#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 634

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  ปีที่แล้ว +75

    ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰቦች! ሻይ ቡናን እና ሌሎችንም ፕሮግራሞች አይታችሁ ላይክ፣ ሼር እና ኮመንት ስለምታደርጉ እናመሰግናለን፡፡ ለሰላም በሰላም እንነጋገራለን! ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘላለም ትኑር!

    • @eskaletsge5609
      @eskaletsge5609 ปีที่แล้ว

      bertu fetariy yirdan

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      onegin aqefech min yigermal. And hizb lay yemitizeraw tilacha ke ensesu gar endemitismama yasayal. Hitsan yemigedil kaqefech betam tilacha yetemola poketika teketay eyaqefech, Bedane tebalku bila lelaw lay tilcha tizeralech! segete bila lelawn tanesasalech. Alhone silat ke gizew gar lelaw lay tenesach.

    • @getugetachew-f2p
      @getugetachew-f2p ปีที่แล้ว +1

      Ena oromo negn gin lante liyu fkr alegn bicha yante asaba hewadalew

    • @anutube5640
      @anutube5640 ปีที่แล้ว +1

      ለረጅም አመታት በጉጉት ስጠብቅ የነበረ ፕሮግራም ነው፣ ሶሎሞን ነገሮችን ምትመለከትበትን angle በጣም ነው ማደንቅልህ።
      ጎበዝ ነህ በርታልን፣ አትናቀኝና ከተመቸህ በአካል ተገኝቼ እንድካፈለው ጋብዘኝ።
      Reply ካረከኝ ስልከን አስቀምጥልሃለው👍👍

    • @wasera09
      @wasera09 ปีที่แล้ว +1

      አንኳን ተመለስክ

  • @n.949
    @n.949 ปีที่แล้ว +26

    አቶ በቴ ኡርጌሳ እና አቶ ግርማ ጉተማ ጥሩ ሀሳብ እና አስተያየት ነው የሰጡህ ሶል እናመሰግናለን

    • @aledwake
      @aledwake 6 หลายเดือนก่อน

      Min Zeregninet sileseveku? Tilacha Selesebeku? Eyeye belew Tebedelen tegelen tefeten....silalu

  • @helensultan1042
    @helensultan1042 ปีที่แล้ว +7

    አቶ ባቴ ኡርጌሳ እና አቶ ግርማ ጉተማ እናመሰግናለን!!በሚገርም የመናገር ብቃት ጥሩና መካሪ ሃሳብ የሚደመጥ ሞገስ ያለው አንደበት።

  • @sahra4091
    @sahra4091 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Urgeda thank you and may you be blessed.

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 ปีที่แล้ว +9

    Thank you Mr.bate urgissa we need person like you who tells us the truth of the reality of unity for all people of ethnicity in Ethiopia 🇪🇹

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 ปีที่แล้ว +15

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 ปีที่แล้ว

      BANDIRAW GN YE ETHIO NW

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 ปีที่แล้ว

      @@shegerketema6622Dros Amhara Ethiopia new sibal alsemahm kkkkkk

    • @undermysaviour
      @undermysaviour ปีที่แล้ว

      ​@@shegerketema6622እና አምሃራ ኢትዮጵያ የበቀለ ህዝብ መስሎኝ? ሌላ አገር አለው?

    • @LiveLoveLaughKitty
      @LiveLoveLaughKitty ปีที่แล้ว

      ​@@shegerketema6622አሜን🙏

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 ปีที่แล้ว +7

    ሶል ይመችህ ይህን አይነት ውይይት በጣም ወሳኝ ነው ብዙ ሰው አቋሙን እንዲፈትሽ ያደርጋል፣ዩቲዩብህን ስትጀምር ጀምሮ ይህን አይነት ውይይት ወደ መድረክ እንድታመጣው ሀሳብ ስሠጥህ ነበር።
    Thx

  • @hope12512
    @hope12512 ปีที่แล้ว +7

    አስቴር በዳኔን ባታሳትፍዋት የተለያዩ ሀሳቦችን ማየት እንችላለን

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች የምወዳችሁ እንኳን አብራችሁ አየኋችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ
    እግዚአብሔር ረድቶን ልባችን ውስጥ ያለችው አገራችን እውን ሆና ለማየት ያብቃን
    ሶልዬ በርታልን ❤❤❤❤

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa ปีที่แล้ว

      ዝም ብለሽ ስታዳምቂ ኑሪ

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 ปีที่แล้ว +122

    አስቴር እዚህ ውይይት ላይ ባትኖር ጥሩ ነበር።ምክንያቱም እሷ ፓለቲካ ምን እንደሆነ አታውቅምም አይገባትም ።ይኼን የምለው ለሷ ጥላቻ ኖሮኝ ሳይሆን እሷ ጥሩ የህፃናት መፅሐፍ ፀሐፊ እና ቲአትር ደራሲ ስለሆነች ነው።በዛው ሙያዋ ብትቀጥል ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላለች።ለሀገራችን ህፃናት ብዙ አስተዋፅዖ ማድረግ ትችላለች ከሚል መነሻ ሀሳብ ነው።

    • @manchalewalemayehu7880
      @manchalewalemayehu7880 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @bestgeze
      @bestgeze ปีที่แล้ว +8

      ባላንስ ለማድረግ ይመስለኛል። አንዳንዴም ብስል ላይ ጥሬ ቆንጆ ነው

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +3

      ሰዉ እንደት ከደረጃዉ በራሱ ጊዜ ይወርዳል ይች ወራዳ ለዚህ ለከርሷ ለመሙላት ሮጣ እብሄርቋት ዉስጥ ገባች የበዳኔ ልጅ ተባልኩ አላለችም ባለተራ ባለጊዜነቷን ልታሳዉቀን

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa ปีที่แล้ว +3

      ኧረ ከየትም የለችበይም ቡና ምናምን እዛው አፍልታ ትጠጣ።ቡና ታፍላ ፕሮግራሙ ውስጥ።

    • @teddy6326
      @teddy6326 ปีที่แล้ว +2

      Mind on ur business……. Esuame yemangere privilege Alate!!!

  • @assefaabebe474
    @assefaabebe474 ปีที่แล้ว +17

    አቶ ባቴ ኡርጌሳ እግዘብሔር ይባርክህ ከማለት ሌላ ምንም ቃል የለኝም፥፥ ከጅቦች ስብስብም ውስጥ ተውካይ ይኑርህ የሚባለው ለዝ ህ ነው:: መልዕክቱን ደህና አድርጎ አስተላልፏል

  • @DagiW530
    @DagiW530 ปีที่แล้ว +3

    ሶል ምርጥ ሰው፤ አከብርሃለሁ። በጣም ደስ የሚል አጀማመር ነው።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว +17

    ድገመው እኔን ደስስስ የሚለኝ ኢትዬጰያዊ ነኝ ሲለኝ ዋው ሲፊ ናት ለሁም በቂ ናት እንከባበር በኢትዬነታችን አለቀ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

      ጋላዎቹ የ ኢትዮጵያን ስም ሲሰሙ ዛራቸው ( ሬቻቸው) ይነሳባቸዋል

    • @alem8640
      @alem8640 ปีที่แล้ว

      Ethiopiawima nen man yiwosidibenal. B maninetu sitared Amhara nechi sile tenchachachihu .Kurdish, filistem ,aihud b deresebachew Gif nen alu

    • @bahirumamo9459
      @bahirumamo9459 6 หลายเดือนก่อน

      Ethiopeaw mane naw be hywote ale aqrbute,

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 ปีที่แล้ว +6

    I really like Dr Rahil’s idea. That’s an idea will help Ethiopians future. United Ethiopia💚💛❤️

  • @getineteshetu5010
    @getineteshetu5010 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ በመመለስህ በጣም ደስተኞ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ እንግዲ!!!!!

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 ปีที่แล้ว +2

    ብዙም አዲስ ፊት አላየውም ከየዮኒቨርስቲወች ጎራ ብለህ ምሁራን ፈልግ ሞልተዋል።ሻይ ቡና ወደ መድረክ መመለሥ ደሥ ይላል።

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሻይ ቡና በጣም የምወደው የውይይት መድረክ ነበር በድጋሜ ስለመጣቹህ በጣም ደስ ብልኛል :: አቶ ሰሎሞን ሹምዩ በጣም የተከበርክ ለኡትዩጵያ አሉ ከሚባሉት በንቃተ ህሊና ከፉ ካሉ ልጆቾ ውስጥ አንዱ ስለሆንክ እናከብርሀለን

  • @sintayehumamo4996
    @sintayehumamo4996 ปีที่แล้ว +5

    Bete Urgessa have indeed a point.Nice one!

  • @sahra4091
    @sahra4091 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Gutama thank you well spoken.

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም የራሱን ተሰጥኦ አለው። የገበያኑ/የሰሎሞን ተሰጥኦ ቡናና ሻይ ፕሮግራም ነው እላለሁ። God bless you sol.

  • @asmareyadelew4869
    @asmareyadelew4869 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እንኳን ጀመርክልን ሰልየ ቀጥልበት እንወደወሃለን ፡፡

  • @mangoselam6585
    @mangoselam6585 ปีที่แล้ว +6

    The brilliant Batto Urge, you are amazing. Proud of you

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 ปีที่แล้ว +2

    ሰለምን ሰላምነክ ፈጣርካተጋር ይሁን ፈጣር ይጠበቅህ በፖሎትካ የተጨማለቀ አስቸጋር ሰዎች አሉ ለማኒኛውም በርታ❤❤❤

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 ปีที่แล้ว

    Gebeyanu እንኳን በደህና ተመለስክ ,thanks.

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 ปีที่แล้ว +4

    ሶል እንካን እንደገና በሰላም መጣክ ምርጥ ሰው።

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 ปีที่แล้ว +2

    dr Rahel u picked a good point
    Girma G. also showed Maturity from the previous

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md ปีที่แล้ว

    ፕሮግራማቹ በጣም ድንቅ ነው ።

  • @anutube5640
    @anutube5640 ปีที่แล้ว +4

    ለረጅም አመታት በጉጉት ስጠብቅ የነበረ ፕሮግራም ነው፣ ሶሎሞን ነገሮችን ምትመለከትበትን angle በጣም ነው ማደንቅልህ።
    ጎበዝ ነህ በርታልን፣ Sol

  • @sahra4091
    @sahra4091 ปีที่แล้ว +2

    Thank you dt. Batee.

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 ปีที่แล้ว +14

    Batie urgessa is different, quite disciplined and out spoken, long life

  • @SofiaSofi-hh9fn
    @SofiaSofi-hh9fn ปีที่แล้ว +13

    ETHIOPIA IS A COUNTRY OF NATION AND NATIONALITIES, OUR DIVERSITY IS OUR BEAUTY...

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +11

    The assessment of the OLF representative about the program is good! I hope Solomon will take that into consideration. Specially not cutting people opinion, giving enough time for debate... 1minute is very small...not dominating, letting people vent their opinion and not judging any opinion...not concluding by your own...but summarizing everyone opinion to get a concrete output about the debate session...I think opinion of Girma is good as well....and the lady doctor from opposition party is cool too!

    • @geletawaka
      @geletawaka ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነው አማራም አትበሉኝ ኦሮሞም አትበሉኝ ማለት ግለሰባዊ የሆነ መብቱን መጋፋት ትክክል የሚሆንው እሳቸው ኦሮሞ ተብለው መጠራት እንደሚፈልጉት እሱስ በምንም ያለመጠራት መብቱን ለምን ማክበር ተሳናቸው

    • @Worldvax
      @Worldvax ปีที่แล้ว +1

      What good? Just because he said stuff that you agree with doesn’t make it good. I Agree with some of the stuff he said not all. Shaming people for their opinions and threatening to boycott the show before even started is undemocratic.

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 ปีที่แล้ว

      @@Worldvax I agree. I don't like it either his undemocratic opinion..... Only his points regarding Sol's program, I agree.

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 ปีที่แล้ว +1

    ሶል በመመለሰህ ደስ ቢልም የምታቀርባቸው ሰዎች ላይ ግን ጥንቃቄ ብታደርግ መልካም ነው ለምሳሌ አስቴር በዳኔ በፖለቲካው መስክ ልታበርከረከት የምትችለው አንዳች ነገር የለም በእውቀት በአስተሳሰብ ያልዳበሩ ሰዎችን ባቀረብክቁጥር የአንተን መልካም አላማ የሚያደናቅፍ ነው

  • @temesegnkifle9627
    @temesegnkifle9627 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ተጀመረ ሻይ ቡና ማለቴ በሰላም አቶ ሰለመን ሰሌ ወንድሜ ጅሟሬው ያጒዋጉዋ ነበር ብዙዋቻችን በሀገር ጉዳይ ተስፋ ቢስ እንድንሆን እየተደረገ ነው ይህ ፕሮግራም ተስፋዬን የተወሰነ ፐርሰንት ሲመልስ ተሰማኝ ጥልቅ ሀሳቦች ከተስተናገዱ ለበጎ ነገር ተፅእኖ ይፈጥራል ለአመለካከት ለውጥ ቀጥል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እና ጤና ይስጣት

  • @mimia7202
    @mimia7202 ปีที่แล้ว +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 አስቱዬ good job 👍👍👍👍👍👍

  • @abdurahmanmussa2484
    @abdurahmanmussa2484 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መናገር ጥሩ ነው አስተር በዳኔን ፖለቲከኛ ሳትሆን ድሮ የቡና ላይ ወሬና ሐመት ተብሎ ሰፈር ውስጥ ብዙውን ጊዜ ሰለ ውጪው ወሬ ምንም መረጃ ማገኘት የማይችሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምያወሩትን ወሬ ነው ይዛ የምትመጣው።
    አንዳንዴ እንድህ በይ ተብላ በር ላይ የተነገራት አይነት ነው የምትመስለው

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አቶ አበባየሁ ደሜ ትክክለኛውን ነገር አስቀምጠዋል።

  • @Userfortruth
    @Userfortruth ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ራሄል ባፌ❤❤❤

  • @masriset7386
    @masriset7386 ปีที่แล้ว +5

    ከአስቴር አጠገብ ያለው ሰውይ መርዝ የሚተፋና ዝቅተኛ አስተሳሰብ ያለው በጣም ጠማማ አመለካከት ያለው ሰው ነው ያስታውቃል አክሽኑ ሁለመናው እንደዚኽ አይነት ሰው ትውልድ ይበክላል ባይሳተፍ ይመረጣል

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 ปีที่แล้ว

    ዶር ራሄል ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 ปีที่แล้ว

    ገብያኑ እናመሰግናለን በርቱ::

  • @eyob11
    @eyob11 ปีที่แล้ว

    በርታልን ሰሌ:: የአካል ጉዳተኞችን በተመለከት ፕሮግራምህን የሚከታተሉበት መንገድ ቢፈጠር::

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Ato Solomon I appreciate your commitment and I am happy to see your "shay bunna" Media Talk show!!!

  • @eliassani141
    @eliassani141 ปีที่แล้ว +3

    የሐገራችን መሠረታዊ ችግሮች የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ ታሪካዊ ነባራዊ ሐቆችን አለማወቅ ፥አውቆ አለመቀበል አለማክበር ነው ።

  • @azezetoru5099
    @azezetoru5099 ปีที่แล้ว +2

    Well Come Sol. I'm so happy to see ሻይ ቡና again!!!

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 ปีที่แล้ว +1

    Well come back solye You are amazing. One legend man in our generation ❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 💗

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 ปีที่แล้ว

    Welcome back .ሻይና ቡና ካልተመቸኝ ነገር አንዱ ፕሮግራሙ ከተጀመረ በሗላ መብላት ማላመጡ ቢቆም አንዳንዱ ጉንጩ ተወጥሮ ማየት ሲጎርስ ማየት ብዙ አቴንሽን የሚስቡ ነግሮች አያለው የተናጋሪውን ሀሳብ እንዳናዳምጥ ስለሚያረገን በብሬክ ታይም ቡና ቁርሱ ቢቀርብ

  • @deribewabebaw6856
    @deribewabebaw6856 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ባለራዕዩ ሰለሞን። እባክህ ፅንፈኛ የብሄር ፓርቲዎችን አታሳትፍ። ውይይትን ከማበላሸት ውጭ ሀሳብ የላቸውም። እስኪ ለወጣቶች እድል ስጥ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge ปีที่แล้ว

    ጃለ ባቴ የኔ ጀግና አባት ኑርልን Long life❤💚❤👍👌🙏🙋👍

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 ปีที่แล้ว +1

    solomon every thing is good if god gives me chance i will come with new ideas very amazing ideas ethiopia will shine again

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact ปีที่แล้ว +10

    እነዚህ በጥባጮች መጡ ደሞ 😂😂😂😂 ሰሌ ላንተም ለታዳሚዎችህም ትልቅ ክብር አለኝ ። እውነት በጣም ደስ ይላል የተለያየ ሀሳብ መስማት ደስ ይላል ። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 ปีที่แล้ว +6

    This is really a challenging talk show to bring all together people having different views and perspectives. However we have to respect and accept each other learn the wisdom of living together with differences b/ c it’s natural.

    • @huluehagrea9226
      @huluehagrea9226 ปีที่แล้ว +1

      YES THIS IS very interesting challenging talk show so We As People We Can make as we going .… nothing will make us stope from doning our country as we are know on
      YES THIS IS very interesting challenging talk show so We As People ሀገር ልጅ We Can make it. its only our ways we are going .… on and on nothing will make us stop from supporting our country as we are now.

    • @neimay4696
      @neimay4696 ปีที่แล้ว

      Exactly this, how should

  • @raheladeba8129
    @raheladeba8129 ปีที่แล้ว

    Aster Bedane Betam Temechechegne Ewenete New Be fiker Menor Yeshalale

  • @tamratabebe5386
    @tamratabebe5386 ปีที่แล้ว +11

    ከጅምሩ ሊያጠለሸው የተላከ ይመስላል የጉለሌው አድናቂ። ትዕዛዝ እየሰጠም ይመስላል።

  • @samihero1662
    @samihero1662 ปีที่แล้ว +8

    አቶ በቴ በሚያቀርቡት ሃሳብ የአሃዳውያኑ facial expression ፍርሃት የተጫነበት ይመስላል

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ปีที่แล้ว

      የሱም presentation ቆንጆ ቢሆንም ጫፍ የረገጠና፣ ልዩነትና ቅድመ ሁኔታ ላይ ያተኮረ፤ Negativity ያነገበ ብቻ ነበር።እኔ ራሴ ኩም ብያለሁ።🤔

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว +1

      ኢቺ አሀዳዊ የምትባል ቃል የተበላ እቁብ አሁንም አለች?? 😂 አክሱም ከአካሱማ የመጣ ነው አክሱም የኦሮሞ ነው ብሎ ሲያበቁ ዞር ብሎ ሌላውን አሀዳዊ 😂😂😂 High quality comedy እኮ ነው::

    • @tediadugna99581
      @tediadugna99581 ปีที่แล้ว

      @@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor antem mongi ne read ethi history from miliki haile silase up to dergi one language one culture one religion it is defeted on 1983 by diversity of language culture and religion AHADAWI malet enda duro yene bicha kankawun yene bicha bahilum yene bicha gin yemigerm sidamigna oromigna tigrigna iyasema yene bicha yemil tsinfegna nw hagerechin wada wala yasqarow be 21 k/z

    • @tediadugna99581
      @tediadugna99581 ปีที่แล้ว

      @@SoTired-Of-BS antem mongi ne read ethi history from miliki haile silase up to dergi one language one culture one religion it is defeted on 1983 by diversity of language culture and religion AHADAWI malet enda duro yene bicha kankawun yene bicha bahilum yene bicha gin yemigerm sidamigna oromigna tigrigna iyasema yene bicha yemil tsinfegna nw hagerechin wada wala yasqarow be 21 k/z

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว

      @@tediadugna99581 ወይ ጉድ ስለታሪክ ያውም እውነት ይሁን ውሸት ያልተረጋገጠ እልም ካለ ጥላቻ የተነሳ እርስ በእርሱ የሚጋጭ: በየቀኑ አንደስፈላጊነቱ የሚቀያየር ወሬ እያወሩ ሰምተን ሰምተን አሁን ላይ ስንደርስ ተበደልኩ ባዩ ህፃንና ሽማግሌ አቅመ ደካማ ሳይለይ ያሳድዳል ያፈናቅላል ይገድላል:: 😏. የአሁን ሁኔታ የአረመኔ አስተሳሰብና ምግባር ነገ ታሪክ ነው:: እኔ ልጠቅልል እኔ ልበቀል እንጂ አንድም የፍትህ መሻት ሂደት እየታየ አይደለም:: ስላለፈው እያወራ ዛሬ ላይ በበቀል ታውሮ አገር አፍራሽ ሲሆን ልክ ነው እያልኩ ስለታሪክ ልጨነቅ የምልበት ምንም አግባብ የለም::
      የብሄር ብሄረሰብ እኩልነት ብሎ ትግሬ መሩ ኢህአዴግ ሲያጭበረብር: መሬት ሲዘርፍ: ንጹሀንን ሲያሰቃይ ኖረ ዛሬ ላይ ኦሮሞ መሩ አህአዴግ በውሸት ህረብሄራዊነት እያለ ምንም አካሄድ ሳይቀይር ስም ብቻ ቀይሮ ቀጥሎበታል:: ኢሄ ነው ለእኔ MATTER የሚያደርገው:: የበሰበሰ አስተሳሰብ "አሀዳዊ" ምናምን እያሉ ማውራት ለእናንተው ነው ቁምነገርነቱ እንጂ የአሁኑን ሁኔታ ግራ አጋብቶን በጭንቀት ለምናጤነው እንደ እኔ ላለነው rubbish ወሬ ነው::
      የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ላይ የእኔ ባንዲራ ይውለብለብ የእኔ መዝሙር (ያውም ሁከት እንጂ ስለአገር እድገት ስለህዝቦች አንድነት የማይሰብክ መዝሙር) ይዘመር ብለው ሰው እየገደሉ ደሞ አሀዳዊ ምናምን የጥንት ወሬ 😏 ቆም ብሎ ምን እያደረግኩ ብሎ ማሰብ ምንም እኮ የለም:: አሳፋሪ ዘመን!

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 ปีที่แล้ว +14

    እባክህ ከ40 አመት በላይ ያሉ አመለካከታቸው ጠማማ ነው እና ወጣቱን አሳትፍ አሰቴር አጠገብ ያለው ጥሩ አመለካከት የሌለው የሰው ሰላም የሚያመው ተንኮለኛ ነው እንደዚህ ያለ ሰው ነው የሰው ደም የሚጠጣው አሀዳዊ ያድርግህ በጭባጫ

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 ปีที่แล้ว

    Happy to see you back, ሻይ እናቡና
    Astu you are the best 😍

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 ปีที่แล้ว

    ሶል ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ❤

  • @tamratabebe5386
    @tamratabebe5386 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነበር ሚስ ያደረግነው። እንኳን ተጀመረልን።

  • @tarikufanta-g3v
    @tarikufanta-g3v ปีที่แล้ว

    ይቺ ጠጋ ጠጋ ፋኖን ለማቀዣበር በስሱ ስነልቦና መቻቻል ምናምን አሁን ላይ ለሆዳሞቹ ቢዝነስ ለተራበው ኢትዮጵያዊ ነኝ አማራ ነኝ ሲል ለተገደለው ደግሞ ጋሬጣ ነው ቀደም ሲልማ በፎርፌ አማራው በየዋህነት ታረደ ዛሬማ ሜዳው ውስጥ ነው ከድል ውጭ ሌላው ነገር ሁሉ ቅዠት ነው

  • @mohammedseid9567
    @mohammedseid9567 ปีที่แล้ว +7

    wise man Betea Urgesa

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 ปีที่แล้ว +1

    የኦነግ ተወካይ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @AhmedKassaw-sx9pb
    @AhmedKassaw-sx9pb ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ መተንፈሻ ነው ሻይ ቡና ቀጥሉበት

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 ปีที่แล้ว +1

    Bayeee Bayeee namattii tollaa ABO fantastic 👏 👌

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z ปีที่แล้ว

    ሰሌ በጣም አሪፍ ነው ስሜታዊ ሳይሆኑ ጥሩ ኃሳብ ማንሸራሸር አሪፍ ነው ለምን የጠበቡ ፓለቲከኞች ሊሸምቱት የሚችል ኃሳብ ሊገኝ ይችላል ጥሩ ኃሳብ ያላቸውን ሰዎች ኃሳባቸው በነፃ ለፓለቲከኞች መሸጥ አገር ምስቅልቅሏ እዳይወጣ ይረዳል
    በጣም ጋጠወጥ የሆነብህ አስተሳሰብ ከገጠመህ የማስወጣት ስልጣን ያዝ
    ለምን ለአገር ጥሩ ሀሳብ መሸጥ ነው

  • @malkaamilkii674
    @malkaamilkii674 ปีที่แล้ว

    ኣዝማሪ ድሮ ነው የሰለቸን ‘’Dhakka Guraacha Haa Hamatu kaa’’

  • @geletawaka
    @geletawaka ปีที่แล้ว +17

    አባቴ የኦነግ ተወካይ ነን ያሉት ግለሰቡ ኦሮሞም አትበሉኝ አማራም አትበሉኝ የማለት ግለሰባዊ መብቱንስ ለመግፈፍ ለምን ይሞክራሉ እኔ ኦሮሞ ነኝ ብለው ለመኩራት የሚሞክሩትን ያክል ይህ እኔን አያኮራኝም ካለ ለምን መብቱን አያከብሩለትም

    • @Lyehala
      @Lyehala ปีที่แล้ว

      what are you then ?

    • @Viral_inspection
      @Viral_inspection ปีที่แล้ว

      አዘጋጅ አቋም መውሰድ የለበትም ፣ በጣም መሰረታዊ የሚድያ ህግ! እውነቱ ነው አቶ ቤተ

  • @SofiaSofi-hh9fn
    @SofiaSofi-hh9fn ปีที่แล้ว

    WOW Mr Battee Thank You.

  • @sabagmariam8222
    @sabagmariam8222 ปีที่แล้ว

    የግርማን ሓሳብ እጋራለሁ ምክንያቱም ሓቅ ስለተናገረ ። ከአዳማ መጣሁ ያለው ማለቴ ነው ።በተረፈ ሶል እንኳን በደሕና ተመለስክ ወደ ፕሮግራምሕ ።

  • @abebayehuterefe7239
    @abebayehuterefe7239 ปีที่แล้ว +1

    What preconditions are required to participate on this program? Actually i have a keen interest to take part.

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ የሚያድርገው አላማ ነው ።ምንም ቢሆን በማር የተጠቀለለ መርዝ መዋጥ እራስን ከማታለል ውጭ ምንም እያማጣም።

  • @berhnubekele2974
    @berhnubekele2974 ปีที่แล้ว +2

    I agree this tv show should have a goal to engage another person in a conversation that acknowledges diverse values, beliefs and attitudes while embracing the potential of mutual respect.

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว +6

    የኦነጉ ሰውዬ ብሄር ብሄረሰቦች ማለቱ ደስ ይላል እውነት ከምሩ ከሆነና ጉለሌ የጉራጌ ህዝቦች የመሰረቱት ሰፈር እንደሆነ እየታወቀ ለምን የጉለሌ ጎሳ እያለ ይዋሻል? ብሄር ብሄረሰቦችን የጨፈለቀው እየጨፈለቀ ያለው ማነው? ይህንን ካነበብክ ለመልሱ ተዘጋጅ ምክንያቱም አሃዳዊነት በኢትዮጵያ ኖሮም አያውቅም።

    • @tediadugna99581
      @tediadugna99581 ปีที่แล้ว

      antem mongi ne read ethi history from miliki haile silase up to dergi one language one culture one religion it is defeted on 1983 by diversity of language culture and religion AHADAWI malet enda duro yene bicha kankawun yene bicha bahilum yene bicha gin yemigerm sidamigna oromigna tigrigna iyasema yene bicha yemil tsinfegna nw hagerechin wada wala yasqarow be 21 k/z

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 ปีที่แล้ว +1

    Welcome an articulate Selomon Shimuhe with new media . I wish having pease and long live

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc ปีที่แล้ว

    ፋኖ ፋኖ አማን አማራ አማራ አማራ አማራ

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ ปีที่แล้ว

    ኑሩልን!!.
    ውይይታችሁ በጣም ተመችትኛል ቀጠሉበት❤

  • @AsEe-zl7qz
    @AsEe-zl7qz ปีที่แล้ว +1

    አስቴር ግን ፖለቲካ በለበት ያላለፈች አንድ ተዋናይ ወይም ተራ ሴት ስለ ውስብስብ የላሸቀ በሽተኛ ፖለቲካ ምን መፍትሔ እንድታመጣ የታገበዘችው? ከእውቀት ነፃ መሆኗ በየዩቱብ እየቀረበች በየጊዜው የምትናገረው ንግግር ምስክር ነው

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 ปีที่แล้ว +10

    OLF always ♥️

  • @kabbeedirribaa7281
    @kabbeedirribaa7281 6 หลายเดือนก่อน

    YOU ARE HERO Jaal Battee Urgeessaa

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 ปีที่แล้ว +4

    አስቴር በዚ ልክ አትውረጄ

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ጋሽ ቡቴ ኡርጌሳ ሲናገሩ የተሰበሰበውን ታዳሚ በመዝለፍ ነው የተሰበሰቡት ሰወች ወሬ የሚወዱ ናቸው አለ ....ሁሉም በመፍራትና በመራድ በመንቀጥቀጥ ነው የሚሰሙት ሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ በፊታቸው ላይ የሚታየው አፀፈፋ ያሳብቃል ሶልም ነፍ ሰዓት ያለ ተቃውሞ ሰቶት ፀጥ ብሎ ያዳምጣል የሚሰጠውንም መመሪያ በስርሃት ያዳምጣል(ሉ) ተናጋሪው የሰጠውን ንግግር በማስጠንቀቂያ ስላስተላለፈው በፀጥታ ተቀብለውት ቀጠሉ ቀጣዩን ነገን ማየት ነው

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አድቴር

  • @mytube9548
    @mytube9548 ปีที่แล้ว

    Move forward..I can see there's hope in your program

  • @huluehagrea9226
    @huluehagrea9226 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሰው በየግሉ የፈለገው ዕውቀቱን ቢያጋራ ምን ክፋት አለው። ያው ሰው እንደመሆኑ መጠን በአጭሩ። እጥር ምጥን አድርጎ በተገደበለት ስዓት ማውራት ከቻለ እሱ ሊቅ ነው ማለት እና ጀግና ከተባለ ፣ የግሉን አስተሳሰብ ነው እንጂ ማህበረተሰብን አይወክልም ወገን ። ሆን ብሎ ለሴራ የአንድን ሰው ተብየው ይህን ግለሰብ ለምን እንዲ ይናገራ ተብሉ ለማጥቃት ካልተጠነሰሰ በስተቀር የትም አይደርስንም።
    እባካቹ ከዚህ ሾ ካልተማርን እንደ ደመኛ ሆንን ልንቀር ነው? በአሽሙር እያቅለሰለሰ የሚወራበት ጊዜ አብቅቶ= ተፈፅሟል ወገን።
    ይህ አዲስ እርምጃ የሚታይበት ሲሆን …አለበለዛ በፍፁም ንቅ ንቅ የለም።
    ንቀትን በሰው መሀከላችን ገዝፎ ቢገለጥ። እንደ ሰው አመለካከት እይታ ይለያያል። ወደድንም ጠላንም "ወደ እታች ወረድን …… ማለት የአንድ ሰው አወለካከት ማዳመጥ ግዴታች ነው። እንደ የሰውልጅ ግዴታው ቢሆንም አንዳንድ ሰው ግን አያስተውለውም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ፀባይ ነው ቢባል አይገርምም።
    ፩በ ዕውቀቱ የበታች መሆኑ ይሰማዋ።
    ፪ አስተሳሰብ ደፍሮ የማውጣት እድሉ ተነፍጎታል።

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h ปีที่แล้ว

    አስቴር ስለኦነገ የተናገርሽው በጣም እስማማለሁ ትክክል

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane ปีที่แล้ว +2

    በቴ የአዳውያንን የልብ ትርታ ጠንቅቆ ነው ያዳመጠው። አዝማሪው በዜማ የዘመዶቹን ሀሳብ ነው ያስተላለፈው

  • @amharafannotoday6009
    @amharafannotoday6009 ปีที่แล้ว

    ይህ ውይይት ላይ ላዩን ሲያዩት መልካም ይመስላል፣ አማራ ግን የጀመርከውን የህልውና፣ የነፃነት፣የፍትህ፣ የእኩል ተጠቃሚነት፣ የሰብአዊነት፣ የዲሞክራሲዊ ትግልህን አጠናከረህ ቀጥል! በዚህ መሰል ግርግሮች አትዘናጋ!! የተነሳህበትን ዓላማ እስከመጨረሻው ግፋበት። አማራው ከፖለቲካ ስልጣን ተባረህ ኦነግ ብቻ እንደፈለገ የሚያዝበትን የዘረኝነት ስርዓት ከላይ እስከታች በተዘረጋው መዋቅሩ አማካኝነት በጉልበት በሀገሪቱ አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ባይተዋር በማድረግ አስገድዶ የፈልገውን ከሚያደርገው ኦነግ፣ ብልፅግና፣ ወያኔና ብአዴን አትፋታው!!! አምርረህ ትግልህን ቀጥል!!! አማራው በመላው ኢትዮጵያ እየተሳደደ፣እየተገደለ፣ እየታሰረ፣ ከኖረበት ቤቱና ቀየው እየተፈናቀለ፣ ሃብት ንብረቱን በግልፅ በተረኞች እየታገደበትና እየተዘረፈበት፣ አዲስ አበባ አትገባም እየተባለ፣ የኦነግ ጦር መላውን አማራ ወርሮ እየጨፈጨፈ ባለበት ሰዓት በውይይትና በቸብቸብ ስም የሚሸወድ አማራ የለም። ከብልፅግና ጋር የተጀመረው ትንቅንቅ በድርድር፣ በውይይት፣ በሽወዳ፣ በማዘናጋት ዘዴ ስንዝር ወደ ኋላ አይመለስም!!! በቃ! ኦነግና ወያኔ የሄዱበትን የኃይል አማራጭ አማራው መሄድ አላቃተውም በማስተዋል ጊዜና እድል በበቂ ለመስጠት ሲባል እንጂ። አሁን ግን በቃ!!!! በቃ!!!! 48:31

  • @akalabebe8108
    @akalabebe8108 ปีที่แล้ว

    ማንም ስው የሚነገረውን ሀሳብ ባይስማማውም ቢቆረቁረውም በትግስት ማዳመት ግድ ይላል።ለመፍቴ መጥፎውንም ጥሩንም ማዳመጥ ለሁላችንም ይጠቅማል።

  • @AlexBruk12
    @AlexBruk12 ปีที่แล้ว

    አስቂኝ ሆኗል ከመጀመሩ የወለጋ ህጻን ልጅ አራጆች እራሱ መቼ አግብተው፣ ወልደው እና ከብደው ተረጋግተው እንደሚኖሩ እያሳሰበን ያለን ሰዎች ሁሉ አለን።

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 ปีที่แล้ว

      በታረዱት ህፃናቶች ልቤ ቢቆስልም፧ አስተየያየትሽ በጣም አስቆኛል።😂

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ብርቅ ድንቅ ነሽ ❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 ปีที่แล้ว +3

    ተረኝነት አሀዳዊነት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል:: በብሄር ስም ሌላዉን ማካተት መሆን ሲገባዉ ሁሉም የኔ ኬኛ እሳቤ ይታዬል :: ዉነት መነገር አለበት እያጭበረበሪ የትም ላደረስ አይቻልም ::

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ነገር ግን እንኳን እንዲህ ያለ መድረክ ላይ የመንደር ወሬ ላይ መሳተፍ እማየገባቸው ሰዎችን አትጋብዝ ምክንያቱም እሚያወሩት ነገር እንኳን እንደ አቶ ንጉሴ አይነት ጎበዝ አዋቂ ሰው ባለበት ቦታ ላይ የመንደር ወሬ ይዞ ጎጡን እያስታከከ እሚያወራ ሰው አታምጣ ተከራክረው ካሳመኑ መልካም ነው ግን ከጎጠኝነትና ጠባብነት የተጫናቸውን ሰዎች አታምጣ በዘረኝነት አናታቸው የታወሩ ሰዎች እሚያነሱት ነገር እንኳን ለሚዲያ ለመንደር ወሬነት አየበቃም ምንም እሚያወሩት እምንም እሚናገሩት ሀሳብና ቁምነገር ስለሌለ ወደ ታች ወርዶ ስለቡናና ዘፈን ያወራል በርግጥ ለሚመለከተው ሰው ትክክለኛ ማንነታቸውን እንዲያውቅ ያደርጋል

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እንኳን ደና መጣክ!!!!!

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 9 หลายเดือนก่อน

    11:29 እልፍ አእላፋት ቃላትን በጉባዔ መካከል ከምናገር ወይም ከምዘበዝብ ይልቅ አምስት ቃለትን ከነፊደሎቻቸው እና ከነ ቁጥሮቻቸው በአእምሮዬ
    መናገር ለዓለም እውነተኛ ህይወት መሆኑ የማያጠራጥር ጉዳይ መሆኑን ማብሰር የተሻለ ነው።
    ጳውሎስ
    ቆረ 14
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 ปีที่แล้ว +4

    ግን እመነኝ እነዚህ ጥሩ አመለካከት የሌላቸው ነቀዞች አይቀጥልም ነገ ሁሉም ይወገዳል ሰላማዊ ጤናማ ህብረተሰብ ይመጣል

  • @tesfatolla2236
    @tesfatolla2236 ปีที่แล้ว +2

    Bate Urgessa, thank you for telling the truth!

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 ปีที่แล้ว

    Selemon Shumye, ante yetebark sew neh. Ende ante aynet sew Allah yabzalin Akebrhalehu.

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 ปีที่แล้ว

    Soleyee glad to see you on tv window again.

  • @melonne3490
    @melonne3490 ปีที่แล้ว

    Astu bravo lik beleshal