ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ ለደቀ መዛሙረቶቹ እና ለተከታዬቹ እኔ የአለም ብረሃን ነኝ ኑ ተከተሉኝ አላቸው
Hulet birhan yelem Andu chela new🎉
ሀሌሉያ ሀሌሉያ አሜን❤❤❤❤❤
ክርስቶስ በልቤ በራ ዳንኩም።
🎉🎉❤❤1birhan bicha new yalew🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ በልቤ ላይ የበራው ብርሃኔ ነው አሜን!!!
Yastarikachuwal
አየሱሰ በልቤ በራ Elelelelelelelelelele
ሀሌ ሉያ
አለማወቅህን ሲነግሩህ ለምን አታምንም።
ሁለት ብርሃን የለም አንዱ ጨለማ ነው!
ሁለት ብርሃን የለም አንድ ጨለማ ነው
ሁለት ብርሃን የለም አንዱ ጨለማ ነው
Eyesus kiristos yegetoch Geta birhane nuw.
Is Mariam there in the time of mosses , for the miracle happened in the Israelites walked through on dry land with a wall of water on either side
ዘውትረ እየሱሱ ክረሰቶሰ ብረሃኔ ነው
አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነስ ክርስቶስም ያበራልሃል!
Generalising. በኤርሚ ያስ እምነት አንድ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ከተሳሳቴ ወይም ካላወቀ ሁሉም ሰዉ ይመስለዋል:: እርግጠኛ ነኝ በቤቴክርስትያኗ ተጐድቶ ነው የወጣ::
Yala mawqe haxyete aydlme ye egzbre qale mababe gine la hulachene malkme naw
አዎ ጌታን ሲያጣ ተጎድቶ ነበር አይምሮ ማቆሸሽ አያስፈልግም
ጌታ በፀጋው አወጣው እንጂ ከጉዳትም አልፎ ሊገድለው ነበረ።
ተመልከቱ ፔንጤዎች አቶ ኤርሚያስ ሆን ብሎ ያጣምማል ውሽት ይዋሻል ስድብ ይሳደባል ብዙ ጴንጤዎች የሱን ሰድብና ውሽት እያወቁ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እየተመለሱ ነው ግና አለም ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስቶህዶ እየገ ባ ነው!!!! መጀመሪያ የሀማኖት መሰረትና መግለጫ ይኑራቹሁ???
እውር እውርን ቢመራው ....
ወንድሜ ወይ የዋህ ነህ፣ ወይ ሞኝ ነህ አለም ሁሉ ወደ ኦርቴ ..🫣አሁን ለጴንጤ ይሄ ይነገራል?🤭 እኛ ጋር እኮ እንደ ኦርቴ ከሳሎን ወደ ኪችን ክፍል የሚቀይር ሳይሆን ያለው ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚመጣ ነው። ኤርሚን ተሳዳቢ ከላችሁ በዚህ ዓይነት ነብዮ ኤልያስንና መጥምቁ ዮሐንስን ተሳዳቢዎች ትላላችሁ ማለት ነው😮 ጋኔኑ መጥቆራን፣ ተረት ገደሉን ሁሉ አትናገሩብን አላችሁሳ።🤔
ኤርሚ ውጊያው ከስጋና ከደም ጋር ነው በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያን መንቀፍ መሳደብ ማንቋሸሽ በነሱ ውርደት ክርስቶስ የሚከብር ይመስለዋል ኤርሚ እባክኸን ኢየሱስ ጌታ ነው ከኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ራስ ላይ ውረድና እየሱስን ስበክ
ሁለት ብርሃን የለም አንዱ ጨለማ ነው።