ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፎቶው ይለቀቅ የምትሉ ላይክ የእህቶቻችን እምባ በከንቱ መቅረት የለበትም የፖሊስ እገዛ ያስፈልጋል።
መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አጥፊው ፖፕሊክ ላይ የሚያወጡት?? እነዚህ እየቀረቡ ተታለልን እያሉ ቡልሽት ያደርጋሉ!!! ፉልሽነስ!!!
ልክነው
መጀመሬያ እህቶቼ ለትዳርም ለፍቅረኛ ዝቅ ብላችሁ😢😢😢እግዚአብሔር ጠይቁ😢😢መልሱ ታገኛላችሁ❤❤😢😢 እህቴ ፈጣሪ ያስተካክልልሽ 😢😢❤ወንድሞቼ ተው እናት የምትሆናችሁ ሴት ልጅ አትበድሉ ብዙ አመት አትኖሩም
Lek nshe ke egzaber yeshala❤
ልክነሺ የኔምሀሣብነው ዉዴ
ፎቶውን አሳዬ ለሌሎች እህቶች ጥንቃቄ ምሆናል እህቴ የተሰበረ ልብሽን አምላክ ይጠግንልሽ
እኔም. ፎቶ እንዱለቀቅ እፈልጋለው እኔም ተበልቻለው
እሱን የምንለጥፈው አናግረነው ነው አሉኝ ፎቶውን ሰጥቻቸዋለሁ በፎቶው እዲታይ እፈልጋለሁ
😮 ይሄ ሰው ብቻውን አይደለም፣ የሚነዳው መንፈስ ነው። የሚያስፈራው ነብስ ገዳይ የነበረም መሆኑ ነው። አንቺም ሳይገድልሽ በህይወት ስለተረፍሽ እግዚአብሔርን ልታመሰግኚ ይገባል። ያለፈው አልፎአል፣ ከዚህ በሁዋላ በእምነትሽ ራስሽን አጠንክሪ፣ ለብ ካለ ህይወት ውጪና ኑሮሽን ለመምራት ወስኚ። ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ዛሬ ትንሽዋን ፈተና ማለፍ አይቻልም። እግዚአብሔር ይርዳሽ!
😮😮😮 ይሄ ሰው ብቻውን አይደለም፣ የሚነዳው መንፈስ ነው። የሚያስፈራው ነብስ ገዳይ የነበረም መሆኑ ነው። አንቺም ሳይገድልሽ በህይወት ስለተረፍሽ እግዚአብሔርን ልታመሰግኚ ይገባል። ያለፈው አልፎአል፣ ከዚህ በሁዋላ በእምነትሽ ራስሽን አጠንክሪ፣ ለብ ካለ ህይወት ውጪና ኑሮሽን ለመምራት ወስኚ። ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ዛሬ ትንሽዋን ፈተና ማለፍ አይቻልም። እግዚአብሔር ይርዳሽ!
Berasuwa youtube tilikekilin
ይህ ሚደያ ለኛ ትልቅ ትምህርት ቤት ነውስለምታቀርቡልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን አለም ሰገድ በጣም እንወድሀለን እናከብረሀለን ኑርልን
እህት ወንድሞች በስደት ያላችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን
አሜን.አሜን❤❤❤🙏🙏
Amen amen amen
🙏
አሜን
አሜን😢🙏🙏🙏
በጣም ልቧ የተሰበር ይመስላል የኔ እናት አላህ የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ በእዝነቱ😢😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ምነው አይስበር እንድህ ወርቋን ማንነቷን በሙሉ ዘርፎ ሲጠፋ😢😢😢
😂😂😂
በዚ ኩፉ ዘመን መፈጠሬ ኣስጠላኝ ወገኖቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እባካቹ በኣጋንንት በመተት ምናምን የሰው ሂወት ኣታባላሹ 😢😢
ሴቶችየ ከ አስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ወንዶችም ከ አስመሳይ ጥቅመኛ ሴት ይጠብቃቹ ይጠብቀን።
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amen 🙏 🙏
አሜንንን. አሜን
ወይ ሴት ልጅ መከራዋ ያረቢ ወንዶች ከሴት ውስጥ ወቶ በሴት እንዲህ መጨከን ግን ለምን አስፈለገ ያረቢ😢😢😢😢
ወንድልጅ የሚያዝነው ለሴት ልጁና ለናቱ ነው ሚስቱን እደጠላት ነው የሚያያት ሴቶችዬ ወንድን ስትቀርቡ ፊታችሁን እንጂ ልባችሁን አትስጡ እኔ ከሁለት አመት የልብ ስብራት ድኜ አሁን ግን ደስተኛ ነኝ አይዞሽ ያልፋል
ሴትልጅ ከብረ ሲኖራት ነው ክብሯን የጣለችሁ ተከትላ ሥትሄድ ነው እሧም ባለጌ ናት ወጀለኛ ናት የዝሙት የሰይጣን መንገድ ከመከተል አኡዙቢላ
እረህ ፎቶሁን ለጥፉ ሌሉችንም እህቶችን እንዳያታልል
😢😢ፈጣሪ. ይጠብቃት እናዳይገላት
ፎቶውን አይቶ አገቱ ላይ መቆም ነው
Tekekele
በህግ ያሥቀጣል የሰው ፎቶ መለጠፍ ዩቱብም ሊያዘጋባቼው ይችላል
@@Temir-ky7dk እና ወጀል እየሰራ እየገደለ ይኑር ወይ ቲክቶክና ፌስ ቡክ ላይም ቢሆን መልቀቅ ነውጂ ያቺስ ከፍ
ፎቶ ካለሽ እባክሽ መታሠር አለበት😢😢😢😢 በጣም ያናዳል እፉፉፉ
በጣምም. ያናደዳል. 😢😢😢😢😢. አይዞሽ. አህቴ
ምን ህግ አለና ዪታስራል
አለ ህግ @@jamilatub-tt1lp
እር የፈቶ ይለህ
ፎቶዉ ይለጠፍ የምትሉ😢😢😢
እሄንን ሰዉ ፎቶዉን ከነስሙ ካላሳወቃችሁ ሰዉ እንዴት ሊጠነቀቅ ይችላል ?
በትክክል የሌላ ሴቶችን እድል እንዳያበላሸ ፎቶውን ልቀቁት ይህ ዉሻ የሴት ግፍ አይቀርልከም ይድፍክ አይዞሸ እህቴ በርቺ ፀልዩ ላንቺ የሚሆን ልብሸን የሚጠግን ትሰጥሻለች እመብርሀን ❤❤❤❤
አዎ የኔም ጥያቄ ነው ፕሊስ
እኮ እዴት ሰው ይጠነቀቃል
ሳህ ፎቶ ማሰየት አላበት
Betikikil endezih aynet balegewoch photo meletef new sewu eko fetarin mefrat akumal
የናንተ ፕሮግራምኮ ቀን በቀን ቢሆንምኮ አይሰለችም ሚመጥን ታሪክ ያንተ መስማት ችሎታ❤❤❤ በቃ ትለያላቹ❤❤
ለምንድነው ግን የተጎዱ ሴቶች ላይ ወንዶች አዛኝ መስለው መከራ ሚያበዙት ....ኢንሻአላህ የሰው እምባ ያለበት መቼም አያልፍለትም!!!..... በርቺ ግን ሴቶች ኧረ እንንቃ❤❤
እኔ የሚታየኝ ወላጆች ወንድ ልጆቻችንን በስትክክል ማሳደግ እንዳለብን ነው😢😢😢በወንዶች የሚጓዱና የሚያለቅሱ ሰዎች በዙ
ጎበዝ❤
እኔ ድሮ ድሮ ሀገሬን በጣም እወድ ነበር አሁን ግን እያደኩ ስመጣ፣ ካገስገኘኝ ይልቅ ያሳጣኝ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ ሲሰማኝ ነው መሰለኝ ሀገሬንም፣ቤተሰቦቼንም ጥልት አደረኮቸው 💔😢። ሀገሬም፣ቤተሰቤም የምለው ምን ስላደረጉልኝ ነው? አንዳንዴ እውነታውን መቀበል ሲያቅተን ነገሮችን እላይ እላዩን በወርቅ እየቀባባን ቅል ይመስል ውስጥ ውስጡን አልቀን ሀገሬ፣ቤተሰቤ ስንል ያመኞል ከምር 😢😢😢። እህቴ አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ብዙ ተወልደው የተጣሉ ኢትዬጵያን አለን እና አይዞሽ በዚህ ተፅናኝ🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እናንተ የተጣላችሁት ወይንም ያስቀምጠው ቤተሰቦቻችሁ የሚጠፉት ወደው አይደለም እህቴ የሆነ ምክንያት ይኖራቸዋል እንጅ እማ መች ቢመቻቸው ጥለዋችሁ ይሄዱ ነበር እህቴ እዚህ ምድር ላይ ሁላችንም ስንመጣ በምክንያት ነው ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል 🙏😍😍😍
እባካችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ 😢😢😢😢ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ዘንድሮ በጣም ነው ሚዘገንነው
በጣም የኔውድ
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኪል
ፎቶ ይለጠፍ የምተሉ ሰዎች እስቲ?
አግዚአብሔር ከ አስማት እና ከ ምተት ይጠብቀን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen 😢😢😢
Amen 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏Amen 😢😢😢😢amen 😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen yaa raabii😢😢😢
አይዞሽ እራስሽን እዳትወቅሺ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሰዉ አግብቶም ወልዶም ይፋታል ካቺ ብዙ ተምረናል ጠካራ ሴት ነሽ አቺ ንብረት ይተካል አብሽር እእቴ ዋናዉ ጤና ነዉ
ጥፋቱ የወንድ ብቻ ነው አትበሉ ። እኔም በሴት ከዚህ የበለጠ ግፍ ደርሶብኝ ያውቃል ። ሁላችን መጠንቀቅ አለብን ። አጭበርባሪ ዎች ብዙ ናቸው ከሴትም ከወንድም ወገኖቸ ።
እውነት ነው ወንድም ግን የወንዶቹ እጅግ የበዛውን ቁጥር ስለሚውሰድ ነው እናም ለዛ ነው እናተ ላይ የበረታው😢
እኔ ሴት ነኝ .....ግን እንተ 100% ትክክል ነህ ወንድ ልጅ ስሜታዊ ስላልሆነ ብሶቱን ወጥቶ ሜዲያ ላይ ስለማያወራ እንጂ እኔም በግሌ የማውቀው እጅግ ብዙ ወንዶች ላይ የደረስ ግፍ እለ!!!
ሱባሀን አላህ አታጋጥመኝ ነው ክፍ ልምድ አፈር ይብሉ የሰው እንባ እሳት ነው ወላ እፍፍፍ
የኔ እናት ይሕ ግዜ ይቆያል እንጂ ያልፋል እምባሽ ይታበሳል!
@@Stoplying-k1w በእውነት 🙏
አይዞሽ ሁላችንም ብዙ አጥፍተናል የሚሆን መስሎን።ሰውየው ግን ፎቶው ይለጠፍ።ሌሎች ሴቶችንም መጉዳቱ ቀጣይ ነው።
ትክክል
አለምዬ በጣም ነዉ የምወድክ❤❤❤❤
እህቴ ጓበዝ እንካን አንችን አልገደለሽ ገንዘብ ነገ ትተኪዋለሽ 😢😢 ልጅ ግን ፎቶና ስሙን መለቀቅ አለበት
Le police tesete
ይቅርታ እህቴ አንችም ግን እንደሚባለው ያለውን ነገር የሚያወራውን አምነሽ ብር አለው ብለሽ ነው የገባሽበት እግዚአብሔር የተሰበረውን ልብሽ ይጠግንልሽ አይዞሽ
Esuama yenuro hunetawa berasu yasegededatal shay buna eyserach yemitededader ehit nech
ሁሉም ሰው የሚረዳዉን አይጠላም በመልካም አስባ ነው
ወይ በይቀኑ ምን ጉድ ነው እምሰመው በሉ አምሰቸኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ 😂
ፎቶው ይውጣ ሌሎች እህቶቻችንን እንዳያጭበረብርደ
የኔ እናት እዉነተኛ እረፍት የሆነዉ ክርስቶስ እረፍት ይሁንሽ
አሳዛኝ ታሪክ ነው ስንት አይነት ልክስክስ ወንዶች እንዳሉ ይታወቃልና እባካችሁ እህቶች ተጠንቀቁ
የሌባውን ስልክ ፖስት አድርጉልን Location ያለበትን እንጠቁም
ፎቶው ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ❤
የዚህ የሰውዬው ፍቶ መለቀቅ አለበት የስንቱን ሴት ህይወት ያበላሸ ነው በሶሻል ሚዲያ ፎቶ ከአለሽ ልቀቂው 🔴 እኛ ክርስቲያኖች በቀን 7 ቴ መስገድ መፀለይ ካልቻልን እንደ ቅዱስ ዳዊት መበርከክ ማመስገን የአምልኮት ስግደት መስገድ አለብን ቢያንስ እንኳን 7ቴ ማመስገን ባንችል በቀን 3 ከዛን በላይ መስገድ አለብን ከአሎነ በመተት በአጋንት እንፈዛለን እንሞታለን 🔴🔴🔴
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ
ሴት ልጅ በሳል የምትሆነው 25 አመቷን ስታልፍ ነው ከዛ በታች ከሆነች ማስተዋል የላትም አጋባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከ እናትሽ ሆድ አትባባሽ ይባላል ሴት ልጅ ተላላ ናት እግዚአብሔር ግን እንዳታረግዢ ስለረዳሽ ፈጣሪን አመስግኚ ሌላው መጠንከርሽ ደስ ያሰኛል ዳግም አታልቅሺ እግዚአብሔር ይክስሻል ጠንክሪ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጪ በርቺ
አይዞሽ እህቴ አንቺ እኮ ሙሉ ሰው ነሽ ነገ ሕይወት ይቀጥላል ቆንጆ ነሽ ምን የመሰለ መልካም ሰው ፈጣሪ ይክስሻል ቢገልሽስ እሱ እኮ ከአንቺ አሁን ላይ የወሰደው ንብረት ነው ይልቅ ጤንነትሽን ተመርመሪና ንፅሕናሽን አውቀሽ ተደሰቺ እንጂ ሰውን አክብሪ እንጂ ለሰው አትኑሪ
በሰላም ወደ እናትሽ መመለስሽ ተመስገን ነው ገና ነሽ መስራት ትችያለሽ በርቺ መድሐኒያለም ይርዳሽ
ግን የዚህን ሠው ቢያንስ ሌላም ሰዎች እንዳይሸወድ ፎቶውን መለጠፍ ነበረበት እህቴ. እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሥጥሺ አይዞሺ በርች
በጣም ይገርማል ፎቶ ካለሸ ልቀቂበት ለሌሎች ለማዳን
አይዛሽ በህይወት ብዙ ነገር ይገጥማል ለጤናሽ እስቢ እምላክ ይረዳሻል ወደኋላ አታስቢ ጠካራ ነሽ ህብረተስብ አግዞሽ ማሲያዝ ነው
ሴቶች ሽማግሌ ተልኮ በክብር ካላገባችሁ ወንድ አጠገብ አትድረሱ ፡፡ፀልዩ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ በህይወታችሁ የሚመጣን ሰው ከውልደቱ ጀምሮ ዘር ማንዘሩን እወቁ ፡፡ማግባት እኮ ግዴታ አይደለም ፡፡ከትዳር።በፊት ለዝሙት አትጋደሙ፡፡ የሚያከብርሽ የሚወድሽ ሊያገባሽ የሚፈልግ ወንድ ሊያረክስሽ ሊያቆሽሽሽ አይፈልግም፡፡ከሰው ስህተት ተማሩ፡፡ ብልጥ ከሰው ስህተት ይማራል ሞኝ ከራሱ .......😢
@@rasayifat5726 መረንማ ምን እንደሆነ አደባባይ ላይ እየታየ ነው፡፡
@@rasayifat5726 በአንድ ቀን ትውውቅ ሁለት ወር ሄዶ ሆቴል መጋደምን ማበረታታት ድንዙዝነት ነው ፡፡ዝሙትን ከጋብቻ በፊት ግንኙነትን የትኛውም እምነት አያበረታታም ፡፡
Ewnet nw ehete ❤
You right
ሀቅ
እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ከባድ ግዜ ነው😢😢😢😢😢
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
❤❤❤
ጋዜጠኛው እጅግበጣም ደግቀናልብ ያለህ ነህ ክበርልን
እረ ህዝቤ ሆይ የደብተራ ሴራን ለማወቅ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ!!!!ቤ/ክርሰቲያንን ተገን አድርገው ተጫወቱብን!!!!!
የሴቶቺን እንባ የሚያፈስ ወንድ የፈስ ማአት ይልቀቅባቸው አሚን በሉ በላይክ አሳውቁኝ
አሜን ይልቀቅበት ባለቤተ ብርን በልቶኝ ካደኝ አሜን
@@zufnea2955 ይሄ ተንከሲስ አንዷ ትካደው ደግሞ አሚን በይ
Amne Amne Amne
አላህ ልቡን ይሰጣቸዉ
የምን ፍሰ ብቻ ቅዘን ይልቀቅበት ይድፍው😂😂😂
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ሴት ልጅ ክብር አላት እንዴት በአንድ ሳምንት ሲያጣድፍሽ አለምቃትሽ ሳይበቃ ጭራሽ በሆቴል ሲያኖርሽ ይገርማል ::
ወይኔ ዛሬ አለፈለኚ 7ኛ ሆኩ በናታቹ ላይክ አርጉኚ እስቲ ደስ ይበለኚ
ሁለተኛ ነሽ
ጅል😂😮
ኮሜን በማድረግሽ ነው 😂
22:51 @@ሙኒራTH-cam
😂😂😂😂
እንኳን በዚህ ተፋታሽ ጌጡንም ሠርተሽ ታገኝዋለሽ ለወደፊት ህይወትሽ መማሪያ ነው ጠንካራ ሁኚ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል መገፋት ቢያምም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ዘንድሮ ሰይጣን ስራውን ለኢትዮጵያውያን አስረክቦ ገዳም ገብቷል !!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ እስካለ ድረስ ሁሉ ነገር ይገኛል አብሽሪ ከንፈሩን ለሚመጥልሽ ቦታ መስጠት አያስፈልግም የትላንት ድክመትሽ ዛሬ ላይ ሊያጠነክርሽ ይገባል
ወንድማችን ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን
እባካችሁን ፎቶው ይለቀቅ ሌሎችንም እንዳይጎዳቸው በስመ አብ 💔 ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ አይዞሽ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሽ
አይዞሽ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ። እግዚአብሔር አምላክ ከድግምት ከአፍዝ አደንግዝ ይጠብቀን።
Inquwan dehina metah our great brother wellcome always 👍 ur stand for truth may god protect u amen 😢😢
አይዞሽ የኔ እህት ጉበዝ ወጥተሽ በመናገርሽ የቀሩትን እህቶችሽን አትርፈሻል ጀግና ነሽ ።
እሷም ትዳር ይሆነኛል ፤እንዳለውም ሀብታም መስሏት ይሆናል ስለዚህ ሁሉንም ነገር በመተት ከማላከክ ይልቅ ለራሰም ጥፋት ሀላፍነት መውሰድ ጥሩ ነው ሆኖም ያልገደለሽም ጥሩ ነው ያውም ሆቴል ውስጥ
ተይ ሴት ሆነሽ ሴትልጅ ላይ አትፍረጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መተተኛ አለ በአሁንጊዜ ብሶበታል ከ 100% 40-50 ፐርስንቱ በተለያየ መንገድ ህዝቡ ሌባ ሆናል በእጅአቸው ሲነኩሽ አንቺ እየተከተልሽ ትሄጃለሽ
@@adanechmekonnen2712 እህቴ ሁል ጊዜ ስለሚደረገው መተት ትነግረኛለች ግን ልቤ ጨርሶ አይቀበለውም
ወይ መጃጃል። መተት በተት እያሉ ወሬ ። ምስኪን ከአባት ያጣችውን ፍቅር ፍለጋ ነው ። ያ በርግጥ ያሳዝናል ። በ እድሜ ትልቅ መሆኑ ችግር የለኝም ምናምን ያለችው ፣ በርግጥ ከአባቷ ያጣችውን ያገኘች እየመሰላት ነው።
@@አሁንአሁን maybe, who knows ሁሉንም ነገር በመተት ማሳበብ አስቸጋሪ ነው ፤ ሰው ስለሆንን ጥፋት ልናጠፋ እንችላለን ስለዚህ ካለፈው መማር ነው
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ መቼም አያልፍለትም ፎቶው ይፋ ቢሆን ጥሩ ነው አለምዬ
አዎ ወንድሜ እውነት ብለሀል የሰው ወሬ እደገና ሞራል ይነካል ግን እሷን ጌታ ያበርታት
I love your important and educational Chanel አለምሰገድ 🙏🤙🏿💪
እግዚያብሔር አምላክ ከምነሠማው ከምናየው ይሠውረን አቤት ጭካኔ ውይ ሠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሴቶችዬ እግዝአብሔር ይሁነን እንጂ ጊዜዉ ከፍቶዋል
Amen😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባካችው ይህ ሰውዬ ልይዙት የሚችሉት ጎበዝ ዪቱዩቤሮች እነ እንዳልክ ተዩብ Feta ke Endalk....ፎቶውንና አድራሻውን ስጧቸው ። እነዚህ ልጆች በረጅም ጊዜ ክትትል ይይዙታል ።
@እዳልክ የት ነህ
ፈጣሪን አመስግኚ የተኛሽበት አፍኖ ገሎሽ ቢሄድስ ኖሮ እናትሽ እድለኛ ናቸው በሂወት መትረፍሽ
እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን የፀሎት ህይወት ይኑረንበተለይ ኦርቶዶክስዊያን ትዳር ስናስብ እንፀልዩ ንስሐ ግቡ ሱባኤ ግቡ የመጣውን ሰው ስም እየፃፋችሁ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም እረ እንንቃ
ትክክክል❤
እውነት ብለሻል የሰይጣን መንፍሰ ነው ባገራችን ላይ የተበተነው እግዝዬ
ተጎዳሁኝ የሚል የው እፈራለው በጣም ጌታ እንባሽን ያብስልሽ እህት እኛ ሴቶች ለምን እንደምንሸወድ ግን ያሳዝናል
ዓድዋ የት አከባቢ ነው አባትሽ እማ ንገሪን እስኪ እኛ ተጋሩ እናፈላልጋቸው አባትሽን
በትግሬነቷ ነው የበደላት በል ደግሞ።
@@netsanethAndinet😂😂😂
አቶ ሀይለ ወታደር የነበረ የአባቱ ስም አታውቀውም
ትክክል 😢 እንተባበራት ተጋሩዬ
@@netsanethAndinetጅል
በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ::እግዚአብሔርን አምላክሽን ተጠጊ ሁሉም ያልፋል:: ከችግር ለመሸሽ ስንል እኛ ሴቶች ሳናረጋግጥ ለመሰለን ወንድ እራሳችንን አሳልፈን እንሰጣለን::እና ሁለተኛ እንዳትሳሳቺ መጠንቀቅና ለአተረፈሽ አምላክ እግዚአብሄር ምስጋና እያቀረብሽ በሰላም ለመኖር በርቺ::
እረ አለምዬ ወንድሜን ላገባ እችላለው ብላትፈራ የነበረች በዚህም ምክናት ከትዳር እራሳን ያገለለች ልጅ አንተ ጋ ቀርባነበር ከአንድ በለሀብት ተወለድኩ ያለች የዲኤንዬ ውጤት ምን ደረሰ እንደኔ ሰው እየጠበቀ ይመሰለኛል
ታዋቂነዉ ሲሉነበር እነሱ ለስማቸዉ ይጨነቃሉ ካልፈቀዱ አይቺልም
የክትፎ ቤት ባለቤት ነው አባቷ ድሮ ካሳንችስ የታወቀ ግርማ ክትፎ የአቶ ግርማ ልጅ ናት ደሞ የነሱን ቤተሰቅ ቁጭ ናት ይኸው መልሱ
Wedkalech mesel tefach
ሁሉም ያልፋል አንቺ እንኳን ሰላም ሆንሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ በርቺ።
የአለም ሰገድ አድናቂወች ደምሩኝ ምርጥ ሰው እኮነህ አርሴማን🙏
Esh
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ። አይዞሽ የባሰ ሳያመጣብሽ ተርፈሻል ። እሱም እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
ዘንድሮ በተደጋጋሚ የምንሰማው ቃል "ምን እንዳስነካኝ አላውቅም" የሚባል ነገር ነው። የራስን ድክመት መሸፈኛ ምርጥ ቃል👌
አላህ የተሻለዉን ነገር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤
አይዞሽ እህቴ ሰውን አውቀሽ አጨርሺውም ፈጣሪ የሂሊና እረፍት ያሳጣው አይዞሽ የኔ ቆጆ
እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ እልፀፀትም ትምርት ሆነልኝ ማለታ ለብዙ ስው ትምርት ነው ተባረኪ
ሰው እንዴት ይጠነቀቃል ፎቶውን ሳትለጥፉ አረ ሰው ተጨካክኗል ጎበዝ
እግዚአብሔር ይፍርድብህ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኝ
አይዞሽ ማሬ😢 እኔ በርግጥ በወንድ ከልቤ አፍቅሪ አልተጉዳሁም ግን አንድ የተማርኩት ነገር በወንድ ልጅ ዙራያ ምንም መሰዋትነት እደማይገባቸው እና ለነሱ ዝቅ ማለት እደማያስፈልግ ነው በእውነት ማን ይሁን ታማኙ በብዙ ነገር ሴት ልጅ ነች ተጎጁ ብቻ አላህየ የሴቶችን በደል ተመልከት አተው በራህመትህ።።።
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ የስራውን ይስጠው ፎቶው መለቀቅ አለበት ለበጎ ነው እንኮን አንች የኖርሽልን ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ባንቺ ቦታ ብሆን እንዳቺ ምጠነክር አይመስለኝም
ፎቶውን ስቀሉት አላህ አስክሬኑን ይስቀለውና ሌላው ይማርበት ፎቶውን አትደብቁት
የእውነት አደንዝዞሻል ሰው በጤናው እንዲህ አይሆንም??? እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ🤭🤔 የአለምዬ እርጋታ የሚመቸው 👍👍👍
እንዴት ደስ ይላል አለም ስገድ. ማህተብህ. ልጂቱም እንደዛው
በጣም
መተተኞች የበዛበት ዘመን ስለሆነ ወደሽ እና ፈቅደሽ ያደረግሽው ስላልሆነ አይዞሽ ፤ ከዚህም በላይ በህይወትሽ እና በአካልሽ ላይ የከፋ ነገር ስላልደረሰብሽ እድለኛ መሆንሽን በማሰብ ልትፅናኚ ልትበረቺ ይገባሻል። እህታችንን አላህ ስለጠበቀሽ አልሀምዱሊላህ ፦ ጀግናችን ነሽ በርቺ ።እዮሃ ፈቃድህ ከሆነ ለጀግንነቷ እና ለተምሳሌነቷ ስጦታ ብታሰባስብላት መልካም ይመስለኛል
ፈጣሪ ይጠ በቀን ከንደዝ አይንት የቀን ጀብ ሆይ
ጉድኮ ነው!!!!እኔ ሐዘንም ደስታም ተሰምቶኛል።የትዕግስት እምባ ሲያሳዝነኝ፤ ብርታቷና ብስለቷ ደግሞ በጣም አስደስቶኛል።አንተ ዓለም ሰገድ ግን እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ባርኮ ይለግስክ 🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰው ይጠብቀን 😢 አይዞሽ እህቴ
እግዚኣብሄር ሆይ እነዚህ መጥፎ ለሚያደርጉ ሰውች ልቦና ይስጣቸው ህሊናቸው ይቅጣቸው።ኣለምየ ጌታ ይባርክህ የኔ መልካም ልበቀና ሰው እንዳንተ ይብዙልን ተባርክ።❤❤❤
ሰዉ ግን እድሜ ልክ ይኖር ይመስል ክፋቱ በፈጣሪ ይቀመጣል እንደ አደራ ደግም ሰራ ክፍም ሰራሁሉም የእጅን ያገኝዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል አለ ዘፋኝ
እረ ምንም እኮ አላጠፋሽም ሰዉ ስለሆንሽ ነዉ የተሳሳትሹ እንኳን ከስህተትሸ ተማርሽ በርቺ ከተወሰነ ጊዜ በሀላ ትረሽዋለሽ ❤️
አይዞሽ እህቴ ኡፍፍ ይከብዳል እንዴት ነዉ ሰው ማመን የምቻለው እኔ ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ይማረን ብቻ😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ :: ሰውየው አፍዝ አደንግዝ አለው ጏደኞቼ የሚለውም የሌብነት ቡድኖች ናቸው:: እባካችሁ በዚህ ዘመን ማንንም አትመኑ እራሳችሁን ከሌባና ከአጭበርባሪ ጠብቁ
ቆይ ማነን እንመን እንዴት ነው አግብተን እምንወልድስ በጣም ያስፈራል😢
Feker beber aygezamen abezhagaw sew endesu belo selemiyaseb new enji feker tamag sew awenem zle so ega erasachenen makeber.a makeber becha new yemitebekeben
ተማር ልጄ ነው ነገሩ ተማሪበት !!
አለምሰገድ እናመሰግናለን ❤❤
እሱን ለሻኔ ነበር አሰልፎ መስጠት ስጋውን በጣጥሶ ነበር የምጥሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍርድ ይስጠው 😢😢😢😢
አይዞሽ! እንኳን በህይወት ፣ በጤና ተገላገልሽው። ነገ ሌላ ቀን ነው።
አለምሰገድ ትህትናህ በተለይ ድምፅህ አንደኛ ነህ በርታ
አይዞሽ እማዬ አይምሮሽን ጠብቂ ብዙ ነገር ተከላክለሻል ይሔ ትእዛዝ ነው እንኳን በነፍስ ኖርሽ ገና ሮጠሽ አልጠገብሽም ልጅ ነሽ ጤነኛ ነሽ አበሻ እንደሆነ ከወሬ አያልፍም ካንድ ሳምንት ሹክሹክታ በዃላ ይረሳሻል አትገረሚ ፈጣሪ እንኳን ነፍስሽ ተረፈ
ፎቶው ካለሽ ለምን አይጋለጥም እህኔ ስንቱን ዘርፎል
ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ንብረት ይተካል እግዚአብሔር ይበቀልልሽ ጎበዝ በርቺ
ፎቶው ይለቀቅ የምትሉ ላይክ የእህቶቻችን እምባ በከንቱ መቅረት የለበትም የፖሊስ እገዛ ያስፈልጋል።
መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አጥፊው ፖፕሊክ ላይ የሚያወጡት?? እነዚህ እየቀረቡ ተታለልን እያሉ ቡልሽት ያደርጋሉ!!! ፉልሽነስ!!!
ልክነው
መጀመሬያ እህቶቼ ለትዳርም ለፍቅረኛ ዝቅ ብላችሁ😢😢😢እግዚአብሔር ጠይቁ😢😢መልሱ ታገኛላችሁ❤❤😢😢 እህቴ ፈጣሪ ያስተካክልልሽ 😢😢❤ወንድሞቼ ተው እናት የምትሆናችሁ ሴት ልጅ አትበድሉ ብዙ አመት አትኖሩም
Lek nshe ke egzaber yeshala❤
ልክነሺ የኔምሀሣብነው ዉዴ
ፎቶውን አሳዬ ለሌሎች እህቶች ጥንቃቄ ምሆናል እህቴ የተሰበረ ልብሽን አምላክ ይጠግንልሽ
እኔም. ፎቶ እንዱለቀቅ እፈልጋለው እኔም ተበልቻለው
እሱን የምንለጥፈው አናግረነው ነው አሉኝ ፎቶውን ሰጥቻቸዋለሁ በፎቶው እዲታይ እፈልጋለሁ
😮 ይሄ ሰው ብቻውን አይደለም፣ የሚነዳው መንፈስ ነው። የሚያስፈራው ነብስ ገዳይ የነበረም መሆኑ ነው። አንቺም ሳይገድልሽ በህይወት ስለተረፍሽ እግዚአብሔርን ልታመሰግኚ ይገባል። ያለፈው አልፎአል፣ ከዚህ በሁዋላ በእምነትሽ ራስሽን አጠንክሪ፣ ለብ ካለ ህይወት ውጪና ኑሮሽን ለመምራት ወስኚ። ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ዛሬ ትንሽዋን ፈተና ማለፍ አይቻልም። እግዚአብሔር ይርዳሽ!
😮😮😮 ይሄ ሰው ብቻውን አይደለም፣ የሚነዳው መንፈስ ነው። የሚያስፈራው ነብስ ገዳይ የነበረም መሆኑ ነው። አንቺም ሳይገድልሽ በህይወት ስለተረፍሽ እግዚአብሔርን ልታመሰግኚ ይገባል። ያለፈው አልፎአል፣ ከዚህ በሁዋላ በእምነትሽ ራስሽን አጠንክሪ፣ ለብ ካለ ህይወት ውጪና ኑሮሽን ለመምራት ወስኚ። ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ዛሬ ትንሽዋን ፈተና ማለፍ አይቻልም። እግዚአብሔር ይርዳሽ!
Berasuwa youtube tilikekilin
ይህ ሚደያ ለኛ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው
ስለምታቀርቡልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን አለም ሰገድ በጣም እንወድሀለን እናከብረሀለን ኑርልን
እህት ወንድሞች በስደት ያላችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን
አሜን.አሜን❤❤❤🙏🙏
Amen amen amen
🙏
አሜን
አሜን😢🙏🙏🙏
በጣም ልቧ የተሰበር ይመስላል የኔ እናት አላህ የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ በእዝነቱ😢😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ምነው አይስበር እንድህ ወርቋን ማንነቷን በሙሉ ዘርፎ ሲጠፋ😢😢😢
😂😂😂
በዚ ኩፉ ዘመን መፈጠሬ ኣስጠላኝ ወገኖቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እባካቹ በኣጋንንት በመተት ምናምን የሰው ሂወት ኣታባላሹ 😢😢
ሴቶችየ ከ አስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ወንዶችም ከ አስመሳይ ጥቅመኛ ሴት ይጠብቃቹ ይጠብቀን።
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amen 🙏 🙏
አሜንንን. አሜን
Amen Amen Amen
ወይ ሴት ልጅ መከራዋ ያረቢ ወንዶች ከሴት ውስጥ ወቶ በሴት እንዲህ መጨከን ግን ለምን አስፈለገ ያረቢ😢😢😢😢
ወንድልጅ የሚያዝነው ለሴት ልጁና ለናቱ ነው ሚስቱን እደጠላት ነው የሚያያት ሴቶችዬ ወንድን ስትቀርቡ ፊታችሁን እንጂ ልባችሁን አትስጡ እኔ ከሁለት አመት የልብ ስብራት ድኜ አሁን ግን ደስተኛ ነኝ አይዞሽ ያልፋል
ሴትልጅ ከብረ ሲኖራት ነው ክብሯን የጣለችሁ ተከትላ ሥትሄድ ነው እሧም ባለጌ ናት ወጀለኛ ናት የዝሙት የሰይጣን መንገድ ከመከተል አኡዙቢላ
እረህ ፎቶሁን ለጥፉ ሌሉችንም እህቶችን እንዳያታልል
😢😢ፈጣሪ. ይጠብቃት እናዳይገላት
ፎቶውን አይቶ አገቱ ላይ መቆም ነው
Tekekele
በህግ ያሥቀጣል የሰው ፎቶ መለጠፍ ዩቱብም ሊያዘጋባቼው ይችላል
@@Temir-ky7dk እና ወጀል እየሰራ እየገደለ ይኑር ወይ ቲክቶክና ፌስ ቡክ ላይም ቢሆን መልቀቅ ነውጂ ያቺስ ከፍ
ፎቶ ካለሽ እባክሽ መታሠር አለበት😢😢😢😢 በጣም ያናዳል እፉፉፉ
በጣምም. ያናደዳል. 😢😢😢😢😢. አይዞሽ. አህቴ
ምን ህግ አለና ዪታስራል
አለ ህግ @@jamilatub-tt1lp
እር የፈቶ ይለህ
ፎቶዉ ይለጠፍ የምትሉ😢😢😢
እሄንን ሰዉ ፎቶዉን ከነስሙ ካላሳወቃችሁ ሰዉ እንዴት ሊጠነቀቅ ይችላል ?
በትክክል የሌላ ሴቶችን እድል እንዳያበላሸ ፎቶውን ልቀቁት ይህ ዉሻ የሴት ግፍ አይቀርልከም ይድፍክ አይዞሸ እህቴ በርቺ ፀልዩ ላንቺ የሚሆን ልብሸን የሚጠግን ትሰጥሻለች እመብርሀን ❤❤❤❤
አዎ የኔም ጥያቄ ነው ፕሊስ
እኮ እዴት ሰው ይጠነቀቃል
ሳህ ፎቶ ማሰየት አላበት
Betikikil endezih aynet balegewoch photo meletef new sewu eko fetarin mefrat akumal
የናንተ ፕሮግራምኮ ቀን በቀን ቢሆንምኮ አይሰለችም ሚመጥን ታሪክ ያንተ መስማት ችሎታ❤❤❤ በቃ ትለያላቹ❤❤
ለምንድነው ግን የተጎዱ ሴቶች ላይ ወንዶች አዛኝ መስለው መከራ ሚያበዙት ....ኢንሻአላህ የሰው እምባ ያለበት መቼም አያልፍለትም!!!..... በርቺ ግን ሴቶች ኧረ እንንቃ❤❤
እኔ የሚታየኝ ወላጆች ወንድ ልጆቻችንን በስትክክል ማሳደግ እንዳለብን ነው😢😢😢በወንዶች የሚጓዱና የሚያለቅሱ ሰዎች በዙ
ጎበዝ❤
እኔ ድሮ ድሮ ሀገሬን በጣም እወድ ነበር አሁን ግን እያደኩ ስመጣ፣ ካገስገኘኝ ይልቅ ያሳጣኝ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ ሲሰማኝ ነው መሰለኝ ሀገሬንም፣ቤተሰቦቼንም ጥልት አደረኮቸው 💔😢። ሀገሬም፣ቤተሰቤም የምለው ምን ስላደረጉልኝ ነው? አንዳንዴ እውነታውን መቀበል ሲያቅተን ነገሮችን እላይ እላዩን በወርቅ እየቀባባን ቅል ይመስል ውስጥ ውስጡን አልቀን ሀገሬ፣ቤተሰቤ ስንል ያመኞል ከምር 😢😢😢። እህቴ አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ብዙ ተወልደው የተጣሉ ኢትዬጵያን አለን እና አይዞሽ በዚህ ተፅናኝ🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እናንተ የተጣላችሁት ወይንም ያስቀምጠው ቤተሰቦቻችሁ የሚጠፉት ወደው አይደለም እህቴ የሆነ ምክንያት ይኖራቸዋል እንጅ እማ መች ቢመቻቸው ጥለዋችሁ ይሄዱ ነበር እህቴ እዚህ ምድር ላይ ሁላችንም ስንመጣ በምክንያት ነው ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል 🙏😍😍😍
እባካችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ 😢😢😢😢ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ዘንድሮ በጣም ነው ሚዘገንነው
በጣም የኔውድ
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኪል
ፎቶ ይለጠፍ የምተሉ ሰዎች እስቲ?
አግዚአብሔር ከ አስማት እና ከ ምተት ይጠብቀን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Amen 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏Amen 😢😢😢😢amen 😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen yaa raabii😢😢😢
አይዞሽ እራስሽን እዳትወቅሺ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሰዉ አግብቶም ወልዶም ይፋታል ካቺ ብዙ ተምረናል ጠካራ ሴት ነሽ አቺ ንብረት ይተካል አብሽር እእቴ ዋናዉ ጤና ነዉ
ጥፋቱ የወንድ ብቻ ነው አትበሉ ። እኔም በሴት ከዚህ የበለጠ ግፍ ደርሶብኝ ያውቃል ። ሁላችን መጠንቀቅ አለብን ። አጭበርባሪ ዎች ብዙ ናቸው ከሴትም ከወንድም ወገኖቸ ።
እውነት ነው ወንድም ግን የወንዶቹ እጅግ የበዛውን ቁጥር ስለሚውሰድ ነው እናም ለዛ ነው እናተ ላይ የበረታው😢
እኔ ሴት ነኝ .....ግን እንተ 100% ትክክል ነህ ወንድ ልጅ ስሜታዊ ስላልሆነ ብሶቱን ወጥቶ ሜዲያ ላይ ስለማያወራ እንጂ እኔም በግሌ የማውቀው እጅግ ብዙ ወንዶች ላይ የደረስ ግፍ እለ!!!
ሱባሀን አላህ አታጋጥመኝ ነው ክፍ ልምድ አፈር ይብሉ የሰው እንባ እሳት ነው ወላ እፍፍፍ
የኔ እናት ይሕ ግዜ ይቆያል እንጂ ያልፋል እምባሽ ይታበሳል!
@@Stoplying-k1w በእውነት 🙏
አይዞሽ ሁላችንም ብዙ አጥፍተናል የሚሆን መስሎን።ሰውየው ግን ፎቶው ይለጠፍ።ሌሎች ሴቶችንም መጉዳቱ ቀጣይ ነው።
ትክክል
አለምዬ በጣም ነዉ የምወድክ❤❤❤❤
እህቴ ጓበዝ እንካን አንችን አልገደለሽ ገንዘብ ነገ ትተኪዋለሽ 😢😢 ልጅ ግን ፎቶና ስሙን መለቀቅ አለበት
Le police tesete
ይቅርታ እህቴ አንችም ግን እንደሚባለው ያለውን ነገር የሚያወራውን አምነሽ ብር አለው ብለሽ ነው የገባሽበት እግዚአብሔር የተሰበረውን ልብሽ ይጠግንልሽ አይዞሽ
Esuama yenuro hunetawa berasu yasegededatal shay buna eyserach yemitededader ehit nech
ሁሉም ሰው የሚረዳዉን አይጠላም በመልካም አስባ ነው
ወይ በይቀኑ ምን ጉድ ነው እምሰመው በሉ አምሰቸኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ 😂
ፎቶው ይውጣ ሌሎች እህቶቻችንን እንዳያጭበረብርደ
ትክክል
የኔ እናት እዉነተኛ እረፍት የሆነዉ ክርስቶስ እረፍት ይሁንሽ
አሳዛኝ ታሪክ ነው ስንት አይነት ልክስክስ ወንዶች እንዳሉ ይታወቃልና እባካችሁ እህቶች ተጠንቀቁ
የሌባውን ስልክ ፖስት አድርጉልን Location ያለበትን እንጠቁም
ፎቶው ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ❤
የዚህ የሰውዬው ፍቶ መለቀቅ አለበት የስንቱን ሴት ህይወት ያበላሸ ነው በሶሻል ሚዲያ ፎቶ ከአለሽ ልቀቂው 🔴 እኛ ክርስቲያኖች በቀን 7 ቴ መስገድ መፀለይ ካልቻልን እንደ ቅዱስ ዳዊት መበርከክ ማመስገን የአምልኮት ስግደት መስገድ አለብን ቢያንስ እንኳን 7ቴ ማመስገን ባንችል በቀን 3 ከዛን በላይ መስገድ አለብን ከአሎነ በመተት በአጋንት እንፈዛለን እንሞታለን 🔴🔴🔴
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ
ሴት ልጅ በሳል የምትሆነው 25 አመቷን ስታልፍ ነው ከዛ በታች ከሆነች ማስተዋል የላትም አጋባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከ እናትሽ ሆድ አትባባሽ ይባላል ሴት ልጅ ተላላ ናት እግዚአብሔር ግን እንዳታረግዢ ስለረዳሽ ፈጣሪን አመስግኚ ሌላው መጠንከርሽ ደስ ያሰኛል ዳግም አታልቅሺ እግዚአብሔር ይክስሻል ጠንክሪ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጪ በርቺ
አይዞሽ እህቴ አንቺ እኮ ሙሉ ሰው ነሽ ነገ ሕይወት ይቀጥላል ቆንጆ ነሽ ምን የመሰለ መልካም ሰው ፈጣሪ ይክስሻል ቢገልሽስ እሱ እኮ ከአንቺ አሁን ላይ የወሰደው ንብረት ነው ይልቅ ጤንነትሽን ተመርመሪና ንፅሕናሽን አውቀሽ ተደሰቺ እንጂ ሰውን አክብሪ እንጂ ለሰው አትኑሪ
በሰላም ወደ እናትሽ መመለስሽ ተመስገን ነው ገና ነሽ መስራት ትችያለሽ በርቺ መድሐኒያለም ይርዳሽ
ግን የዚህን ሠው ቢያንስ ሌላም ሰዎች እንዳይሸወድ ፎቶውን መለጠፍ ነበረበት እህቴ. እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሥጥሺ አይዞሺ በርች
በጣም ይገርማል ፎቶ ካለሸ ልቀቂበት ለሌሎች ለማዳን
አይዛሽ በህይወት ብዙ ነገር ይገጥማል ለጤናሽ እስቢ እምላክ ይረዳሻል ወደኋላ አታስቢ ጠካራ ነሽ ህብረተስብ አግዞሽ ማሲያዝ ነው
ሴቶች ሽማግሌ ተልኮ በክብር ካላገባችሁ ወንድ አጠገብ አትድረሱ ፡፡ፀልዩ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ በህይወታችሁ የሚመጣን ሰው ከውልደቱ ጀምሮ ዘር ማንዘሩን እወቁ ፡፡ማግባት እኮ ግዴታ አይደለም ፡፡ከትዳር።በፊት ለዝሙት አትጋደሙ፡፡ የሚያከብርሽ የሚወድሽ ሊያገባሽ የሚፈልግ ወንድ ሊያረክስሽ ሊያቆሽሽሽ አይፈልግም፡፡ከሰው ስህተት ተማሩ፡፡ ብልጥ ከሰው ስህተት ይማራል ሞኝ ከራሱ .......😢
@@rasayifat5726 መረንማ ምን እንደሆነ አደባባይ ላይ እየታየ ነው፡፡
@@rasayifat5726 በአንድ ቀን ትውውቅ ሁለት ወር ሄዶ ሆቴል መጋደምን ማበረታታት ድንዙዝነት ነው ፡፡ዝሙትን ከጋብቻ በፊት ግንኙነትን የትኛውም እምነት አያበረታታም ፡፡
Ewnet nw ehete ❤
You right
ሀቅ
እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ከባድ ግዜ ነው😢😢😢😢😢
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
አሜን
❤❤❤
አሜን
ጋዜጠኛው እጅግበጣም ደግቀናልብ ያለህ ነህ ክበርልን
እረ ህዝቤ ሆይ የደብተራ ሴራን ለማወቅ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ!!!!ቤ/ክርሰቲያንን ተገን አድርገው ተጫወቱብን!!!!!
የሴቶቺን እንባ የሚያፈስ ወንድ
የፈስ ማአት ይልቀቅባቸው አሚን በሉ በላይክ አሳውቁኝ
አሜን ይልቀቅበት ባለቤተ ብርን በልቶኝ ካደኝ አሜን
@@zufnea2955 ይሄ ተንከሲስ አንዷ ትካደው ደግሞ አሚን በይ
Amne Amne Amne
አላህ ልቡን ይሰጣቸዉ
የምን ፍሰ ብቻ ቅዘን ይልቀቅበት ይድፍው😂😂😂
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ሴት ልጅ ክብር አላት እንዴት በአንድ ሳምንት ሲያጣድፍሽ አለምቃትሽ ሳይበቃ ጭራሽ በሆቴል ሲያኖርሽ ይገርማል ::
ወይኔ ዛሬ አለፈለኚ 7ኛ ሆኩ በናታቹ ላይክ አርጉኚ እስቲ ደስ ይበለኚ
ሁለተኛ ነሽ
ጅል😂😮
ኮሜን በማድረግሽ ነው 😂
22:51 @@ሙኒራTH-cam
😂😂😂😂
እንኳን በዚህ ተፋታሽ ጌጡንም ሠርተሽ ታገኝዋለሽ ለወደፊት ህይወትሽ መማሪያ ነው ጠንካራ ሁኚ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል መገፋት ቢያምም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ዘንድሮ ሰይጣን ስራውን ለኢትዮጵያውያን አስረክቦ ገዳም ገብቷል !!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ እስካለ ድረስ ሁሉ ነገር ይገኛል አብሽሪ ከንፈሩን ለሚመጥልሽ ቦታ መስጠት አያስፈልግም የትላንት ድክመትሽ ዛሬ ላይ ሊያጠነክርሽ ይገባል
ወንድማችን ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን
እባካችሁን ፎቶው ይለቀቅ ሌሎችንም እንዳይጎዳቸው በስመ አብ 💔 ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ አይዞሽ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሽ
አይዞሽ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ። እግዚአብሔር አምላክ ከድግምት ከአፍዝ አደንግዝ ይጠብቀን።
Inquwan dehina metah our great brother wellcome always 👍 ur stand for truth may god protect u amen 😢😢
አይዞሽ የኔ እህት ጉበዝ ወጥተሽ በመናገርሽ የቀሩትን እህቶችሽን አትርፈሻል ጀግና ነሽ ።
እሷም ትዳር ይሆነኛል ፤እንዳለውም ሀብታም መስሏት ይሆናል ስለዚህ ሁሉንም ነገር በመተት ከማላከክ ይልቅ ለራሰም ጥፋት ሀላፍነት መውሰድ ጥሩ ነው ሆኖም ያልገደለሽም ጥሩ ነው ያውም ሆቴል ውስጥ
ተይ ሴት ሆነሽ ሴትልጅ ላይ አትፍረጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መተተኛ አለ በአሁንጊዜ ብሶበታል ከ 100% 40-50 ፐርስንቱ በተለያየ መንገድ ህዝቡ ሌባ ሆናል በእጅአቸው
ሲነኩሽ አንቺ እየተከተልሽ ትሄጃለሽ
@@adanechmekonnen2712 እህቴ ሁል ጊዜ ስለሚደረገው መተት ትነግረኛለች ግን ልቤ ጨርሶ አይቀበለውም
ወይ መጃጃል። መተት በተት እያሉ ወሬ ። ምስኪን ከአባት ያጣችውን ፍቅር ፍለጋ ነው ። ያ በርግጥ ያሳዝናል ። በ እድሜ ትልቅ መሆኑ ችግር የለኝም ምናምን ያለችው ፣ በርግጥ ከአባቷ ያጣችውን ያገኘች እየመሰላት ነው።
@@አሁንአሁን maybe, who knows ሁሉንም ነገር በመተት ማሳበብ አስቸጋሪ ነው ፤ ሰው ስለሆንን ጥፋት ልናጠፋ እንችላለን ስለዚህ ካለፈው መማር ነው
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ መቼም አያልፍለትም ፎቶው ይፋ ቢሆን ጥሩ ነው አለምዬ
አዎ ወንድሜ እውነት ብለሀል የሰው ወሬ እደገና ሞራል ይነካል ግን እሷን ጌታ ያበርታት
I love your important and educational Chanel አለምሰገድ 🙏🤙🏿💪
እግዚያብሔር አምላክ ከምነሠማው ከምናየው ይሠውረን አቤት ጭካኔ ውይ ሠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሴቶችዬ እግዝአብሔር ይሁነን እንጂ ጊዜዉ ከፍቶዋል
Amen😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባካችው ይህ ሰውዬ ልይዙት የሚችሉት ጎበዝ ዪቱዩቤሮች እነ እንዳልክ ተዩብ Feta ke Endalk....ፎቶውንና አድራሻውን ስጧቸው ። እነዚህ ልጆች በረጅም ጊዜ ክትትል ይይዙታል ።
@እዳልክ የት ነህ
ፈጣሪን አመስግኚ የተኛሽበት አፍኖ ገሎሽ ቢሄድስ ኖሮ እናትሽ እድለኛ ናቸው በሂወት መትረፍሽ
እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን የፀሎት ህይወት ይኑረን
በተለይ ኦርቶዶክስዊያን ትዳር ስናስብ እንፀልዩ ንስሐ ግቡ ሱባኤ ግቡ የመጣውን ሰው ስም እየፃፋችሁ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም እረ እንንቃ
ትክክክል❤
እውነት ብለሻል የሰይጣን መንፍሰ ነው ባገራችን ላይ የተበተነው እግዝዬ
ተጎዳሁኝ የሚል የው እፈራለው በጣም ጌታ እንባሽን ያብስልሽ እህት እኛ ሴቶች ለምን እንደምንሸወድ ግን ያሳዝናል
ዓድዋ የት አከባቢ ነው አባትሽ እማ ንገሪን እስኪ እኛ ተጋሩ እናፈላልጋቸው አባትሽን
በትግሬነቷ ነው የበደላት በል ደግሞ።
@@netsanethAndinet😂😂😂
አቶ ሀይለ ወታደር የነበረ የአባቱ ስም አታውቀውም
ትክክል 😢 እንተባበራት ተጋሩዬ
@@netsanethAndinetጅል
በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ::
እግዚአብሔርን አምላክሽን ተጠጊ ሁሉም ያልፋል:: ከችግር ለመሸሽ ስንል እኛ ሴቶች ሳናረጋግጥ ለመሰለን ወንድ እራሳችንን አሳልፈን እንሰጣለን::
እና ሁለተኛ እንዳትሳሳቺ መጠንቀቅና ለአተረፈሽ አምላክ እግዚአብሄር ምስጋና እያቀረብሽ በሰላም ለመኖር በርቺ::
እረ አለምዬ ወንድሜን ላገባ እችላለው ብላትፈራ የነበረች በዚህም ምክናት ከትዳር እራሳን ያገለለች ልጅ አንተ ጋ ቀርባነበር ከአንድ በለሀብት ተወለድኩ ያለች የዲኤንዬ ውጤት ምን ደረሰ እንደኔ ሰው እየጠበቀ ይመሰለኛል
ታዋቂነዉ ሲሉነበር እነሱ ለስማቸዉ ይጨነቃሉ ካልፈቀዱ አይቺልም
የክትፎ ቤት ባለቤት ነው አባቷ ድሮ ካሳንችስ የታወቀ ግርማ ክትፎ የአቶ ግርማ ልጅ ናት ደሞ የነሱን ቤተሰቅ ቁጭ ናት ይኸው መልሱ
Wedkalech mesel tefach
ሁሉም ያልፋል አንቺ እንኳን ሰላም ሆንሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ በርቺ።
የአለም ሰገድ አድናቂወች ደምሩኝ ምርጥ ሰው እኮነህ አርሴማን🙏
Esh
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ። አይዞሽ የባሰ ሳያመጣብሽ ተርፈሻል ። እሱም እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
ዘንድሮ በተደጋጋሚ የምንሰማው ቃል "ምን እንዳስነካኝ አላውቅም" የሚባል ነገር ነው። የራስን ድክመት መሸፈኛ ምርጥ ቃል👌
አላህ የተሻለዉን ነገር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤
አይዞሽ እህቴ ሰውን አውቀሽ አጨርሺውም ፈጣሪ የሂሊና እረፍት ያሳጣው አይዞሽ የኔ ቆጆ
እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ እልፀፀትም ትምርት ሆነልኝ ማለታ ለብዙ ስው ትምርት ነው ተባረኪ
ሰው እንዴት ይጠነቀቃል ፎቶውን ሳትለጥፉ አረ ሰው ተጨካክኗል ጎበዝ
እግዚአብሔር ይፍርድብህ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኝ
አይዞሽ ማሬ😢 እኔ በርግጥ በወንድ ከልቤ አፍቅሪ አልተጉዳሁም ግን አንድ የተማርኩት ነገር በወንድ ልጅ ዙራያ ምንም መሰዋትነት እደማይገባቸው እና ለነሱ ዝቅ ማለት እደማያስፈልግ ነው በእውነት ማን ይሁን ታማኙ በብዙ ነገር ሴት ልጅ ነች ተጎጁ ብቻ አላህየ የሴቶችን በደል ተመልከት አተው በራህመትህ።።።
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ የስራውን ይስጠው ፎቶው መለቀቅ አለበት ለበጎ ነው እንኮን አንች የኖርሽልን ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ባንቺ ቦታ ብሆን እንዳቺ ምጠነክር አይመስለኝም
ፎቶውን ስቀሉት አላህ አስክሬኑን ይስቀለውና ሌላው ይማርበት ፎቶውን አትደብቁት
የእውነት አደንዝዞሻል ሰው በጤናው እንዲህ አይሆንም??? እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ🤭🤔 የአለምዬ እርጋታ የሚመቸው 👍👍👍
እንዴት ደስ ይላል አለም ስገድ. ማህተብህ. ልጂቱም እንደዛው
በጣም
መተተኞች የበዛበት ዘመን ስለሆነ ወደሽ እና ፈቅደሽ ያደረግሽው ስላልሆነ አይዞሽ ፤ ከዚህም በላይ በህይወትሽ እና በአካልሽ ላይ የከፋ ነገር ስላልደረሰብሽ እድለኛ መሆንሽን በማሰብ ልትፅናኚ ልትበረቺ ይገባሻል። እህታችንን አላህ ስለጠበቀሽ አልሀምዱሊላህ ፦ ጀግናችን ነሽ በርቺ ።እዮሃ ፈቃድህ ከሆነ ለጀግንነቷ እና ለተምሳሌነቷ ስጦታ ብታሰባስብላት መልካም ይመስለኛል
ፈጣሪ ይጠ በቀን ከንደዝ አይንት የቀን ጀብ ሆይ
ጉድኮ ነው!!!!
እኔ ሐዘንም ደስታም ተሰምቶኛል።
የትዕግስት እምባ ሲያሳዝነኝ፤ ብርታቷና ብስለቷ ደግሞ በጣም አስደስቶኛል።
አንተ ዓለም ሰገድ ግን እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ባርኮ ይለግስክ 🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰው ይጠብቀን 😢 አይዞሽ እህቴ
እግዚኣብሄር ሆይ እነዚህ መጥፎ ለሚያደርጉ ሰውች ልቦና ይስጣቸው ህሊናቸው ይቅጣቸው።ኣለምየ ጌታ ይባርክህ የኔ መልካም ልበቀና ሰው እንዳንተ ይብዙልን ተባርክ።❤❤❤
ሰዉ ግን እድሜ ልክ ይኖር ይመስል ክፋቱ በፈጣሪ
ይቀመጣል እንደ አደራ ደግም ሰራ ክፍም ሰራ
ሁሉም የእጅን ያገኝዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል አለ ዘፋኝ