የ አንዲት እህታችን ቤት በውርጌሳ ከተማ ቤቴ ምን ላይ እንደደረሰ ቀርፀሽ አሳይኝ ብላ ነው እንደሱዋ የምትፈልጉ እህቶች ካላችሁ እቀርፃለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว +18

    ማሻ አላህ የምትኖሪበት ያድርግሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቤተሰብ ማለት እንደዚህ ነው የምር

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ እህቴ ጀግና አብሸሪ

  • @አየእዱኒያ7101
    @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ቆንጆ አርገው ነው የሰሩት በሰላም የምትኖሪበትት ያርግልሽ ኡኽቲ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ የስደቷ እህታችን በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያርግልሽ ሰርቶ የልፋትሽን ዉጤት እንድህ የሚያሳይ ቤተሰብ ሲኖር ደስ ይላል እኔስ ማንም አይሰራኝም ድካም ብቻ እናቴም ሴት ናት አባቴም ከእስር ቤት ነው 4 አመት አለፈዉ ሌሎች ዘመዶቼም አይረቡም በቁም የሞቱ ናቸው ሀገር መግባት አስቤ ሰላም የለም😭😢

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እህቴ አላህ ለቤትሽ እና ለሀገርሽ ያብቃሽ ደህና ቤተሰብ አለሽ 😥

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 ปีที่แล้ว +3

    ሲያምር ማሻ አላሕ የጭቃ ቤተ ነዉ ወይስ ወገናችን በሠላም በጤና ከረጅም እድሜ ጋር እየወለድሽ እየዳርሽ የምኖሪበ ያርግሽ

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @illahi-h3h
      @illahi-h3h ปีที่แล้ว

      አወየጪቃነው ያስታውቃል እኮ

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ በጣም ያምራል. ቀውነት አቅራቤዋ. ማሻላ ናት

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ቤተሰብ ማለት እንድህነው በሀያት በሰላም በአፊያና በፍቅር ለመኖር ያብቃሽ በሰላም ግቢ እህት ማሸአላህ መብሩክ🎉❤🎉❤🎉

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሽ አላህ ቤተሰቦችን አለ ማዲነቅ አይቻልም አች ጎበዝ ነሽ እህት አላህ ላገርሽ በሰላም አብቅቶ በሰላም በደስታ እኖራበት ያርግሽ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይኒቢት።3ክላሰንወ።62ቆርቆሮንወ።በደህናወሳአት43ሸብርንወጀብሰምናኩርኒሰ

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 ปีที่แล้ว +3

    የምትደሰቺበት ይሁንልሽ እህቴ ማሻአላህ

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እህታችን ቤታችሁን ማየት የምትፈልጉ ውርጌሳ ጎዳ ሊብሶ መርሳ ጊራና መሀላምባ ውጫሌ አካባቢወች መቅረፅ ስለምችል እንዲቀርፅላችሁ የምትፈልጉ በኢሞ አናግሩኝ 👉0570842140

    • @ዘሀራአሊቲዩብ
      @ዘሀራአሊቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ የሰሪውን ቁጥር ተባበሪኝ እና እኔው ጨፌ ሂደው ይስሩልኝ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 6 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራለ ደሞ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኔም ቤቴን ባየው ደስ ይለኝ ነበረ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว

      ደውይላት በኢሞ ታሳይሻለች

    • @aliahamad2319
      @aliahamad2319 2 ปีที่แล้ว

      እህት ማሻአላህ ደስይላል አላህ በሰላምእምትኖሪበት ያድርግሽ እህትዋ ማነውየሰራልሽ ሀያቲ እኔም ማሰራት ፈልጌ ነው እህትእዳታልፊኝ የኔም ውርጌሳነው ቤቴ በጣም አሳምሮነው የሰራልሽ

    • @aliahamad2319
      @aliahamad2319 2 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩ ካለሽ ላኪልኝ እማ

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ በሰላም በደስታ ይምትኖርብርት ያድርጋት እስኪ ጨፌ ይሄዱከሆነ ቻክ የሚሰሩትን ቁጥር ተባበሩኝ እፉ የኔስ መቸ ነው የሚያልቀው

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጤና ኑሪበት እምእህቴ 😍😍👌👌

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጤና በፍቅር በሰላም ያምትኑርበት ቤት ያደርግሽ ማሻ አላህ🥰🥰🥰

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጀግና ነሽ

  • @aliahamad2319
    @aliahamad2319 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህበሰላም እምትኖሪበት ያድርግሽ እህትዋ የሰራልሽን አናፂ ማንእደሁ ንገሪኝ ማሰራት ፈልጌነው የኔም ውርጌሳነው

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላተባርክአላበጣምደሥይላል

  • @ያያያያረረረረረረብብብብብ
    @ያያያያረረረረረረብብብብብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ለፋተሽ አልቀረሽም እህቴ ጠንክሪ

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 ปีที่แล้ว

    ስአድየ እደት ያምራል መሽአላህ 👍

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራ

  • @saudimsaudi3817
    @saudimsaudi3817 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል 🥰🥰🥰

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራል

  • @wobitwodaj7920
    @wobitwodaj7920 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርግዳው ቀለም ነው ንገሩን

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq ปีที่แล้ว

    እኮሪስቤቱሲጨረስነወእሚረከበው

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ
    ቢስምለሂ መሽ አለህ አለህ በሠለም የምትኖርበት የድርግሽ የረብ አሁን ተስርቶ ስለለቃ ቀለል ልመስል ይችላል ግን የለው ውጠ ዉራድ ከበድ ነው ቤት መስረት

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረከሏህ ያምራል ግን የግርግዳዉ ቀለም ነዉ ወይስ ፕላስቲክ ነዉ

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين ปีที่แล้ว

    እህት እሰኪሁላቸሁም እምታቁመለሱልኝ ኢቶ የግድገዳ ቢላሰቲክ አልእድ የልጅቱ ግርገዳው ቀለም ነወ በላሲትክ

  • @wewee848
    @wewee848 2 ปีที่แล้ว

    Mashallhe

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ👍👍👍🥰🥰🥰

  • @moe0079
    @moe0079 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላ

  • @ademlove3936
    @ademlove3936 2 ปีที่แล้ว

    መሻኣላህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የንጨትቤትነው ወይስብሎኬት

  • @ያያያያረረረረረረብብብብብ
    @ያያያያረረረረረረብብብብብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ መስራት ፈልጌ ፈራሁ የማያልቅም አልመሰለኝ ገና ቦታ ገዛሁ አይይይ

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
    @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ እኔም ዉርጌሳ ነኝ የኔቤትም እድህ ነዉ አሰራሩ

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @Sነኝየኡሚናፋቅ
    @Sነኝየኡሚናፋቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የቦሎክት ነዉ ዎይስ የእጨት ነዉ ማሻ አላህ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግድግዳው ግን ምንድነው ወረቀት ነው ቀለም

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህነዉ የሥት አመት ድካምነዉ

  • @የትምብትሆንአላህንፍ
    @የትምብትሆንአላህንፍ 2 ปีที่แล้ว

    ሲምር ጅምር ማሻአላህ

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 2 ปีที่แล้ว

    ሠአድ በርች። እሥኪ እኔም። እዳሠራ። የሠራውን አናፂ ቁጥር። ተቀብይልኝ። ወርጌሣ። እዘዋራው ነው ቤቴ

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +4

    እህት ወድሞቸ በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭

  • @toyibayimam3847
    @toyibayimam3847 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq ปีที่แล้ว

    እትአልኩብየነው

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +1

    አበባ የሰሩበትን ንገሪኝ ቁጥራቸውን የት ነው

  • @samavi4725
    @samavi4725 ปีที่แล้ว

    ቤቱ የቡለኬት ነው መልሽልኝ?😘

  • @ahimed3067
    @ahimed3067 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወርጊሳ ❤️❤️❤️❤️ ወጫሌ እኔም ምርጥ ቤት አለኝ ቀርጭልኝ

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว +1

      በኢሞ አናግሯት ችግር የለም ትቀርፅላችኋለች

  • @የትምብትሆንአላህንፍ
    @የትምብትሆንአላህንፍ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን የሰሩ ሰራተኞች አደራሻ አስቀመጭልን የትኛዉም ከተማ ሂደዉ ከሰሩ

  • @ፋፊቢትሙሀመድ
    @ፋፊቢትሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ ይላል እስኪ ሰት ፈጀፍሽ ከይሽው በለቤቲቱ ጀብሰሙ

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว +1

      130.000 የእህቴ ነው

    • @ፋፊቢትሙሀመድ
      @ፋፊቢትሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 እሽ ጀዛ ከላህ ኸይርን ውደ

    • @ፋፊቢትሙሀመድ
      @ፋፊቢትሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 እስኪ የቤቱ አሰራር ምድነው ሰሙ እናም ስት ቆርቆሮ ነው ውደ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @Yehya838
      @Yehya838 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 ማሻ አላህ ባረክ አሏህ የደስታ የፍቅር የጤና አላህ ያድረግላት ይቅረታና ቦታ የት ነው ቤተሰቦቿም አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው በሰላም ያገናኛቸው ሰሪዎቹም እጃቸው ይባረክ ጥረት አድረገው ነው የሰሩት የጭቃ ነው ወይስ ቦሌኬት ስንት ቆርቆሮ ነው በአላህ መልሽልኝ ስታይው ሁሉንም መረጃ የኔ ቤት ሰራሁ ብዬ ጉድ ሆኜ ተሸጠ እና ሌላ ለማሰራት አስባለሁ የከሚሴ ልጅ ነኝ እባክሽ መረጃውን በዛላይ የወገሻዎቹን ቁጥር ብታስቀምጭልኝ!

  • @መሬም-ረ4ኸ
    @መሬም-ረ4ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስያምረ የጨት ቤትነወይ

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว

      አወ የእንጨት ነው አህት

    • @መሬም-ረ4ኸ
      @መሬም-ረ4ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አየእዱኒያ7101 አሳምረው ነው የሰሩት ያምራል

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 2 ปีที่แล้ว

    በረች፡ሰአዲ እረጉዝነሸእንዴ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว

      አወ ሁቢ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว

      በምን አወቅሽ ክክ

    • @ሪሀናኢቶብ
      @ሪሀናኢቶብ 2 ปีที่แล้ว

      @@hawahawa792 አንች ሰለነገረሸኝ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤቱ ባለ ቤት ካለሽ የሳሎኑ የመሃል ማብራት ስንት ተገዛ እኔ ሳሎ ማብራት ስለፈለጉት ነው ክቤ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 2 ปีที่แล้ว

      👍🌹🌹🌹

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว +1

      ለ ሶስቱም ክፍል 40,000 ብር

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 ማሻአላህ ጡሩነው 🌹🌹🌹

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 ማሻአላህ ሂደሺ የምትኖረበት ያደረግሺ ካላገባሺ ካልወለድሺ አገረሺ ገብተሺ አግቢ ውለጂ ዋናው ቤትነው ቤትሺን ካሰጨረሺ የሴትልጅ እደሜ ቁጭብሎ አይጠብቀንም

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እነት ከኖራች አበት አያስፈልግም

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 2 ปีที่แล้ว

    ውርጌሳ ነው ናሲስ

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 ปีที่แล้ว

    ለቀጣይ ውጫሌ በአላህ ፍቃድ ታሳይናለሽ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

  • @yimamyimam5509
    @yimamyimam5509 ปีที่แล้ว

    🙉🙉🙉 ረ ትፋሽሽ ረበሸ ራቅ በይ ከሰማአው

  • @seniseni165
    @seniseni165 2 ปีที่แล้ว

    የሁለተኛውን ክላስ ኮርኒሱን በደብ አሳይን

  • @صوفياقادر
    @صوفياقادر 2 ปีที่แล้ว

    የሰረተኘወ ቁጡረ ከለሸ ሊቂ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማብራቱ ብቻ 150መቶ ይሆናል

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 ปีที่แล้ว +1

    የእንጨት ነው አይደል?

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว

      የንጨት ነው እህት

  • @Mdridwan-ft6nm
    @Mdridwan-ft6nm ปีที่แล้ว

    አጅብ ነሽ ቀራጭቱ የጎደኛሽ ቤት አይለመምደ እንደት ደስ እያለሽ አትቀርጭላትም የተቀየረ ነገር የለም የምትይዉ ቤቱም ገና ይቀረዋል የምትይዉ የምንግስት ግቢ አስመሥላዉ ከሡ ወዳ ምን ይጠበስ አይ ሀበሻኮ ሲበልጡት አይድም አጅብ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔምላችሁ የግድግዳው ምንጣፍ ነው ወይስ ቀለም ነው ሰማያዊዩና ፒንኩ ፕሊስ የምታቁ

    • @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ
      @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ 2 ปีที่แล้ว

      ቀለም ነው

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +2

      @@እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ እደዚህ አይነት ቀለም አለዴ ምንድነው ስሙ ፕሊስ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Aynalove3382ዝንጉርጉሩ የግድግዳው ቀለምነውአሉ የሚለጠፍ መስሎኝነበር ገረመኝ ቁጥርቢሰጡንሀሩፍነበርሰሪዎቹ

  • @fentayfentay6797
    @fentayfentay6797 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥር አስቀምጢ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว

      ቁጥር አለ

  • @Madina-gj4uy
    @Madina-gj4uy 2 ปีที่แล้ว

    የሳሎኑግድግዳ ምድነው ጅብሰንነውወይ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 2 ปีที่แล้ว +1

    ስአድ እደት ነሺ ስኒማ ወርቀት ነው ቀለም የውስጡ ግድግዳ

    • @አየእዱኒያ7101
      @አየእዱኒያ7101 2 ปีที่แล้ว

      ቀለም ነው እህቴ

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว

      @@አየእዱኒያ7101 ወረቀት አይደለም ማሻአላህ የምትኖሪበት ያድርግልሽ እህቴ

  • @HeeuaHeeua
    @HeeuaHeeua หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂❤

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር ነው የሚመሥለው ኮቦልቻ ሂደሽ ቀርጸሽ አሣይኝ ላኩልኝ ብላቸው አወላግደው የሚልኩልኝ😁

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +1

      ከተማም ቢሆን ሁሉ ስፍር በአንዴ አያድግም

  • @seniseni165
    @seniseni165 2 ปีที่แล้ว

    የሳሎኑን ኮርኒስ ፎቶ አንስተሽ አሳይን

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 2 ปีที่แล้ว

    የግድግዳው ቀለም ነው ፕላስቲክ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว

      ቀለም

    • @ekruweloyewa3066
      @ekruweloyewa3066 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-nh1fj ማሻ አላህ የት ነው ቁጥር ስጭኝ ወልድያ ይሰሩ ከሆነ

    • @aliahamad2319
      @aliahamad2319 2 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩ ካለሽ እህት ላኪልኝ እሚስራው

    • @aliahamad2319
      @aliahamad2319 2 ปีที่แล้ว

      ወዉርጌሳ ነው የኔም ቤት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰአዲ ነፍሰጡር ነሺ እንዴ ስታወሪ ትንፋሺ እያጠረሺ ነው ያው ኮሜንታሮች ጠርጣሪ አደለን

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 ปีที่แล้ว

    ገጠር ነገር ነው ህጋዊ ነው ወይንስ ህገወጥ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 ปีที่แล้ว

      ህጋዊ ነው ገጠር አደለም መናሀሪያ አጠገብ ነው

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 2 ปีที่แล้ว

    እህቶቼየ ኮርኒስ ጅብሰን አታርጉ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ችግር አለው

    • @ወሎገራገሩ-ተ4ቨ
      @ወሎገራገሩ-ተ4ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      ይወድቃል

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 ปีที่แล้ว

      @@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ እውነት ነው በእርግጥ ለጭቃ ቤት ባለሙያዎቹም አይመክሩም
      እግዚአብሔር ይጠብቅ ይከብዳል

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ በትክክል ግን ሲነገሩ አይሰሙም እኔየ ብሆን የፕላስቲኩን ነው እማረገዉ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 ปีที่แล้ว

      የጭቃ ቤት 18 አመት በላይ ሆነው የኔ እናትና አባት ቤት በንም አይሆን ዋናው መስነስረአት ማሰራት ነው

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @زينبال-ب1و
    @زينبال-ب1و 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @om_sumaia14
    @om_sumaia14 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ