Enamesgenalene eshete yehe tarike ye Ethiopia New yemimeslwu endwu Ethiopiawione besmut ena lebe begezu ya Alhe Ethiopiane doctor abyene adra be heru remdane yehunebhe tebkelne yemetabne bela bemuslime dua be orthodox seoite agerachine ena doctor abye yatebkelne 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
እሸቴ እንወዳለን እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉትን ድንቅ ጋዜጠኛ ይጠብቅልን
አይ እሸቴ በሀሪሪ አስመስለህ የሀገራችን ደንቆሮዋች ልክ ልካቸውን ነገርካቸው👏👏👏
Peace come to Ethiopia, Eritrea, Sudan,&Egypt, greeting from mesalemia.
Thanks brother, but where is mesalemia ?
በጣም ጥሩ ትንታኔ እውነት ሊባኖስ እንደ ሁለተኛ አገሬ ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ያስባት
እሽዬ የምኖርባትን ሀገር ታሪክ ስላቀረብክ እናመሰግናለን ።በቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለሁ።
እሸቴ ምርጣችን እናመሰግናለን በርታልን
እሸቴ በርታ ደስ የሚል አቀራረብ ነው
የኛ ኣገር ፖለቲከኞች ይህን ፕሮግራም ኣድምጠዉት የሆን። በትክክል የሁኑ ኢትዮጵያን ቁልጭ ኣድርጎ ያሳያል።
wow❤
በጣም እናመሰግናለን !
አብይን እምንቃወመው ስለተሳሳተ ብቻ ነው
ለምን ይሆን ይህ ሁሉ ውርጅብኝ እምናወርድበት?
እውነት የእኛ ፍላጎት ብቻ ነው? በያዝነው አካሄድ አብይን ወይስ ሀገራችንን ነው እየተቃወምን ያለነው
ሊባኖስ ከ ኢትዮጵያ ቀጥዬ አላም ላይ የምወዳት ሀገር ናት ክፉ አይንካት ውይይይ ስታምር ደሞ እኮ
It's amazing voice
ረመዳን ከሪም በመላው አለም የምትገኙ ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቼ መልካም ፆም ይሁንላችሁ።🙏 ሜላት ሀይለማሪያም( Melat haile) ነኝ። TH-cam ቻናሌን ተቀላቀሉት። የምለቃቸው ግጥሞች ለማየት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ😍🥰🙏
.በስራችሁ. ውጤታማ እንዳትሆኑ ስለሚያደርጉ ልማዶች ለማየትና ለማስተካከል ስለሚረዱ ዘዴዎች እኛ ጋር ጎራ ብላችሁ ተመልከቱ...,,,.
.....
በኣሁኑ ስኣትም የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን ሊያጠፉ ተነስተዋል።
ምእራባዊያኖች ስራቸው ይህ ነው እነሱ የደረሱበት ሀገር ሊቢያንም ማየት ከበቂ በላይ ነው አውድመዋታል ሊባኖስን ይቀኑባት ስለነበረ እሱን ገድለው ሀገሪቷን አራቆቷት
የጃቸውን ያገኛሉ አላህ አይቸኩልም
ብዙ. የለወጠ. ስው ነበር ።የታረስ. ኣገር. መልሶ. ገንብቶት. ነበር ።ሽር ፓለቲካ. ለማንም. አይጠቅምም
Enamesgenalene eshete yehe tarike ye Ethiopia New yemimeslwu endwu Ethiopiawione besmut ena lebe begezu ya Alhe Ethiopiane doctor abyene adra be heru remdane yehunebhe tebkelne yemetabne bela bemuslime dua be orthodox seoite agerachine ena doctor abye yatebkelne 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤
Enamesgenalen
ይህን የመሰለ ወርቅ መሪ በሴራ ገድለው ዛሬ ቢቆጩም አያገኙትም ደግ ሰው መች ይበረክታል አላህ ይርሀምህ
አይ እሸቴ አንተኮ የፖለቲካ ተመራማሪ ጭምር ነህ።ትፍትፍ ያለ እውቀት፣ ግሩም ትረካ ታሪክ እና ባህል አዋቂ መሆንህ ዘወትር ይገርመኛል።ትረካህ እና አለምን በብእርህ ስንት አመት አስኮመኮምከን።በቃ ተባረክ።
ፈቅደናል🙂
ራፊቅ ሃሪሪ ለስደተኞች ምርጥ ነው ግን የሀብት ምንጩ የልጁን እናት ለሳውዲ ንጉስ ሸጣት ነው ሀብት ያገኘው ተራ በጋሪ አትክልት ሻጭ ነበር
Aune yalhcebet degemo ayetal new lemanhgawem fetare yederhselat
የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ይኸን ይመስላል እግዚአብሔር ይቁምልን እንጂ ያስፈራል የመጣብን፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንደዚህ አይነት እጣ እንዳዬገጥመው ፈራለሁ
በጣም እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽