kadir jemal ካድር ጀማል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 281

  • @gesesewreta8915
    @gesesewreta8915 4 ปีที่แล้ว +15

    አይ የኛ ነገር ይህን የመሰል ድምፃዊ የት እንዳለ እንኳን አናውቅም የማንም ቅራቅንቧም ጆሯችንን ሲያደነቁረው ይውላል።
    ....Loved it

    • @kww2335
      @kww2335 3 ปีที่แล้ว +1

      ከድርየኔውድወንድም።በዚህድምፅ።ቁርአን

    • @user-yh1zt6if7t
      @user-yh1zt6if7t ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @vxxi2108
      @vxxi2108 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @user-jj8dy5dy6r
      @user-jj8dy5dy6r 3 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 3 หลายเดือนก่อน

      የከላላ ልጂ ነዉ ከድር ጀማል መልኩን ዛሬ አየሁት

  • @fatimahmohammed6928
    @fatimahmohammed6928 7 ปีที่แล้ว +57

    ከድርዬ ይሄ ድምፅህ ለቁረአን ቢሆን በጣም ያምራል አላህ ወደኸይሩ ነገር ይምራህ

    • @emuyoutube6702
      @emuyoutube6702 7 ปีที่แล้ว

      Fatimah Mohammed amen amen

    • @zabeebazabeebazabeeba2561
      @zabeebazabeebazabeeba2561 7 ปีที่แล้ว

      Fatimah Mohammed allah hulachinm yimran hidiya yisten egnam kenesu anshalm

    • @msratmsrat3419
      @msratmsrat3419 7 ปีที่แล้ว

      Fatimah Mohammed ide

    • @taibat2463
      @taibat2463 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @k-m1812
      @k-m1812 5 ปีที่แล้ว

      ከድርአለህይመልስህ

  • @user-oy6sr9pd8v
    @user-oy6sr9pd8v 5 ปีที่แล้ว +28

    ሙስሊም ወንድማችን ነው ሀይማኖትን እስካልካደ ድረስ እንከታተለዋለን እንመክረዋለን ስለዚህ እናንተ ከኢስላም ውጭ ያላችሁ ሰወች እኛን መከለፍ ሳይሆን ያለባችሁ ለህሌናችሁ እውነቱን ነገር መምከር (መናገር) ነው ያለባችሁ

    • @seadamohmmad
      @seadamohmmad ปีที่แล้ว +1

      ቶብቷል እኮ አልሃምዱሊላህ

    • @NejateEbrahim
      @NejateEbrahim 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 หลายเดือนก่อน

      ምነው ፍፁም ነን አልሽሳ 😂😂 መዝፈንም ማዳመጥም ያው ነው የናተ ነገር ሁሌም ይገርመኛል አስመሳይ ናችሁ😏

  • @user-px1jx5iu8d
    @user-px1jx5iu8d 8 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይህድክ ወድሜ በዚህ ድምፅህ ቁርአን በቅራበት ነበር ደሥ የሚለው አኔ እኮ አውቀሀለሁ ያገርህ ልጅ ነኝ አሁን ልትረሣኝ ትችላለህ ለማንኛውም ያምራል

  • @ansari4637
    @ansari4637 7 ปีที่แล้ว +2

    አገሬ ትዝ አለኝ በህፃኔ እሆን ሙዚቃ እወደው ነበር

  • @user-yc1yl9yc2t
    @user-yc1yl9yc2t 7 ปีที่แล้ว +14

    ሠላም ያግሮች ልጆች ሠላም ነው እኔ ድህናነኝ። አልሀምዱሪላህ ከድርየ ብድምጥህ ብጣም ድሥተኛ ነኝ ግን ሙሲሊም ሲስግድ እና ሲቅራ እጅ ሲዝፍን ጡሩ አይድለም ታድለህ ሙሲሊም ነው ሥለዚህ እስተግርፍ እና ከሙዚቃ አለም ውጣ ይች አለም ቀሪናት እና የዛሬውን ሳይሆን የንገውን እና የአኬራችንን ማስብ ይጥበቅብናል አላህ ሙዚቃን አጥፍቶ ውድ ከይሩ ይምራህ አላሁም አሚን ♥♥♥ በትርፍ እኔ አድናቂህ ውዳጅህም ነኝ ♥♥♥♥♥

    • @ajekajamal7792
      @ajekajamal7792 7 ปีที่แล้ว

      تؤزseid سوةseada

    • @zizuethiopa1976
      @zizuethiopa1976 7 ปีที่แล้ว +1

      😏😏😜تؤزseid سوةseada ማዳመጥም ሀራም ነው አችስ ምን ትሠሪያለሽ እዚህ ውስጥ

    • @galove1313
      @galove1313 7 ปีที่แล้ว

      እኮ kkkkk

    • @etalemsewale4858
      @etalemsewale4858 7 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @zinbamohammed3454
      @zinbamohammed3454 7 ปีที่แล้ว

      تؤزseid سوةseada ትክክል የኔቆንጄ

  • @user-qb9wr6ds4v
    @user-qb9wr6ds4v 3 ปีที่แล้ว +1

    ,ድሥላይክ የምትሠጡ ጀዝባወች አፈር ብሉ የኛው ወሎየወች ናችሁ እኛጋር ሥትመጡ ነው ዘፈን ሐራም የሚሆንባችሁ ትግራይ ኦሮሚያ ሚድያ ትገቡና ደሥ ሥትሉ አለባበሳችሁ ወርቃችሁ እያላችሁ ኮሜንታችሁ ላይካችሁ ብ ዛቱ. ተበዱ አቦ

  • @user-fj7lj1yz3g
    @user-fj7lj1yz3g 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዘንድሮ ትዝታ አሰቃየኝ ሀገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-si9pv1ov2g
    @user-si9pv1ov2g 7 ปีที่แล้ว +8

    አይይይይ አረዳ ምን ይሁን ይሄ ስደት እያለ የፍቅር መቀሱ
    ከድሬ ሁሉም ሙዚቃወችህ እወዳችሁዋለሁ ቀጥልበት

    • @user-kz9qj4lc7l
      @user-kz9qj4lc7l 7 ปีที่แล้ว

      m ፍቅር እስከመቃብር

    • @mohmedhosin3446
      @mohmedhosin3446 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ልጂ ነኝ ያውም የደሴ የፍቅር ሀገር ደሴ

    • @user-wx9yw3xg9i
      @user-wx9yw3xg9i 5 ปีที่แล้ว

      እኔምዴሴነኝእህ፡ትዝታ፡ሀራወበሎ፡አልብኮ

  • @hayatotib1232
    @hayatotib1232 8 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ስወድህ ሙዚቃ ወችህን ስወዳቸው ይመች የከላላው ልጂ እኔም ልጉአማ ነኝ

    • @linejemal9212
      @linejemal9212 8 ปีที่แล้ว

      የልጎማ ቆንጀ እንድት ነሽ

    • @abcdefghijklmnopqrstuvwxyz7295
      @abcdefghijklmnopqrstuvwxyz7295 7 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @abunuratube1905
      @abunuratube1905 6 ปีที่แล้ว

      Abcdefghijklmnopqrstuvwxyz 78hi

    • @user-su4do9dy9f
      @user-su4do9dy9f 6 ปีที่แล้ว

      ይኔም ልጋማ ነኝ እናሠላምነዉ

    • @maryama8557
      @maryama8557 หลายเดือนก่อน

      አሁንየትነውያለው ማለት ሚድያላይአይጣም እሣ?

  • @fatumaseid2360
    @fatumaseid2360 8 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የአባትህን ለቅሶ አይቶ ልብ ይስጥህ ለሙሀመዲ ሳልሕ የደረሰለት ጌታ ያረብ አንተ መልሰው አዛኝ ጌታ ነህና

    • @kenzemuhyehussan1387
      @kenzemuhyehussan1387 8 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q 9 หลายเดือนก่อน

      ተመልሶል አሉ አላሁ አለም ❤❤❤❤

    • @maryama8557
      @maryama8557 หลายเดือนก่อน

      ማሬበሂወትአለ ወይ?

  • @user-hx1im2gw2h
    @user-hx1im2gw2h 6 ปีที่แล้ว +3

    አልሀዱሊላህ ዛሬብታዩት በዚህድምጹ ቁርአን እየቀራ ሲያምርበት ማሻአላህ ተባረካላህ ነው ወላሂ እርግፍ አጉትቷል አላህቶበቱን ይቀበለው 3አመቱ አልሀምዱሊላሂ

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 6 ปีที่แล้ว +1

      بيني أبوها الحبشي الله ياخميكي يا بلادي ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል እኛንም አላህ ሙዚቃ ከማዳመጥ ይጠብቀን

    • @rozamuahmud1657
      @rozamuahmud1657 3 ปีที่แล้ว

      አልሀምድሊላ ግን ውነትሽን ነው እኔ የሰማሁት ሙትዋል ሲባል ነው የት ሀገር ልጅ ነው የከላላ ይመስለኛል እኔ ልጒማ ነኝ ከሞተም አላህ ይማርው

    • @NejateEbrahim
      @NejateEbrahim 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@rozamuahmud1657 አረ አለ አልሞተም ከድር ጀማል አለ አላህ ሂድያ ይስጠዉ

  • @halimahalima8159
    @halimahalima8159 8 ปีที่แล้ว +7

    አይከድር ጀማል አላህይመልሥህ ሥምአይቀር
    ተውወድሜ ሙሀመድ አወል ሳልህን የመለሠ አላህ አንተንም ይመልሥህህህህህህህ የሙሥሊምልጂ በመሆንህ አዘንኩ

    • @zainmahmed2370
      @zainmahmed2370 5 ปีที่แล้ว

      ㄷㅇㅍㅍㅍㄴㅍㄴㅌㅍ소ㅔ

    • @zainmahmed2370
      @zainmahmed2370 5 ปีที่แล้ว

      አሁቅዝነሚፍጉ

  • @smeraassn7507
    @smeraassn7507 6 ปีที่แล้ว +10

    ከድር።ጀማል።የስፍሬልጅነው።አሁንግን።ትቶልን።ወድ።ውዱ።እስላም።ተመልሶል።አትስደቡት።ካሴቱን።ሰባብሮ።እያጠፍነው።የሙስሊም።እህቶች።ተርጋጉ

    • @zabeebazabeebazabeeba2561
      @zabeebazabeebazabeeba2561 6 ปีที่แล้ว +1

      Smera Assn Mare gn ewnetshin new kedir jemal selmoal be ergtegna

    • @zmzmmohamed1475
      @zmzmmohamed1475 6 ปีที่แล้ว +1

      Smera Assn አላህ ተውበቱን ይቀበለው አላህ ይድረስለት ውነት ቶብቶ ከሆነ ገናም እደሆነ አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 6 ปีที่แล้ว

      Smera Assn ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላላ አላህ ተውበቱን ይቀበለው

    • @user-gp1vo3fp7e
      @user-gp1vo3fp7e 6 ปีที่แล้ว

      ወላሂበይ በአላህ

    • @emaasbshalehuhulgizhaselam1590
      @emaasbshalehuhulgizhaselam1590 5 ปีที่แล้ว

      ADI's music awutto yele

  • @saadayoussef290
    @saadayoussef290 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ከድር ሁሉም ሙዚቆቹህ ይመቹኛል ፡ያገርልጅ ባለህበትሠላምህይብዛ

    • @rjvg8731
      @rjvg8731 3 ปีที่แล้ว

      ከድር የትሀገርልጂነዉ። ንገሩኝ

    • @zebiba______7440
      @zebiba______7440 3 ปีที่แล้ว

      @@rjvg8731 የከላላልጅነዉ

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v 7 ปีที่แล้ว +1

    ካድር ጀማል ውስጤ ነውውውውውውውው

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 7 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ ትዝታ

    • @hayathmuhammed2254
      @hayathmuhammed2254 5 ปีที่แล้ว

      ያገሬልጂከድርጀማል

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 7 ปีที่แล้ว +1

    የወሎልጂናኝ።ያውም።የደሴ።ስደተኛዋ።እራህመት።እብሬሂም።ዛሬስ።እስከመች።የስዋገርኑ።አይይይይይይይ።እምየ።ሀገሬ።አይስደት።ምንትጠቀማለህ።ከስቱአለያየህ።እሄዳለሁወሎምድር።ተይዣለሁ።በሱፍቅር።ከድሬይመቻል።በርታ

  • @user-ns3ji8ub3g
    @user-ns3ji8ub3g 5 ปีที่แล้ว +8

    😭😭😭😭ወላሂ ያሳዝናል እዴት ሙስሊም ሙዝቃ ያወጦል አላህ ሂዳ ይስጥህ አተንም እኝንም ከመስማት ይጥብቀን

    • @mogesadal5929
      @mogesadal5929 4 ปีที่แล้ว +2

      yemiasaznis 7 eset magibat

    • @uaeuae1256
      @uaeuae1256 ปีที่แล้ว

      የቆይ ነው ተቱታል

  • @user-gb1cu8uf4c
    @user-gb1cu8uf4c 7 ปีที่แล้ว +5

    ካድር ጀማል አላህፍራሲጀመርሙዚቃየሰይጥንስራነው በዛህድምጥህቁረአንቅራበትነገለአኬራየሚጠቅምህን

    • @muluwaabate3728
      @muluwaabate3728 6 ปีที่แล้ว

      እስላምነውሂወቴ የወሎ ልጅነኝያውምየተታ። ኢጅ ወሬኛ አችይን ከዜህ ምን አመጣሽ እሽ ዘፈን ሀራም ከሆን ምን ለሠሬ ሞከርሽው ኤጭ እኔ ሙሥሌም ጎዶኞች አሉ ቡዙውች ግን አሁን አሥጠላችሁኝ እፍፍፍፍፍ

    • @fatimashukoor9523
      @fatimashukoor9523 6 ปีที่แล้ว

      እስላምነውሂወቴ የወሎ ልጅነኝያውምየተታ

    • @fatimashukoor9523
      @fatimashukoor9523 6 ปีที่แล้ว

      አርክድር ጀማአላህ ይመልሲህቶበት አርግነ ቁርአን ቅራ

  • @halimahalima8698
    @halimahalima8698 7 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ከድርየ ያገርግ ልጅ የከላላዋ ነኝ አድናቂህ ግን አላህ ወደህይሩ መንገድ ሁላችንንም ይምራን

  • @user-lt3ig7mf3y
    @user-lt3ig7mf3y 6 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይአይይይይይይይይይ ከድር ትዝታአለብኝ

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 5 ปีที่แล้ว +2

    አብሽረወሎ😉😉💜💜💓💓💓☺💜ያዝእግድህ

  • @sofiayousif5491
    @sofiayousif5491 7 ปีที่แล้ว

    ከድር ጀማል ይመቺህ እስተምሞት ትዝታ አለብይ ባተ..........

  • @wowwwbnv4419
    @wowwwbnv4419 8 ปีที่แล้ว

    እኔ ድምፅህን ትሰማ በጣም ቆንጆ መስለሄኝ ነበር

  • @faizahadenyemame2556
    @faizahadenyemame2556 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታ እደት ይከፋል በሠው ሀገት

  • @user-yl5fo6xp6b
    @user-yl5fo6xp6b ปีที่แล้ว

    አይይ ትዝታ😥😥😥😥😥💖💖💖💖💖❤️❤️💘💘💘

  • @user-hh9mh5yn3d
    @user-hh9mh5yn3d 8 ปีที่แล้ว +3

    መግን ከድር እየ ድምፅህ ደስ ይላል ቀጥልበት አድኔቄህ ነኞ

  • @user-jz3hh6bo8e
    @user-jz3hh6bo8e 6 ปีที่แล้ว

    ከዲርዩ። አላህ ሥብሀነ ወተአ ቅኑን ምገዲይምራህ እኔንም አንተንምወንዱምዋ ኢንሻ አላ

  • @user-hy5wk2sb1d
    @user-hy5wk2sb1d 5 ปีที่แล้ว +1

    ከድርጀማልአላህየቀናመገድያስይዝህአሚን

  • @muluwaabate3728
    @muluwaabate3728 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ከድረዪ በጣም ያምራል ቀጥልብት በርታ

  • @user-wl2le9pb5s
    @user-wl2le9pb5s 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ በዚቺ አግብቼ

  • @yeshkidanye4507
    @yeshkidanye4507 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ያምራል ያገው ልጅ ውድጀ ያደገች በወተት ስባክን አድራለሁ አይኔ ሲንከራተት በል

  • @ameinath6998
    @ameinath6998 3 ปีที่แล้ว +2

    ግን ይቅርታ ሙቶል ሲሉ ስምቸነው እውንትነው

  • @user-yw2hg4wi8s
    @user-yw2hg4wi8s 8 ปีที่แล้ว

    አላህ ይህድህ ከድር ጀማል

  • @toybaseid6042
    @toybaseid6042 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭💞💞💞❤️❤️ውይ ትዘታ

  • @mnal-oy1di
    @mnal-oy1di 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንምሙዚቃዉንስወደዉ

    • @SadSad-ds3qr
      @SadSad-ds3qr 3 หลายเดือนก่อน

      ከዲርጀማል

  • @user-yo3dp5ro6i
    @user-yo3dp5ro6i 7 ปีที่แล้ว

    ላለይ መገና የ ላለይ መገናየ እሥክሥሥሥ👍👍👌👌💃🏃💃💃💃

  • @aishaethopia7179
    @aishaethopia7179 4 ปีที่แล้ว +1

    ከድሬ.አይድምፅህ.ለዚችአጭር.እድሜ.ተደሰትበትጊዜህን.የሠውልጅ.ከሞቴአፈርነው.አከተመ.የምንጭንቀትነው.ኮሜንተሮች

  • @user-kn5zf4sn1n
    @user-kn5zf4sn1n 5 ปีที่แล้ว

    אזה שר יפה💔💔💔👌👌👌👍

  • @ahmadho6625
    @ahmadho6625 6 ปีที่แล้ว +4

    አረ ያገሬልጂዋ ይበቀሀል ወደአላህ ተመለሥ ወንድም አለምዋ አዱና ቀሪ ናት

    • @KsaKsa-sj3dx
      @KsaKsa-sj3dx 4 ปีที่แล้ว

      ያምራል

    • @user-dz6rx5zy2o
      @user-dz6rx5zy2o ปีที่แล้ว

      ሞቷል የሚባለው እውነት ነው

  • @suzanssveduo5648
    @suzanssveduo5648 8 ปีที่แล้ว

    أستغفر الله أستغفر الله أستغفر الله

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 💋💋💜💜💜💜 tizitaye

  • @asnigirma4146
    @asnigirma4146 6 ปีที่แล้ว +3

    አቤትድምፅህስወድክ

    • @miashakur6673
      @miashakur6673 4 ปีที่แล้ว +1

      Asni Girma አንቺምበጣምዉብ፡፡ነሺ

  • @hawaputrijunia8170
    @hawaputrijunia8170 8 ปีที่แล้ว

    በጣምድስነውእምትለኝአላህይጠብቅህከክፉነገር

  • @maryama8557
    @maryama8557 หลายเดือนก่อน

    እኔምላችሁ ወገኖቼ ከድረጀማል የትነው ማለቴ አሁን ?

  • @zerituzeritu2915
    @zerituzeritu2915 7 ปีที่แล้ว

    በጣምደሥይላል ያገርል ጀምየ

  • @mnal-oy1di
    @mnal-oy1di 8 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይይይይይአረኡኡኡኡወደሁላመመለስቢኖር

  • @rana-cr7vt
    @rana-cr7vt 8 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የፈጠረዉ ሁሉ ቆንጆ ነዉ ቆንጆ ነህ መልካም ባህሪ ይኑርህህ

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc 2 ปีที่แล้ว

    ያገሬልጂ ከድርየ

  • @user-pv7wr1yu5n
    @user-pv7wr1yu5n 8 ปีที่แล้ว

    ውይ፡ከድር፡አእነንደትነህ፡ሠአዳነኝ፡ከላላ፡አገር፡አንደትነው፡

    • @sadamohamed7110
      @sadamohamed7110 5 ปีที่แล้ว

      እደነው ሀገሬ ከላላ እኔም ከላላነኛ

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 7 ปีที่แล้ว

    ፍቅርየወሎልጀ።እይይይይይይይይይይይይ።ዛሬስ።እስከመቸ።ስደት

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 7 ปีที่แล้ว +24

    ሃሃሃሃሃሃሃክክክክክክክ ሙስሊም ነን ባዎች በጣም ነው የምታስቁት መጀመሪያ እኛ ማነን በሉ አጉል ልጁ ላይ አትመፃደቁበት ግጥም አድርጋችሁ ሰምታችሁ ክክክክክክክ የኛ ፈራጆች እናተ እዚህ ምን ትሰራላችሁ

    • @fatemaahmad6996
      @fatemaahmad6996 7 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ kikikikikik 😃😃😃😃 ter teyak

    • @SaSa-bh6qd
      @SaSa-bh6qd 7 ปีที่แล้ว

      ሙሥሊምብትሆን ባደለህ ነበር

    • @saadaabdu4878
      @saadaabdu4878 6 ปีที่แล้ว

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ ወደዛሂጅሙጢ

    • @user-kn2hx6tg6k
      @user-kn2hx6tg6k 6 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ እውነትሽን ነው ማማየ

    • @user-hz1zu8od7k
      @user-hz1zu8od7k 6 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ ልክነሽወላሂ የማይመለከትየማይሠማሠዉነዉምክርመሥጠትያለበትደቆሮዎችናቼዉመጀመሪያከራሥይጀምራል

  • @halaks1109
    @halaks1109 4 ปีที่แล้ว +1

    Yekfer wedaja yegabezne

  • @paathumpathum8252
    @paathumpathum8252 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ከድር ዉድድድድድድድ ነዉ የማደራግህ ቀጥልበት

  • @reemalkindi3304
    @reemalkindi3304 7 ปีที่แล้ว +2

    አይከድረጀማልአላህይይልህበዚህድምጽህቁራአንቅራበት

  • @user-dv3qk2yu8t
    @user-dv3qk2yu8t 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብያለሁ ከድሬ ግን ቁረአን፡ብታደርገው፡ድምጥህ፡ያምር፡ነበር፡አላህይጠብቅህ ያረብ

  • @alraad6448
    @alraad6448 6 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይ ስደት ስቱን ያስታዉሳል እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @abubakardankolo3839
    @abubakardankolo3839 4 ปีที่แล้ว

    Best dancers of the century

  • @aykllmussa742
    @aykllmussa742 7 ปีที่แล้ว

    ሥወድህ ከድርየ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 ปีที่แล้ว

    Eski ya sakota wandochi Kalachu letbasachu bafekeri naw yamwadachu ena wollo Dessie nagi

  • @reemalkindi3304
    @reemalkindi3304 7 ปีที่แล้ว

    ወደአላህተመለሥአላህአዛኘእናማሀሪነው

  • @user-wt6gr9we1i
    @user-wt6gr9we1i 7 ปีที่แล้ว +1

    አይከድርጀማል.ምንይደረጋል.በዚህበሚያምርድምፃህ.እደዘፍኑቁረአን.ብታፍዝበት

  • @user-ky5fe7zh1o
    @user-ky5fe7zh1o 4 ปีที่แล้ว

    አላህወደተክክልኛውምገድይምራንያረብ

  • @UmerKasaw
    @UmerKasaw 5 หลายเดือนก่อน

    እላሕይሑንሕ

  • @user-pd3kh9dj6z
    @user-pd3kh9dj6z 6 ปีที่แล้ว

    الله يحيدكوم يارب الستغفر الله

  • @ayniyeashebr9916
    @ayniyeashebr9916 ปีที่แล้ว

    በትዝታ ልሞት ነው

  • @ibrahimahmed9398
    @ibrahimahmed9398 หลายเดือนก่อน

    ይመችህአቦ

  • @user-hw3ps7vk5y
    @user-hw3ps7vk5y 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥልበት 💚💛❤

  • @dandan19951
    @dandan19951 12 ปีที่แล้ว

    איזה שיר יפה אבל חבל שהוא לא עד הסוף

    • @ijfkdjfj8851
      @ijfkdjfj8851 8 ปีที่แล้ว

      ከድርዥማልአላህይመልስህ

    • @ijfkdjfj8851
      @ijfkdjfj8851 8 ปีที่แล้ว

      ድምፅህበጣምያምራልያገሬልዥ

    • @ftoom-sh5xq
      @ftoom-sh5xq 7 ปีที่แล้ว

      ደስ ትላለህ

    • @Fanafachhjjvgyyii
      @Fanafachhjjvgyyii 7 ปีที่แล้ว

      ከድር ጀማል አላህ ይመልስህ ወደኸይር ስራ ሸይጧን ይራቅህ በዚህ ድምፅህ ቁረአን ቅራበት

    • @gudualami1176
      @gudualami1176 7 ปีที่แล้ว

      መልአደለምዊንውቁምነገራለሰውልጅ.ውስጥዌይውበትናው.እህቶች.መልክአትመልከቱ

  • @user-vq5lc9cs8j
    @user-vq5lc9cs8j 7 ปีที่แล้ว

    ከድር ድምፅህ ያምራል ግን ምንያርጋል ከሽይጣን ጋር ትግያ ሆነ በርታ ምንም አይደለም በስአቱ እኛም ጨፍርንበታል

  • @user-ct3ub5xs1h
    @user-ct3ub5xs1h 4 ปีที่แล้ว

    የሰፈሬ ልጅ አቤ ድፅ

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

    አለ እደ

  • @user-on2sr7jk3w
    @user-on2sr7jk3w 8 ปีที่แล้ว +1

    የመከነሠላም ልጂ ነኝ አይነፋም

    • @hawahawa4645
      @hawahawa4645 6 ปีที่แล้ว

      መነሽ መከነሠላም ማመሬ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-jo3tr5yd6e
    @user-jo3tr5yd6e 7 ปีที่แล้ว +1

    ስምህ ክድር ጀማል ምነው ይህን ድምዕ ነሾደ አውጥተህበት በሂን አላህ ይመልስህግን

  • @user-ds9oe3do4q
    @user-ds9oe3do4q 8 ปีที่แล้ว

    musicgood

  • @hayatbintislam5545
    @hayatbintislam5545 8 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ማርውድድድ

  • @guftr5748
    @guftr5748 8 ปีที่แล้ว +1

    👍❤

  • @user-gb9np5hb6j
    @user-gb9np5hb6j 5 ปีที่แล้ว

    ከድር ማኛ ውድድድድ

    • @muhamedtesfa585
      @muhamedtesfa585 ปีที่แล้ว

      ትመቸናለክ ግን መጨረሻህን አሣምር አላህም ካተጋ ይሁን

  • @user-lr7re3re6x
    @user-lr7re3re6x 5 ปีที่แล้ว

    ሙታል እኮ ይህ ድምፃውይ ሚስኪን ቁርአን ቀርቶበት ቢሆን ጥሩነው ለማንኛውም አላህ ይረሀመው

    • @medewalo3428
      @medewalo3428 2 ปีที่แล้ว

      አረ. አለ እያሉ ነው.

  • @guftr5748
    @guftr5748 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @user-fi9we7oe1f
    @user-fi9we7oe1f 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybamohamed7720
    @toybamohamed7720 8 ปีที่แล้ว

    ደረጀ በላይ

  • @user-dj9sm4px3u
    @user-dj9sm4px3u 8 ปีที่แล้ว

    ውይ ስው ግን የሱ ማማር ምን የስራላችሁል ዋናው ስራው ጎበዝ ነው

  • @maxlave5918
    @maxlave5918 5 ปีที่แล้ว

    Keder wowo

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f ปีที่แล้ว

    👍

  • @nora.5542
    @nora.5542 8 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😃😁😄

  • @etagenmaseleetagegen5826
    @etagenmaseleetagegen5826 9 ปีที่แล้ว

    teru new

  • @user-zm1ry2dk5z
    @user-zm1ry2dk5z 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ

  • @kenzemuhyehussan1387
    @kenzemuhyehussan1387 8 ปีที่แล้ว +1

    አይ ከድር

  • @vortexvictor8688
    @vortexvictor8688 4 ปีที่แล้ว

    GOOD

  • @user-if5ko2od2e
    @user-if5ko2od2e 8 ปีที่แล้ว

    አላህ ይመልሥህ ወደ ህይሩ ነገር አያዋጣህም እሽ ወንድም

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 4 ปีที่แล้ว

    ከድሬ በሂወት ባትኖርም ድምፅህ ልቤ ውስጥ ነው ኡፍፍፍፍፍ

    • @sxhv7237
      @sxhv7237 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደሙቷልእንደ

    • @rozamuahmud1657
      @rozamuahmud1657 3 ปีที่แล้ว +1

      ከድር ሙትዋልደ ግንኮ ሙስሊም ነው ቶበት አርጎ ይሆን ያአላህ አላህ ይራህመው

    • @user-iz8zb7lr5l
      @user-iz8zb7lr5l 2 ปีที่แล้ว

      አረ አለ አልሞተም

    • @user-tq3jy3mv4p
      @user-tq3jy3mv4p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-iz8zb7lr5l አልሞተም አለ

    • @hanny903
      @hanny903 2 ปีที่แล้ว

      በሂወት የለምዴ

  • @adomadom225
    @adomadom225 7 ปีที่แล้ว

    ymeril

  • @sademohmed2598
    @sademohmed2598 7 ปีที่แล้ว

  • @dammaut243
    @dammaut243 5 ปีที่แล้ว

    oromoo

  • @user-ky5fe7zh1o
    @user-ky5fe7zh1o 4 ปีที่แล้ว

    አላህምሰታአም

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔትዝታብቻትርፌህህህህህህህህህህህህ

  • @user-dz6rx5zy2o
    @user-dz6rx5zy2o ปีที่แล้ว

    ግን ሞቷል የሚባለው እውነት ነው ማመን አቃተኝ

  • @ameinath6998
    @ameinath6998 3 ปีที่แล้ว

    ስውዲህ

  • @user-mp4cc6zf3j
    @user-mp4cc6zf3j 8 ปีที่แล้ว +1

    መልክህ እንድምፅህ የሚያምር መሥሎኝ ነበር😏😏😏

    • @mhmhmhmh1626
      @mhmhmhmh1626 8 ปีที่แล้ว

      እትምልልችሃች

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 8 ปีที่แล้ว

      +Mhmh Mhmh
      wwwww uuurrrrriiiii