነው መጠየቅ አለባት በመሳሪዉም እራሱ ያስጠይቃታል ❤❤❤አንተ ግን እራስህን ጠብቅ መሳሪያ የታጠቀ ሰው ከአነጋገሩ መገንዘብ መጠንቀቅ አለብህ ወንድሜ እኔ መንግስት ቢፈቅድልኝ የገባህበት ገብቸ እጠብቅህ ነበር ምን ያደርጋል እኔም በጥበቃ ነው የምንቀሳቀሰው ሳላደንቅህ ባልፍ ንፍጋት ይሆንብኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተበራክ❤
❤❤❤❤❤❤
ዉዱ ወንድማችን እመ አምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑርህ ትጠብቅህ
የኔ ጀግና አንተኮ አትታማም ዛሬ አንደኛ ነኝ የንስር አይን ተከታዮች ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ እወዳችሃለሁ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤
Wowo ጀግና ጋዜጠኛ። ❤❤🎉
th-cam.com/video/ulbFl837IVM/w-d-xo.htmlsi=z-HOxXyAl8PQToqY
I heard this lady's voice in another video too. I think it's drama
Same voice
በጣም አደረኩሽ ደምሪኙ ዉዴ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፋ. ሁሉ በልጁ ደም ይሽፊን ወንድሜየ በርታ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር።
ደምሪኙ ዉዴ
እኔ ምንም ኮመንት መጻፍ አልችልም ቃል ስለማይገልጽክ አይ ሄርሚዬ አረመኔ አራጅ እጅ ውስጥ ያለሽው የነስርዬ ወንድምሽን አታስከፌው ጎዳና እንዳትወጭ
ወዳ አይደለም መትታባት ነው ኤርማላ ላይ ልክ በፊት ዘበኛው እራሳቸውን እንዲረሱ እንዳደረጋቸው
ፈጠሪ ሆይ የእነዚህን ሠዉቺ ሕይወት አስተከክልለቸው ይፈ የልወጣ ነገርም ይፈ ወጥቶ
እቺ ክፉ ሴት የሴይጣን አምላኪ የሆነችሁ ተስረ ተፈሪዶበት ፈጣሪ የሰየን
የኛ የእትዮጵያ ጀግና ወንድማችን እግ/ር ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ከለለ ይሁንልህ
ይህን ሽጉጥ ሲደጋገምብክ በጣም ነው የፈራሁት ወንድሜ ራስክን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ።
አው ይምር አላህ ይጠብቅህ እባክህ እራሥህን ጠብቅህ
እኔም በጣም ፈራሁ በቻ የእውነት አምላክ ይጠብቀው
በጣም አላህ ይጠብቀዉ
መታሠር አለባት ሽጉጥ ከቤቷ ማሥቀመጥ ራሡ ከባድ ወጀል ነዉ
እንደዚህች አይነት ባለጌ ሴት አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ የንስር አይን እራስህን ጠብቅ ይች ሰይጣን የሰፈረባት ሴት ነች
የነስርአይን ቃላት የለኝም አላህይጠብቅ ከክፍን ነገር
ትዝታ የአይምሮ ህመምተኛ ናት ባለጤና ማማከሩ መልካም ነው ።እንደዚህ የሚያደርጉ
አሉ ባለሞያዎችን አማክር ❤
ንሰርየ የኛ ጀግና የሚሰኪኖች አይን ይችን አሰር አፍ ሱሳም ዘብጥያ እደምታወርድልን ጥርጥር የለኝም።እጂግ ክፉ አረመኔ ከአንድት ሴት የማይጠበቅ የሺማግሬ ቅሌታም
እራስህን ጠብቅ ወድማችን እግዛቤር ይጠብቅህ ይቺ መተተኛ እየሱስ ክርስቶስ ክፉ ስራሽን ያፍርስብሽ
ወይ ጅግንነት በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
አምናለሁ ጀግናችን ፈልፍለህ እውነታውን እደምታወጣው ሁሌም እደምለው እራስህን ጠብቅ ወድሜ
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ሴትየዋ አደገኛ ናት ። አንተ የምትሰራዉስራ ለአገርና ለህዝብ የሚጠቅምና የሚያስተምር ነው ለትዉልድ የሚተርፍ ነዉ ተባረክልኝ በዚሁ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ
ንስርየ በርታ ጌታ ካንተ ጋር አለ የቅኖች አምላክ ይረዳሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤. እረ እራስህን እየጠብክ 😢😢😢😢
ለተቸገረ ለተጨነቀ እንደምትደርስ እግዚአብሔር ሁሌ ከፊትህ ይቅደም አተ ጀግና ❤👍👌✅
ጀግናዉ እግዚአብሔር ምክንያት አለዉ ሰለ አቶ አበበ ሰለ እነ በኒ ሐቁን የሚያወጣበት ቸሩ መድኀኔዓለም ካንተ ጋ ይሁን🙏
አአንተ ጀግና ጋዜጠኛ ከእግዚአብሔር ጋር
እራስህን ጠብቅ አደራ በርታልን❤🙏
አው አረ ይቹማ አረመኔ ነች ጣሪ ይጠብቀው ደምሪኙ ዉዴ
የጀግኖች ጀግና. የምንሳሳልህ ውድ ወንድማችን. እግዚአብሔር. በመውጣት መግባትህ. ከፊትህ. ይሁን ይጠብቅህ. የኛ ስስት❤❤❤
Ameen Ameen Ameen
አሜን አሜን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ የዚህ ልጅ የነስር አይን ጀግንነቱ ሁሌ እጨመረ እናትህ ምናይነት የተባረከች የተመረቀች እናት ጀግና ወለደች አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤🎉
እንኩዋን ደህና መጣህ ጀግናው ወንድማችን እች ሴት ሰይጣን ናት ለወንድምዋ ልጆች ያልሆነች ናት እና ራስክን ጠብቅ ሄርሜላ ወደራስዋ ብትመለስ ደስታውን አልችለውም❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ እንደንተህ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይን ተባረክ የሚሲክን እንባ ጠረጊ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድማችን
አረ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ እናትክንም አታሳቃቸዉ እኛም ተሳቀቅን ማርያምን መሳርያ በወጣብክ ምክኛት ተሳቀቅን አደራ በናትክ እንወድካለን ተረጋጋ
እኔ ቃላት አጣለው እመብርሃን ከነልጅ ከፊት ከኃላ ትከተልክ የአቶ ሰለሞን ነገር እንዴት ሆን🎉🎉❤❤❤❤
የአገራችን ጀግናነው ምትሉት
የኛ ጀግና ይችን የትልቅ ቅሌታም አሮጊት የእጅዋን አግኝታ የዘብጥይ መዉራድ አለባት እንጠብቃለን ጀግና
ፈጣሪ ያጋልጣት በቅረቡ እናመሠግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በልጁ ደም ይሸፊን ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏♥️
❤❤❤ጀግናው ወንድሜ እራስህን ጠብ ሴትየዋ እብድ ነች
በመተታ አሳብዳው ይሖናል እቺ ጠንቃያም ሔርሜላንም መትታባት ይሖናል ጀግናችን በርታ እቺን ጠንቃያም ለሕግ አቅርባት
እቺ አውሬ ናት አጀትሽ ይቃጠል እግዚያብሄር ይፉረድብሽ ያችን መጨረሻ ያሳየኝ መሳሪያ የመዘዘችው በቶሎ ለፉርድ አቅርቧል አቃጠለችን የነስር አይን እራስህን ጠብቅ
የዝች ሴትዮ መጨረሻ ለማየት ጓጓሁ አቤት የስው ክፋት
የንስር አይን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነህ በጣም ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የኔ አደኛ የነስር አይን ጠፋህ እኮ አሳስበከኝ ነበር የኔ ጀግና ወድም❤❤❤
ወይኔ የንሰረ አይን ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ጅግናችን ሰንወድክ❤
የኔ ወንድም ይች ክፉ ሴት ትልቅ መንፈስ አለባት ራስህን ጠብቅ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ትለያለህ የኛ ጌታ ሺ አመት ኑርልን በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው❤❤❤❤❤❤
የናስር አይን ወላሂ እኔ በል አግብቼ ልጅ ስወልድ እንደታ አይነት ጀግና💪💪እንድሆንልኝ ነዉ ምኞቴ ኢንሻ አሏህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ አጤናጋ ይስጥልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤
EnisheAllah
የምር እሄን ጀግና ሰብስክሪይብ አርጉት እኔ በ2ስልክ በቲሺ ሁላ ነዉ ሰብስክሪይብ የርኩት የብዙ ሰዉ ህይወት ከጌታ በታች እየታደገ ነዉ ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን የኔ ዘመን ጀግና ናቸዉ ሰላማቹሁ ይብዛ
አንተን የወለደች እናት አቤት መታደሏ
ሽ አመት ኑርልን
Ameen Ameen Ameen
አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር የነ ሄርሜላና የትግሰት አሰፋ ጉዳይ ተቀራራቢ ነት አለው
እግዚአብሔር. በመውጣት መግባትህ. ከፊትህ. ይሁን ይጠብቅህ እባክህ ራሥህን ጠብቅ።
።።።። የንስር ዓይን ወንድሜ ቃላት ይጠፋኛል።።አንተ ጎበዝ አንተ ጀግና ።። ይህቺ ክፉ ወንድምና እህት የምታለያይ። ሰይጣን።። ፈጣሪ ሀቁን ያውጣ ይህቺ የጥቅም ሰው ሰይጣን ፈጣሪ ያግልጣት እውነቱን ያውጣ።።።።።።
እኔ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ነው እሚጠብቅእህ እንጂ ሰው የቱንም ያህል ብሄድ ከ እግዚአብሔር እና ከ ሀቅ ጋ ከሆነ ሁሉንም መከራ በፅናት ያልፋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾👌🏾💪🏾💪🏾💪🏾 ጅግና እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይጠብቅልን 🙏🏾🙏🏾👍🏾
እግዚአብሔርን ይፍረድብሽ ሰጋው ደሙ ይፍረድብሽ ያሾፍሽው በእግዚአብሔር ክብር ላይ ነዉ እግዚኦ
ድንግል ማርያም በቀሚሳ ትካልህ ወንድሜዋ አይዞህ በርታ
ነስሬ ከዝች አውሬ አላህ ይጠብቅህ እራስህ ጠብቅ
ሃቁ ንእስከሚወጣ አላህ ይገዝህ ነስርየ
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
አጋንት ያደረባት ነች ለሰው ክብር የላትም ፈጣሪንም አትፈራም እግዚአብሔር አትፈራም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናየ መጣህልን አላህ ይጠብቅህ
ደምሪኙ ዉዴ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
We love him ❤️ gogogo ❤
ወንድሜ እቺ ሴትዮ ከባድ ሰው ናት እራስህን ጠብቅ
እግዚያበሔር ይጠብቅ አንተ ጀግና
ውድሜ አሏህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ምን አይነት አርመኔ ታት
አትልጅ እባከህ እራሰህንጠበቅ ወንድሜ ለበዙሰዉ ታሰፈልጋልህ የኛ ጀግና ይቺ ጨራቅናት
ከዚች አረመኔ እንዴትታቃጥላለች ደምሪኙ ዉዴ
ስም አጣሁልህ ልጄ የኔ ብሩክ ብየሀለሁ በቃ የምለው አለቀብኝ የእውነት አምላክ ከማንኛውም የጠላት አሠራር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዜቤሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤የኔጀግና፡ነህ፡ቃላት፡ይጥርኛል፡እመብርሀን፡አተለይህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቶ ኤርሚያስ በጣም ጨዋ ደግ ሰው እንደነበሩ ሰማን እግዚአብሄር በ በእቅፋ ያኑራቸው ይቺ እህታቸው . ለማለት ይከብዳል ሴትየዋ በየአጋንንት መኖርያ ሆናለች
Yes
ስጋ ለበሰ ሴጣን ማለት ይህው ትዝታ አንዷ ናት
ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ
እግዚአብሄር ይመስገን የንስር አይን ወንድማችን ተባረክ ድጋሚ በትግስት ደስታችን ሳጨርስ ሁለተኛ ደስታ ሞታል የተባሉትም አገኘሀቸው ተአምረኛ ነህ ተባረክ አንተንየወለደች ማህፀን ትባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Like አርጉለት ለዚህ ጀግና አይከፈልበት
ጀግናነህበርታእግዛቢሄርዬጠብቅህ
ውድ ተወዳጁ ወንድማችን የነስር አይን አተን ስ ምን እንበልህ አተን አምላክ ይጠብቅህ ጥላከለላ ይሁንህ አሜን❤
Our Hero Hero Hero
Wich words explain About you
God with you
God bless you👏👏👏👏Ethiopian famous
Taker your self under the God 😘😘😘😘