የአጥሚት እህል አዘገጃጀት ለተሻለ የጤና ጥቅም ለልጅ ለአራስ ለመላው ቤተሰብ የሚሆን | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว +4

    ወፍጮውን መግያት ለምትፈልጉ amzn.to/3G9WOKB
    አብሽ በኪሎ ለመግዛት amzn.to/3EgsWf4
    የቅመም መፍጫ ባለሁለት መቀያየሪያ ነው ሚጥሚጣም ይፈጫል amzn.to/3xOIfJz

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 3 ปีที่แล้ว

      ምን ብለን እንጻፍ አማዞን ላይ እባክሽ እርጂኝ

    • @hananmohmmad9433
      @hananmohmmad9433 3 ปีที่แล้ว

      ፈቲዬ እቤት ውስጥ ጥርሳችንን እንዴት ማንጣት እንችላል በተፈጥሮ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ውዴ

  • @taneashamiller8850
    @taneashamiller8850 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks good I will try this recipe soon and love your beautiful hair much love Cleveland Ohio 🥰

  • @tube-eb1js
    @tube-eb1js 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት በርች በጣም ጠቃሜ ነገር ነዉ የምሰሪልን
    እኔ ልጀ 4ወር ሊሞላት 10ነዉ የቀራት የምወስደዉም የጣሳዉ ወተት ብቻ ነዉ ግን እስካሁን ድርስ ካካ ስትል አርንጓደ ነዉ አንዳንደየ ደግሞ ጠንከር ያለም ሽታም አለዉ ወተቱንም ቀይሪ ሞክሪዉ ነበር ለዉጥ የለም ምን እንደማደርግ አላዉቅም መላ ካለሽ

  • @apka4160
    @apka4160 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርች

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈቲዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሚታቀርቢው አመሰግናለሁ እማ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 ปีที่แล้ว +1

    ስሙን ላኪልኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      ወፍጮውን መግያት ለምትፈልጉ amzn.to/3G9WOKB
      አብሽ በኪሎ ለመግዛት amzn.to/3EgsWf4
      የቅመም መፍጫ ባለሁለት መቀያየሪያ ነው ሚጥሚጣም ይፈጫል amzn.to/3xOIfJz

  • @SewrakonjoMengs
    @SewrakonjoMengs 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም አሪፍስራ

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 3 ปีที่แล้ว

    Wooy fetye enas wefret aschgrignal enkwan atimit teteche gin thank you yena wed

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      አጥሚት መጠጣቱ ሳይሆን ማብዛቱ ነው ለክብደትሽ ሙያሰጋሽ እንደውም አጥሚት ጠጥተሽ ምግብ መቀነስና ክብደትሽን ማስተካከል ትቺያለሽ ዋናው ባላንስ ማድረጉ ላይ ነው 😉

  • @selamkiros3220
    @selamkiros3220 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዱ ናመሠግናለን

  • @اميامي-ن1ث
    @اميامي-ن1ث 3 ปีที่แล้ว

    ድቅዬ ስወድሽ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ ማሪቱ ደግሞ ባህላውይ ነክ ነገሮች

  • @abiyenati2569
    @abiyenati2569 3 ปีที่แล้ว

    Yemetgermi yemetdenk Seite neshi bewunet enamsegnalen yane konjo🥰❤️🙏🏽

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 3 ปีที่แล้ว

    Nice video as usual my dear fetty

  • @Blue90357
    @Blue90357 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear 👍👍👍👍

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እኛጋም ብርድ እየገባ ነው አረብ ሀገር ከሀገር ያመጣውት አጃ አለ ቆይ ሞራል ሰጠሽኝ እጠጣለው ውዴ ውጭም ሁነሽ ሀገራዊነትሽን አለመልቀቅሽ ደስ ይለኛል ስወድሽ

  • @mekdes-h8q
    @mekdes-h8q 3 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ ስወድሽ ጥንካሬሽ ውስጤ ነው ማር😍😍😍

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 2 ปีที่แล้ว

    Hi endet nesh mefchi machine yet ygegnal ebaksha negergni

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ጀርመን ኦስትሪያና ስዊዘርላንድ ከሆንሽ ሊንኩን ከቪዲዮው ስር የመጀመሪያው ኮመንት ውስጥ ታገኛለሽ 🤗

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 ปีที่แล้ว

    አገኘሁት ቆንጆ ለካ ሊንኩን አስቀምጠሻል በጣም አመሰግናለው

  • @alejandriasetimo4573
    @alejandriasetimo4573 3 ปีที่แล้ว

    Highly Recommended

  • @edensemu2901
    @edensemu2901 3 ปีที่แล้ว

    Ewnetm dnk nesh
    Addis teketataysh negn wedehuala hulu temelshe abzagnawochun video aychalew betam des tyalesh hulem melkamun emegnlshalew kemelaw betesebsh gar

  • @tewabechchina5030
    @tewabechchina5030 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ጎበዝ በርች አሪፊ ስራ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የአጃውን እና የስንዴ በፖቶ አሳይን ወይም ሁሉን የተጠቀምሻቸውን ሊንክ አስቀሚጭልን በናትሽ እኔ እርጉዝ 🤰 ነኝ እና በጣም እፈልጋለው እናም ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      Bioladen ውስጥ ሁሉንም ዱቄት ሚደረደርበት አካባቢ ታገኛቸዋለሽ እኔ በትልቅ ቀረጢት 10ኪሎ ነው አካባቢዮ ካሉ የBioland ገበሬዎች ምገዛው ባለአንድ ኪሎውን ሊንክ ከፈለግሽ ግን ይሄውልሽ 👇 ሰብስክራይብ አርገሽ በየ ወር/ሁለት ወሩ ካዘዝሽ እስከ 15%ቅናሽ ትልገኛለሽ amzn.to/3DHjjVK

  • @marofamilytube5732
    @marofamilytube5732 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ድንቅ ነሽ ባንቺ ሞራል እኔ አጃዬን አዘጋጀውኮ የፈጨውት ግን አጠይቅኝ final ውጤቱ አጃ ሆኗል😘አመሰግናለሁ 🙏

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      በዱስ መፍጫምኮ መፍጨት ትቺያለሽ ጩኀቱን ከቻልሽው 🤗

    • @marofamilytube5732
      @marofamilytube5732 2 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia awo gine aydekim betam yachawetal

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ግዜ ወስደሽ በደንም ከፈጨሽው ይደቃል ያው ትእግስትሽን ግን ይፈታተናል 🙈

  • @adisbelete4387
    @adisbelete4387 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈትዬ ሰሞኑን ትንሽ ስራ ቢጤ በዝቶብኝ ቁጭ ብዬ መስማት አልቻልኩም እኔም በሐዋሳ ሙቀት ሰሞኑን በአጥሚት እየተማማኩ ነው አየሩ ሲቀየር ጉንፉን ቢጤ ስላለ ተባረኪልኝ።

  • @marofamilytube5732
    @marofamilytube5732 2 ปีที่แล้ว

    Thank you to shar this wonderful idea specially the mother who have Brest feeding 🙏😘የኔ እናት በሰው ሀገር ገብስ ሽሸከሽክ ዋልኩልሽ ብቻ አጥሚጥ አጥሚጥ ይበለኝ😁😁🥰

  • @hannaalemayehu4807
    @hannaalemayehu4807 3 ปีที่แล้ว

    Hi feti, le 8 wer leje yeatemite matafecha Men bidergebet teronew sekoarena mare bezome ayemekerm Men temkerigaleshe .

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      Fruit pure or Juice ጨምሪበት እኔ ለልጆቼ እንደዛ ነበር ማረገው

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ይሄ ወፍጮ ለሀገር ይጠቅማል በጣም አሪፍ ነው እኮ እኔ ኳታር ነኝ ፈቲ ሀገር ይገኝ ይሆን ለእናቴ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      አይ ሃገር ቤት የለም ግን ሃገር ቤትኮ የወፍጮ ችግር የለም እዚህ ወፍጮ ቤት ስለሌለ ነው

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia አዎ እሱማ እንደው ወፍጮ ቤት ከመንከራተት ብዬ ነው

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 ปีที่แล้ว

      ​@@DenkneshEthiopiaGabessi bayetegnawe suqe yegagnli ine Germany new minorew

  • @yemiside
    @yemiside 3 ปีที่แล้ว

    አንደዚህ ጥሬ የሆነ አጃ ከየት አገኘሽ እህት ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      ቢዬ ላደን ውስጥ ይሸጣል

    • @yemiside
      @yemiside 3 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia እሺ አመሰግናለሁ ድንቅዬ

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአራስም ለዚህ ብርድም ተመራጭ ዘዴ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንችይሁን እንደትነሽ💚💛❤

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      ይመስገን በጣም ደህና ነኝ 🙏

  • @adisbelete4387
    @adisbelete4387 3 ปีที่แล้ว

    ፈቲ ይቺ የእንጨት እቃሽን ስወዳት

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 ปีที่แล้ว

    ሄለው የዘውትር ተከታታይሽ ነኝ እባክሽ ወፍጮ እፈልጋለው ኮንታክት አርጊኝ እንዴት እንደማገኝ እኔ ያለሁበት ፈልጌ አጣሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      ወፍጮውን መግያት ለምትፈልጉ amzn.to/3G9WOKB
      አብሽ በኪሎ ለመግዛት amzn.to/3EgsWf4
      የቅመም መፍጫ ባለሁለት መቀያየሪያ ነው ሚጥሚጣም ይፈጫል amzn.to/3xOIfJz