ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሙዬ ያለችው እውነት ነው ውይ ምን ይደረጋል ዘንድሮስ እሚታየው እሚሰማው ሁሉም ነገር ያማል
ሰላምዬ ደምሪኝ በቅንነት
💚💛❤👍
አወ እውነት ነው አላህ ይጠብቀን በቅንነት ሰብስክራይበ አረጉኝ
በስደት ላይ ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር ከዋክብት ብዝት ይበልልኝ🙏
አሚንን
Amen 3🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤
ስደተኞች ተጠንቀቁ ሀገር ስትገቡ አደራ😭🙏
👌✌
🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👍👍👍💔💔💔💔
ወኔ፡ወዲሜ፡ፈጣሪይጠብቅህ፡ሁሉእዳተቢሆንምንአለ
አይ እቺ ሾዋ ሾዋ ኢትዮጵያ በመሀል ሄጄ አጋጥሞኝ ነበር ፋትህ ለኢትዮጵያ እኔም ተዘርፌለሁ ህግ የለም እኮ
እውነት ነው አብርሺዬ አዲሰ ሆኖባት ነው መንግስት የለም እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏
ያእላ ድረስልን ያገራችን ነገር ምንድነው ሚባለው
አሚንንንን በቅንነት ሰብስክራይብ አረጉኝ
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭አይ የኢትዮጲያ ነገር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ላኣገራችን🇪🇹💚💛❤
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
እህቴ በማርያም ደምሪኝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስላም ይብዛ አብርሽዬ ለፈጣሪ ብቻ እንጩህ ስሚ ያጣ ጩሀት ሆኖል በእውነት በጣም ያሳዝናል ስው በስው ሀገር በነፃነት እየኖረ በራስ ሀገር እንደዚህ
አሚን
እኔም ግራም ያለኝል የመግስ ነገር ወይ ለተፍናቀሉት ሰውች አልደርሰ ወይም ለስደተኞች አልደርሰ ቆይ ምንም እየሰራ ነው ያለው ግራኮ ገባኝ የወገኔ ደም በየቦታው ይፍሳል ግን ምንም መፍቴ የለም አላህ ያድርስላቹ ወገኔ
በጣም ያሳዝናል የእውነት አብርሸዬ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለሊቦችሁ😭😭😭😭😭
ደምሪኝ እህቴ
ወይ አብርሽ ብስጭት ብዬ ነበር እዛ በሆንኩ ትንሽ ትፈሩኝ ነበር ስትል ሳላሳብ ጧ አልኩ
Fetare yebarekeh wendem ewentun bemaweratk yemewedk Ande amlk newena Abereshey nureln
አብርሽ በጣም ነው ያኮራህኝ ጀግንነትህ
ቅጥል ብላለች እሙየ አይዞሽ ጎበዝ ምን ይሻላል እንዴት ልንሆን ነው ፈራን
በትክክል አብርሽ እግዚአብሔር ይጠበቃል
ወይ ዘንድሮ ማለት ዘንድሮ ነው😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን አብርሸዬ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እሙዬ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም ይህን ያህል ሌቦነት አቤት አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን 🙇🙇
ያሳዝናል
ደምሪኝ እህቴ በእግዚአብሔር
እወነትህን ነው አበርሽየ እምቤት👌👏👏👏እዛያለሁ ትንሽ ትፈሩኝ ነበር😁🤣🤣
😂😂😂😂😂ስወጣሁማንሄር አርጋትወጣለቺስመጣባዶዋን😂😂😂😂😂😂😂👍
እኔ አምና 2 ስልኬን ነው አስረክቤ የተመለስኩት አይ ሃገራችን እዴት እደተበላሸ ትውልዱ
በተለይ አዲስአበባ መኖር ከባድ ሆነ ድሀዉ መኖር አቃተው አዲሳባዎች ለማን አቤት እንበል
ልቅ አዲስ አበባ አታስፈግም ልቀቅ እና ዉጡ ደሞዝ ማናአባቱ ይከፈላል። መጀመሪያ እነሱ ህግ ያክብሩ ከእኛ ነው የወጣችሁት።ዘመናዊ ሁኑ አለቆችም መጠየቅ አለባቸው!!!
መንግስት ኢትዮጵያን ሙሉ መቆጣጠር አይችልም ሁሉም ሰውበፍቅር በመተባበር ሀገርን መጠበቅ ግዴታ አለበት፡የዘርኝነት እና ሰላም መጥፍት ውጤቱ ይሄ ነው
የከተማ ው ፖሊስ ምንይሰራል
ወዬ ዘንድሮ ፈጣሪ ሆይ እባካችሁ በዬ ሀይማኖታችሁ ፆልያችሁ ዉጡ ኢትዬ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ😥😥 የተዋህዶ ልጅች ሰትወጡ የአምልኮት ሰግድት ሰግዳችሁ ቅባ ቅዱሰ ተቀብታችሁ ዉጡ የእመቤታችን ሰእል አድኖ ከቦርሰችሁ አትለዬ በማድዘዧ ነዉ ሰዉን የተጫወቱበት እነዚህ ዳቢሎሰ ብዙ እህቶች እዚህ አርብ ሀገር ቆይተዉ የህድ ማድዘዧ እየቀቡ ከባንክ ብር አዉጥተዉ እሰክመሰጠት ድርሰዋል ምንም በማያዉቁት ከሰጡ በሁላ ይነቃሉ😥
በትክክል ብላች ማታ አይቻት በጣም አዘንችኝ እግዚአብሔ ሁሉም ልብ ይጣቻው ሣው በአገሩሥ መኖር ከልተቻልም
ጎበዝ ነህ ጌታይጠብቅህ እመቤት አዲናቂሺ ነኝ አዪዞሽ ሁሉም ያልፋል አብርሺ አተንም ብዙግዜ የምትናገራቸዉ ነገሮቺ ያስደስቱኛል በጣም እና አዲናቂህ ነኝ መልካም ሰዉቺ በያላችሁ በት አላህ ይጠብቃችሁ
ወይ ዘድሮ ፈተናውን አብዛብን ብቻ ምን ብየ ልናገር አገራችን ወደመች በጆታ ቤተሰቦቻችን ተሰቃዩ ረ ወደት እንጩህ ሰው እደት ባገሩ ላይ መኖሪያ ያጣል 😭😭😭
በጣም ያሳዝናል ወይ ጉድ ወንድም እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን
አብርሽ በእውነት እናመሰግናለን እኔም የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ እንዳንተው ግን ይሻሻላል ብለን ስናስብ ባሰበት ፡ልክ ነህ ህግ አስከባሪዎች ግን ከድሃው እራስ ላይ ቢዎርዱ እሙ እንዳለችው ምን አለ ቃርያ ሽጣ ልጆቹዋን ዳቦ ብታበላ ተራ አስከባሪዎች ጉልበታቸውን የሚያሳዩት በድሃ ላይ ነው በጣም ይሣዝናል ቃላት ነው ያጠረኝ ያው የአዲስ አበባ ልጅ ፈዙዋል ሌላው ቢቀር እንደዛ ዲቃላ ናችሁ ብሎ የሰደባቸውን ዱቅ ሲል ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ አይባልም በጣም ነው ያፈርኩት ወንድነት ጠፋ።
የአድሳበባ ፖሌሶች ሙስና ሸግት እያርጉ ትርፍ ሰው ያሣልፍሉ
*ከዚ ከአረቡ አለም የምትገቡት ተጠንቀቁ እንደ አሞራ ዘልዝለዉ እንዳይጥሉዋቹ ወርቅ ካለሽ ማጌጡ ይቅርብሽ ተረጋግተሽ ልበሽ ጆሮሽ እንዳይቆርጡልሽ🙄*
ትክክል
ለሼር አይደል የሚበሉት ከሌባ ጋር እነሱንማ አያይዋቸውም
አብርሽ ሰላም ነዉ 💚💛❤🥰🙏🙏🙏
አብርሺወድሜ ይቅርታጥያቄ ልጠይቅር ወደ ኢትዮጵያ ልገባነበር ከቤሩት ጓዝ በዛብኝ እደት ነው ማሣለፍ የምችለው መልሥልኝ ወድሜ
በጣምምንመግስትአለኝናመግስቱምየሌቦቹሽርከኛነዉ
አገሬ የት እየሂደች ነዉ. በጪንቀት ሊገሉነነዉ
በጣም እሚያሳዝን ግዜ ላይ ነው የደረስነው፣ መተሳሰብ እሚባል ነገር ቀረ በቃ። 🤦♂️ 🤦♂️ 🤦♂️
ትክክል ንገርልኝማ ይመችህ
እውነት ነው ፍፍ ♥♥♥
እሙየ ስሚ አጣች እች ትክክል ነች ስው በሃገሬ ስላም መኖሬያ ማጣት ።ንፁሃን በሚድያ ሲያስቃዩ የሜውሉ ።ደብ አስከባሪ ልቦና ይስጥህ ለሃገርህ ለወግንህ አስብ
ፓሰፓርቴ ትኬቴነ ሰልኪነ ነው የሰርቁኘ የመእቤት እኔም የዛኔ በድነጋጤ መኪና ውሰጥ ልገባ ነበር አነድ ልጅ ተቆጣኘ ቤተሰቦቼ ጋር ወሰደኘ አገር መግሰትም የለነም እሙዬ ልከሰነሸ
አግዚአብሔር ፍትህ ይስጥልን በጣም ኢትዮጵያ ሕዝብ ይስብን 💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏
ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን😭 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭 ፒን አርግልኝ አብርሽ
የአላህ መልዕክተኛ(ሰ ዐ ወ) እንዲህ አሉ እሳት በማን ላይ እርም እንደምትሆን ልንገራችሁን አሉ? ለሰዎች ይበልጥ ቅርብ እና (ተወዳጅ) ተግባቢና ትሁት ገርና ለስላሳ በሆነ ሁሉ ላይ እርም ናት አሉ። #አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏🙏
አወ አላህን የማይፈሩ አላህ ልቦና ይስጣቸው ያረብብብብ
ትክክል ሀገራች እንደዚ መሆና በጣም ያሳዝናል
አብርሽ .. የተማረ ..ወይ የውትድርናስልት ... የሌላችውን.. የ እውቀትፊጂተሪያል... ሀገሩን ሞልቶ.. ድሀውንየሚያስለቅሱ...💔💔💔.. እሙዬ አይዞሽነጭ ነጭዋን እንደ እንቡዋይ.. አፍርጭው... አንቺ ለ ህሊናሽ አዳሪ ነሽአይዞሽ 🙏❤️❤️❤️🙏
Allaha.ytbikik.yasidat.wodimachin!
እውነት ነው ሚስኪኑ ላይ ነው የሚበረቱት💔
ድምፅ የለዉም
ትክክል።አብርሽዬ
አዉነትሀን ነዉ አብርሽ ልብ ካላቸዉ ለምን ሌባዉን አያሯሩጡም
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
አብርሽየ የኔ መልካም ወንድም አብር ከዮቱበሮች አንደኛና ዎነኝ አንተና አንተ ብቻ ነዉ እግዚሔብሂረ ይጠብቅ ኖርልን
አብርሽየ ግን ጭጓራህ ድህናነው እኔ ሰላነትፈራሁ ወይ ነድትኮ
ሰላምህ ይብዛ አብርሽየ
Lebochiye ebakachihu sew atigudu lela gize keman tiwesidalachiw? Kalew tekafelu hulunim ere shem new
አብርሺ ሀገራችን ታማለች ያማል የት ነዉ የምንሄደዉ ከስደት ስንመለስ አይይይይ
እውነት ነው የአ.አ ውስጥ ከባዱ ችግር በዝቅተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩትን ወጣቶች እና እናቶችን በጣም ህጉን ባልተጠበቀ ሁኔታ ነው የሚያሰቃዮአቸው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የአ.አ አስተዳደር እና የሚመለከታቸው አካላት
እረ አብርሽ እኔ የማቃት ልጅ አድሽ ሁለትመቶ ዶራል እታክሲዉስጥ ወሰዶባት ከባድ ነዉ እህቶቸ እራሳችንን እጠብቅ
በትክክል እኔም እንደዛው ነኝ እህት
አይዞሽ ማማየ
በጣም የሚያስፈራኝ ከስደት ስመለስ አሳብ የሆነብኝ አድስ አበባ እዴት ነው ተሻግሬ ክፍለ አገር የምገባው
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ቃልህ
ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘንድሮ ወገኔ😭😭😭የቱን እንቻለው😥
😭😭😭
Are uuuuuuuuuu uuuuuuuuuu ines kabadagn uuuuuuff 😭😭😭😭😭
ዉይ አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር የልቤን ሀሳብ ነዉ የተናገርህ😢
ስላም አብርሽ እግዚአብሔር ይፍርዳችው እኔ በትክቶክ ብዞችን አይቸ በጣም ተርበሽኩት የመናል ምስክኖችው ስደበደብ ስዘርፍ እትዮጵያ ውስጥ ፈልስ የለም እንዚህ አውሮች ስውን በቁም ምገሉት 😭😭😭
Abershe enkuwan be selam metake, ewunet new yetanagarkawe, betam yegaremale, emuye ayzoshe yasezenale, eheta kabade new, Ethiopia laye yemesamaw negare, yasefarale, becha egizabher yerdane, selam la Ethiopia yehune
አብርሽየ ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ
በትክክል ወንድሜ እግዚ አብሔር ይጠብቅክ
ደምሩኝ ቤተሰቦቼ በእግዚአብሔር
አይይይ ድሮም ነበር አሁን ባሰባቸው እንዴት ይኖራል
እሙ አይዞሺ እህቴ አብረሺ ወድሜ እሚገርምህ ደቦች ቀን ሲያሳድዱ ይውላሉ ምስኪኖቹን ሲቀጠቅጡ ድንች ቲማቲም አስፓልትላይ ይበትኑባቸዋል እኮንስ ላተርፍ ኪሳራቸው ይበዛል ማታ ልብሳቸውን ቀይረው ይመጡናከነሱነው የሚፈልጉትን ነጠር የሚገዙት ቅጣት ይገባቸዋል ሌባውንማ ይፈሩታል እደሚመስለኘ ይተባበራሉ
አብርሽ ፍጣሬ ልቡና ይስጣቸው ውደው አደለም ይደርስበት ያቃል እኔም አስለቀስውኛሎ ቤታቸው ውስጥ ሁሌም ሀዘን ይጉባ ይስው ሚያስለቅስ ባለጌ ስው ነገ ይትም አይሄድም ቁጭ ብሎ ይጠብቃቸዋል እዛ ቤታቸው
Abrshe ename darsobgle endzeynte zarfa darsobgle batme nawe mekbdwe
Likneh Abrshye Egziabher libiba yistachew
ሰላም፣ሰላም፣አብርሽዬ፣የኔ፣መልካም፣ሰው፣ፈጣሪ፣እዳተ፣እውነት፣እውነቱን፣የሚናገር፣ያብዛልን
አብርሽ ወንድሜ ተባረክ የእውነት በጣምምምምምም ልክ ነህ የተናገርህው አብርሽ ሁሌም ኑርልኝ🙋🙋😯😯🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
*ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝቦች* 😔 አቤት ጉድ ቆይ ግን ሰው ባገሩ መኖሪያ ያጣልደ ያአላህ ደካማ እናት አባት ለፍተው ልጆቻቸውን ማሳደጊያ ይጡደ እረ የሰሚ ያለህ😢መግስት የለንም። የተሾመው ወበር ለማሞቅ ብቻ ነው አላህ ይላአነው የሄ በሽታ😠
ምን ያረገሺ መግሰት ከሁሉ ነገር ውሰጥ የጠብቅሺ ለምን አነሰብም መግሰት ታች ውረድ የጠብቅሺ ወይስ ምደነዉ አንዳንዴ ገፋ እንፊራ መግሰት ቤትሺም መቶ ያጠብቅሻል ጠብቅ
@@sinasina5015 ሂጅ ወደዛ አሽቃባጭ ታዳ መግስት ባግባብ ቢሰራ የሰረቀን እጁን ቁርጥ የገደለን ግድል እያደረገ በደብ ቢስራ ሌባ ይኖር ነበር?? የገደለ መገደል ቢኖር በየቦታው መገደል ይኖር ነበር ወይ??? ለኮሜት መመለስ ከመሮጥሽ በፍት በደብ አስቢ!!
@@Hነኝየማሜእህት 👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ብላለች ግን አሁን ሀገራችን ላይ መልካም ሠው በቁጥር 1 2 እየተባሉ ተቆጥረው ነው የሚገኙት ሀገራችንን ያመሡት የነዚህ አይነት ነቀዝ ነው ጨዋወችንም አብረው ያሠድባሉ
egzabhire ybarekhi
Ayii ayii yaa Itophiyaa 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️💔💔💔🤦♀️🤦♀️🤦♀️
መቸይስማሉብለህናውአብርሽየ እንዝህያልትማሩደድቦች
Ewunet new Egzabher lib yisitochi enaze kifu Debi asikebar yetebaluti
Abresh saldenkh alalfem hulem ewunetuwan naw mitnagerw libehen aykeyerw emuyen tilant samchat asaznagn asleksagn nbr
አሏህ ሰለሙን የውርድልን ለነሱም አሏህ የሲራቻውን ይስጠቸው
አደኛ
እውነት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ
አላህይጠብቅህ አብርሺ ህገ የለም ፈትህለወሎየ በልልን
አይዞሽ እሙዬዬ
ትክክል ወለሂ😭😭😭
አብርሽከሚገርምሕሐያሑለትበየሺሻቤትነውሌባውየተሠበሰው
ፈትሕአብርሽበሱሥተገፍተውነውበጣምበዛ
በሀገሬ ላይ ለእረፍ ብዬ በሄዱ በሀገሬ አይኔ እያየ ከእጄ ስልኬ ነጥቀው ሲሄዱ አራት ፖሊሶች ነበሩ ከፊቴ እንዳላየ ነው የሆኑት የተናገርኳቸው ነገር ቢኖር ስደት ላይ ምንም ሆኜ አላቅም ሳውዲ ላይ
አብርሽ በደብ ንገርልኝ አቦ ሰላም ብዝት ይብልልኝ ወንድሜ
ትክክል ብርሽየ
ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዲ
አቡርሺዬ አዉ በጠም ከበደ ነዉ ከወደ የበለጠ ሰዎች አሉ አገረ የምበላሹ
Betam new desi metilew maryamen berta wondime 👍👍👍👍💪
አብርሽ የስደት ወድሜ ደምረኝ 🙏🙏🙏
እሙዬ ትክክል ነሽ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ
መቸም ይነጋል እንደመሸ አይቀርም ያረብብብ!!!!
ጉዴ
ትክክክል ነሽ
በትክክል
አይአብርሽእንዳንተአይነቱንያብዛልን
ሰብስክራይብ አርግኝ
ትክክል ወላሂ ✅✅✅✅ አሏህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ አገራች ወዴት እያመራች እደሆነ አላዉቅም
እሙዬ ያለችው እውነት ነው ውይ ምን ይደረጋል ዘንድሮስ እሚታየው እሚሰማው ሁሉም ነገር ያማል
ሰላምዬ ደምሪኝ በቅንነት
💚💛❤👍
አወ እውነት ነው አላህ ይጠብቀን በቅንነት ሰብስክራይበ አረጉኝ
በስደት ላይ ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር ከዋክብት ብዝት ይበልልኝ🙏
አሚንን
Amen 3🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤
ስደተኞች ተጠንቀቁ ሀገር ስትገቡ አደራ😭🙏
👌✌
🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👍👍👍💔💔💔💔
ወኔ፡ወዲሜ፡ፈጣሪይጠብቅህ፡ሁሉእዳተቢሆንምንአለ
አይ እቺ ሾዋ ሾዋ ኢትዮጵያ በመሀል ሄጄ አጋጥሞኝ ነበር ፋትህ ለኢትዮጵያ እኔም ተዘርፌለሁ ህግ የለም እኮ
እውነት ነው አብርሺዬ አዲሰ ሆኖባት ነው መንግስት የለም እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏
ያእላ ድረስልን ያገራችን ነገር ምንድነው ሚባለው
አሚንንንን በቅንነት ሰብስክራይብ አረጉኝ
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭አይ የኢትዮጲያ ነገር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ላኣገራችን🇪🇹💚💛❤
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
እህቴ በማርያም ደምሪኝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግል
ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም
የናፈቀው ሀገሬ ሰላምሽ
ናፍቆኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስላም ይብዛ አብርሽዬ ለፈጣሪ ብቻ እንጩህ ስሚ ያጣ ጩሀት ሆኖል በእውነት በጣም ያሳዝናል ስው በስው ሀገር በነፃነት እየኖረ በራስ ሀገር እንደዚህ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሚን
እኔም ግራም ያለኝል የመግስ ነገር ወይ ለተፍናቀሉት ሰውች አልደርሰ ወይም ለስደተኞች አልደርሰ ቆይ ምንም እየሰራ ነው ያለው ግራኮ ገባኝ የወገኔ ደም በየቦታው ይፍሳል ግን ምንም መፍቴ የለም አላህ ያድርስላቹ ወገኔ
በጣም ያሳዝናል የእውነት አብርሸዬ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለሊቦችሁ😭😭😭😭😭
ደምሪኝ እህቴ
ወይ አብርሽ ብስጭት ብዬ ነበር እዛ በሆንኩ ትንሽ ትፈሩኝ ነበር ስትል ሳላሳብ ጧ አልኩ
Fetare yebarekeh wendem ewentun bemaweratk yemewedk Ande amlk newena Abereshey nureln
አብርሽ በጣም ነው ያኮራህኝ ጀግንነትህ
ቅጥል ብላለች እሙየ አይዞሽ ጎበዝ ምን ይሻላል እንዴት ልንሆን ነው ፈራን
በትክክል አብርሽ እግዚአብሔር ይጠበቃል
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
ወይ ዘንድሮ ማለት ዘንድሮ ነው
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን አብርሸዬ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እሙዬ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም ይህን ያህል ሌቦነት አቤት አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን 🙇🙇
ያሳዝናል
ደምሪኝ እህቴ በእግዚአብሔር
እወነትህን ነው አበርሽየ እምቤት👌👏👏👏እዛያለሁ ትንሽ ትፈሩኝ ነበር😁🤣🤣
😂😂😂😂😂ስወጣሁማንሄር አርጋትወጣለቺስመጣባዶዋን😂😂😂😂😂😂😂👍
እኔ አምና 2 ስልኬን ነው አስረክቤ የተመለስኩት አይ ሃገራችን እዴት እደተበላሸ ትውልዱ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
በተለይ አዲስአበባ መኖር ከባድ ሆነ ድሀዉ መኖር አቃተው አዲሳባዎች ለማን አቤት እንበል
ልቅ አዲስ አበባ አታስፈግም ልቀቅ እና ዉጡ ደሞዝ ማናአባቱ ይከፈላል። መጀመሪያ እነሱ ህግ ያክብሩ ከእኛ ነው የወጣችሁት።ዘመናዊ ሁኑ አለቆችም መጠየቅ አለባቸው!!!
መንግስት ኢትዮጵያን ሙሉ መቆጣጠር አይችልም ሁሉም ሰውበፍቅር በመተባበር ሀገርን መጠበቅ ግዴታ አለበት፡
የዘርኝነት እና ሰላም መጥፍት ውጤቱ ይሄ ነው
የከተማ ው ፖሊስ ምንይሰራል
ወዬ ዘንድሮ ፈጣሪ ሆይ እባካችሁ በዬ ሀይማኖታችሁ ፆልያችሁ ዉጡ ኢትዬ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ😥😥 የተዋህዶ ልጅች ሰትወጡ የአምልኮት ሰግድት ሰግዳችሁ ቅባ ቅዱሰ ተቀብታችሁ ዉጡ የእመቤታችን ሰእል አድኖ ከቦርሰችሁ አትለዬ በማድዘዧ ነዉ ሰዉን የተጫወቱበት እነዚህ ዳቢሎሰ ብዙ እህቶች እዚህ አርብ ሀገር ቆይተዉ የህድ ማድዘዧ እየቀቡ ከባንክ ብር አዉጥተዉ እሰክመሰጠት ድርሰዋል ምንም በማያዉቁት ከሰጡ በሁላ ይነቃሉ😥
በትክክል ብላች ማታ አይቻት በጣም አዘንችኝ እግዚአብሔ ሁሉም ልብ ይጣቻው ሣው በአገሩሥ መኖር ከልተቻልም
ጎበዝ ነህ ጌታይጠብቅህ እመቤት አዲናቂሺ ነኝ አዪዞሽ ሁሉም ያልፋል አብርሺ አተንም ብዙግዜ የምትናገራቸዉ ነገሮቺ ያስደስቱኛል በጣም እና አዲናቂህ ነኝ መልካም ሰዉቺ በያላችሁ በት አላህ ይጠብቃችሁ
ወይ ዘድሮ ፈተናውን አብዛብን ብቻ ምን ብየ ልናገር አገራችን ወደመች በጆታ ቤተሰቦቻችን ተሰቃዩ ረ ወደት እንጩህ ሰው እደት ባገሩ ላይ መኖሪያ ያጣል 😭😭😭
በጣም ያሳዝናል ወይ ጉድ
ወንድም እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን
አብርሽ በእውነት እናመሰግናለን እኔም የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ እንዳንተው ግን ይሻሻላል ብለን ስናስብ ባሰበት ፡ልክ ነህ ህግ አስከባሪዎች ግን ከድሃው እራስ ላይ ቢዎርዱ እሙ እንዳለችው ምን አለ ቃርያ ሽጣ ልጆቹዋን ዳቦ ብታበላ ተራ አስከባሪዎች ጉልበታቸውን የሚያሳዩት በድሃ ላይ ነው በጣም ይሣዝናል ቃላት ነው ያጠረኝ ያው የአዲስ አበባ ልጅ ፈዙዋል ሌላው ቢቀር እንደዛ ዲቃላ ናችሁ ብሎ የሰደባቸውን ዱቅ ሲል ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ አይባልም በጣም ነው ያፈርኩት ወንድነት ጠፋ።
የአድሳበባ ፖሌሶች ሙስና ሸግት እያርጉ ትርፍ ሰው ያሣልፍሉ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
እህቴ በማርያም ደምሪኝ
*ከዚ ከአረቡ አለም የምትገቡት ተጠንቀቁ እንደ አሞራ ዘልዝለዉ እንዳይጥሉዋቹ ወርቅ ካለሽ ማጌጡ ይቅርብሽ ተረጋግተሽ ልበሽ ጆሮሽ እንዳይቆርጡልሽ🙄*
ትክክል
ለሼር አይደል የሚበሉት ከሌባ ጋር እነሱንማ አያይዋቸውም
አብርሽ ሰላም ነዉ 💚💛❤🥰🙏🙏🙏
አብርሺወድሜ ይቅርታጥያቄ ልጠይቅር ወደ ኢትዮጵያ ልገባነበር ከቤሩት ጓዝ በዛብኝ እደት ነው ማሣለፍ የምችለው መልሥልኝ ወድሜ
በጣምምንመግስትአለኝናመግስቱምየሌቦቹሽርከኛነዉ
አገሬ የት እየሂደች ነዉ. በጪንቀት ሊገሉነነዉ
በጣም እሚያሳዝን ግዜ ላይ ነው የደረስነው፣ መተሳሰብ እሚባል ነገር ቀረ በቃ። 🤦♂️ 🤦♂️ 🤦♂️
ትክክል ንገርልኝማ ይመችህ
እውነት ነው ፍፍ ♥♥♥
እሙየ ስሚ አጣች እች ትክክል ነች ስው በሃገሬ ስላም መኖሬያ ማጣት ።ንፁሃን በሚድያ ሲያስቃዩ የሜውሉ ።ደብ አስከባሪ ልቦና ይስጥህ ለሃገርህ ለወግንህ አስብ
ፓሰፓርቴ ትኬቴነ ሰልኪነ ነው የሰርቁኘ የመእቤት እኔም የዛኔ በድነጋጤ መኪና ውሰጥ ልገባ ነበር አነድ ልጅ ተቆጣኘ ቤተሰቦቼ ጋር ወሰደኘ አገር መግሰትም የለነም እሙዬ ልከሰነሸ
አግዚአብሔር ፍትህ ይስጥልን በጣም ኢትዮጵያ ሕዝብ ይስብን 💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏
ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን😭 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭 ፒን አርግልኝ አብርሽ
የአላህ መልዕክተኛ(ሰ ዐ ወ) እንዲህ አሉ እሳት በማን ላይ እርም እንደምትሆን ልንገራችሁን አሉ? ለሰዎች ይበልጥ ቅርብ እና (ተወዳጅ) ተግባቢና ትሁት ገርና ለስላሳ በሆነ ሁሉ ላይ እርም ናት አሉ። #አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏🙏
አወ አላህን የማይፈሩ አላህ ልቦና ይስጣቸው ያረብብብብ
ትክክል ሀገራች እንደዚ መሆና በጣም ያሳዝናል
አብርሽ .. የተማረ ..ወይ የውትድርና
ስልት ... የሌላችውን.. የ እውቀት
ፊጂተሪያል... ሀገሩን ሞልቶ.. ድሀውን
የሚያስለቅሱ...💔💔💔.. እሙዬ አይዞሽ
ነጭ ነጭዋን እንደ እንቡዋይ.. አፍርጭው... አንቺ ለ ህሊናሽ አዳሪ ነሽ
አይዞሽ 🙏❤️❤️❤️🙏
Allaha.ytbikik.yasidat.wodimachin!
እውነት ነው ሚስኪኑ ላይ ነው የሚበረቱት💔
ድምፅ የለዉም
ትክክል።አብርሽዬ
አዉነትሀን ነዉ አብርሽ ልብ ካላቸዉ ለምን ሌባዉን አያሯሩጡም
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
አብርሽየ የኔ መልካም ወንድም አብር ከዮቱበሮች አንደኛና ዎነኝ አንተና አንተ ብቻ ነዉ እግዚሔብሂረ ይጠብቅ ኖርልን
አብርሽየ ግን ጭጓራህ ድህናነው እኔ ሰላነትፈራሁ ወይ ነድትኮ
ሰላምህ ይብዛ አብርሽየ
Lebochiye ebakachihu sew atigudu lela gize keman tiwesidalachiw? Kalew tekafelu hulunim ere shem new
አብርሺ ሀገራችን ታማለች ያማል የት ነዉ የምንሄደዉ ከስደት ስንመለስ አይይይይ
እውነት ነው የአ.አ ውስጥ ከባዱ ችግር በዝቅተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩትን ወጣቶች እና እናቶችን በጣም ህጉን ባልተጠበቀ ሁኔታ ነው የሚያሰቃዮአቸው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የአ.አ አስተዳደር እና የሚመለከታቸው አካላት
እረ አብርሽ እኔ የማቃት ልጅ አድሽ ሁለትመቶ ዶራል እታክሲዉስጥ ወሰዶባት ከባድ ነዉ እህቶቸ እራሳችንን እጠብቅ
በትክክል እኔም እንደዛው ነኝ እህት
አይዞሽ ማማየ
በጣም የሚያስፈራኝ ከስደት ስመለስ አሳብ የሆነብኝ አድስ አበባ እዴት ነው ተሻግሬ ክፍለ አገር የምገባው
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ቃልህ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘንድሮ ወገኔ😭😭😭የቱን እንቻለው😥
😭😭😭
Are uuuuuuuuuu uuuuuuuuuu ines kabadagn uuuuuuff 😭😭😭😭😭
ዉይ አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር የልቤን ሀሳብ ነዉ የተናገርህ😢
ስላም አብርሽ
እግዚአብሔር ይፍርዳችው እኔ በትክቶክ ብዞችን አይቸ በጣም ተርበሽኩት የመናል ምስክኖችው ስደበደብ ስዘርፍ እትዮጵያ ውስጥ ፈልስ የለም እንዚህ አውሮች ስውን በቁም ምገሉት 😭😭😭