Bezu sebaki adamchalew ede deacon ena Aba gebrekidan gen alagegnewm ezi hager ewnet new ye college sebaki metfat alebet weym be lekawnt meyaz albachw college mebalut werdet nw maryamen . Motivation nw memeslugn enaten lekawntn adamche enesun sesema zikre kidusn , Much love , much respect
Amen. Amen.Amen. 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ! ምን እንደተባለ እየሰማሁት ግን ልቤ የለም ሌላ ቦታ እናቴን ዓይኗን እንጨት ወግቷት ሃኪም ቤት ተኝታ አሞት ማናገርኳ አችል ስትል በቃ ቻው ብየ እያለቀስሁ ነበር ስሰማው ስለ ምን ትፈራላችሁ ሲል ዕርዕሱ እኔን ነው ብየ ልብም አላልሁት እሽ ነገ ደህና ልደር ደግሜ አዳምጠዋለሁ እናቴን በጸሎታችሁ አስብልኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ ወገኖቸ ! አይ ኩበት እንጨት መልቀምና እረኝነት ሲነሱ ደስ ይለኛን መምህር ብዙ ነገሮች ስላሉኝ ልጅነት ጋር ፍገግ አልሁ የመሸሹ ነገር !!!
እግዚአብሔር ይማሪልክ
አሜን አሜን አሜን ሴት ነኝ!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር :አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን!!።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን !
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርራችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Bezu sebaki adamchalew ede deacon ena Aba gebrekidan gen alagegnewm ezi hager ewnet new ye college sebaki metfat alebet weym be lekawnt meyaz albachw college mebalut werdet nw maryamen . Motivation nw memeslugn enaten lekawntn adamche enesun sesema
zikre kidusn , Much love , much respect
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህወት ያስማልን
አሜንእግዚሀቤርይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እብሮ እድረስን እሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን
,ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
48:45 ከፍርሃትና ከጥርጥር መንጻት መልካም ነገር ነው! ... ነገር ግን የእኛ ነጻ ፍቃዳችን ተጨምሮበት የጸጋው አጋዥነት ያስፈልጋል !
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ድምፅህ ምነዉ ? እባክችሁ በፀሎት አስቡኝ በጭንቀት ዉስጥ ነኝ ፈተናዉ በዝቶ ወደ ተስፋ መቁረጥ ዉስጥ ነኝ ጨርሸ እንዳልጠፋ የመምህሬ ትምህርት የቅዱሳን ታሪክ ነዉ ያቆየኝ
መፅሐፍ ስሜ ፍቅረ ሥላሴ
አምላከ ቅዱሳን አስበን ፍቅርተ ሥላሴ!
ተመስገን
አሜን አሜን አሜን