ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Love this from Norway.
ግብፅ የሰው ልጅን ክብር መብትና ነፃነት የምትረግጥ በአለም ቁጥር አንድ አገር ናት ማስረጃም አያስፈልገውም። የኢትዮጵያን ውሃና ደም በነፃ እየጠጡ ለዘመናት ኖረው ለዚህ ውለታ በምትኩ ምንም ሳንበድላቸው በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ ውድመትን ጥፋትንና እልቂትን መደገስ ብቻ ሆኖአል ተግባራቸው ። እንደ እውነትማ ቢሆን ኢትዮጵያ ለኤርትራም ሆነ ለሱማሌ ከግብፅ 100 ጊዜ የበለጠ ጠቃሚ አገር በመሆንዋ ከኢትዮጵያ ግን ነበረ መሰለፍ የሚገባቸው ። ግን ምን ያደርጋል ሆድ ይፍጀው ? ስለሆነም ጤነኛ አእምሮ ያለው የአንድ አገር መሪ ይህን ምሳሌ በቀላሉ ማየት በቂው ነበረ ። ደግሞም ሱዳንን ተመልከቱ ? ግብፅ የገባበት ቦታ ሁሉ ውድመት መሆኑን።ግብፃች ከሩቅ ሆነው በሰላም ቁጭ ብለው ግን ንፁሃን ኤርትራውያን እና ሱማሊያውያን ጦስ እንዲሆኑላቸው ነው እንጅ አዝነውላቸው እንዳልሆነ በጣም ግልፅ ነው። ግብፅን እርጂኝ ማለት እውነት ከግብፅ እርዳታ ለማግኘት ነው ወይንስ መረማመጃ ሆኖ እንደ ጫማ መጥረጊያ ምንጣፍ እየተረጋገጡ ወድቆ የግብፅን የቅዠት ተልኮ ለማሳካት በራሱና በህዝቡ ላይ ሊሸከመውና ሊያቆመው የማይችለውን መአት የሚከምረው ?የኤርትራም ሆነ የሱማሌ ህዝብና መንግስት እንዴት አረ በምንስ መንገድ የግብፅን እርዳታ ይፈልጋሉ ለዛውም በማይመለከታትና በሌላት አቅም ? ግብፅ መውሰድ እንጅ መስጠት? መረዳት እንጅ መርዳት?
Explain pls what he says
ግብፅ ከሶማሌ መሬት ከኢትዮጵያ ውሀ አፈጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ❤አኛ ❤ጎረቤታሞች ነን አቶ ሀሠን ❤ ከሠሩ እንጂ አላተረፉም አሥቡበት ካላወቁ ጅብ ያወቁት ጅበ የግድቡ ውሐ ቢመታ በዋቢሸበሌሞልቶ ህዝቦችህን ጠራርጎ ሢሢ እጅ እንዳትገበብ ሦማሌ መሀመድ😮😮😮😅😂😂😂😂 ይህነው ኪሣራው ወደህ ግባበተ ት
Gin manin iniman
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Love this from Norway.
ግብፅ የሰው ልጅን ክብር መብትና ነፃነት የምትረግጥ በአለም ቁጥር አንድ አገር ናት ማስረጃም አያስፈልገውም። የኢትዮጵያን ውሃና ደም በነፃ እየጠጡ ለዘመናት ኖረው ለዚህ ውለታ በምትኩ ምንም ሳንበድላቸው በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ ውድመትን ጥፋትንና እልቂትን መደገስ ብቻ ሆኖአል ተግባራቸው ። እንደ እውነትማ ቢሆን ኢትዮጵያ ለኤርትራም ሆነ ለሱማሌ ከግብፅ 100 ጊዜ የበለጠ ጠቃሚ አገር በመሆንዋ ከኢትዮጵያ ግን ነበረ መሰለፍ የሚገባቸው ። ግን ምን ያደርጋል ሆድ ይፍጀው ?
ስለሆነም ጤነኛ አእምሮ ያለው የአንድ አገር መሪ ይህን ምሳሌ በቀላሉ ማየት በቂው ነበረ ። ደግሞም ሱዳንን ተመልከቱ ? ግብፅ የገባበት ቦታ ሁሉ ውድመት መሆኑን።
ግብፃች ከሩቅ ሆነው በሰላም ቁጭ ብለው ግን ንፁሃን ኤርትራውያን እና ሱማሊያውያን ጦስ እንዲሆኑላቸው ነው እንጅ አዝነውላቸው እንዳልሆነ በጣም ግልፅ ነው።
ግብፅን እርጂኝ ማለት እውነት ከግብፅ እርዳታ ለማግኘት ነው ወይንስ መረማመጃ ሆኖ እንደ ጫማ መጥረጊያ ምንጣፍ እየተረጋገጡ ወድቆ የግብፅን የቅዠት ተልኮ ለማሳካት በራሱና በህዝቡ ላይ ሊሸከመውና ሊያቆመው የማይችለውን መአት የሚከምረው ?
የኤርትራም ሆነ የሱማሌ ህዝብና መንግስት እንዴት አረ በምንስ መንገድ የግብፅን እርዳታ ይፈልጋሉ ለዛውም በማይመለከታትና በሌላት አቅም ? ግብፅ መውሰድ እንጅ መስጠት? መረዳት እንጅ መርዳት?
Explain pls what he says
ግብፅ ከሶማሌ መሬት ከኢትዮጵያ ውሀ አፈጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ❤አኛ ❤ጎረቤታሞች ነን አቶ ሀሠን ❤ ከሠሩ እንጂ አላተረፉም አሥቡበት ካላወቁ ጅብ ያወቁት ጅበ የግድቡ ውሐ ቢመታ በዋቢሸበሌሞልቶ ህዝቦችህን ጠራርጎ ሢሢ እጅ እንዳትገበብ ሦማሌ መሀመድ😮😮😮😅😂😂😂😂 ይህነው ኪሣራው ወደህ ግባበተ ት
Gin manin iniman