Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q 25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 9 หลายเดือนก่อน +24

    It’s crazy, that’s exactly the question I had and it feels like Dr was talking directly to me!
    Thanks Doc

  • @mahisol923
    @mahisol923 8 หลายเดือนก่อน +5

    Selamye best question

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 9 หลายเดือนก่อน +10

    ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡- እንዲህ አይነት የጥያቄና መልስ ፕሮግራሞች በቀላሉ እኛ ጋር ወርደህ እኛም በቀጥታ ምክርህን ማግኘት ያስችለናልና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምኞቴ ነው፡፡

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 9 หลายเดือนก่อน +13

    Like
    አንርሣ ለ ሀኪማችን

  • @mulukenBemihretu
    @mulukenBemihretu 3 หลายเดือนก่อน

    Yenen tiyake negriat yemitastelalf new yemeselegn demo eg/r yeminagerbet menged bizu new zare lene dersolgnal teyakwanina doctorn kelibe amesegnalew😍🙏🙏 yebarekulgn shekmen silakelelachihu❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 9 หลายเดือนก่อน +5

    That's also my question. And that is exactly me😊

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks Dr. great advice as usual ❤

  • @naasiifkelbessabeyene5950
    @naasiifkelbessabeyene5950 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አንተ የኔ ሞደል ነህ በጣም እወዳለሁ ።
    እና ጥያቄዬ ሁልጊዜ በተስጦዬ እና በራዕዬ መስራት ፈልጌ ከሁነታዎች አለ መገናኘት ሆኖ በተሰጠኝ ፀጋ እየሰራሁ አይደለም ።
    ግን ራእይዮቼ በጣም ያንገበግቡኛል። ምን ትመክረኛለህ ? ከጎነም ብትቆም በጣም ደስ ይለኛል።

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Dr u are our gifte

  • @Inchrist2592
    @Inchrist2592 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ዶክተር ምህረት! እህታችን ህይወትሽን ያለፍርሀት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። ዶክተር ምህረት ከለገሰሽ ምክር በተጨማሪ ደግሞ እኔም ይጠቅምሻል ብዬ ያሰብኩትን ምክር ልንገርሽ፣ ምክንያቱም ፦ የአንቺን እይነት ተሞክሮ የነበረኝ ሰው ስለሆንኩ በትንሹም ቢሆን ህመምሽ ይገባኛል ብዬ አስባለሁ። ምን መሰለሽ ሰው ፣ አካሉ ሊታመም እንደሚችለው ሁሉ ፣ እንዲሁም ንፍሱ ትታመማለች ሳይኮሎጂካል ችግር ይገጥመዋል ማለትም አሁን ዶክተር እያከመው እንዳለው አይነት ህመም ማለት ነው። ነገር ግን ሰው መንፈሱም ሊታመመ እንደሚችል ማወቅ ይኖርብናል ብዬ አስባለሁ፣ ይህንን ልል የቻልኩበት ምክንያት ብዙ እንደህታችን አይነት ሰዎች ከመንፈስ እስራት ነጻ ሲሆኑና ከጭንቀት ሲያርፉ በአይኔ አይቻለሁ ፣ ጭንቀት ሳይኮሎጂካል ብቻ ሳይሆን እንደውም አብዝሀኛውን ጊዜ እስፕሪቹዋል ነው፣ ስለዚህ ሰው በክፉ መንፈስ ተጽዕኖ ውስጥ ሊወድቅ እንደሚችል ማወቅ ይገባናል፣ ዶክተርም ይህንን በስነስርአት እንደምትረዳ አምናለሁ፣ ስለዚህ እህቴ ምናልባት ነጻ መውጣት ያስፈልግሽ እንደሆን ልታስቢበት ይገባል፣ መነፈሳዊ ህመም በምንፈስ ነው ሚታከመው። እና መንፈሳዊ ሃኪሞችንም ብታማክሪ ብዬ አስባለሁ፡ ጌታ ኢየሱስ ከሁሉ ነገር ያድናል። ተባረኪ!

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 9 หลายเดือนก่อน

      ግን ለምንድነው በመንፈሳዊ ህይወት የማያምኑት ነገር ግን በህይወታቸው ሰክሰስፉል የሚሆኑት አለምን የሚቀይሩት (ምንም መጥፎ የሚያደርጉ ቢኖሩም) ብዙዎቹ አለም ላይ ያሉት ቶፕ ሃይ IQ ያላቸው ስመ ጥር ሰዎች። በዚህ አያምኑም

  • @beimnetleulseged
    @beimnetleulseged 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ዶክተር🙏

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 9 หลายเดือนก่อน +3

    Well come Dr, I have been waiting.

  • @Geo-h8l
    @Geo-h8l 9 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.thank!!!!!!

  • @Rah0012
    @Rah0012 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሸገር ካፌ ላይ «አእምሮ»በሚል የሰጠህው ትምህርት ድንቅ ነበር!!!!!

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa 7 หลายเดือนก่อน +1

    It is my question.

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor ❤

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ዶክተር 🌹🌹

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @alem8640
    @alem8640 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam ameseginalehu doctor

  • @onelove6484
    @onelove6484 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor ❤❤

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing

  • @yeabkonjoo6285
    @yeabkonjoo6285 9 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት ፕሮግራም በመጀመረህ ዶ/ር በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ እንዴት ነው ድምፄን መላክ የምችለው ጥያቄ በጣም በጣም አለኝ 🙏🙏🙏

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 9 หลายเดือนก่อน

    😊 🙌🏾 ተባረኹ ❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 9 หลายเดือนก่อน

    ምስጋናችን ይድረሰህ ለሀገርህ ትርግም ያለው ስራ እየሰራህ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @netsebrakgezu3189
    @netsebrakgezu3189 8 หลายเดือนก่อน

    I Like & Appreciate You Dr. Mihret, Thanks and Keep Going!

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እውነት ለመናገር መካከለኝነትን በእጅጉ እየተማርኩበት ነው አላህ ይስጥልኝ

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልዕክት ነው ዶክተር በረታ ሁሌም ከጎን ነኝ ።

  • @Nhhhh1234
    @Nhhhh1234 8 หลายเดือนก่อน

    You are unique ❤❤❤❤

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 9 หลายเดือนก่อน +1

    It is my life

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @selamawittameru4185
    @selamawittameru4185 8 หลายเดือนก่อน

    Hero!

  • @Sinan-gamme
    @Sinan-gamme 8 หลายเดือนก่อน +1

    It's also my question

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 9 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ቆዩን እናመሰግናለን 🙏

  • @mengistutadese4858
    @mengistutadese4858 8 หลายเดือนก่อน

    I have the same problem too..but ❤ now solved thank u

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን፡፡❤❤❤

  • @millala7327
    @millala7327 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ስዎች በሚጠይቁት ጥያቄ ውስጥ የኔ ጥያቄዎች አሉ በተለይ ደግሞ ይሄ ጥያቄ የኔም ነው መልሱን ስለአግኘሁ ደሥ ብሎኛል እሚገርመው ነግር ግን እኔ ምን ልጠይቅ ብዬ ሳስብ ምንም ጥያቄ አይመጣልኘም ስዎች ሲጠይቁ ግን ይሄኮ ይኔም ጥያቄ ነው እላለው አሁንም ሌሎች ስዎች እንዲተይቁ እጠይቃለው ጠያቂዋን አመሰግናለው ለምላሽህም አመሰግናለው ዶክተር

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 9 หลายเดือนก่อน

    Good enoght ....THANK you Dr. Mehret......May be this lay need spiritual counselling..... prayer is more convenient solution for this kind of problems.

  • @Worku-ew8db
    @Worku-ew8db 9 หลายเดือนก่อน

    Wow እኔ እራሴ የሚሰማኝ ስሜት😭😭😭 I haven't consistency Dr Thank you!!

  • @Hop930
    @Hop930 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dear Meheret

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 9 หลายเดือนก่อน

    All questions are my questions and thanks dr mrt for ur effort ❤

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687 9 หลายเดือนก่อน

    Dr. Meheret. Egziabher yebarkh. I'm writing this to inform u how much you are helping us. ምን አልባት social media ልክ እንደ አካል/live ስላልሆነ የስራህን ጥልቀት ልንገርህ ብዬ ነው። እኔ እዚ እየሰማሁ ለመኖር ለመተግበር እየሞከርኩ የምር ለውጥ አለኝ። ይገርማል ደግሞ የሁላችንም ችግር common መሆኑ።

  • @abrhame3111
    @abrhame3111 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr. I got my problem.

  • @shalomina-ur9xr
    @shalomina-ur9xr 8 หลายเดือนก่อน

    Perfect question.🙏

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤thank you doctor 🙏

  • @sosinalema8657
    @sosinalema8657 9 หลายเดือนก่อน

    Good job❤❤❤

  • @oness159
    @oness159 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @eyerusalemketema2237
    @eyerusalemketema2237 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @mukeremmuhdinibnumuhdin2911
    @mukeremmuhdinibnumuhdin2911 8 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ምክር እናመሰግናል❤❤❤❤

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤❤

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አናመሰግናለን your work mostly mind security. ስለሆነ አሁን ላለንበት ችግሮች መፍትሔ ይሆናል ብልህ በማቅረብህ አመሰግናለሁ ።ጥያቄ አለኝ ግን በእንግሊዝኛ ቋንቋ
    What's the difference b/n how to think your self & how to oveserv yourself?10Q.Muktar from jimma

  • @Rah0012
    @Rah0012 9 หลายเดือนก่อน

    Dr.በጣም በጣም አመሰግናለሁ ለመልካምነትክ እና ስለ imagination ግንዛቤ ብተሰጠኝ እንዴት ራሴን ከመጉዳት ይልቅ ድህነቴን ለማሸነፍ ምጠቀምበት???

  • @marakihabtamualemu4840
    @marakihabtamualemu4840 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you so much doctor it was also my limitation and i thought am the only one, after now on i will try to be improved ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 9 หลายเดือนก่อน +2

    She is like me

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 9 หลายเดือนก่อน

    Fundamental!!!

  • @Deresse-o5l
    @Deresse-o5l 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር

  • @betibeti2885
    @betibeti2885 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 9 หลายเดือนก่อน

    ኦው 😮ይህ እኔጋርም ያለ ችግር ነው ።ገና ለማጥናት ስዘጋጅ ማፋሸግ መጨነቅ ገዛ social Media ሳይታወቀኝ እገባለሁ እነቃቃለው ከ7-8 ሰአት ብጠቀም አላንቀላፋም😢 ከዛ 'ለምን ትኩረት እድርጌ አላጠናሁም' ብዬ ሌላ ጭንቀት እንዲህ በተደጋጋሚ....

  • @BedasaGutu-gw4im
    @BedasaGutu-gw4im 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ምህረት ደበበ በ መጀመሪያ አክብሮተን ላስቀድም
    ዶክተር ጥያቄው ምን መሰል ትዳሬ አዳጋ ላይ ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ

  • @tigistadisu9725
    @tigistadisu9725 9 หลายเดือนก่อน

  • @yoyokiki8147
    @yoyokiki8147 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርን ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለው እንዴት ነው

  • @tama4619
    @tama4619 8 หลายเดือนก่อน

    @9:12?🤔

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስራወችህን አያቸዋለሁ እናም እወዳቸዋለሁ አነጋገረህ ይመቸኛል አንድ ወንሜ ሁሌም አንተን ያጥላላል ምክኒያቱን ስጠይቀው ምንም ዉሀ ሚያነሳ ሀሳብ የለውም የአሜሪካን ጎስፕል ስበካ ነው ሚሰብካችሁ ይላል ?

  • @kellyscooking5896
    @kellyscooking5896 9 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @lightpodcast1
    @lightpodcast1 9 หลายเดือนก่อน +1

    መካሪዎችም የሚፈልጉትን አያውቁም።ቢያውቁም አይኖሩትም።የሰው ሐሳብ መቼም መልስ አይሆንም።

  • @mahishow-7373
    @mahishow-7373 8 หลายเดือนก่อน

    Metyk eflgalhu benmdnw emtykw??

  • @מלסהביינה
    @מלסהביינה 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እንዴት ሰነበት እኔ ምፅፍልህ ከእስራኤል እርሾን ለፂዮን ከተማ ነው።
    ብዙ ጊዜ እኔ ሰዎች ተብድለዋል ወይም ተገፍተዋል ብየ በውስጤ ካመንኩ በቀጥታ በዳይ ናቸው ካልኩት ሰው ጋ እጋጫለሁ ወይም ጥላቻ ይኖረኛል።
    ለምሳሌ ዳዊት ድሪም ያንተን ስራ የወሰደ ስለሚመስለኝ እንዲሁ ያስጠላኛል።
    የጠበቀ ጓደኛህ ዘመድህ ሊሆን ይችላል አላውቅምም ሁለታችሁንም በግል አላውቃችሁም ወይም ዘመዴም አይደላችሁም።
    የኔ ጭንቅላት ግን የሚለኝ አሁን ዳዊት የሚሰራውን ዶክተር ምህረት ይስራው ነበር በግፍ በጮሌነት ነው ስራውን የወሰደበት የሚል የጥላቻ ስሜት ነው ሚሰማኝን።
    ሰዎችን በምንም ምክነያት ሳላቃቸው የተበደሉ የመሰለኝ የጥላቻ እና የግጭት ስሜት ይሰማኛል።
    እንዲህ አይነት ስሜቶችን እንዴት ማረግ ይቻላል ዶክተር 🤔?

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 8 หลายเดือนก่อน

    አውሮፕላን ይገዛሎት ዶር ቦጥቡጤ አሜሪካ ሜድ ሃይማኖት አሜሪካ የሃይማኖት ፋብሪካነች ዶክተሩም የተሰሩት እዚህ ነው ሜዲን USA 🇺🇸

  • @abderhamanshifa2386
    @abderhamanshifa2386 9 หลายเดือนก่อน

    ዶካቶሪ ሚራቲ ዳባባ ጢያዌ ባዋቲሣጰ ሪኬሪዲ ኣሪጌሊ ኣላመሊሲካዪ

  • @berrez4985
    @berrez4985 8 หลายเดือนก่อน

    MEHERET IF A PERRSON BEING A DOCTOR KEEPS ON BEING OPIUM OF THE PEEOPLE ,WHAT CAN YOU SAY ABOUT SUCH INDIVIDUALS.ALAS ARE YOU REALY A DOCTOR? ALAS

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተሩን አለ ማመስገን አይቻልም

  • @merib9999
    @merib9999 8 หลายเดือนก่อน

    Amlak lb ysth metsafh lay yalehn tlacha aychalew amlak ymarh.yetekolefebet kulf🤮🤮🤮🤮

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 8 หลายเดือนก่อน

    አማካሪ ሆነክ መጣክ አየክ ወሬ is cheep

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ ጎደኛህን አብይ አህመድን ብትመክረው። ክርሥቲያነን ትላላችሁ የንፁሀን ምት መፈናቅል እረፍት የማይነሣችሁ አረመኔዎች ናችሁ።

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ነው የጠየቀክ መጀመሪያ ያጨማለቃችሁትን አገር ተውልን እናስተካክለው እባብ

    • @yilmagebresekago2795
      @yilmagebresekago2795 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዉይ ውይይይይይይይይይይይይይይ እናንተ የሴራና የጥላቻ ገንቦዎች አይናችሁ ላይከፈት የተፈረደባችሁ ፍረደኞች ትላንት፣ዛሬም፣ነገም እዛው ። በቀናነት ነገርን ማየት የማትችሉ ከእናንተ ጋር በአንድ ሀገር መፈጠር ራሱ ፍርድ ነው።

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 8 หลายเดือนก่อน

      😅

  • @SibhatHaile-i4q
    @SibhatHaile-i4q 8 หลายเดือนก่อน

    Can i contact you please

  • @Emmanuel_Abera-MQB2BK
    @Emmanuel_Abera-MQB2BK 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr 🙏❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @abelsemre
    @abelsemre 8 หลายเดือนก่อน

    Thank u doctor