Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q 24
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
God bless u, doc!
Tebarek
This is so profound. I love how you expressed the the connection between giving with generosity and not asking for help with lack of humility.
Thank you Dr Mehret. Your service is greatly appreciated.
Tbarek
እኔ መጠየቅ የምፈልገዉ መከራከር አይመቸኝም ጤናማነት ነው።
ዋው እውነት በጣም አመስግናለሁ ውድ ዶክተር ምህረት ተባረኩ። ጠያቂዎችም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው አጠያየቅ የምታውቁ አሁንም ጠይቁ ብዙ እየተማርን ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
😊 ❤ ተባረኹ
ሠላም ዶክተር እንዴት ናቹ በእያንዳንዱ ጥያቄና መልስ ውስጥ ትልቅ ትምህርት እያገኘሁ ነው። በጣም አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን 🙏
ሁለቱም የእኔ ጥያቄወች ናቸው ስለመሡ አመስግናለሁ ።
ተወዳጁ ዶ/ር😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ጠያቂውም መልሱም ለኔ የተመለሱነው የሚመስለኝ እና አመሰግናለውወደጥያቄ እስክቀርብ ድረስ ተባረክልን ዶክተር የሚያጎጎኝ ፕሮግራም ነው አቲክ አብዛኛው ተከታታይ ይመስለኛል ❤❤❤
I never understand humbleness in this way. thank you dr mehert
ዶክተር ምህረት ስለምትሰራው ሰውን የማነፅ ስራ እግዚአብሔር ይባርክህ አብረውክም የሚያገለግሉትን ሁሉ።
ጠያቂዎች
ጾታቸውን ቢገልጹ
ጥሩ ይመሥለኛል
ሀገርህን ህዝብህን ከምገምተው በላይ እያገለገልከን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Thank you 🙏🏾 Dr. Mehret
We love you Dr
Yenyme tyka nbra ❤❤❤❤❤ swe mtyke efralhu Btame tkekele nwe Dr.
Thanks Doctor
Thank you very much for your usual undeserved service Dr.Mihret🎉🎉🎉🎉🎉
thank you doc
thank you
ሰላም ዶክተር ምህረት ለምትሰጠው ትምህርት እና አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን ። የዛሬውን ጥያቄ ሳዳምጥ የራሴን ችግር በከፌል ሰማሁት። ለሰው ማድረግ ምንም አይገደመኝም ግን ሰውን መጠየቅ ትልቁ ድክመቴ ነው ሆኖም ግን ሰለማልፈልግ ሳይሆን ስለምፈራ ነው። ፍራቻዬ ደግሞ እምቢ ቢሉኝስ (rejection)ነው። ሰው ሁሌም ተመችቶት እሺ ሊለኝ እንደማይችል እያወኩ ፣ እምቢ ብለውኝ ቅር ከምሰኝባቸው ባልጠይቅ ብዬ አስባለሁ። እንዴት rejection መልመድ ይቻላል። ይቅርታ በአማርኛ በትክክል የሚተካልኝ አንድ ቃል ስላጣሁ ነው ። አመሰግናልሁ
ይህ የኔም ችግር ነው መስጠት እወዳለሁ መቀበል ይከብደኛል
Konjo naw
ሰላም Dr እኔ መጠየቅ የምፈልገው ከልጅኔቴ ጀምሮ ዝምተኛ ነኝ ከሰዎች ጋር ብዙ መግባባት አልችልም እና ይሄ ባህሪዬ እጎዳኝ ነው አሁን 22አመቴ ነው ለመለወጥ ብዙ ጥሪያለሁ ግን ይሄን ዝምተኛነቴንና ከሰዎች ጋር መግባባት አለመቻሌን ማስወገድ አልቻልኩም
እና ምን ባደርግ ይሻለኛል አደራ ዝም እንዳትለኝ Dr
Wow dr. Always lack of appetite to request support is a symptom of humblenes sickness not courageous . Great advice.
ደ/ር መፅሐፍ ፃፍ ያንተን መፅሀፍ ካንተ በላይ አንብቤዋለሁ " ሌላ ሰው" የተቆለፈበት ቁልፍ " አይነት መፅሀፍ ብዙ እንፈልጋለን ። ሀብታም ብሆን መጀመርያ የማደርገው አንተን አግቼ መፅሀፍ ብቻ እንድትፅፍ ብቻ ነው የማደረገው !! ፃፍ ፃፍ ፃፍ ያንተ ፅሁፍ የሚፈውሰውን በሽታ ያህል ሌላ መድሐኒት አላገኘሁም ። እምቢ ካልክ አልኖርናትም !!
Thank you, I loved it!
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
Thank you Dr
❤❤❤
❤❤❤❤