🛑ሱመያ ልትወልድ መውለጃ አልጋ / መኝታ ክፍል ተዘጋጅቶላታል ምርጥ ሰርፕራይዝ አረኳት ሙሉ መኝታ ቤት ቀይሬላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @SBABabba
    @SBABabba  3 ปีที่แล้ว +106

    ሀዋ ሱመያ ላይ የሰራችው ፕራንክ
    th-cam.com/video/hpxQiAqbNKM/w-d-xo.html

    • @reisatube8247
      @reisatube8247 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ከልቤ ነበር ዱአ ያረኩት ልጅ እዲሰጣችሁ አሁን ደግሞ በሰላም 2 ያርጋት ለዲኑም ለናተም ጤነኛ ልጅ ይወፍቃችሁ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ሁለት ያዲርጋት ያረብ ደስታቹ መጨረሻ ዲረስ ይሁን ሁለታቹም ምርጥ ጥዶች ናቹ

    • @hawulet6287
      @hawulet6287 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀጣዩ ያጎጎል ልቀቀው ሠያው

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህተባረከላህ ሰይዶ አላህይጨምርልህ።ሱሚየአላህበሰላምለሁለትያርግሽ ከልጅሽጋተኝተሽእማይሽያርገኝኢንሻአላህ ወንድከሆነ ኡሙ አቡዘር&አቡ አቡዘር እላችኋለሁ።

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 3 ปีที่แล้ว

      መሺአላህጎበዝባልነህ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 3 ปีที่แล้ว +79

    እኔስ ምን አማርኝ ለሚስቱ ክብር ያለው ወድ
    ኢላሂ. ወፍቀን

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว +96

    ጎበዝ ሰዒድ ሚስትህን የምታስደስት ልጂ ነህ አላህ ይጨምርልህ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝበቅንነት

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 3 ปีที่แล้ว +99

    መሸአላህ ሰኢድ አላህ ይጨምርልን ጥሩ ባል ነህ ወላሂ ሱመያ እህቴ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ይፈርጀን እኔም እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ
      ማርአላህበሰላምይገልገልሺ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ይፍረጀሺ አላህ ሷሊህ ልጅ ያደረግልሸ ደምሪኝ ውዴ

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 3 ปีที่แล้ว

      በሰላም ተገላገይ እህቴ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      @@ASH-zk4tfሡሡ ቤተሠብእንሁን እህቴ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 ปีที่แล้ว

      @@halimatube99 ደምሪኝ

  • @Keyrya-t1i
    @Keyrya-t1i 3 ปีที่แล้ว +17

    ሴትን ልጅ ያከበረ የተከበረ ነው ሴትን ልጅ ያዋረደ የተዋረደ ነው አሉ ረሱል ሶለላሁአለይሂ ወሰለም አደራ ወንድሞቼ የሴትን ልጅ ነገር ሴቶችም አደራ የባሎቻችሁን. ነገር ጀነት በባል እግር ስር እንደሆነው ሁሉ በሚስትም ስር አለ መልካም ከሆንክ እና መልካም ከሆንሽ እህት ወንድሞቼ ወቢላሂ ተውፊቅ ያረብ

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 3 ปีที่แล้ว +11

    ዑቅባ ቢን ዓሚር [ረዲየሏሁ ዓንሁ]፦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ነፃ መውጫው መንገድ ምንድን ነው? አልኳቸው፦ እሳቸውም: "ምላስህን ጠብቅ፤ ቤትህ ይብቃህ፤ በሀጢአትህ ላይ አልቅስ" አሉ።
    ቲርሚዚ ዘግበውታል።

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 ปีที่แล้ว +19

    ሰይድ ማሻ አላህ ሱመያ ዱአዋ ደርሶ እንዳንተ አይነት ባል ሰቷታል ያረብ መልካም ባል ስጠን አንተ አይቸግርህም ኢላሂ

  • @jamalhussen607
    @jamalhussen607 3 ปีที่แล้ว +62

    ወንድሜ ፎቶና ውሻ ያለበት ቤት መላኢካ አይገባም ብለዋል ረሱል ሰለላአለይሂ ወሰለም ሰዋችን ለማስደሰት ዲናችን የማይፈቅደውን ነገር መስራት የለብንም በተረፈ አላህ በሰላም

    • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
      @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع 3 ปีที่แล้ว +2

      ድኑ መቸ አስጨነቃቸዉ እህቴ የአዱና ደስታ ነዉ የታያቸዉ የልጅ ሀሳብ ሀሪፍ ነበር ማሽ አላህ ሁሉም ነገር በሚድያ ባይሆን

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع አሰላሙአለይኩም ደምሩኝ እህትወቸ

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 3 ปีที่แล้ว

      @@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع ሂወላበጣም

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 3 ปีที่แล้ว +20

    የወንዶች በላይ ብየሀለሁ በሰላም ትውለድልህ ልጅህን የምትስ አላህ ያድርጋችሁ

  • @taybaahmed3903
    @taybaahmed3903 3 ปีที่แล้ว +13

    ሴትልጅ አያከብርም የተከበረ ቢሖን እንጂ ነብዩ ሙሐመድ አለሒሰላቱ ወሰላም ወንድማችን መሻአላሕ መጨረሻውን አላሕ ያሳምርላችሑ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 ปีที่แล้ว +22

    _ማሻ አላህ ሰኢዶ ምርጥ ባል እንደዞህ ነው ሚስቱን ለማስደደት የሚሮጥ እሷም እደዚሁ በሰላም ወልዳ ለማቀፍ ያብቃት አላህ ያስደሳችሁ ፍቅራቹን ያብዛላችሁ በውጭም በሀገርም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጲያዊያን ሰላማችሁ ይብዛልን 💚💛❤😍😍ለሌለን ምርጥባል ይስጠን ላገባን ምርጥ ሳሊህ የሆኑ ልጆችን ይወፍቀን_

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አላሁም አሚን

    • @tameatopto8217
      @tameatopto8217 3 ปีที่แล้ว +1

      መሽእለዳስኢለል

  • @meditube9905
    @meditube9905 3 ปีที่แล้ว +68

    ዋዉዉዉዉ ልዩ ነዉ ሠይድ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቸዉ በጣም ያምራል ሁሉም

    • @hindbedr9347
      @hindbedr9347 3 ปีที่แล้ว +1

      Allahin atferum gin? Ena mn yetebes tadiya?lesmu Muslim nen tilalachu kemeche jemro new photo halal yehonelachu?bcha genzeb yihun enji haram yihun halal chigr yelewm malet nw? Islam eyulign smulign yemibalbeet haymanot aydelm

    • @meditube9905
      @meditube9905 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እኔ እዴ ያለ ነገር አይገባኝም ደሞ አልተገላለፀችም ስራት ያላቸዉ ልጆች ናቸዉ ምድነዉ

    • @jdufgdug7762
      @jdufgdug7762 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ዋውውው ሰይድ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ያምራል ሁሉም በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝመድ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመርማር

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 3 ปีที่แล้ว +1

    ካለ ምናለ ብር ካለ በሰማይ ምገዲ አለ ይባል የል ካለ ሁሉም ቀላልነው እኔ ይሄው 4 አመቴ በኩትራት ቤት አንዲት የጭቃ ቤት መጨረሻው እርቆኛል የምር ምርር ብሎኛል ዱአ አዲርጉልኝ
    በሰላም አላህ ይገልግልሽ

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ሰይዲ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ለሚስትህ ያለህ ክብር እና እንክብካቤ ሱመያ አላህ በሰላም ምትወልጂ ያድርግሽ። ያላገባችሁ ሴቶች አላህ እደ ሰይዲ አይነት የሚንከባከብ የሚያከብር ባል ይስጣችሁ

  • @fafiseid3698
    @fafiseid3698 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ እኔም እርጉዝ ነኝ 8 ወሬ በዱአችሁ አስቡኝ ሌላው ቀርቶብኝ ምርመራ እኳን አልታየሁም እሚያስፈልገኝንም አልገዛሁም ገና አየሳኡድ ተፍቲሹን ፈራሁ ዱአአድርጉልኝ አህባቢ

    • @gdfgej2580
      @gdfgej2580 3 ปีที่แล้ว

      አብሽርአላህአለሽ
      አብሽርአብሽር

  • @ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ
    @ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሱመያ የኔውድ አላህ በሠላም እሱ የቋጠረውን እሱ ይፍታልሽ ውድቼ አላህ ይገላግልሽ አትበሉ ምንም የአገራችን ባህል ቢሆንም አላህ ይገላግልሽ አይባልም ወልደሽ የምትስሚ ያድርግሽ ጤነኛ የሚሳም ልጀ ይስጥሽ

  • @tesalmatoyoutube9658
    @tesalmatoyoutube9658 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ እኔም ዘጠነኛየ ገብቶ ነበር ግን አሳካሁን ከስራም አልተመለስኩኝ ባሌም ስርቤት ገብቶል በሰልክ እኳን አግቸው አላቅም አላህ በሰላም ውልደሽ ለሳም ያብቃሽ ሰይድ ደሞ ወላሂ ሚስትህን እዳስደሰትካት አላህ ያስደስትህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ቢደወውን የጨረስኩት ለማንኛውም ቢደው ስሰራ ኮሜቴን አብብልኝ ወላሂ

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ካንች ጋር ይሁን እህቴ አላህ ይርዳሽ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነህ አቦ እዳንተ ያሉ ምርጥ ለሚስቶቻቼዉ የሚያስቡ ምርጥ ወንድሞች አላህ ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ረ7ዀ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-ረ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት በጣም ያምራል እግዚአብሔር በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሰይዶ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርማር

  • @titijimmatube8361
    @titijimmatube8361 3 ปีที่แล้ว +70

    ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርጋት በጣም ቅን እና የዋህ ባል ነህ ዘመናቹ ይባረክ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ🙏❤❤❤

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 3 ปีที่แล้ว +48

    ተባረክ ወንድሜ ማርያም በሽልም ከነልጅዋ ትገላግላት 👉❤️🌻

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ ዉዴ ቢዶየን በማየት ነይ ስወድሽ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 3 ปีที่แล้ว

      አሚንየኔመልካም መልካም ማድረግ መልካም መመኘት ደስይላል ይመችሺ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 3 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ 💚አችምእድትመጭ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሽ አላህ ባል ማለት ይህ ነው
    አላህ በሠላም ይገላግላት ደስታችሁን አይን ባይን ያሳያችሁ ያርብ

  • @wollow6877
    @wollow6877 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስኢድ በጣም ጎበዝ ነህ እሶን እንዳሥደስትካት አላህ ያሥደሥትህ ሱመያ በስላም አላህ ይፈርጂሺ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 3 ปีที่แล้ว +21

    ሰይድ አንተ ምርጥ የትዳር አጋር ነህ መልካም ሰው ዓርአያ የምትሆን...እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከ መድኃንያለም ጋር በሰላም ሁሉት ያድርጉአት 🙏❤በፍቅር ኑሩበት

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብእነሁን

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 3 ปีที่แล้ว

      @@halimatube99 ሀሊማዬ እሺ ውዴ ኮመንት አስቀምጥልሻለሁ አትርሺ 🙏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 ปีที่แล้ว

      @@selamethiopia4056 ደምሪኝ እሕቴ

  • @umufurdosumufurdos7645
    @umufurdosumufurdos7645 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰይድ ጥሩሰውነህ ሱመያም ምረጥ ሚስትናት

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว +21

    ሰይዶ አላህ ይጠብቅህ
    ሱማያ የኔቅን አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሱሜ
    ሰይዶ እኳንዴስ አለህ የዋህ ነህ ሰይዶ

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 3 ปีที่แล้ว

      damrnyi yene widdi

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝበቅንነትውዴ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ኑ እንደማመር ዉዶቸ ቢዶየን በማየት

  • @selinakassawkassaw1013
    @selinakassawkassaw1013 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ ያለኝ ያምራል ማሻ አላህ ሱመያ መህዙዘሰ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว +20

    *አላህ በሰላም ይፈርጅሽ አይቸሃለሁኝ ምጥ እኔም ከወልዱኩኝ ገና 5 ወሬ ነው እናትነት ከባድ ነው በርቺ ፈሳሽ ተጠቀሚ በተለይ ተልባ ጠጪ ለምጥ በጣም ይረዳሻል መሀፀን ይከፍታል ውዶቼ ደምሩኝ መልካምንት ለራስ ነው*

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳደገልሺ ደምሪኝ

    • @ማማማማማማ-ኈ7ኈ
      @ማማማማማማ-ኈ7ኈ 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሳይወለድ ነው ሚጠጣው እኔ 9 ወር ከሳምቴ ነው

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      @@ማማማማማማ-ኈ7ኈ ደምሪኝ እሙየ

    • @fetyanuredinyoutube4327
      @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว

      @@ማማማማማማ-ኈ7ኈ አው ውዴ ትንሽ አምሽውና ፍጪው ከዛ በሻ ብርጭቆ ጠጪ 2 ማንካያ እያደረግሽ ከቀጠነ ጨምሪበት ትንሽ ስካር አድርጊበት አብሽሪ አላህ ይፈርጅሽ ውዴ

    • @fetyanuredinyoutube4327
      @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว

      @@ማማማማማማ-ኈ7ኈ ከወልድሽ በሃላ ደሞ ጠቺ ቆሻሻ ነገሮች ያወጣልሻል ውዴ

  • @emaneman5297
    @emaneman5297 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ እኔ ለሱመያ የምጨነቀውን ማን በነገረልኝ አንች አታቂልኝ ብቻ በጣም ነው የምወድሽ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃኝ

  • @የከሲዋ.ልጅ
    @የከሲዋ.ልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወልዳችሁ. ሳሙ. ሱመያም. እመቤቴ. በሰላም. ትገላግልሽ. ለሷ. የሚሳናት. የለም. ጧሪ. ቀባሪ. ልጅ. ይስጣችሁ. አሜን

  • @አላህወኪል-ነ2ቨ
    @አላህወኪል-ነ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂሱመያ በጣምእደለኛነሺ ተመረቀሻል እደሰየደ አየነትባልበማገኘትሻ

  • @toyba2216
    @toyba2216 3 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ ሰኢድ ምርጥ ባል በጣም ደስ ይላል አይላችሁ ፍቅችሁ ሁልግዜም ይመር ❤️❤️❤️❤️

  • @Leio-yi3iu
    @Leio-yi3iu 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በመጀመሪ ማሪም በሺልም ታውጣሺ በመቀጠል የመዳም ቅመሞች እደሰይድ ጥሩ ባል እዲሰጠን እፀልይ በበረፈ የሊለ ነው ሚምረው

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
    @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዛብሔር ወላዲት የጭቅ አማላጆ በሠላም ትገላግልሽ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 3 ปีที่แล้ว

    ሡሚ አላህ በሠላም ለሀሉት ያዲርግሽ ወልዴሽ ሣሚ ጡሩ ባል ነዉ ባልሽ አላህ ይጨምርላችሀ አላህ የተጨነቀን ይፈርጃል በሠላም ፈረጃዉን ይስጥሽ

  • @ማርቆስ
    @ማርቆስ 3 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ሁለት ታድርግሽ

  • @jgig7517
    @jgig7517 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ሰይድ ደሞ በሰላም ወልዳ እልጃችሁ ጋር የምናያችሁ ያርገን አላህ ያስደስታችሁ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ እድህ ነውባል መለኮት ዋውው በሰላም ይገላግላት

  • @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ
    @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህት አለም ቅዱስ እሩፋኤል ምጥሺን ያቅልልልሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 3 ปีที่แล้ว +81

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ የኔ ማር ለሚስትህ ያለ ክብር ድንቅ ነው ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ 💞💞💞💞💞

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 3 ปีที่แล้ว +3

    ከእውነት ባል ነህ ሰያው አላህ ይጨምራህ አላህ በሰላም ወልዳ ልጃችሁን የምትስሙ ያድርጋችሁ ያረብ

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ባል ነህ ሱሚ አላህ በስላም ይገላግልሽ

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውውው መሻአላህ መልካም ጥዶች ሡመያዬ የኔ ውድ አላህ በሠላም ይገላግልሺ እኔንም በዱአችሁ አትረሡኝ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይፈርጀን እርጉዞቹን በሙሉ ያረብ

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 3 ปีที่แล้ว

      shams damrnyi yene konjoo

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว

      የኔውዴደምሪኝ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah ሰኢድ
    ሱሜ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት ሰኢዲ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ልጃችሁን በሰላም ያምጣላችሁ ደስታ ሰላም በረከት ይዞ ይምጣ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @hanantube259
      @hanantube259 3 ปีที่แล้ว

      @@halimatube99 ነይ እነደመር በቅንነት

    • @hanantube259
      @hanantube259 3 ปีที่แล้ว

      @@halimatube99 ነይ እነደመር በቅንነት

  • @Keyrya-t1i
    @Keyrya-t1i 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ ማአሻአላህ ተባረከላህ ብያለሁ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ሱመያ
    ጀዛካላህ ኸይር ወንድም ሰይድ
    ለወንዶች አርያ አላህ ያድርግህ ሚስቶቻቸው ሲያረግዙ ለሚጠሏቸው እና ለሚያንቋሽሹ ለሚፈቱ አስወርጅ አልፈልግም ልጅ ለሚሉ ወንዶች አላህ በራህመቱ አርያ ያድርግህ ወንድሜ ረሱል ሶለላሁአለይሂ ወሰለም አደራ ብለዋል ሴት ልጅ እሄን አደራ ለዘነጋው ወንድ ወንድሜ በቂ ትምህርት ነው

  • @onof8033
    @onof8033 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ

  • @milkitoo1788
    @milkitoo1788 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww baye das nama jedha.waqayyoon nagahan ishii haa hikku
    Mashaaaa allaa

  • @ቃልየተሰፋታዴ
    @ቃልየተሰፋታዴ 3 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግላት አተም ፈጣሪ ይባርክህ ዝበየ ሳይህ ለሰዉ ያለህ ክበር የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ ይባርክ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብእንሁን

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰይድ ትለያለህ እሷንም አላህ በሰላም ለመውለድ ያብቃት

  • @ፍቅር-ጠ4ረ
    @ፍቅር-ጠ4ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃላት ያጥርኛል ብቻ አላህ በሰላም ይገላግላት በፍቅር ያኑራችሁ ከልጆቻችሁ ጋር

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +2

    ሐዋ💝 ምርጥ ጓደኛ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 🙏😘😘😘

  • @ayutube144
    @ayutube144 3 ปีที่แล้ว +5

    አምላክ በሰላም ይገላግላት ዋው ክፍሉ እጅጉኑ ያምራል ፍቅራችሁ ያዝልቀው 😍

  • @አቢወኡሚፊዳከያረሱለላህ
    @አቢወኡሚፊዳከያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ሠኢድዬ አላህ በሠላምይፈርጂልህ የልጂአባት እናትያድርጋችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው በጣም ያምራል ሱመያ እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ ሰይድ ምርጥ ባለ ነክ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
    @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህይጨምርልህ ወድም ሰይድ ሚስትህን ታስደስታለህ ማሸአላህነዉ በሰላም ወልዳልህ ሳም

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 3 ปีที่แล้ว +14

    ወንዶች ኑ ከሰኢድ ተማሩ
    መልካም ባልነትን

  • @sitrabinthassenyekemiselij6224
    @sitrabinthassenyekemiselij6224 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሰኢድ ምርጥ ባል ነህ. አላህ ይጨምርልህ ሱመያም በሰላም አላህ ሁለት ያርጋት ይገባታል በጣም የዋህ ልጅ ናት

  • @hayat3338
    @hayat3338 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ደስትሉ ምርጥ ጥዶች ስወዳቹሁ

    • @ዜዶየከላላዋይቱብ
      @ዜዶየከላላዋይቱብ 3 ปีที่แล้ว

      አላህደስታቹሁን እስከመጨርሻው ያደርገላቸሁያርብብብብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 3 ปีที่แล้ว

      damrnyi yene widdi

  • @እሙሰላምመሀመድ
    @እሙሰላምመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀዋም አላህ ይውደድሺ አንችም ምርጥ እህት ነሺ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰይዶ. ምርጥ. ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. በጣም ነዉ እሚምረዉ.

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ዉዴ ቢዶየን በማየት በቅንነት

    • @KkksaaKksaa-fv1qr
      @KkksaaKksaa-fv1qr 3 ปีที่แล้ว

      ስምሽ @@UmYosefTH-cam ስምሽን ንገራኝ ሸር ላድርግልሽ

  • @jemilaali5977
    @jemilaali5977 3 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ ሰይድ አላህ በፈለከው ነገር ያስደስት እንዳንተ አይነቱን አላህ የስደስታችሁ ሱመያም አላህ በሰላም ይገላግልሽ።

  • @ኡሙማሂርኡሙማሂር-ፐ8ከ
    @ኡሙማሂርኡሙማሂር-ፐ8ከ 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በሰላም የፈርጅት

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 3 ปีที่แล้ว +1

    ሡሚዋ አሏህበሠላም ወልደሽ እምስሙ ያርግሽ ሰኢድ ባረከሏሁ ፊከ አሏህ መልካም ሥራህን ይዉደድልህ አንተ ነህ የሀቢቢን ሙሥጦፋን አደራ የጠበቅከዉ

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህህህህህ ሠያው ወልዳችሁ ሣሙ በቃ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሲያምር ለኔም አላህ እዲህ የሚያስደስት ባል ይሰጠኝ ያረብ

  • @zeharabintabdu3095
    @zeharabintabdu3095 3 ปีที่แล้ว +13

    "ማሻ አላህ እንኳን ደስስ ያለሽ የኔ ዉድ
    እንዴ ሰይዶ ያለ አዋቂ ባል ይስጠን እኔስ ቅናት ጠቀጠልኩ ኡፍፍፍፍፍፍ መቼ ነው የኛ ተራ የማዳም ቅመሞች 😭

    • @ekuandseya7222
      @ekuandseya7222 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ሁሉም ጊዜዉን ጠብቆ ይመጣል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያለለታ አድቀን ይሆናል መለመን እድሚና ጤና ማማየ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰይዶ አላህ ይጨምረልህ ሱመያም በሰላም ወልደሽ ሳሚ እህቴ

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 3 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ በሠላም ትፍታሽ ጅማሬዉ ያምራል ፍፃሜዉንም ያሣምርላችሑ እግዚአብሔር የእዉነት የሌለነዉ የሚያምረዉ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

      ትግስትየ ደምሪኝ ቢዶየን በማየት ስወድሽ

    • @ትግሥትአሠላ
      @ትግሥትአሠላ 3 ปีที่แล้ว

      @@UmYosefTH-cam እሺእማ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ማር

  • @anjagranja
    @anjagranja 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል የለኝም ለአንተ ሰያው ብቻ በሰላም ትውጣና ደግሞ በፍቅር የምንገናኝ ያድርገን ።

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው በጣም ያምራል ሰይዶ መልካም ባል ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሱመያ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሰይዶ እዳተ ቅን ሰዎችን አላህ ያብዛልን ሱመያየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ሀብብቲ በጣም ያምራል ሰይዶ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ሰቶ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ያምራል አላህበሰላምይገላግላት ሱምያና ሲኢድ እንኳንም ለዚህያበቃችሁ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ 🙏ደስታችሁ ደስታችንነው ቀጣዩን በጉጉት ነውየምጠብቀው 👈🌹🌹🌹🌹

  • @ኢክሩነኝየወሎዋቀበጥ-ነ1ጠ
    @ኢክሩነኝየወሎዋቀበጥ-ነ1ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላል ምርጥ ባልነክ ሰያ ሱመያ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💞❤

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርማር

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
    @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድሜ ሚስቱን እሚያስደስት ሰው ደስስስስስ ይለኛል በሰላም ወልዳ በሙሉ እግሯ ለመቆም ያብቃት

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋዉ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን🌷💐🌷💐🌹👏🏻

  • @fdxxc3788
    @fdxxc3788 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥ ባል ነህ ሰላም አላህ ይፈርጃት

  • @raaditube
    @raaditube 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔውድ በደህና ሁለት ያርግሽ ያርብ 🤲🤲🤲

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ በርታ ሴትንልጅ የሰተረ ወድ በዱኒያም በአኪራም አላህ ይሰትረዉ

  • @Ahmed22
    @Ahmed22 3 ปีที่แล้ว +6

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير يا أخت سميه ماشاء الله تبارك الله تستاهل كل خير حبيبتي الله يقومك بالسلامه يارب وتشوفي ولدك أو بنتك في حضنك يارب 😘🌹

  • @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
    @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰይዶ አላህ በሰላም ይገላግላት ለመሳም ያብቃችሁ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሽአሏ ተባረከሏ ወሏሂ ሰኢድ ምርጥ የባል አቋሙን የወፈቀህነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የበለጥ ይጨምርላችሁ ለሚስትህ ለትዳርህ ያለህ ክብር ወዶች ካተ ይማሩ እደዚህ ሽርጉድበለህ የተዘጋጀህለትም ልጅ በሰላም ተገላግላ የሚያድግ ጤነኛ ልጅ ይወፍቃችሁ ሱመያዬ አሏህ ምጡን ያቅልልሽ

  • @መሬምሰይድአላህወኪል
    @መሬምሰይድአላህወኪል 3 ปีที่แล้ว

    ሱመያ ከዚህም በላይ ይገባሻል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሰይዶ ሳላደቅህ አላልፌም

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ እኔያወጣሁትን ስም እጣውውስጥ እዳረሱ ወንድከሆነ አቡዘር በሉት ጀግናውየነቢዩ ሰ ዐ ወ ሶሀባነው ታሪኩንበባነውየጨረስኩት

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 3 ปีที่แล้ว

    ያርብ ወላሂእኔበጣምነውየጎጎሁት የሱመያንልጅለማየት ያርብ አላህበስላም ሁለትያድርግሽውደ ማሻአላህ ስይዶወ አላህይጨምርልህ

  • @user-hc5mq1li1z
    @user-hc5mq1li1z 3 ปีที่แล้ว +3

    በሰላም ውለጂ🙏❤

  • @Fatema-qe9zq
    @Fatema-qe9zq 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ውዱ ሁላ ከስይድ ተማሩ ምርጥ ባል

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰኢዶ እና ሀዋ አሪፍ ፕራንክ ነዉ ዋዉ ዋዉ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ተባርካላ አላህበሰላምይገልግልሽ ሱመያየ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሠላም ሁለት ያድርጋት

  • @Rነኝየአቡጄወረያተማረ
    @Rነኝየአቡጄወረያተማረ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሰይድ እዳተ አይነቱችን ያብዛልን ያርብ እኴን ሱምያ እኔ ተደሰትኩ

  • @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ
    @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ በስላም ይፈርጅሺ ሶሊህ ልጅ ይስጣችሁ

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል በሰላም ውለጂ ምርጥ ባል ሠኢዶ

  • @teheytube7721
    @teheytube7721 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ አላህ ለኛም ጡሩወን ባል ይስጠን እኛንም ጡሩሴት የድርገን ያርብ

  • @አላህወኪል-ነ2ቨ
    @አላህወኪል-ነ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እሰተመጨረ ሻውአላህደሰታቸሁንያበዛላቹህ

  • @aminasaleh3925
    @aminasaleh3925 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ እውነት በጣምመልካሰውነህ ሱመያውዴ በስላም ተገልገይ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 3 ปีที่แล้ว

    እንካንም ፈጣሬእረዳችው ሰይድ ኮ ሱመኛ እንካን ደስ ያለሽ

  • @ኡሙሠልሀዲንልኑርላተብቻ
    @ኡሙሠልሀዲንልኑርላተብቻ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሷሊህልጅ ያድርግላችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ