እግዚአብሔር እጄን በአፌ አስጭኖኛል! በምወዳት ጓደኛዬ ብከዳም ይቅር ብያታለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 492

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 10 หลายเดือนก่อน +139

    ታድለሽ ይቅር ባይነት እኮ መታደል መመረጥ ነው በእውነት

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 10 หลายเดือนก่อน +197

    ይህን ጀግና ወንድማችንን የምትወዱ ቦቻ የማዳም ቅመሞች እስኪ በላይክ አሳዩን👍👍👍

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 10 หลายเดือนก่อน +4

      አቅም ቢኖር ለዚህ ጋዜጠኛ መኪና ነበር መሸለም❤

    • @adanchgirma5940
      @adanchgirma5940 10 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት በጣም እንወደዋለን ❤❤❤❤

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +3

      አለምሰገድ ለስራህ ብቃት ያለህ ድንቅ ሰው ነህ::👍🏽👏🏽✊🏽💜

    • @rayaetiopia8496
      @rayaetiopia8496 10 หลายเดือนก่อน

      Yan mlikami sawu nashi 😢❤❤❤❤❤❤

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 10 หลายเดือนก่อน +179

    በስደት ላይ ሴት ጓደኛ አትቅረቡ ትጎዳላችሁ እመኑኝ በስደት ላይ ሐበሻ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል😥😥😥😥😥

    • @bezymystery8402
      @bezymystery8402 10 หลายเดือนก่อน +4

      yetm bota set gudegna aysfelgem 😢

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት 10 หลายเดือนก่อน +15

      ሁሉም አይደለም በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንጅ በዛውም ልክ በጣም ምርጥ ምርጥ ሴቶች አሉ ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል በዛውም ልክ በጣም መርዛማ ሴቶች አሉ😥😥😥

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽ ነዉ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 10 หลายเดือนก่อน

      👍👌

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም ስለደረሰብኝ ከባድነዉ 😢😢

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 10 หลายเดือนก่อน +27

    እኔኮ የሚገር ሰው ይቅር ሲባባል የጋዜጠኛውን ልብ እዮልኝ ፊቱ እደፀሐይ ያበራል ደስታው ፊቱ ላይ ይታያል የልብህን ቅንነት በየሱስም አይወሰድብህ አሜን አሜን

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 10 หลายเดือนก่อน +57

    ይህን ሰውዬ የምትወዱ ላይክ ለእኔ ሳይሆን ለሱ ላይክ ግጩት ❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 10 หลายเดือนก่อน +83

    ቁንጅና ከመልካም በህርይ ጋር አሁንም ዘመንሽ ይባረክ❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 10 หลายเดือนก่อน +61

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ❤❤❤ ይቅር ታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!

  • @sade9374
    @sade9374 10 หลายเดือนก่อน +47

    ላመታት ልቤ ተሰብሮ ነበር በደሌን ሳስብ በጣም ተስፏ እቆርጣለሁ መኖር ሁሉ ያስጠላኛል ሰው መቅረብ እፈራለሁ ህመሜን ለመርሳት ብዙ ጥሬለሁ አሁን ግን ይሄንን ብሮግራም ሳይ ይቅር ማለት እዳለብኝ ተምሬለሁ

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 10 หลายเดือนก่อน +3

      “እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።”
      - መዝሙር 94፥1

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምእህቴ

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 10 หลายเดือนก่อน +30

    እኔ አበድሬ ሳይሆን ግን በፊት በጣም እሳደብ ነበረ አሁን ላይ የተለያዩት ቪድዮችን በማየት መፃፍቶችን በማንበብ ትምህርቶች በመከታተል ጥላቻ የምባል ነገር ከዉስጤ ንቅል በጣም ይቅርታ የሰደበካች ያስቀየመካቹ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 10 หลายเดือนก่อน +30

    መናየ አንቺን ያሳደገች እናት ዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁን ትህትና ከመልካም ፀባይ እግዚያአብሄር ከዚህ በላይ እንድትሆኚ መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 10 หลายเดือนก่อน

      እህቴ አትሳሳቺ ዘላለም ክብር የሚገባው እግዘብሔር ብቻ ነው ለሰው መጠቀም ያለብንን ቃል እንጠንቀቅ።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ እኮ ጋዜጠኛ አደለህም ስው ሲከፍ ከፍትህ ❤ እንማራለን የስው ክፍት አንተ በአክሽን ስትተውን ሲክፍህ ዝምብለን ይገባናን አሁን ደግሞ ስትደስት አየነህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +79

    ሀገራችን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🇪🇹

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Selamtub
      @Selamtub 10 หลายเดือนก่อน

      አምን

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 หลายเดือนก่อน +24

    አንቺ ማለት የምትታይ ወንጌል ነሽ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 10 หลายเดือนก่อน +49

    እራሷ ተዘርፋ ይቅር ማለቷ እጅግ መልካም ሰው ናት። ቢሆን ቢሆን ያቺ ነበረች ይቅርታ መጠየቅ ያለባት እና ይቺ መቀበል ነው ያለባት! ለማንኛውም መልካም ሴት

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 10 หลายเดือนก่อน

      It’s okay

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ግን ከበዳይ ተበዳይ ይቅር ቢላ ፈጣሪን ያስደስታል ማስተዋል ይስጠን

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน

      ዋናው ክርስቲያንነት እዛ ላይ ነው🙏🏾❤️🤔😆👍👌

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +67

    ጓደኛ ይከዳል የሰው ልጅ ይለዋወጣል የማይቀየር እግዚአብሔር ብቻ እንኳን ካሰሽ እንኳንም ይቅር አልሻት ቂም ከልብሽ ወጣ መንገድሽ ሁሉ ያማረ የሰመረ ነው የሚሆነው በቅን ልብ ሲጓዙ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 10 หลายเดือนก่อน +115

    ከሰው ጋ ላለመቀያየም ከፈለጋቹ ብር አታበድሩ የምትዋደዱትን ያኽል ያጣላል!

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@MaranataTH-camእኔም ደርሶብኝ ነው ግን ትምህርት ሆኖኛል!

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 10 หลายเดือนก่อน

      Ewinet new yihew enem begeza eje lika asgebiligh atasigebiligh eyelemenkugh new

    • @haymanotandebet159
      @haymanotandebet159 10 หลายเดือนก่อน +1

      Tikekel

    • @leilaLeila-r7p
      @leilaLeila-r7p 10 หลายเดือนก่อน

      Wentii nwe

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ላለመቀያየም መፍትህሄው በጣምም አትቅረቡ በጣም አትመኑ ብርም በብዛት አታበድሩ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 10 หลายเดือนก่อน +6

    አለም ስገድ እንደስምህ አለም ነህ እንተን እለማድነቅ ንፋግነት ነው በጣም የተረጋጋህ ልዬ ስብእና ይለህ ስው ነህ :: እህታችንም ይቅር ባይነትሽ ደስ ይላል መታደል ነው ::

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 10 หลายเดือนก่อน +14

    ❤እኔና ጓደኛዬ ❤18 አመት ሞላን እግዚአብሔር አሁን ያለው ልባችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ጓደኝነት እንዲዘልቅ መተማመን❤መከባበር❤አለመወሻሸት❤ትልቁ ቁልፍ ❤❤ከዛ የልብ ጓደኛ ምናደርገውን ሰው በደንብ ማወቅ ❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ላድርግሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅር ማለት ራስን ከእስራት መፍታት ነው ጎበዝ።

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 10 หลายเดือนก่อน +11

    ይቅርባነት ትልቅነት ነው ጥሩ አርገሻል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ ልክ ናት ይቅር አለማለት መታስር ነው እንኳን ጏደኛ የእናት ልጅ ሚስጥርሽን ያዋየሽው ውስጥሽን የሚያውቅ የወደቅሽ ሲመስለው ይከዳሻል ፈጣሪን አጥብቀሽ ከተደገፍሽና ይቅር ካልሽ ያኔ ትድኛለሽ ይቅርታ መድሀኒት ነው ይቅር እንድንል የረዳንን እግዚአብሔርን እናመስግነዋለን 🙏🏾
    ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏🏾❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 หลายเดือนก่อน +13

    የአገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን😢 ይቅርታ ለተበዳይ እጂ ለበዳይ አይደለም ጎበዝ ነሽ መጨርሻሽን ያሳምርው

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 10 หลายเดือนก่อน +12

    ይኽ የተሰጠሽ ፀጋ ነው ታድለሽ በሰው አይቻልም እግዚአብሔር ግን ይረዳል

  • @merry-2121
    @merry-2121 10 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚብሔር ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን❤🙏🙏🙏

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 10 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ጎበዝ አርቆ አሰተዋይ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁላችንም እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አለምሰገድ አቤት አንደበተ ብርቱ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ መናዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የጓደኝነት ጥግ ነሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አ ይ ቀይርብሽ አለምዬ እንወድህ አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 10 หลายเดือนก่อน +12

    መልካም ሰዉ መሆንሽን ፊትሽ ይመሰክራል i don't have enough words to admire you may Allah bless you my sister

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጀግና ነሽ ይቅርታ በማለትሽ ትልቅ ስጦታ ታገኝለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @asetube206
    @asetube206 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትሁት እና ልበ ቀና ነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን ፍቅር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ❤ ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እምትደነቅና የልጅ በሳል ናት።
    እንዳለችው በይቅርታዋ ብዙ ያተረፈች እኛም ብዙ የተማርንባት ነችና እዮሃ ሚድያንም እናመሰግናለን።

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 10 หลายเดือนก่อน +34

    የሰርጉትን ነገር አለም ምን ደረሰች

  • @gazehegneatinafu3140
    @gazehegneatinafu3140 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነነሽ እኔ እናት ስሜትሽን አሽንፍሽ ይቅር አልሻት ለአምላክሽ ስትይ መንገድሽ ቀና ነው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 10 หลายเดือนก่อน +9

    አንቺታአላቅ የእግዚሐብሔር ሰው ነሽ በርቺ

  • @alexhabte9211
    @alexhabte9211 10 หลายเดือนก่อน +6

    ይቅርታሺን ወድጀዋለሁ ግን ልንገርሺ ሁለተኛ ወድህይወትሺ እንዳታስገቢያት ወዮልሺ ወዮልሺ

  • @SisayGebisa
    @SisayGebisa 10 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው በሕይወታችን በፀሎት እንፅና እህቶቼ ሰላምን ካሻችሁ በፀሎት ኑሩ

  • @SebeleAden
    @SebeleAden 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታን ማድረግ እውነት መታደል ነው ጌታ እየሱስ እኛን ይቅር ያለን ምንም አይቶብኝ አይደለም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ

  • @dinamitiku1522
    @dinamitiku1522 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም ሁለት ይቅር ማለት የምፈልጋቸሁ ሰዎች አሉ ግን እራሴን ከነሱ ማግለል አልችልም ሁሌም በሂወቴ አሉ አሁንም እየጎዱኝ ነው ምን ማድረግ እንደምችል አላውቅም😢

    • @selamgobena3932
      @selamgobena3932 10 หลายเดือนก่อน

      Yekereta aderegina teyachew ATEGOJI

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 10 หลายเดือนก่อน

      Egeziabehere Yeredash Tselot Aregi Axebeqesh Esu Menem Ayesanewem

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 10 หลายเดือนก่อน

      ይቅር በያቸው ነጊቲቪ ነገሩን ትተሽ ሰለ መልካም ባህሪያቸው እስቢ መልካም መልካም ተመኝላቸው እራስሽን ነፃ አውጭ ይቅር በይ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጅቷ ልቦና ይስጣት እኔቸግሮኝ ተበድሬ እንቅልፍ ነስቶኛል በአሁን ሰዓት እንኳን ልከፍል ገና ስራም ተበላሽቶብኛል

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ ይቅርታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ በራሱ ህይወት ናት❤❤❤❤ አሌክስ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni 10 หลายเดือนก่อน

    ንግግርሺ በራሱ የተቀመመ ነው የኔ እህት የይቅርታን ልብ እንደመጎናፀፍ ታላቅነት የለምና እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ስራ ይስጥሺ በእውነቱ ግሩም እና አዋቂ ሴት ነሺ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ነሽ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 10 หลายเดือนก่อน +8

    የማርያም ታናሽ እህት ብያታለሁ! የተባረከች ልጅ ናት በእውነት። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሣካልሽ🙏🏾

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም እውነት ነው❤❤🎉🎉

  • @meseretbelachew2121
    @meseretbelachew2121 10 หลายเดือนก่อน

    ላንቺ ልብሽን ለይቅርታ ማዘጋጀትሽ ውስጥሽ ሰላም ነው የሚያገኘው ተባረኪ
    ለእሷ ግን የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንባት

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነሽ እማምላክን ከገንዘብ የሰው ፍቅር ይበልጣል አምላክ የልብሽን ይሙላልሽ 😘😘😘አለምዬ ምርጡ ሰላምክ ይብዛ

  • @LILITiube
    @LILITiube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲወድህ ብቻ ነው ፈተና እሚበዛብህ🙏በርቺ

  • @Mekdelawitzmki91
    @Mekdelawitzmki91 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ሴት ለሁላችንም የ ይቅርታ ልብ ይሰጠን

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ትለያለሽ ይቅርታ እረፍት ነው በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ አልምዩ በርታልን

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ጎበዝ ነሽ መልካም ነገር ያጋጥምሽ ❤❤🎉

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 10 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ጌታ ይባርክሽ አሁንም እግዝሐብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ተባሪኪ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 10 หลายเดือนก่อน

    አማኝ ናት ይቺ እህት ከጠፋብሽ ይልቅ የተማርሽው የእግዚአብሔር ህይወት ውድ ነው አሸንፈሻል ይብዛልሽ በዳይም አማኝ ከሆነች ልትመለስና ነፃ ልትወጣ ይገባታል።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 10 หลายเดือนก่อน +3

    የይቅርባይነት ልብ ለሰጠሽ ለፈጣሪ ክብር ይገባዋል

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 10 หลายเดือนก่อน +8

    Wow..I am speechless. She is an amazing girl.❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው መንገዱ ያገኘዋል። ለዚህ ነው መንገዳችንን ማሳመር ያለብን

  • @አዳነችድንብል
    @አዳነችድንብል 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ !!! የኔ እህት ጌታ ካልረዳ ይቅር ማለት ከባድ ነው🙏🏾 የረዳሽ ሁላችንንም ይርዳን የአገራችን ሰው በከሀዲነት አንደኛ ሆኖአል😭😭

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน

    አለምሰገድ አስታዋይ ወንድማችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ከምንም በላይ የህልና እረፍት ነው ስለጠቀመኝ ይቅርታ እድሜም ይጨምራል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Jocy939
    @Jocy939 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን እግዚአብሄር ረድቶሽ ይቅር ማለት ችለሻል: ደሞም በረከትሽን ዝቀሽ አትጨርሽውም ቃልኪዳን ግን ህሊና ዕውነተኛ ፈራጅ ነውና ህሊናሽ ምን ይልሻል?
    Don’t ignore His voice.
    This lifetime regret. Money comes and gone .

  • @birtucaneshet-zv6hp
    @birtucaneshet-zv6hp 10 หลายเดือนก่อน +1

    አለምየ ምርጥ ሰው በርታልን እንወድሀለን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน +5

    የኒ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሷም ይርዳት ልብ ይስጣት

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቻሺ የእኔ ጀግና እንኳንም ይቅር አልሻት እኔ እራሱ የሆነች ጓድኛየ ሸውዳኝ ብዙ ቀን እናደድባታለው 20she ብር ወስዳብኝ እኮ ነው ከአንቻ አንፃር ያስቃል አ ብሩ ሳይሆን ስትነግርኝ መሄዶ እና መዝጋቶ እር አንዳንድ ሰወች ክፍትታቸው እንዴት ህሌናቸው ስላም እንደሚያገኝ

  • @kamilatsirour4678
    @kamilatsirour4678 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድ በዚ አይነት ሆኔታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @good8574
    @good8574 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኣንቼ መልካም ሴት ነሽ ጎድ ኛሽ ግን መቸም ኣትተኛም ምክንያቱም ያንቺን ላብ ብልታ ጥሪ ሂውት ትንኖ ራለች ማለት ዘበት ሰላም እንደትኖር ከፍለገች ያንችን የድከምሽበትን ገንዝብ ስትሰጥሽ ብቻ ነው ያለበለዝያ ኣለፈላት ማለት ዘበት ምክንያቱ ክህደት ኣንችን ሳላይ ን ፈቨር ን ነው የካደችው

  • @alemmuse3503
    @alemmuse3503 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ጀጌናነሽ ብዙ አስተምረሽኛል❤❤❤❤

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 10 หลายเดือนก่อน

    መና እውነትም ምናውን እልብሶሻል ተባረኪ እህቴ በምንም በላይ የይቅርታ ልብ ባግኝት መታድል ነው ቀሪው ዝምንሽ ድግሞ ልፍጣሪ ስትይ ታእዝሽ ይቅር ስላሽ ኑሮሽ በብርክት ይተሞላ ይሁን እስማሪፓያችን ትንሽ ተብርኪ መድሃኒያልም የጎድልሽን ሁሉ ይሞልዋል ታማኝ ግብሬ ስልሆንሽ❤ ❤❤ !!!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 10 หลายเดือนก่อน

    ይቅር፡ማለት፡ለእራስም፡ስለሆነ፡እንኳንም፡ይቅር፡አልሻት። እግዚአብሔር፡ይባርክሽ። ዓለም፡ሰገድም፡ተባረክ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 หลายเดือนก่อน +3

    የመከዳትን ነገር የደረሰበት ያቀዋል 😢😢😢

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተጠንቀቂ የኛ ሀገር ወንዶች እዛ መሆንሸን ሰለሚያውቁ ብር ሰለሚፈልጉ ነው ዳግም እንዳትጎጂ በዚህ ደግሞ በጣም ተጠንቀቂ አሁን ጥቅም ላይ ነው የሚያተኩሩት

    • @menaalemayehu4188
      @menaalemayehu4188 10 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው አንድ አይነት እንቅፋት እንዲመታኝ ድጋሚ አልፈቅድም ትላንት ብዙ አስተምሮኛል

    • @ExcitedAnglerfish-uc4bq
      @ExcitedAnglerfish-uc4bq 10 หลายเดือนก่อน

      Tik tok accontshen lakelegn

    • @ExcitedAnglerfish-uc4bq
      @ExcitedAnglerfish-uc4bq 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@menaalemayehu4188❤

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 10 หลายเดือนก่อน

    “እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።”
    - መዝሙር 94፥1
    በቀል የእግዚአብሔር ስራ ነው እንካን ይቅር አልሻት እህቴ እግዚአብሔር ይበቃላታል ማንም ከ እግዚአብሔር አያመልጥም ማንም

  • @honeyhoney8199
    @honeyhoney8199 9 หลายเดือนก่อน

    መናዬ ጥሩ ልብ ያላት ሴት ናት❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ይቅርታ ማለትን የመስለ ነገር የለም

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 10 หลายเดือนก่อน +1

    አህሌን አዮሀ ❤❤❤❤❤
    ጀግናክ ወላሂ ርጋተህን ስወዲልህ አረዳዳክ ጥበብ ትልቅ ሰው

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ።
    አቤት መታደል የልብ ቅንነት አለሽ ብር በይ አምላክሽ በአንቺ ታየ አሁንም ይጨመርልሽ።

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 10 หลายเดือนก่อน

    ይበልጥ ደግሞ በአካል ብታገኛትና የበለጠ እራስሽን ብታይው መልካም ነው አንዳንዴ ሁሉን ነገር ተውን ብለን በዳያችንን ስናይ የሚገለጥ ነገር ስለሚኖር አግኛትና እራስሽን ፈትኝው ለሌሎችም በተግባር ታስተምሪያለሽ ❤

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታሽ ጥሩ ነው ግን መልሰሽ ጓደኛ እንዳታደርጊያት አጠገብሽ እንዳትደርስ አለቀ ጋዜጠኛው ደግሞ ሁሌ ታበዛዋለህ በቃ ይቅር ብላለች አጠገባ ግን መድረስ የለባትም

  • @tsegeradahaile3989
    @tsegeradahaile3989 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ አንደኛ ነሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 10 หลายเดือนก่อน

    መንዬ ውድ እህቴ አንቺ ትለያለሽ፣የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ;ተባረኪልኝ❤እኔ USA ነው ምኖረው ዱባይ ስመጣ ግን ባገኝሽ ደስታዬ ነው።

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ነው የገደልሻት !!!

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 10 หลายเดือนก่อน

    አለምሰገድ የተባረክ ነክ እህታችን ተባረኪ ዬቅር መለት ከካንሰር እንደመፈወስ ያክል ነው በሰማዬም ትልክ ክፍያ አለው በጎደለብሽ 7እጥፍ ዬባርክሽ፡፡

  • @azebd5392
    @azebd5392 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክሽ፡አንቺ፡የደረግሽው፡ይበልጣል

  • @Seble7
    @Seble7 10 หลายเดือนก่อน

    11.400 ደምሽን ነው የመጠጠችውና የጠጣችው ልፋቱን ድካሙን እኔ አውቀዋለሁ ብትችል አሁንም አረፈደም በልታው ከቀረችም ምን እላለሁ የጤና ያርግላት ግን በርግጠኝነት የሰው ላብ ወይ ደም ሰላም አይሰጥም እኔ በበኩሌ ብትመልስ ደስ ይለኛል እባክሽ መልሽላት 11.400 ማለት አመት የለፋችበት ነው እኔ በእውነት ከዝኘብሻለሁ💔 ድካሙን አውቀዋለሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ZamuHussein-nk9cx
    @ZamuHussein-nk9cx 10 หลายเดือนก่อน

    እኔአያለሁጅ ኮሜት አልፅፍም የሚያሳዝነኝንሳይ አልቅሸ የሚያስቆጣኝንምሳይ እኔውተናድጀ
    እዚኸውአፍኔ እከታተለውአለሁ እዩሀን ግንዛሬእምኮምተው የዚህን እርጋያለናአነጋገሩለዛያለው ጀግናጋዜጠኛ
    ማሻአላህብዬአድናቆቴንለመግለፅነው
    እዳተአይነቱን ያብዛልን ወድሜ❤❤❤

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 10 หลายเดือนก่อน

    ይቅር ማለት ትልቅነት ነው የተረጋጋሽና ብልህ ሴት መሆንሽ ያስታውቃል ይቅር ለእግዚአብሔር ነው አዕምሮሽም እረፍት ያገኛል

  • @kidist4624
    @kidist4624 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እሰይ የጌታ መሆን መታደል ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 10 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ይቅር ስትዬ መኖር ትጀምር አለሽ ይቅር ስትይ የሰላም እቅልፍ ትተኝ አለሽ ይቅር ስትይ መተፈስ ትጀምር አለሽ ይቅር ስንል የእውነት መኖር እጀምር አለን እኔ በቤተሰቤ በእናቴ ልጅ ተክጄ ይቅር ስላት ነው የሰላም እቅልፍ የተኛዉት እደሰው መራመድ የጀመርኩት እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን 😍😍

  • @kon9394
    @kon9394 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና የእግዚአብሔር ልጅ ፉቅር የምታስተምሪ የዋህ ልጅ በአንቺ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጥሻል አይዞሽ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ አምላክ ይስጥሽ

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኳን ይቅር አልሻት ክርስቶስ እራሱ ይቅርታን ነው ያስተማረን

  • @hanna1342
    @hanna1342 10 หลายเดือนก่อน

    ሰው በሁለቱም በኩል የተዋበ ሲሆን አቤት መታደሉ አንቺም እንደዛ ነሽ ውስጥሽም ውጭሽም የተዋበ አይለውጥብሽ❤

  • @rahelnatan
    @rahelnatan 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክ የዘመኑ ጀግንነት በርታልን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ቁጥብ እርጋ ያለች ነች ❤❤❤❤❤ይቅርታ ለህሊና ዕርፈት ነው ❤❤❤❤ጎበዝ ተባረኪ

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 10 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ እኔ ያንተ እርጋታና ስብናomg👌👌👌

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምልበልሽ እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ በወድልጅ ትባርክሽ

  • @aster3798
    @aster3798 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በታደል ነው ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ❤❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub 10 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለሽ የይቅርታ ልብ አለሽ 😢😢😢እኔኮ የበደለኝ ሰውዬ ሞቶም እኳን አረሳውም እኳን ቆሞ

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw 10 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ😢።።ፀልይይለቅሻል😢

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታ ልብ ይስጠን ጀግና ነሽ 🙏