ዚነዲን ዚዳን ምን እየጠበቀ ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ይመች አቦ አሊዝ ። ስለ ዚዙ ና ማታራዚ ያልከው በጣም ተመችቶኛል ፩ ኛ።

  • @abebawtiruneh
    @abebawtiruneh 6 วันที่ผ่านมา

    tnks alezis always

  • @AbrhamTeshome-f4q
    @AbrhamTeshome-f4q 7 วันที่ผ่านมา

    አላዛር ከጥቂት ወራት ጀምሮ በጣም እከታተልሃለሁ በተለይ ስለ ቼልሲ እና ስለ ማድሪድ የምትሰራቸዉ ትንታኔዎች፣ በአንዳንድ ተጫዋቾች ላይ የምትሰራቸዉ ፕሮግራሞች በዩቲዩብ እከታተላለሁ እናም በጣም ተከታታይህ ነኝ አድናቂህም ጭምር።
    እስቲ ስለ ታላቁ ሮናልዶ ኤል ፌኖሚኖ አንድ ፕሮግራም ስራልን

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 7 วันที่ผ่านมา +2

    ማድሪድን ወይም የፈረንሳይ ብሔራዉ ቡድንን እየጠበኩ ነዉ ምክንያቱም ከዛ በታች ላሉ ክለቦች ክለቦችም ሆኑ ሌሎች ብሔራዊ ቡድኖች ስለማይመጥኑኝ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 7 วันที่ผ่านมา

    Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ተጨዋች እንጂ ጎበዝ አሰልጣኝ ከሆነ ውጤት የራቀው ቡድን ይዞ ውጤት ያምጣ እንየው

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 7 วันที่ผ่านมา +7

    እናደ ፔፕ ሀብታም ክለብ ነው የሚፈልገዉ

    • @natnaelnatnael1623
      @natnaelnatnael1623 7 วันที่ผ่านมา +2

      ምክንያቱም ያለ ገንዘብ ሚሆን ነገር የለም ዚዳን የሱፐርስታሮች አሰልጣኝ ነው ያለ ፕሮሰስ

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw 6 วันที่ผ่านมา

      እረ በፈጠራቹ ስለ ኳስ ሳታውቁ አስተያየት አትስጡ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 7 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉❤ ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 7 วันที่ผ่านมา

    Aliss zizuu ❤❤❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 7 วันที่ผ่านมา

    Hi guys:- As to me he is waiting for coaching Frances national team. Am fan of him.

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይገርምም ከነመፈጠሩ ረስቼው ነበር

  • @kt1651
    @kt1651 6 วันที่ผ่านมา

    Zidan ያለቀ project ውስጥ ብቻ ነው መግባት ሚፈልገው

  • @mebratAsegid
    @mebratAsegid 7 วันที่ผ่านมา

    This was good on sport cafe @ Arada fm , but individual podcast voice quality disgusting not describe alazars real voice , please always with mesa unless it's corrected

  • @GashawAstatk
    @GashawAstatk 7 วันที่ผ่านมา

    ዚዙ ያለ ሪያል ማድሪድ ሳንባው አይተነፍስም።

  • @besufekadabebe9221
    @besufekadabebe9221 7 วันที่ผ่านมา

    What about ricard ... alazar... pls make a program about him

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @AbuShakiraAhmed
    @AbuShakiraAhmed 7 วันที่ผ่านมา

    Ziziun bene edme alayehutm gn ye mdegfew clun leagend slehone ena endezih be aseltagnnet slayehut des blognal

  • @MukamilMohamedKadir
    @MukamilMohamedKadir 7 วันที่ผ่านมา

    Guys less push for 100subscribers

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 6 วันที่ผ่านมา

    ፌክ አሰልጣኝ ምንም አይችልም