ወላጆች ተጠንቀቁ! በአስተማሪው በኩርኩም የተመታው ታዳጊ መናገር እና ማየት አቆመ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 511

  • @tizitamekonen7952
    @tizitamekonen7952 4 ปีที่แล้ว +131

    ወንቅሸት ገብርኤል ውሰደው ገብርኤል ይምረዋል ፈጣሪ ይማረው

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል፣ይፍወሳል

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነትነዉ፣ወቅሸትገብርኤል፣ይዉሰዱት፣ሲከፈት፣አሁንግንዝግነዉ፣በኮረናምክንያት፣

    • @sunight0033
      @sunight0033 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ይደናል ከተዎሰድ

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ይድናል እጣ አውጥቶ ቢወስዱት ይድናል የዲያቢሎስ ስራ ነው

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 ปีที่แล้ว +56

    በመምሯ ለይያለው መንፈስ በሷ እጅለይሆኖ መተው እውነትም ወቅሼትውሰዱት እግዚአብሔር አምላክ ምርቱን ይለክልህ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว +2

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว +15

    As a medical professional, I am deeply hurt to hear that another medical professional will make this type of mistake. I am so sorry, this happened to him. Sister you are very lucky. I am quite sure when the teacher hit him on his head, he blood into his brain. You are lucky he didn't become completely paralyzed, or brain dead. Most people who experience head injury, have breathing problems. I am not saying what happened is acceptable, but at least he did improve. We will pray for him. I am deeply sorry.

  • @helenamsalu7314
    @helenamsalu7314 4 ปีที่แล้ว +26

    የኔ እናት በምነትሽ ፅኝ አሁንም ፀበል ውሰጅው

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 ปีที่แล้ว +23

    ደግሜ ፃፍኩኝ እሄ ልጅ ኣስትማሪዋ ስትመታዉ ልጅ ስለሆነ ሲደነግጥ ተለክፎ ይሆናል በፅሎት ነዉ ሚፈወሰዉ በእየሱስ ስም ይፈወሳ ኣፀልዬለት እባካችሁ

  • @rahmaqueen7333
    @rahmaqueen7333 4 ปีที่แล้ว +68

    የኔ ወንድም አላህ ይድረስልህ ዘንድሮ ስንቱን ጉድ አየነዉ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😭😭😭

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይድረስ ያረቢ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ቤት የቻለው ጉድ

  • @yetioromo2741
    @yetioromo2741 4 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ፈጣሪ ይማርክ ፀበል ውሰዱት እኔም አስተማሪ ባደረሰብኝ ጉዳት ጆሮዬን ያመኛል ካኪቤት የሰጡኝ መዳኒት ምንም አላሻለኝም ማፀሃፍ ቅዱስ ከጎኔ አድርጌ ነው የተነሳሁት ለዛውም በስደት ሃገር ሆኜ እባካቹ ፀበልውሰዱት

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว +42

    ምን ልበል እኛ ሥንማር ከቤተሠብ የበለጠ መምሕር ነበር የሚገርፈን ምን ሖነ ልበል እግዚአብሔር በምሕርት ይጎብኘክ ወድሜ ፀበል ዉሠጅዉ ልክፍት ይመሥለኛል ሥለተመታ አይመሥለኝም ፈርሽ አትበሉኝ

    • @yosephhabte565
      @yosephhabte565 4 ปีที่แล้ว

      አውን ግን ስንት የተጎዳ ሊኖር ይችላል።

    • @hermelatilahun2945
      @hermelatilahun2945 4 ปีที่แล้ว +1

      Enem yemslgnal fetari yedrselte yene geta

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

      ሰበብ ነው ወላሂ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እግዚአብሔር የጻፈለሰንን የምንኖር

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 4 ปีที่แล้ว +20

    እሕቴ እኔ ልምከርሽ ዶክተሩም አሥተማሪዉም በእግዚአብሔር መንፈሥ ቅዱሥ አይመሩም ሥለዚ አቺ መንፈሠ ጠካራ ነሽ ዘንዶ አሥራ ባታ ማሪያም ዉሠጅዉ ካላወቅሽ ሠዎችን ጠይቂ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @amesalams7764
      @amesalams7764 4 ปีที่แล้ว +1

      እህትዬ የት ነው??

  • @eyualsweet8748
    @eyualsweet8748 4 ปีที่แล้ว +77

    በናታችሁ ወቅሸትገዳም ፀበል ዉሠዱት ይድናል

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new ydnall

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 4 ปีที่แล้ว

      ይገርማል! ይደንቃል
      ይህ ህዝብ መች ይነቃል!?

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 4 ปีที่แล้ว

      ወንቅሼት አሑን ዝግ ነዉ መነኮሣት እና መነኮሣያን እና አባታች የሚረዷቸዉ ዘመድ አልባ ብቻ ነዉ ያለዉ አልተከፈተም

    • @wasensolomon9988
      @wasensolomon9988 4 ปีที่แล้ว

      Egzebeher yemarhe

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +17

    እናቴ በበለጠ መዝሙር እንዲአዳምጥ አድርጉት እግዚአብሔር ቸር ነውና መዝሙሩን ይስማ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ሰይጣን ጭራሽ ይመቹታል

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      እምነት አለኝ ትላለች ዳንኪራ ታስጨፍረዋለች ዘፈን ያጋንት ስራ ነው በዛ ያድራሉና

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦ አምላኬ እባክህን ምህረቱን ላክለት የእናቱ ፀናት ጥንካሬ ደስ ሲል በፍፁም ሀኪም ላይ ግዜና ገንዘብ አታባክኑ ፀሎትና ፀበል

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ገብርእል በለተ ቀኑ አይኑና አደበቱን ክፈትለት አባት እውነት በጣም ነው የማሳዝነው በፀበሉ በርችለት እናቴ እግዝአብሔር ይማርልሽ አሜንንንንንን

  • @bezademsie2828
    @bezademsie2828 4 ปีที่แล้ว +9

    አይዛሽ እናቴ ይድናል መጥመቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ መእረቱን ይላክለት ፀበል ውሰጂው ይድናል

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @ferhiwotbekalu1656
    @ferhiwotbekalu1656 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠንካራ እናት ናት አምላክ ይማርልሽ

  • @alhabshatube3759
    @alhabshatube3759 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ህፃን እያለሁ ነበር ት/ት የገባሁት ጭው ያለ ገጠር ነው እናም ሰው ወይ በህፃንነቷ እያሉ በየ መንገዱ እየተገረሙብኝ ነበር የምሄደው የምመጣው ከጎረቤት ልጂ ጋር ነበር የምላከው ክላስ ውስጥ ሁሉም ትልልቆች ናቸው እኔ ብቻ ነበርኩ ትንሽ የሆነች መምህር ደብተር በስርአት አልያሽም ብላ የገረፈችኝ እስካሁን አይረሳኝም ህፃን ነኝ ስለ ደብተር የማውቀወወ ነገር የለም ግን እንደ ትልቅ ሰው አስባኝ ነበር የገረፈችኝ
    ከዛን ወድህ ት/ቤት አልሄድም ብየ ሁለት አመት ሳልማር ቀረሁ
    ከሁለት አመት በህዋላ ገባሁ
    ቢሆንም ገጠር ውስጥ በተለይ ይማታሉ እንደ አህያ ነበር የሚወግሩን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +27

    ድንግል በምልጃዋ ትፈውስህ ወንድሜ ልብ ይነካል
    የኔ እናት ብርታቱን ጉልበቱን ይስጥሽ ልጆቻችንን
    አምላክ ይጠብቅልን እንጂ ሌላ ምን ይባላል 😢

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ቤተሰብ በአንድ ላይ ሁናችሁ በየስአቱ ፀልይዩ እመኝይ ይድናል ማማየ አይዞሽ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 ปีที่แล้ว

    አስተማሪዋላይ ያለው እርኩስ መንፈስ አብሮ መቶት ነው ጸበል ደግመሽ ደጋግመሽ ውሰጅው አንቺም ተግተሽ ጸልዩ የእግዚአብሔር ን እርዳታ ጠይቂ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በርቺ አይዞቹ

  • @zinashfeyisa5472
    @zinashfeyisa5472 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ምን ይባላል ጌታ ይማረው እናት ግን ጠካራ ነሽ ጌታ አሁንም አቅም ይስጥሽ ድኖ ደሞ ለምሥጋና ያብቃሽ

  • @comceil3137
    @comceil3137 4 ปีที่แล้ว +8

    በሂወቴ፣የማርሳው፣ጎርቤታችን፣ልጅ፣የመንግስት፣ትምርት፣ቤት፣ነው፣የሚማርው፣፣የከሰአት፣ተማሪ፣ነበር፣አንደኛ፣ክፍለ፣ግዜ፣ነበር፣የቤት፣ሳራ፣አለሰራም፣ነበር፣አሰተማሪው፣ከግርግዳ፣ጋር፣አጋጨው፣ልጅ፣ወዲያው፣ሞተ፣አሰተማሪው፣ታሰር፣፣እና፣አንዳንድ፣አሰተማሪዋችሀላፊነት፣ይጎላቸዋል

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 ปีที่แล้ว +37

    እግዚኦ ምንአይነት ግዜ ደረስን የሃፃትያትን ብዛት በልምጭ ስንገረፍ ነው ያደግነው እግዚአብሔር ይማርህ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @masreshaaddisu250
    @masreshaaddisu250 4 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱስ ሚካኤል ይድረስለት።
    ሳትሰለቺ እባክሽ በጸሎትና በጸበል የምትችይውን አድርጊ።
    እኛም የምንችለውን እናድርግ???

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @eleni311
    @eleni311 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እዬሱስ ከእናቱ ማህፀን ጀምሮ አይነስውር የነበረውን ሰው በእጆቹ ዳብሶ አበራለት ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ በእዬሱስ ክርስቶስ እምነህ ጸልይ ትድናለህ እዬሱስ ያድናል ሀሌሉያ አሜን

  • @አቤምቲዩብ-አ4ቐ
    @አቤምቲዩብ-አ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንጦጦ ማርያም ውሰጅው ብዙ ታምር እያሳየች ነው ማርያም ይድናል ዝም ብለሸ ሀኪም ቤት አትውሰጂ ይባሰ ልጁን ይጎዱታል

  • @melkgetaneh9234
    @melkgetaneh9234 4 ปีที่แล้ว +24

    ሰይጣን ነው አብሮ የመታው እንጅ ኩርኩም ሳይመታ ያደገ የለም

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 4 ปีที่แล้ว

      Betkikikl

    • @alme1687
      @alme1687 4 ปีที่แล้ว

      አቦ አፊቁርጥ ይበልሽ ማርዋ ትክክል ብለሻል እኛን ድንጋይ ነበር የሚያስዙን ለርጅምሰአት

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 4 ปีที่แล้ว +12

    ይቅርታ መምህሯ ሰበብ ሖኖባት እንጂ የግዛብሔር ትዛዝ ነው እኛ እየተኮረከምን ነው ያደግነው ለማንኛውም ፈጣሪ ይማረው

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ሰበብ ነው

    • @سارةسارة-ز2س
      @سارةسارة-ز2س 4 ปีที่แล้ว +1

      አገጣጠመውእጂ.እኔ.ልምጩእስከሚቆራርጥ.ነበርየምገርፈው

    • @seedamohammed6909
      @seedamohammed6909 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @jajdjddifid734
      @jajdjddifid734 3 ปีที่แล้ว

      እረ እግዚአብሔር በክፉ ነገር
      አይፈትንም

  • @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ
    @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ 4 ปีที่แล้ว +7

    በመድኃኔዓለም ስም ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ😭 ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ ኧረ ፀበል ውሰዱት

  • @haskerbabu6949
    @haskerbabu6949 4 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ እግዚያብሔር የሚሳነው የለም ሙሉ አካልህን ይመልስልህ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሔ ምክንያት ሊሆን አይችልም እኛ መምሕሮቻችን እየገረፍን እየኮሮኮሙን ነው የተማርነው እና በመምሕሮቻችን አታሳቡ ይሔ የፈጣሪ ትዛዝነውፀበል ውሰዱት

    • @meseretbefikadu7347
      @meseretbefikadu7347 4 ปีที่แล้ว

      Sayasbew Simeta be medenget endezi ayhonm blesh tasbiyalesh....?

  • @mvsechallenges6537
    @mvsechallenges6537 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዜር ይማርልሽ እናቴ በጣም ይሣዝናል ብርቱ እናት ነሽ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ የታሰረን ሊፈታ የታመነ ነው የኔ እህት ለዚህ መዳንቱ ፀሎት ነው እንጂ ገዳም ለገዳም መሄድ አይደለም ሉቃስ 4:17-19 የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድሆች ወንገልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፣ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ ፣የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ያድናል።

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว +5

    ፀበል ዉሰዱት ይድናል ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ይዳብስላችሁ ፉፉፉፊፊ

  • @እናቴማርያም-ቨ2ጨ
    @እናቴማርያም-ቨ2ጨ 4 ปีที่แล้ว +33

    ፀበል ውሰጂው የሴጣ ስር ነው

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ አውንም እምነትሽ በእመቤቴ ላይ ይሁን እመቤቴ ትርዳሽ ፡ጉልበት ትሁንሽ እንጦጦ ማርያም ውሰጅው ይድናል

  • @jur1423
    @jur1423 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ መምህር በጣም ጨካኝ ነው:: እንዴት እንደሚጋረፉ አቤት ተገረፍን ጨካኞች በእውነት

  • @fikirtehailemariam5319
    @fikirtehailemariam5319 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ፋሚሊ ተገናኝተን አጫውተሽኝ ነበር። እግዚአብሔር ይማርልሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ።

  • @amsalsisay6549
    @amsalsisay6549 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እዬሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ያቆያችሁ! የካቡ እናት አይዞሽ ካሁን በኃላ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከልልሽ ተስፋ አለኝ ፣ ካቡ ነገ ድኖ እናየዋለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈን የአጋንት ግብር ነው በዛ ያድራሉ ዳንኪራ አታሰሙት በእምነታችሁ ፅኑ
    መዝሙር እዲሰማ አድርጉት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +12

    መልካም መምህራን እንዳሉ ሁሉ የቤታቸውን ንዴት ስራ ቦታ ይዘው የሚመጡ መምህራን አሉ በክፉነታቸው የሚታወቁ ተማሪው ትምህርቱን ከመከታተል ይልቅ የነሱ አይን የሚያስፈራው ።ያሳዝናል 6ኛ ክፍል እያለን አንድ አስተማሪ ተማሪው ዞሮ ከጉአደኛው ጋር ሲነጋገር እረበሽክ በሚል ብላክቦርድ ድረስ እንዲወጣ ካደረገው በሁአላ በጫማው ልክ ኩአስ እንደሚመታ ሆዱን ነበር የመታው ልጁ እራሱን ሳተ ሆስፒታል ሲሄድ አንጀቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ነበር የደረሰ መምህሩ በፓሊስ ቢጠየቅም ታዋቂ ሰው በመሆኑ በሳምንቱ ወደ ስራው ነው የተመለሰ ።
    እራሳቸውን በፍርሀት የሚስቱ ብዙ ልጆች አሉ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጉዳት የሚደርስባቸው ያሳዝናል ።
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት የአንዳንድ ሰው እጅ ለምን እንደሆን አላውቅም ክፉ ነው ነካ ቢአደርጉን ያማል እንኩዋን ኩርኩም ።ደግሞ የህክምና ባለሙያዎች ስህተት በጣም ልብ ይነካል እጅግ ቅስም ይሰብራል ምህረቱን ይላክልህ የኔ ወንድም ።
    እናመሰግናለን እዬሐ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ መምህሮች አንዳንድ ጊዜ ንዴታቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +5

    ጠበል ውስድት ይህ የስይጣን ስራነው እግዚአቢሔር ይማር እኛ እየተመታን በኩርኩም በድላነው ያደግንውወንቅሽት ወስደሺእዛው ትተሺው ነይ ስራ ካለሺይድናል እናቴ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

      አወይዲናልወቅሸት፣አሁንግንመሄዲአይቻልም፣መሎኮሳት፣እናአባታችንየሚረዷቸዉብቻነዉያሉትሲከፈትዉሰዱት፣ቅዱስገብርኤልይማረዉ

  • @tehetenadamena3686
    @tehetenadamena3686 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አስተማሪዋ የኮረከሙት አይመስለኒም ጠንክረሽ ፅበሉ ላይ በርቺ
    ማርያም ከናንተጋር ትሁን አሜን

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰይጣን አብሮ መቶት ነው የሚሆነው እንጂ እኛ የልምጭ አይነት ነበር እለያችን ላይ የሚያልቀው

    • @selamf1101
      @selamf1101 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም በተለይ የኢለመንተሪ አስተማሪዎች የቤታቸውን ንዴት ነው መሰለኝ የሚወጡብን የነበረው በረባ ባልረባ አለፈ ግን እንደምንመታው ምት ቢሆንማ ከጥቅም ውጭ ሆነን ነበር እግዚአብሔር ይማርላቸው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ባርኳቸው በሰው ክፋት እንዲህ ሲሆን በጣም ያሳዝናል ተማሪ ከአስተማሪ አቅም በላይ ከሆነባቸው ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ለወላጅ ሪፖርት ማድረግ ካልተለወጠ ማባረር እንጂ መምታት መብት የላቸውም በዉጭው አለም እንደዛ ነው ምክንያቱም በኋላ ችግር ሲፈጠር ጦሱ ለቤተሰብ ነው ይህ ነገር በህግ መፅደቅ አለበት

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bemnetyemikaellijyoutube1665
    @bemnetyemikaellijyoutube1665 4 ปีที่แล้ว

    ትብብር🙏
    ወንድማችን ወጣቱ እዮባ ገዛኸኝ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በመኪና አደጋ ችግር ደርሶበት በተለያዩ ሆስፒታሎች እየተዘዋወረ ሲታከም ቆይቷል ነገር ግን ምንም ለውጥ ሊያገኝ ባለመቻሉ ወደ ታይላንድ ሂዶ መታከም እንዳለበት እና መዳን እንደሚችል ተነግሮታል።ስለሆነም ወንድማችንን በምንችለው አቅም አግዘነው ከፈጣሪ ጋር ወደ ነበረበት ጤንነቱ እንዲመለስ የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት ከጎኑ እንሁን🙏
    "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ።"
    የገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች
    1. ወጋገን ባንክ 0811835630101= ሳሙኤል ኪዳኔ እና ኤርሚያስ ቶሎሳ
    2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ =1000084207172 እዮብ ገዛኸኝ
    3. ጎ ፈንድሚ
    www.gofundme.com/f/ajgmu?+share-flow-1&fbclid=IwAR3BKToYXCJFYAAxwrwK23m791Z8h_YXXtXv6av-pj1Q9liKfTEAf6d6m1M
    "ለአንተ ትንሺ የምትላት ስጦታ የሰውን ህይወት ትቀይራለች"
    ለበለጠ መረጃ +251 92 328 0166

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 ปีที่แล้ว

    yasazenal betam egezabeher yeserawan yesetat

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ እምነታችሁ ትልቅ ነዉ የፃድቃን ሰማህታት አምላክ ይማርላችሁ አሜን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርህ የኔውድ ወንድም አይዛህ እማምላክ ትማርህ እናታችንም አይዛሽ ይድናልን በእለተ ቀን ቅዱስ ገብረኤል አይኖን ያብራለት

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወንድም ፍጣሪ ምህረትህን ይላክልህ😭😭😭😭😭

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እናቱ በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ በርች ጽበል ውሰጂው አትሰልች በርችልን ደግሞ በሙዚቃው ፈንታ መዝሙር ቀይሪለት እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክለት

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአቤሔር አምላክ ጨርሶ ይማርላችው እመብረሃን እናቴ በንፁሃን እጆቿ ትዳብስላችው አይዞሽ እናቴ እግዚአቤሔር የሚሳነው የለም እና ጨርሶ እዲምርላችው መልካም ፀሎቴ ነው

  • @sara-rb9il
    @sara-rb9il 4 ปีที่แล้ว +1

    💔 Geta yemareh!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @نوناالعنزي-ط5ق
    @نوناالعنزي-ط5ق 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርልን የሰዝናል አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ማረው

  • @yosephhabte565
    @yosephhabte565 4 ปีที่แล้ว +2

    ውጪ እንዲታከም እግዝአብሔር ቢረዳው።ግን በይበልጥ እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @Eurael
    @Eurael 4 ปีที่แล้ว

    Betam tenkara emnet yalesh beteseb. Egziabher hulunim neger yastekakililachu!

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ
    @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ 4 ปีที่แล้ว

    እማየ አይዞሽ አንች ጠክሪ በእምነትሽ ዘብር ገብረኤል ዉሠጅዉ ይድናል የእሷ መምታት ሳይሆን ሠይጣን አብሮ ተጨምሮ ነው አይኑን ቤተክርስቲያን ዉሥደሽ አስባርኪዉና ቅባት ቅዱስ ቀቢዉ እመንጅ አትፍራ ይላል ቃሉ ሥለዚህ እመኝ እንጅ ይድናል አይዞሽ ጠንካራ ይሁኝ

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሬ ምረቱን ያውርድልህ የኔ ጌታ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽርህ ወንድሜ መምህሮች አንዳንድ ጊዜ ንዴታቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል ነገር ግን ተማሪወችም በጣም እንርብሻለን በጣም እናናድዳቸዋለን ግን ደሞ ልጅ ሲቀጣ በስርአት ነው

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይነ ከታናሽ ወንድሜ እኩያ ነው በአንድ ወር ነው የኔ ጌታ እኔን እህትህን።

  • @mflhalguhni9329
    @mflhalguhni9329 4 ปีที่แล้ว

    ፀበል ዉሠዱት የነም ወንድም እደዚሁ አይኑ ከጊዜ ቦሀላ አሞት አይይለትም ነበር ፀበል ወስደነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አህን ያይለታል ስለማይነገር ስጧታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለዜህ ፀበል ዉሠዱት

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 4 ปีที่แล้ว +1

    እምነትሽን በእግዚአብሄር አድርጊ አይዞሽ ጨርሶ ይማረው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረልሽ

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimarelesh egziabher mechereshawun yasamerewu

  • @alemgenetdebela8714
    @alemgenetdebela8714 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድምፁን ያሰማሽ እማዬ ይሄን እፈልጋለሁ እንዲልሽ እግዚአብሔር ይፍቀድ ግን እንደእምነትሽ ደግሞ ፀብልሽን አታቃርጭ እርሱ ሲፈቅድ ሁሉ ይቻላልና አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @lemlemsolomon7906
    @lemlemsolomon7906 4 ปีที่แล้ว +2

    እንጠጦ ማርያም ጸበል ውሰዱት ይሄ ያጋንት ስራ ነው እናቴ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክለት

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @saraa5936
    @saraa5936 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ የልጅ ህመም አንጀት ነው የሚቆርጠው ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኝህ

  • @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ
    @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ 4 ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዛአብሔር ይማረው ፀበል ውሰዱት

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimarew mare .

  • @meri147
    @meri147 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመረው ወንድማችን ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ውሰደውት

  • @ምኒልካዊነትይለምልም
    @ምኒልካዊነትይለምልም 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን በምህረት እጅዋ ትዳብሰው

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 4 ปีที่แล้ว +27

    እረ የፈጣሪ ያለህ ይህ የዲያብሎስ ስራ ነው እኛ በኩርክም አይደለም ከዛ የሚበልጥ ተቀጥቅጠን ነው ያደግነው 💔💔💔

    • @montewoube5472
      @montewoube5472 4 ปีที่แล้ว +3

      የአላዛር አምላክ ይማረው

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይማር ወንድ ሜ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @molumulo570
      @molumulo570 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት የእኔም ሀሳብ ነው ሰይጣን ከዚህ በላይ ያደረጋል ሱባኤ ገቢ ወደ እግዚአብሔር ወስጅዉ እሱ ያድናዉ የመድሀኒት ጋጋታ ምንም አይሰራም

    • @teshome7160
      @teshome7160 4 ปีที่แล้ว

      አይኗ የጠፋ ልጅ አይቻለው በጥፊ ብለዋት በደብ መታው ይሆናል አይኑን የጎዳው

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 ปีที่แล้ว +17

    ለምን ግራ እንጋባለን በኩርኩም መትታው ለእንደዚህ የዳረገችው አስተማሪ ላይ የተዎረሰችው የሴጣን መንፈስ ነው በእጇ ላይ ሆኖ የመታውና ቀስፎ የያዘው። አሁንም በእምነት ወደፀበል ውሰዱት ይፈወሳል።

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

  • @tadyhabta1231
    @tadyhabta1231 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በምህረት ይጎብኘው።

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይፈውሰህ ቸርች ውሠዱት እየሱሰ ያድነዋል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 ปีที่แล้ว

    እንደው ኢትዬ እንዲህ ንው ወይ ብዬ ለማመን በጣም በጣም ግራ እየገባኝ ንው በሃኪሞች ብዙ ብዙ የሚዘገንን ንገር እውንት ኢትዬ ውስጥ የወርደ ዲያቢሎስ አብሮ ይተርማመሳል ከህዝብጋር እንጂየኢትዬፒያ ህዝብ እንደዚህ ለጆሮ የሚዘገንን ንገር እየስማን በቃ ቃላት የለኝምእመቤቴ ትዳብስው የኔ ጌታ የኔ አባት እንደው ምን ፍርጃ ንው እባካችሁ👏🏽👏🏽

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤሪ የማሪልሽ እመብሪሐን አይኑን ታቅራለሽ አይዞሽ እግዛቤሬ ይጠብቃቹ

  • @زينبعماره-خ2خ
    @زينبعماره-خ2خ 4 ปีที่แล้ว

    ወላዲት፡ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብስልሽ እናቴ አደራሽን ቅድስት ድንግል ማርያም የዚህን ልጅ ጤና መልሽለት

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይኑን መንፈስ ጋርዶት ይሆናል ሐኪም ቤት ለንደዚ አይነት በሽታ ምኑንም አያቁትም እኔ ደርሶብኝ አይቼዋለው ከሐኪምቤት ሐኪምቤት ተንከራትቼ እናቴ ሰውነቷንም ብሯንም ጨርሳ ሐኪም ምንም ሊያድነኝ አልቻለም በፀበል ነው የዳንኩት

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርልሽ አይዞሽ እውነት መምህራንና የህክምና ባለሞያወች መጠንቀቅ አለባችሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ መፈሱ መቶት ነዉ በሶ አድሮ ነዉ የመታዉ ኡፍ ይሄ መፈስ እማምላክ ትገፅጠዉ

  • @andenetgebrewold4810
    @andenetgebrewold4810 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemareleshe Emnateshe yadenawal gobez besal Enat kanalegeshe

  • @geedsajrrdas597
    @geedsajrrdas597 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ግዜ ደረስን የሃፃትያትን ብዛት በልምጭ እየተመታን ነው እግዚአብሔር ይማርህ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ስበብ ነው እየተቀጠቀጥን
      ዱላው ልብስ ሁኖን ነው ያደግነው
      አጥፍተሽ እኮ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @ultiyjiruun7476
    @ultiyjiruun7476 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዛአብሔር ይፈውስህ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
    @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ አፍያውን ይመልስልህ

  • @kalkal3680
    @kalkal3680 4 ปีที่แล้ว

    አረ በናታችሁ እውነት ነው እኔ እራሱ እንደዚህ አይነት አጋጥሞኛል ብቻ አላቅም ባስተማሪ ተመቶ አርብ ሰኞ የሞተ አቃለው ቤተሰቡ የማያቁ

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 ปีที่แล้ว

    እንጦጦ ማርያም ውሰጅው ይድናል እህቴ በጸበል ይድናል።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +5

    uffff እግዚአብሔር ይማረው የአንድ አንድ ሰው እጅ መጥፎ ነው እኔን ዱላ ነው ያሳደገኝ

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ ።

  • @God-Ma21Jes7iy9f
    @God-Ma21Jes7iy9f 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሴት ነሽ በርች።

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 ปีที่แล้ว +7

    ዉይ ዘንድሮ ምች ይምታት ክፉ ምናለ ብቆነጥጠዉ የድንግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክለት ግድ የለሽም ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም ፀበል ዉሰጂዉ ምናልባት የዳቢሎስ ሲስተም ሊሆን ይችላል

    • @friends8813
      @friends8813 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑን ውዶቼ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว

      እማምላክ ትማረው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว

      አሞራይብላኝ ያባቱነገር አሳዘነን።

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 4 ปีที่แล้ว +3

      ሰበብነው እእቴ በአስተማሪ እየተመታነው ያደግነው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክክል

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว +1

    ፉፉፉፉፉፉፉ እኔ የምለዉ እዚህ ላይ ምን የሚሉት ዲስክ ላይክ ነዉ አረበፈጠራችሁ የምታረጉትን አስቡ ጣሪ እባክህ ልቦና ስጠን

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 4 ปีที่แล้ว

    ይድናል የሚያድነው ደግሞ ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ነው መዳን ሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ የተሰጠ የእየሱሰ ክርሰቶሰ ሰም ነው
    ልጅሸን እነዲድን ከፈለግሸ ወደ ፀሎት ቤት ውሰጅው የአጋንንት ሰራ ነው የድናል እመን አንተ እና ቤተሰብህ ትድናለህ ሰለዚህ ከምንም በላይበጌታ እመኑ ጌታ ይርዳችሁ

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 4 ปีที่แล้ว

    You are a very strong Mother God be with you always
    of coures he is
    Take him to holy place where holy water have
    He will be relesed
    As well i want tell something for all who have kids
    Plz plz plz when you take your cheldren out side plz lesson there foot step not yours . I always looking the kids are runing not walking at all . So there heart fell very tired . Do not order sick for them .
    All motheres take care

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድሜ እናቱም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ በልጅነቱ እንደዚህ አደረገቸው የስራዋን ይስጣት

  • @Rachel-dt7ej
    @Rachel-dt7ej 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቁጥር አንድ ነበርኩ በዱላ የቀጠቀጡኝ ማን ይናር አሰተማሪ ቀጪም አሰተማሪም ሆነ

  • @JJ-zo7qj
    @JJ-zo7qj 4 ปีที่แล้ว +1

    It's sad 😭💔😭😭.

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እናቴ የበፊት አስተማሪዎች በጣም ይማታሉ ቅጣታቹ ትክክል አልነበረም ሁሉም ባይሆኑም ይህንን ያህል ጉዳት በእፃን ልጅ ላይ ያሳዝናል

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 ปีที่แล้ว +1

    መመታቱ ኹላችንም ስንማር ከዚኽም በላይ ተመተናል ግን ለመምህሯም ፈርዶባት ነው ዲያቢሎስ ነው እንዲኽ የሚያደርግ እግዚአብሔር ቀን አለው በጸሎት እየጸናችኹ ጸበል የአለመታከት በርቱ እግዚአብሔር ይማርኽ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

      _ሰበብ ሆነባት እኔ ግን አንድ ቀን ተመትቸ አላቅም_

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher mierate yelakilhe