ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሶፊፊየ እስልምናን ተቀብለው ተፅኖ ፈጣሪ ከሆኑት ኡስታዝ ዋሂድ ኡመርን ፣እነ ኡስታዝ ካሊድ ካሳ ፣አነ ኡስታዝ አብዱል መናን አቡያስር ኡስታዝ ሰልማን ብዙ አሉ እነሱን አቅሪብልን ፣ በሀሳቤ ይሚስማማ ላይክ ያርግት
ካሊድኮ ቀርቧለ ከዚህ በፊት እንደዉም እሱ መጀመሪያ የእኔ መገድ መክፍቸና መጀመሪያ ነበር
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ምን አይደለም ሌላውን ካሊድ ካሳሁንን ነው እሱ ከቀረበ አሏሁ ዓለለም
@@legambotube9740 እሺ እህቴ
ካሊድ ካሳሁን አለ ካየሁት በጣም ቆየሁ ጠፍ ሳ
ኡሰታዝ ኻልድ ካሳሁንምኡሰታዝ ሙሓመድ ኸድረምኡሰታዝ ሰዳት ካማልም
አላህ የመራውን ማንም ሊያጠመው አይችልም ሡብሀን አላህ
ማሻአላህ ጀግና እናታችን አልህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም
አዎ ሱብሀን አላህ
የኔ ደርባባ እናት ደስ ስትል ያሰላምምምም አላህ በጤና ያኑርሽ ያረብ🤲🤲🤲🤲🕋
ክክክክክ ናፍአመት ያኑሪሽ ቁጥር የለውም ማለት ነው አሚንንን ያኑረት
@@rabiyarabiya6872 ሁላችንንም ያኑረነ ከድናችን ጋር ያረብ 0:52
ነፍ አላለችም ክክክክክ
ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ሽከር ይገባው. አልሀምዱሊላ❤❤❤😢😢😢😢
የኔ ፍልቅልቅ እናት አላህ በልጆችሽ የስደስትሽ 😍😍😍
አሚን ያረብ
አሚንንንን
የኔ ፈልቅልቅ ❤ፈገግታዋ ምስጋናዋ ❤አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኛ እንቁ ❤❤❤❤
Barekealluahu fik ehtewa
በጣም ደስ የምትል እህት ነቺ በልጆቿ ትደሰት
Amin ehtewa
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበርአላህ የወደደዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል አልሃምዱሊላህ ነእማተል ኢስለም
አኡዙ ቢላህ የባሰ አለው ያረቢ በአንተ ከማሻረክ በአንተ እንጠበቃለን!
ሱበሀንንአላህ ከቶ ይህች ምድር ስቱን ይዛዋለች አጂብ
አሏህ ልጆችሽን ጥሩ ደረጃ ያድርስልሽ
ሶፊየ ያንችን ፕሮግራም ማሳለፉ አልችልም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ወይዘሮ
እውነት ነው የጀግናም ጀግና ነሽ ኣሏህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ የአንቺስ የተለየ ነው አላህ የወደደሽ ወድ ነሽ ያረብ ሌሎችንም ምራቸው 😥እኔም በሰለምኩ በ 10 አመቴ የሰለምቴ ፈተና እኔንም አግኜኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት በዘመኑ አምባገነን ፊርኣውን ያልተናነሰች እህት 😥ያረብ አፅናኝ ሰብርን ቅዎን አብዝተህ ስጠኝ በዲኔ ፀንቼ የምሞት አድርገኝ😥
አብሽሪ ጠንካራ ሁኝ አላህ በቂሽ ነው ንቅንቅ እንዳትይ
@@zeinebmoges8979 ወዴት ሀቢቢቲ ብርሃን ትቶ ጨለማ ለቀሩትም ዱኣ ላይ ነኝ በተለይ ለእናቴ በየሰከንዱ አላህን ሂዲያ እየጠየኩ ነው ያረብ ደሞ ይሰማኛል በእርግጠኝነት
@@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ አው በርች ውዴ አላህ ያፅናን ቤተሰቦቻችንንም ይምራልን እኔም ሰለምቴ ነኝ. አይዞን አላህ ወኪል
@@zeinebmoges8979 አልሃምዱሊላህ👍👍👍
በእቺ የኔዉድ
ማሻአላህየኔእናትአላህያገራውንልብማንምአያጠመውም❤
ገራገር እና ቅን ሰዎች አላህ ሂዳያን ይውፍቃቸዋል። አላህ ሆይ ሳትደሰትብን አትውስደን።አሚን።
የኔ ደርባባእናት አላህ ከዚህም በላይ ያስደስትሽ ፍልቅልቅ ናት በልጆችሽ ተደሰች
ማሻ አለህ ማሻ አለህ አለህ ይጣብቅሽ ሁብ አለህ የታሸለው ይሰጥሽ አለሁ አክበር አለሁ አክበር ወዉዉዉዉዉዉ
ዉይ እናታችን አላሕ ይጨምርልሽ አላሕን እዳመሠገነች ጨረሠች አላሕ እድሜሽን ያርዝመዉ ከጤና ጋር ደሥ ትያለሽ ልጆችሽንም አላሕ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የኔ ድብሽ እናቴን ትመስላለች ያረቢ ረጅም ሀያት ለናቶቻችን ሰላም ለሀገራችን የኡመተል ሙሀመድ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ ❤❤❤❤
😍አሀባኪ ለዚ አሀባተይኒ ለሁ😘ለእርሱ ስትይ የወደድሽን {አምላክ} ይውደድሽ❤ያረብ ኢስላም መሆን መታደል ነው ዘር ቀለም ብሄር ሳይለያየው ሳይገድበው እህት ወንድማማችነት 😍በእስልምና ውስጥ ብቻና ብቻ ነው
ለየት ያለ ታሪክ ሱባሀን አሏህ
ሱብሀን አላህ ደስ የምትል እናት ❤
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሀገራችን ላይ የሚገርም ዐምልኮዎች አሉ አላህ ያውጣቸው አሁንም ብዙ ይኖራልውድ እህታችን እናታችን ከዛ ጉድ እንኳን ወደ ውቡ ሀይማኖት አመጣሽ አልሀዱሊላህ
በፍጡራኑ ልክ ምስጋና ለአላህ ለጌታችን ያረብ በጧትም በማታም ❤🕋الحمد الله❤🕋الحمد الله❤
ረቢ የየሳምንቱ እንግዶች ውብ ማራኪ ናቸው ታድላ ጥንካሬዋ በርችልኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
አልሃምዱሊላህ አላህዬ እስልምናን ስለሰጠሀኝ ስደት ላይ ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራቸሁ ያብቃቸሁ 🤲
አሚን❤❤❤
ሡብሀንአላህ ይዘገንናል እባቡ እንኳንም አላህ ወደ ብራሀኑ መለሠሽ
ማሻአላህ የኔ ደርባባ እናት አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
ሱባሀንአላህ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቀን አላሀምዱሊላህ አላህ ምስገና ይገባው አላሀምዱሊላህ አላሀምዱሊላህ☝☝
ትክክል የኔ ውድ አልህምድሊላህ ማለትእኮአይጠገብምአልህምድሊላህ
የኔ እናት ደስ ስትል ማሸአላህ ዲቡሽቡሽ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር በሻሻ ፊት ያላት ምርጥ እናት ረቢ ልጆችሽንም ባለቤትሽንም ይባርክልሽየእናታችን የኑርያ ልጆች ይችን ድንቅ እናታችሁን ብዙ አሳልፋ ለቁም ነገር ያበቃቻችሁን ከዚህ በኋላ እፎይ እንድታስብሏት ዕድሜና ጤና ሰቷችሁ የምታስደስቷት ያድርጋችሁ እናቴን መሰለችኝ የኔም እናት ሰለምቴ ናት ደግሞ እንዳቺው በሻሻ የዱዓ ሰው ናት አንቺም ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ የአላህ ሙሀባ በደብ የገባሽ ፅሁፌን ካነበብሽው ዱዓ አድርጊልኝ መልካም ትዳር ከሷሊህ ልጆች ጋር እንዲወፍቀኝ እኔጃ ሳይሽ ከልቤ ወደድኩሽ ሱበሀን አላህ የሙሳ አለይሂ ሰላም ታሪክ ትዝ አላኝ። አላህ ለሳቸውም ከኔ የሆነን ሙሀባ ውዴታን ሰጠሁህ ሰዎች ሲያዩህም እንዲወዱህ አደረግሁ ያለው የቁርዓን አንቀጽ ያረብ ለኛም ከአንተ የሆነን መሀባ ስጠን ያወዱዱ
Merhaba wedajewa ljua negn melhktachun aderslachualew
@@yesufsefera8856 ሹክረን ወንድሜ
ኑሪያእና ሶፊ እትናእትነውእምመስሉት ውይኑሪየ የኔናት ደስትል አላህይጠብቅሽ🌹🌹
ላሀውለውላ ቁወተን ኢሏህ ቢላ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረገን አሏህ🙏🙏🙏
አላህ በዱንያ ስኬት በአሄራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቅሽዙርያሽንም ይባርክልሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንንን
ሱብሀን አላህ ያንቺማ ይለያል አኸምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ ልጆችሽም አላህ ይጠብቅልሽ
ላሀወለ ወላቅወተ ኢላቢላህ እንዴት ያስፈራን እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ከጨለማ ወድ ብርሀን ወደሄነው ኢስላም ❤ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ የኛ ጌታ ጥራት ይገባህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አች እና እናቴ ነበራችሁ በአንድ ጎረቤታሞች መሆን ያለባችሁ የኔ እናትም እዳች በአላህ ያላት ጽናት የመጨረሻ ነው እምታስደስት እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ለአችም ለናቴም ❤❤❤
እህ ፍልቅልቅ ያለች እናት አላህ መርጦሻል መታደል ነው እኮ እልህ በልጆችሽ ያስደሳይ ቀሪ ዘመንሽን የኔ ጀግና እናት🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 ማአሻአላህ አላህ የወደደው ሰው እንደዚህ ነው ሁላችንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያሳእቀን አላህ ይጨምርልሽ በርች
ማሻአላህ አላህ አመሥጋኝ ባሪያ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
የዛሪው ደግሞ የሚገርም ታሪክ ነው ሱባሀነክ
ሱበሀን አላህ ጌታየ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እህቴ አላህሙዱሊላሂ ረቢል አለሚ አላህ በራህመቱ ቀጥተኛውን መንገድ ባለቤትሽን ወንድማችንን ስለመራችሁ ማሻአላህ በአላህ ላይ ያለሽ እጅግ የፀና እምነት ማሻአላህ ያስቀናል አላህ በራህመቱ ለእኛም ይስጠን እያለቀስኩ መጨረሻውን ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሳቅሽ ደስታሽ ዱአሽ የፍቅር መሳሳማችው ደስ ብሎን በሳቅ ጨረስኩት አላህ በራህመቱ ሳልህ በሆኑ በልጅ ልጆች ያስደስታችሁ አላሁመ አሚን
ሱብሃናላህ አጂብ አላህ ያፅናሽ ጀግና እናት
ማሻአሏህ እዴት ደስ የምትል እህታችን ነች ሱብሀነሏህ እዴት አሏህ ይወዳታል እኛንም አሏህ ይውደደን ያረብ
ደስ የምትል ሴት ሙሉ ❤አሏህ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ እስከ ቤተሰቦችሽ
ማሽአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አላህ የሻውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተልኢስላም ጀግና ነሽ አላህ ሞታችንን በሸሀዳ በዲነልኢስላም ያድርግልን
ይኽን ኘሮግራም ወላሂ በጣም ትምህርት የወነ ምክር ነው እኔ አላህ ጠንካራ ስውች ያርርግን ያአላህ ካቲማችን አሳምርልን ያርቢ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋👍👍👍👍
ማሻ አላህ ደስ የምትል እናት ጀግና አልሀምዱ ሊላህ
መሽአላህተባረክአላህ በጣምድየምትልእናት አላህእረጂምእድሜ ከጥሩ አፊያጋረ ልጆችሽን ባለቤየሽን አላህ ይጠብቅልበሽ
አልሀምዱሊላህ ወደኢስላም ያመጣሀኘ የአለማት ጌታ አላህ ሱበሀንአላህ
ሱብሀን አላህ እሚገርም ነዉ ማሻ አላህ የኔእቁ❤
የኔናት😊😊ማሻአላህ ጀግና እናት ነሺ አላህ ያጠንክረሺ የኔ ውድ❤
ይኸን ፕሮግራም እንደኔ የሚጠብቅ በ ላይክ አሳዬኝ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you Allah gave to you Loing Life
We Love you so much you're the best
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ልክነሽ አላህምዱሊላህ እኔም ጊታይን ባመሰግነው ባመሰግነው አልጠቅበዉም አልሀምዱሊላህ
ኡፉፉፉ Maa shaa Allah, እንዴት ደሰ እንደምትል!!! Allah ልጆችሸን ክፉ ነገር ይጠብቅልሸ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ማሻ አለህ አለህ ይጫምሪልሽ እናት
ስብሀነላህ ይዘገንናል ወላሂ ስለ እባቡ ነገር
የኔ እናት እንዴት ደስ እንዳሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት
በጣም ደስ የምትል እህት ነኖቺ በልጆቿ አላህ ያስደስትሽ
የኔ ማር ደርባባ የምታምር የዋህ እናት አላህ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይስጥልሽ ልጆችሽንም ለወግ ለማህረግ ያድርስልሽ❤❤❤🎉
ማሻአላህ ደስ እምትል እናት አላህ በልቧ መብቃቃትን የሞላላት እነት
ሱባሀን አሏህ ከእስከ ዛሬዎቹ ከኔ መንገድ ከሚቀርቡት የተለዩ እናት ናቸው አሏህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏህ ተባረከሏህለአሏህ ስል ወደድኩሽ ከመስለምሽ በፊት ተውሂድን አሏህ አስተምሮሻል በርች❤
አልሀምዱሊለህ ልጆችሽ አላህ ይጣብቅልሽ ሀያት
ማሻ አሏህ የኔ መንገድ ምረጥ ፕሮግራም ❤❤❤ በርቱ ሚንበሮች
ማሻአላህ ደስታዋ ይጋባል አቤት ደስ ስትል
ማሻአላህ በጣም ደስየምትል እናት አላህ እድሜና ጤናይጣት❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ የሻውን ይመራል
ቴሌቪዥን ቤላ ነበረ ብችል እገዛላት ነበረ ግን አልችልም የምችሉ አቅሙ ያላቹ ግዙላት
አሏህ የወደደውን እንድህ ያወጣል ማሻአሏህ
ጀግና እናት ውድድድድ ነው ❤️
ስታምር አላህ መጨረሻብን ያሳምርልሽ በልጃችሽ ተደሰትች
ማሻአላህ ተበረካላህ አላህይጨምርልሺ ኑሪየ ያላአምልኮ ኖርክብለሽ አታስቢ ትልቅ አምላክ ይዘሽነበር የኖሹ አላወቅሺም እጂ እኔስ አችን መሆን ፈለኩ እስቲ ኑሪየን መሆን የፈልገ እጂ ወደላይ
ሱበሀን አላህ ልጅችሺን አላህ ያቆይልሺ
ሱብሀን አልላህ እስልምና እኮ ንጹህ አእምሮ ላለዉ ሰዉ ሳያቁት ራሱ ይወደዳል
ሱበሀንአላህ በጣም ይሰቀጥጣል በንደዚህ አይነት ጨለማውስጥ የሚኖሩት አላህን እንደትነው የሚገናኙት ከንደዚህ አይነቱ ቦታ ኡስታዞች እየሄዱ ደአዋ ባደርጉላቸው ጭራሽ እባብ ሱበሀንአላህ ስንት አይነት ሁሌ ጨለማውስጥ የሚኖሩ
ሽፍታ አለ እያለች ለመሞት ነው እንደ እሚሄዱት
ድሮ ነው አሁን አይደለም
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️❤️❤️
ማሻአላህ ማሻአላህ በሏት ለናታችን በጣም ደስ የምትል እናት
ስንት ጉድ አለ ያአላህ ምን ጉድ ነው እባቡጋር እንዴት ተግባቡ ሆ እኔኮ ስፈራ ምንድነው ዴሞ ማሳቀፍ ጉዴ አላህ ይሂድና ያረብ ማሻ አላህ ኮሜንት አንብባችኋል ማስታወቂያ አላዛዛችሁም ጎበዞች ይልመድባችሁ
ሱብሀን አላህ ሰይጣን እየተጫወተባቸው ነው እኮ
@@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ አላህ ይጠብቀን
ሰይጣኑ በእባብ ተመስሎ ነዉ እኮ ሰይጣን እኮ አምሮሽን ከተቆጣጠር ምን እንደ ምታደርጊ እንኳን አታቂም ምክንያቱም እሱ ነዉ ሚመራሽ አሏህ ይጠብቀን ከእንዲዚህ አይነት ነገር
አጅብነው ሱበሀናሏህ ለአላህ ምስጋናይገባው ማሻአላህ እማ በልጆችሺ ተደሰች እጥሩ ደረጀ ያድርስልሺ ያረብ
አህለን ወሰህለን ሶፍ ዘሬ ለኮሜንት ሶስተኝ ነኝ ሶፍን የምትወዱ ለይክ አድርጉኝ 🌹🌹🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹
የእኔ ውብ እናት አለምዋዬ ❤❤❤
ሱባን አላሕ አላሕ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ከኔ እኩል የሠለምሽው
ሱባሀናላህ ጥራትይገባህ አምላኬ አንተውያቀናህውን ማንም አያጠማው አንተያጠመምከውን ማንም አያቀናህውም አልሀምዱሉሊላህ
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አላሁማ ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ ናዊር ቀልቢ ቢል ኢማን አላሁማ አሚን (ሶፊዬ እንዴት ነሸ?)
አልሀምዱሊላህ መሻአላህ እንደዚህ ጠንካራ ናት
አቦ ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ከጨለማው ወድ ብረሀን በሰላም መጣሽ
ማሻ አሏህ ጥሩ ሴት ናት በተለይ ፈገግታዋ ደስ ሲል
የምር በጣም አስተማር ብሬድግራምነው ቀጢይበት ሶፊ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል
የምታወራውን መስማት ቀፈፈኝ ምን አይነት ጭልመት ነው አልሀምዱሊላህ እንኴን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መለሠሽ ሌሎችንም የጠፉብንን ይመልስልን ያረብ!
የኔናት ስታምሪ
Aww!ماشاء اللهለሴቶች ሁ ሉ አርአያ የምትሆን ጀግና ሴት!الحمد لله رب العلمين.
ሡባንአላህእናሊላወናራአጁን❤❤አላህይጠብቅልሽ❤
ሱብሓን አላህ ! አላህ ቅን ሰዎችን በተአምር ነው ወደ እስልምና የሚመራቸው ።
ሱብሃን አላህ ማሻአላህ ደስ ስትል ጀዛኩምአላህ ሶፊ አሚን ያረብ
የኔ አናት አላህ ይጨምርልሽ አረ አኔ ራሴ ወድድ ነው ያደረኩሽ አንዴት በስስት አያያውሽ አንደጨረስኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊፊየ እስልምናን ተቀብለው ተፅኖ ፈጣሪ ከሆኑት ኡስታዝ ዋሂድ ኡመርን ፣እነ ኡስታዝ ካሊድ ካሳ ፣አነ ኡስታዝ አብዱል መናን አቡያስር ኡስታዝ ሰልማን ብዙ አሉ እነሱን አቅሪብልን ፣ በሀሳቤ ይሚስማማ ላይክ ያርግት
ካሊድኮ ቀርቧለ ከዚህ በፊት እንደዉም እሱ መጀመሪያ የእኔ መገድ መክፍቸና መጀመሪያ ነበር
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ምን አይደለም ሌላውን ካሊድ ካሳሁንን ነው እሱ ከቀረበ አሏሁ ዓለለም
@@legambotube9740 እሺ እህቴ
ካሊድ ካሳሁን አለ ካየሁት በጣም ቆየሁ ጠፍ ሳ
ኡሰታዝ ኻልድ ካሳሁንም
ኡሰታዝ ሙሓመድ ኸድረም
ኡሰታዝ ሰዳት ካማልም
አላህ የመራውን ማንም ሊያጠመው አይችልም ሡብሀን አላህ
ማሻአላህ ጀግና እናታችን አልህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም
አዎ ሱብሀን አላህ
የኔ ደርባባ እናት ደስ ስትል ያሰላምምምም አላህ በጤና ያኑርሽ ያረብ🤲🤲🤲🤲🕋
ክክክክክ ናፍአመት ያኑሪሽ ቁጥር የለውም ማለት ነው አሚንንን ያኑረት
@@rabiyarabiya6872 ሁላችንንም ያኑረነ ከድናችን ጋር ያረብ 0:52
ነፍ አላለችም ክክክክክ
ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ሽከር ይገባው. አልሀምዱሊላ❤❤❤😢😢😢😢
የኔ ፍልቅልቅ እናት አላህ በልጆችሽ የስደስትሽ 😍😍😍
አሚን ያረብ
አሚንንንን
የኔ ፈልቅልቅ ❤ፈገግታዋ ምስጋናዋ ❤አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኛ እንቁ ❤❤❤❤
Barekealluahu fik ehtewa
በጣም ደስ የምትል እህት ነቺ በልጆቿ ትደሰት
Amin ehtewa
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
አላህ የወደደዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል አልሃምዱሊላህ ነእማተል ኢስለም
አኡዙ ቢላህ የባሰ አለው ያረቢ በአንተ ከማሻረክ በአንተ እንጠበቃለን!
ሱበሀንንአላህ ከቶ ይህች ምድር ስቱን ይዛዋለች አጂብ
አሏህ ልጆችሽን ጥሩ ደረጃ ያድርስልሽ
Amin ehtewa
ሶፊየ ያንችን ፕሮግራም ማሳለፉ አልችልም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ወይዘሮ
እውነት ነው የጀግናም ጀግና ነሽ ኣሏህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ የአንቺስ የተለየ ነው አላህ የወደደሽ ወድ ነሽ ያረብ ሌሎችንም ምራቸው
😥እኔም በሰለምኩ በ 10 አመቴ የሰለምቴ ፈተና እኔንም አግኜኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት በዘመኑ አምባገነን ፊርኣውን ያልተናነሰች እህት 😥ያረብ አፅናኝ ሰብርን ቅዎን አብዝተህ ስጠኝ በዲኔ ፀንቼ የምሞት አድርገኝ😥
አብሽሪ ጠንካራ ሁኝ አላህ በቂሽ ነው ንቅንቅ እንዳትይ
@@zeinebmoges8979 ወዴት ሀቢቢቲ ብርሃን ትቶ ጨለማ ለቀሩትም ዱኣ ላይ ነኝ በተለይ ለእናቴ በየሰከንዱ አላህን ሂዲያ እየጠየኩ ነው ያረብ ደሞ ይሰማኛል በእርግጠኝነት
@@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ አው በርች ውዴ አላህ ያፅናን ቤተሰቦቻችንንም ይምራልን እኔም ሰለምቴ ነኝ. አይዞን አላህ ወኪል
@@zeinebmoges8979 አልሃምዱሊላህ👍👍👍
በእቺ የኔዉድ
ማሻአላህየኔእናትአላህያገራውንልብማንምአያጠመውም❤
ገራገር እና ቅን ሰዎች አላህ ሂዳያን ይውፍቃቸዋል። አላህ ሆይ ሳትደሰትብን አትውስደን።አሚን።
የኔ ደርባባእናት አላህ ከዚህም በላይ ያስደስትሽ ፍልቅልቅ ናት በልጆችሽ ተደሰች
ማሻ አለህ ማሻ አለህ አለህ ይጣብቅሽ ሁብ
አለህ የታሸለው ይሰጥሽ አለሁ አክበር አለሁ አክበር ወዉዉዉዉዉዉ
ዉይ እናታችን አላሕ ይጨምርልሽ አላሕን እዳመሠገነች ጨረሠች አላሕ እድሜሽን ያርዝመዉ ከጤና ጋር ደሥ ትያለሽ ልጆችሽንም አላሕ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የኔ ድብሽ እናቴን ትመስላለች ያረቢ ረጅም ሀያት ለናቶቻችን ሰላም ለሀገራችን የኡመተል ሙሀመድ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ ❤❤❤❤
😍አሀባኪ ለዚ አሀባተይኒ ለሁ😘ለእርሱ ስትይ የወደድሽን {አምላክ} ይውደድሽ❤ያረብ ኢስላም መሆን መታደል ነው ዘር ቀለም ብሄር ሳይለያየው ሳይገድበው እህት ወንድማማችነት 😍በእስልምና ውስጥ ብቻና ብቻ ነው
ለየት ያለ ታሪክ ሱባሀን አሏህ
ሱብሀን አላህ ደስ የምትል እናት ❤
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሀገራችን ላይ የሚገርም ዐምልኮዎች አሉ አላህ ያውጣቸው አሁንም ብዙ ይኖራል
ውድ እህታችን እናታችን ከዛ ጉድ እንኳን ወደ ውቡ ሀይማኖት አመጣሽ አልሀዱሊላህ
በፍጡራኑ ልክ ምስጋና ለአላህ ለጌታችን ያረብ በጧትም በማታም ❤🕋الحمد الله❤🕋الحمد الله❤
ረቢ የየሳምንቱ እንግዶች ውብ ማራኪ ናቸው ታድላ ጥንካሬዋ በርችልኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
አልሃምዱሊላህ አላህዬ እስልምናን ስለሰጠሀኝ
ስደት ላይ ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራቸሁ ያብቃቸሁ 🤲
አሚን❤❤❤
ሡብሀንአላህ ይዘገንናል እባቡ እንኳንም አላህ ወደ ብራሀኑ መለሠሽ
ማሻአላህ የኔ ደርባባ እናት አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
ሱባሀንአላህ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቀን አላሀምዱሊላህ አላህ ምስገና ይገባው አላሀምዱሊላህ አላሀምዱሊላህ☝☝
ትክክል የኔ ውድ አልህምድሊላህ ማለትእኮአይጠገብምአልህምድሊላህ
የኔ እናት ደስ ስትል ማሸአላህ ዲቡሽቡሽ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር በሻሻ ፊት ያላት ምርጥ እናት ረቢ ልጆችሽንም ባለቤትሽንም ይባርክልሽ
የእናታችን የኑርያ ልጆች ይችን ድንቅ እናታችሁን ብዙ አሳልፋ ለቁም ነገር ያበቃቻችሁን ከዚህ በኋላ እፎይ እንድታስብሏት ዕድሜና ጤና ሰቷችሁ የምታስደስቷት ያድርጋችሁ እናቴን መሰለችኝ የኔም እናት ሰለምቴ ናት ደግሞ እንዳቺው በሻሻ የዱዓ ሰው ናት አንቺም ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ የአላህ ሙሀባ በደብ የገባሽ ፅሁፌን ካነበብሽው ዱዓ አድርጊልኝ መልካም ትዳር ከሷሊህ ልጆች ጋር እንዲወፍቀኝ እኔጃ ሳይሽ ከልቤ ወደድኩሽ ሱበሀን አላህ የሙሳ አለይሂ ሰላም ታሪክ ትዝ አላኝ። አላህ ለሳቸውም ከኔ የሆነን ሙሀባ ውዴታን ሰጠሁህ ሰዎች ሲያዩህም እንዲወዱህ አደረግሁ ያለው የቁርዓን አንቀጽ ያረብ ለኛም ከአንተ የሆነን መሀባ ስጠን ያወዱዱ
Merhaba wedajewa ljua negn melhktachun aderslachualew
@@yesufsefera8856
ሹክረን ወንድሜ
ኑሪያእና ሶፊ እትናእትነውእምመስሉት ውይኑሪየ የኔናት ደስትል አላህይጠብቅሽ🌹🌹
ላሀውለውላ ቁወተን ኢሏህ ቢላ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረገን አሏህ🙏🙏🙏
አላህ በዱንያ ስኬት በአሄራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቅሽዙርያሽንም ይባርክልሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንንን
ሱብሀን አላህ ያንቺማ ይለያል አኸምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ ልጆችሽም አላህ ይጠብቅልሽ
ላሀወለ ወላቅወተ ኢላቢላህ እንዴት ያስፈራን እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ከጨለማ ወድ ብርሀን ወደሄነው ኢስላም ❤ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ የኛ ጌታ ጥራት ይገባህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አች እና እናቴ ነበራችሁ በአንድ ጎረቤታሞች መሆን ያለባችሁ የኔ እናትም እዳች በአላህ ያላት ጽናት የመጨረሻ ነው እምታስደስት እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ለአችም ለናቴም ❤❤❤
እህ ፍልቅልቅ ያለች እናት አላህ መርጦሻል መታደል ነው እኮ እልህ በልጆችሽ ያስደሳይ ቀሪ ዘመንሽን የኔ ጀግና እናት🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 ማአሻአላህ አላህ የወደደው ሰው እንደዚህ ነው ሁላችንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያሳእቀን አላህ ይጨምርልሽ በርች
ማሻአላህ አላህ አመሥጋኝ ባሪያ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
የዛሪው ደግሞ የሚገርም ታሪክ ነው ሱባሀነክ
ሱበሀን አላህ ጌታየ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እህቴ
አላህሙዱሊላሂ ረቢል አለሚ አላህ በራህመቱ ቀጥተኛውን መንገድ ባለቤትሽን ወንድማችንን ስለመራችሁ
ማሻአላህ በአላህ ላይ ያለሽ እጅግ የፀና እምነት ማሻአላህ ያስቀናል አላህ በራህመቱ ለእኛም ይስጠን እያለቀስኩ መጨረሻውን ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሳቅሽ ደስታሽ ዱአሽ የፍቅር መሳሳማችው ደስ ብሎን በሳቅ ጨረስኩት አላህ በራህመቱ ሳልህ በሆኑ በልጅ ልጆች ያስደስታችሁ አላሁመ አሚን
ሱብሃናላህ አጂብ አላህ ያፅናሽ ጀግና እናት
ማሻአሏህ እዴት ደስ የምትል እህታችን ነች ሱብሀነሏህ እዴት አሏህ ይወዳታል እኛንም አሏህ ይውደደን ያረብ
ደስ የምትል ሴት ሙሉ ❤
አሏህ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ እስከ ቤተሰቦችሽ
ማሽአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አላህ የሻውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተልኢስላም ጀግና ነሽ አላህ ሞታችንን በሸሀዳ በዲነልኢስላም ያድርግልን
ይኽን ኘሮግራም ወላሂ በጣም ትምህርት የወነ ምክር ነው እኔ አላህ ጠንካራ ስውች ያርርግን ያአላህ ካቲማችን አሳምርልን ያርቢ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋👍👍👍👍
ማሻ አላህ ደስ የምትል እናት ጀግና አልሀምዱ ሊላህ
መሽአላህተባረክአላህ በጣምድየምትልእናት አላህእረጂምእድሜ ከጥሩ አፊያጋረ ልጆችሽን ባለቤየሽን አላህ ይጠብቅልበሽ
አልሀምዱሊላህ ወደኢስላም ያመጣሀኘ የአለማት ጌታ አላህ ሱበሀንአላህ
ሱብሀን አላህ እሚገርም ነዉ ማሻ አላህ የኔእቁ❤
የኔናት😊😊ማሻአላህ ጀግና እናት ነሺ አላህ ያጠንክረሺ የኔ ውድ❤
ይኸን ፕሮግራም እንደኔ የሚጠብቅ በ ላይክ አሳዬኝ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you Allah gave to you Loing Life
We Love you so much you're the best
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ልክነሽ አላህምዱሊላህ እኔም ጊታይን ባመሰግነው ባመሰግነው አልጠቅበዉም አልሀምዱሊላህ
ኡፉፉፉ Maa shaa Allah, እንዴት ደሰ እንደምትል!!! Allah ልጆችሸን ክፉ ነገር ይጠብቅልሸ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Amin ehtewa
ማሻ አለህ አለህ ይጫምሪልሽ እናት
ስብሀነላህ ይዘገንናል ወላሂ ስለ እባቡ ነገር
የኔ እናት እንዴት ደስ እንዳሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት
በጣም ደስ የምትል እህት ነኖቺ በልጆቿ አላህ ያስደስትሽ
የኔ ማር ደርባባ የምታምር የዋህ እናት አላህ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይስጥልሽ ልጆችሽንም ለወግ ለማህረግ ያድርስልሽ❤❤❤🎉
ማሻአላህ ደስ እምትል እናት አላህ በልቧ መብቃቃትን የሞላላት እነት
ሱባሀን አሏህ ከእስከ ዛሬዎቹ ከኔ መንገድ ከሚቀርቡት የተለዩ እናት ናቸው አሏህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏህ ተባረከሏህ
ለአሏህ ስል ወደድኩሽ ከመስለምሽ በፊት ተውሂድን አሏህ አስተምሮሻል በርች❤
አልሀምዱሊለህ ልጆችሽ አላህ ይጣብቅልሽ ሀያት
ማሻ አሏህ የኔ መንገድ ምረጥ
ፕሮግራም ❤❤❤ በርቱ ሚንበሮች
ማሻአላህ ደስታዋ ይጋባል አቤት ደስ ስትል
ማሻአላህ በጣም ደስየምትል እናት አላህ እድሜና ጤናይጣት❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ የሻውን ይመራል
ቴሌቪዥን ቤላ ነበረ ብችል እገዛላት ነበረ ግን አልችልም የምችሉ አቅሙ ያላቹ ግዙላት
አሏህ የወደደውን እንድህ ያወጣል ማ
ሻአሏህ
ጀግና እናት ውድድድድ ነው ❤️
ስታምር አላህ መጨረሻብን ያሳምርልሽ በልጃችሽ ተደሰትች
ማሻአላህ ተበረካላህ አላህይጨምርልሺ ኑሪየ ያላአምልኮ ኖርክብለሽ አታስቢ ትልቅ አምላክ ይዘሽነበር የኖሹ አላወቅሺም እጂ እኔስ አችን መሆን ፈለኩ እስቲ ኑሪየን መሆን የፈልገ እጂ ወደላይ
ሱበሀን አላህ ልጅችሺን አላህ ያቆይልሺ
ሱብሀን አልላህ እስልምና እኮ ንጹህ አእምሮ ላለዉ ሰዉ ሳያቁት ራሱ ይወደዳል
ሱበሀንአላህ በጣም ይሰቀጥጣል በንደዚህ አይነት ጨለማውስጥ የሚኖሩት አላህን እንደትነው የሚገናኙት ከንደዚህ አይነቱ ቦታ ኡስታዞች እየሄዱ ደአዋ ባደርጉላቸው ጭራሽ እባብ ሱበሀንአላህ ስንት አይነት ሁሌ ጨለማውስጥ የሚኖሩ
ሽፍታ አለ እያለች ለመሞት ነው እንደ እሚሄዱት
ድሮ ነው አሁን አይደለም
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️❤️❤️
ማሻአላህ ማሻአላህ በሏት ለናታችን በጣም ደስ የምትል እናት
ስንት ጉድ አለ ያአላህ ምን ጉድ ነው እባቡጋር እንዴት ተግባቡ ሆ እኔኮ ስፈራ ምንድነው ዴሞ ማሳቀፍ ጉዴ አላህ ይሂድና ያረብ ማሻ አላህ ኮሜንት አንብባችኋል ማስታወቂያ አላዛዛችሁም ጎበዞች ይልመድባችሁ
ሱብሀን አላህ ሰይጣን እየተጫወተባቸው ነው እኮ
@@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ አላህ ይጠብቀን
ሰይጣኑ በእባብ ተመስሎ ነዉ እኮ ሰይጣን እኮ አምሮሽን ከተቆጣጠር ምን እንደ ምታደርጊ እንኳን አታቂም ምክንያቱም እሱ ነዉ ሚመራሽ
አሏህ ይጠብቀን ከእንዲዚህ አይነት ነገር
አጅብነው ሱበሀናሏህ ለአላህ ምስጋናይገባው
ማሻአላህ እማ በልጆችሺ ተደሰች እጥሩ ደረጀ ያድርስልሺ ያረብ
አህለን ወሰህለን ሶፍ ዘሬ ለኮሜንት ሶስተኝ ነኝ ሶፍን የምትወዱ ለይክ አድርጉኝ 🌹🌹🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹
የእኔ ውብ እናት አለምዋዬ ❤❤❤
ሱባን አላሕ አላሕ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ከኔ እኩል የሠለምሽው
ሱባሀናላህ ጥራትይገባህ አምላኬ አንተውያቀናህውን ማንም አያጠማው አንተያጠመምከውን ማንም አያቀናህውም አልሀምዱሉሊላህ
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አላሁማ ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ ናዊር ቀልቢ ቢል ኢማን አላሁማ አሚን (ሶፊዬ እንዴት ነሸ?)
አልሀምዱሊላህ መሻአላህ እንደዚህ ጠንካራ ናት
አቦ ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ከጨለማው ወድ ብረሀን በሰላም መጣሽ
ማሻ አሏህ ጥሩ ሴት ናት በተለይ ፈገግታዋ ደስ ሲል
የምር በጣም አስተማር ብሬድግራምነው ቀጢይበት ሶፊ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል
የምታወራውን መስማት ቀፈፈኝ ምን አይነት ጭልመት ነው አልሀምዱሊላህ እንኴን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መለሠሽ ሌሎችንም የጠፉብንን ይመልስልን ያረብ!
የኔናት ስታምሪ
Aww!ماشاء اللهለሴቶች ሁ ሉ
አርአያ የምትሆን ጀግና ሴት!
الحمد لله رب العلمين.
ሡባንአላህእናሊላወናራአጁን❤❤አላህይጠብቅልሽ❤
ሱብሓን አላህ ! አላህ ቅን ሰዎችን በተአምር ነው ወደ እስልምና የሚመራቸው ።
ሱብሃን አላህ ማሻአላህ ደስ ስትል ጀዛኩምአላህ ሶፊ አሚን ያረብ
የኔ አናት አላህ ይጨምርልሽ አረ አኔ ራሴ ወድድ ነው ያደረኩሽ አንዴት በስስት አያያውሽ አንደጨረስኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤