የምስክርነት ቃል ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @sinajuhar3930
    @sinajuhar3930 วันที่ผ่านมา +2

    Masha Allah, ustaz Allah ybarkh

  • @antenehbelew319
    @antenehbelew319 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤

  • @EndrisHussen-j9x
    @EndrisHussen-j9x 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አድራሻ ብትሰጠን ወንድማችን

  • @fathiyamd7460
    @fathiyamd7460 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🤲🤲

  • @Commentator911
    @Commentator911 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ አብዱልሃፊዝ አላህ ይጠብቅህ ከሶስት ቀን በፊት በእስማኢል ዮቱብ አይቸህ ገለፃህንና ማብራሪያህ በጣም ነበር የወደድኩት አሁን ደግሞ የአንተን አገኘው ደስ ብሎኛል አላህ የበለጠ ለዱንያም ለአሔራም የሚበጅ እውቀት የምገበይ ያድርገኝ ለአንተም ይጨምርልህ❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    اللهم اشفي كل مريض يارب

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ

  • @fathiyamd7460
    @fathiyamd7460 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @fathiyamd7460
    @fathiyamd7460 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube6846
    @tube6846 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያው ሰው በሸሪአዊ ህክምና እንዳይታከም ቢዝነስ አርጋቹት ከአቅም በላይ ስለምትጠይቁ ሰዉ ወደሌላ ይሄዳል

  • @FatumaAhmed-vv4ne
    @FatumaAhmed-vv4ne 2 วันที่ผ่านมา +9

    ኧረ የኔን ችግር አወራችሁ በአላህ በምን ላናግርህ ባንተ ሰበብ አላህ ያሽረኝ

  • @masssei
    @masssei 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ፡፡ሥለሢህር ያጠቃልላል ህክምናህ እናቴ እየተሠቃየችብኝነው

  • @TemimaAbdu
    @TemimaAbdu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ያአላህ የኔን አይነት ህመም ነው 5 አመቴ መሠቃየት ከያዝኩኝ ያጀት ቁስለት ነው ብለውኝ ይሄን መዳኒት እየተጠቀምኩ ምንም ለውጥ የለኝ እደውም መዳኒቱን ሥወስድ እረበሻለሁ እዴት ነው ኡስታዝን ማግኘት የሚቻለው

  • @AbdulazizEshete
    @AbdulazizEshete 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙአሌኩመ ኡስታዝ ብዙ ጊዜ በዩቱብ የሚለቀቁ ቪድዎውች ብዙ ማብራሪያ አናገኝም ነገር ግን የተሸለ መወያያ መንገድ ቢፈጥሩልን እሳችውን መግኘት እፈልጋለሁ፡፡

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአላህ አድራሻ

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እባካችሁ አድራሻቸው ና ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

    • @abdulhafizbedru-zm4qy
      @abdulhafizbedru-zm4qy  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሽዋሜዳ ወደዲያስፓራ በሚወስድ መንገድ ላይ

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያሊያለህ ወዲሜ ካየሁህ ቆዪቻለሁ እናነው ቢልአፊያ🎉🎉

  • @zenamola621
    @zenamola621 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አድራሻ እባኸካቹ

  • @MunaAhmed-z9f
    @MunaAhmed-z9f 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መናታቹ እርዱኝ አባቴን አሞብኛል ውለት አመት ተሰቃይን

    • @Fthyhtube
      @Fthyhtube 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      الله يشفيه ويعافيه كل مريض

  • @sadaaArsi
    @sadaaArsi 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አራ በአሏህ እኔም በማይግሪን ህመም እያተሰቃዬሁ ነው የኡስተዝን ቁጥር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ

  • @بنتبابا-ح7ش
    @بنتبابا-ح7ش 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለጉበት ህመም መድሀኒት ጠቁመኝ

    • @ibrahimomar9209
      @ibrahimomar9209 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ካለሽ ሓጅ ያስን የባህል የባህል መድሃንት TH-cam ላይ ስልክ ቁጥር ኣለሽ ለላ ኣል ኣፍያ ሴንተር TH-cam ላይ ህመሙ hepatitis A b c ኮሆነ(ውፈአ)ብኣማርኛ ወንድምህ ከኤርትራ ብእዝንላ መድሃንት ታግንያለሽ

    • @بنتبابا-ح7ش
      @بنتبابا-ح7ش 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ibrahimomar9209 የምኖው ሣኡድ ነው

    • @ibrahimomar9209
      @ibrahimomar9209 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @بنتبابا-ح7ش TH-cam ላይ ኣይሸ ነዉ

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz วันที่ผ่านมา +1

    አድራሻችሁ የት ነዉ

  • @seadadelilabonoerilinnn535
    @seadadelilabonoerilinnn535 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Socer ailing genn medanet efeiligileww

  • @MuzeKiyyaa
    @MuzeKiyyaa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Obbolleti tiyyaa takka nii dhukubaa mee bakka ykn address issa nuuf laxafii mee

  • @habeshist
    @habeshist 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ግራውንድ"፣"አፐር ዳሜንሽን" ፣ "ቻርጅ" የሚል ኡስታዝ 🤔🤔🤔

  • @ferida4432
    @ferida4432 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውስታዜ እንደው ባላህ ምድርና ሰማይ በፈጠው አላህ ጠየኩህ የትነው የምትገኘው ከሶስት ቀንበፊት ቀርበህ የተናገርካቸው ነገሮች በሽታ ልጄ እየተሰቃየብኝ ነው ላገኝህ ፈልጋለሁ ብዙም ሩቃም ያበሻም ሄዶ ውጤት አላገኘበትም እናም እርዳኝ ላግኝህ

  • @ZaheaHsbbbs
    @ZaheaHsbbbs 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞቸ ቁጥሩን ላኩልኝ በአላህ

  • @አመቱሏ
    @አመቱሏ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ቁጥር አስቀምጡልን ህመምተኛው በዝቷል

  • @ferida4432
    @ferida4432 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልክ ቁጥሩን ብቻ ላኩልኝ

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔስንትአመቴ 7አመትአለፈኝ