Mekoya /Rafic Hariri “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጋቶች” ራፊቅ ሐሪሪ Part 2 በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 ปีที่แล้ว +10

    ይሄን ፕሮግራም ከልቤ ነው የምወደው ብዙ የማናውቀውን ታሪኮች ያሰማናል ሀሪሪ አላህ የጀነት ይበልህ የድሆች አባት ነበር

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 22 วันที่ผ่านมา +1

    የተወለደ ሕፃን እንኳን አልቀረም ለሰላማዊዉ ሰልፍ ይባላል!

  • @abdumbeshir2345
    @abdumbeshir2345 3 ปีที่แล้ว +1

    I love makoya wolahi billahi if you love like me

  • @abdelnegibseman7598
    @abdelnegibseman7598 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀገሩ ብልፅግና ለመሻት ለሊት ተቀን የሚሰራን መሪ ዉድቀት መመኘት ምን እሚሉት ሀገር መውደድ ይሁን? ለሁሉም ያለን አንድ ሀገር ነው ሰከን እንበል

  • @eyobeyoze108
    @eyobeyoze108 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼቴ አሰፉ---የተደላደለ እውቀት ባለቤት።

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል አንድ የታለ በናታቹ

  • @negat6082
    @negat6082 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአብይ አህመድን ውድቀት እንደምትተርከው አምናለው

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 14 วันที่ผ่านมา

    Betam betam yasazenegn sew new lageru sidekim bachir askerut seyitanoch

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶርያ አሁን የእጇ ነው ያገኘችው ፍርስራሿ ወጥቷል።

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 3 ปีที่แล้ว +3

    ከሰማሁት ቢቆይም እሸቴ ስለሆነ የተረከው ደገምኩት የግዜው መልአክትም ይመስላል ::

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 ปีที่แล้ว

      Yegizew melekt setel min maleteh new ????

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እሸቴ ሀሪሬ የተገደሉት የካቲት 14 የቫላንታይን ቀን ነው

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere Eshete hope you be coming with ethiopan airplane crash mystery 🤩

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 ปีที่แล้ว +5

    እንግዲህ በነካ እጅህ ከየትም ፈልፍለህ የአየር መንገዱን መከስከስ አሰማና

    • @sabaseyoum5507
      @sabaseyoum5507 3 ปีที่แล้ว

      የኔም የሁልግዜ ጥያቄ ነዉ ?????

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +1

    ;እሸቴ ምረጡ 🥰 Remedy

  • @YimajYusuf-ji5jl
    @YimajYusuf-ji5jl 7 หลายเดือนก่อน

    This is z "eshete assefa" i know.

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድ እሸቴ ምስጋና ላንተ !
    እነ አብይ አሁን ስልጣን ላይ ስላሉ አይሰሙትም
    የእጃቼውን ሲያገኙ ነው እሚፀፀቱት

  • @samimikah3174
    @samimikah3174 3 ปีที่แล้ว +1

    I hehehe........deha man astawash alew....??