#በተገኙበት_ይገደሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @TeferaQatar
    @TeferaQatar 6 วันที่ผ่านมา +20

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ሀጢያታችን ብዛቱ 😭

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 6 วันที่ผ่านมา +33

    የአርሲ ኦርቶዶክስ መገደል 6ዓመት አለፈው እግዚአብሔር ነፍሳቸው ይማር ነፍሳቸው ከደጋጋቹ ጋር ይሁን አርአያ ቆዩ ቤተክህነት ያሉት ስልጣናቸው ሲነካ ነው የጮሁት ፍርድ እግዚአብሔር ይስጥ አንተ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 6 วันที่ผ่านมา +1

      እውነቲነዉ፡ወዲመ፡እንፈልጋለን😂😂😂😂❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 6 วันที่ผ่านมา +12

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ የተዋህዶ ደም ፈሶ አይቀርም ገዳዮቻችን የጃችሁን ታገኛላችሁ ጌታሆይ ቶሎና ለምሰኪኑ ለደሀው ፍረድለት

  • @kaleabtame3603
    @kaleabtame3603 6 วันที่ผ่านมา +10

    የሃይማኖት አባቶች ሞት የሌለበት ሰላም ያለበት ቦታ ተቀምጠው ገንዘብ ብቻ መሰብሰብ እንጂ የምእመን ምት ነፍስ ይማር እንኳን ማለት አልቻሉም ጌታ ሆይ በድለናል እባክህ ይቅር በለን

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 6 วันที่ผ่านมา +13

    😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሀረነ እስከመቼ ነው ኢትዮጵያ በጥቂት አምባ ገነኖች ተሰቃይታ አልቅሳ ተገላ ተፈናቅላ አረ ኡኡ ምን ይሻላል ይለይለት ወጥተን እንፋለም እሰከመቼ ነው ፈርተን ተሸማቀን

  • @TigistMesganaw-d8k
    @TigistMesganaw-d8k 6 วันที่ผ่านมา +8

    አርያ እንደምን አለህ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ማለት ሁሌም ክብሩ ከፍ ይበልና የዘመናችን መንገድ ጠራጊ መጥምቀ መለኮት ዮሀንስ ነህ ከከንቱ ውዳሴ እምትወዳት እማምላክ ዘውትር ትጠብቅህ ኑርልን!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 วันที่ผ่านมา +2

    የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ወዴት ነህ እባክህ ን ድምጽህን አሰማ ፍረድ 🤲😭😭😭

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 6 วันที่ผ่านมา +1

    አርአያ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ! በምሰማው ነገር ሁሉ ተሳቅቄ ሞትኩ እየባሰ ነው እንጂ እየተሻለ የመጣ ነገር የለም እግዚአብሔር የወገኖቻችንን ደም ይበቀልልን በሰማሁ ቁጥር ከማልቀስ ውጪ የማረገው ነገር ይጠፋኛል ወዮላቸው ለገዳዮች ሟቾችስ ወደ ፈጣሪያቸው ወደ አባታቸው ነው የሚሄዱት😂😂😂🙏🙏🙏

  • @NahomDessye
    @NahomDessye 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አንተ ግን ተባረክ ፈጣሪ ግን ይጠብቅህ እንዳያስሩህ የፈጣሪ የፍርድ ቀን ይመጣል በአንተ አይነቶች ደጋጎች ደግሞ ለላይኛው አመልክት አንተንማ ይሰማሀል የሟቾ ህመማቸው አሞሀል!!!እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 5 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢አቤቱ ሆይ እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ይቅርታ ባይነትህ ይቅር በለን የራሔል ደም በከንቱ አይፍሰስ😭😭😭😭

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 6 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ወንድማችን፤ለሚገደሉ ኦርቶዶክሳዊያን ንፁሃን🙏🙏🙏

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 6 วันที่ผ่านมา +12

    ትኩረት ለኣርሲ ክርስቲያኖች ኣሁንም እየታረዱ እታገቱ ነው ኣረ ሲኖዶሱ ምን እየሰራ እደሆነ ኣይገባይም።

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 6 วันที่ผ่านมา +9

    ኦ እግዝኣቡሔር ኣምላክ ሆይ እባክህን ህዝቡክን ኣድን ርሰትህን ባርክ በምህረትህ ኣሰበን ክፉውን ኣርቅልን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን😢😢😢💔💔💔

  • @wegayehuayele6451
    @wegayehuayele6451 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ሆይ ሁላችንም በድለናል ።አቤቱ ይቅር በለን ።

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 5 วันที่ผ่านมา

    እጊዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ።በርቱና ፀልዩ !!!

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን
    ነብስ ይማር

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis4608 6 วันที่ผ่านมา +3

    ታዲያ አባቶቻችን ምን እየሰሩ ነው ማንም ተከራካሪ የለንም አርአያ እግዚኦ መሀረነ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 5 วันที่ผ่านมา

    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ መቼ ነው ይሚበቃን መቼ ነው ይቅርታህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ይሚውርደው በየክልሉ ሰዎች ይሞታሉ ታድያ ምንም የማይመስለን ብዙዎች አለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @DingilInate-z6r
    @DingilInate-z6r 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!
    አድነን ! አትተወን።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 6 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @YaredNegasi-du1um
    @YaredNegasi-du1um 6 วันที่ผ่านมา +4

    የባቶቻችንን ጠይቅልን ወንሜ እነሱ ግን እያሠቡ ነው ማሕረነ ክርሥቶሥ

  • @nurzeleke3018
    @nurzeleke3018 5 วันที่ผ่านมา +1

    የኦርቶዶክስ ተከታይ ባልሆንም በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ላይ ሚደረገው ጫና ሁሌም ያመኛል።በአማርኛ እና በሃይማኖቱ ላይ እኩል እንደ አማራው እንዲጠፋ የተፈረደባቸዉ ናቸው።

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 วันที่ผ่านมา +9

    ፍትህ በተገኙበት ይገደሉ ለተባሉት ኦርቶዶክሳዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ......😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 วันที่ผ่านมา

      እየሳቅ ነው ወንድሜ ?😭

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 5 วันที่ผ่านมา

      @@hiwotzegeye4900 enna mesakin min ametaw....? Yetsafshew... neger lebeta... new???

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se 6 วันที่ผ่านมา +3

    እያስገደሉን ያሉት የቤተክርስቲያኗ አባቶች ናቸው ምክኒያቱም እነሱ ነዋይ ነገር እንጅ ለአንዲ ነፍስ አስጨንቃቸውም ፈጣአምላክ የመምኑን ደም ይመልስ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማረንአምላካችን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 6 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ ከዚህ ከውነት ተናጋሪነት ፈቀቅ እንዳትል እመብርሀን ከነቤተስብህ ትጠብቅህ ወንድሜ የኔ ጀግና::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 6 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር እግዚኦ በቃበለን😢😢😢😢

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 3 วันที่ผ่านมา

    This is all orthodox believers questionin but I proud of you and I admire you thank you very much you are voice of to orthodox god bless you

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ማረን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ አራአያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 6 วันที่ผ่านมา +4

    አስገዳይ ሚሊዮን ኦርቶዶክሳዊያን በአንድ ቀን ቢቀበሩ ግድ የማይሰጣት ቤተክርስቲያኒቱ ራሷ ናት ! " ባለቤት ካልጮኸ ጐረቤት አይረዳም " !!!

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 6 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 6 วันที่ผ่านมา +4

    ስላም ወንድሜ አርአያ

  • @TigistMesganaw-d8k
    @TigistMesganaw-d8k 6 วันที่ผ่านมา +1

    መሞታችን በዝቶአል ለመናግርም እስከሚከብድ ለውገኖቻችን ነፍስ ይማር መታገልም ሆነ ማልቀስ ያለብን ለወገኖቻችን ሳይሆን ለራሳችን ነው እነሱ ያምላክ ሰማእታት ናቸው እኛ ሀጥያተኞች ግን መጨረሻችን ምን ይሆን። እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ሰማእታቱንም ይቀበልልን

  • @DingilInate-z6r
    @DingilInate-z6r 5 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ሆይ የእምነትም ያገርም
    መሪ ትቶናልና አንተ ተበቀልልን።

  • @ainNike
    @ainNike 5 วันที่ผ่านมา

    አባቶች በስቱ ይታገሉ እግዚያብሔር ምህረቱን ያድለን😢😢

  • @TesfayeGodebo-s1s
    @TesfayeGodebo-s1s 6 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅርም በለን ኢትዮጵያ አሁን(2) ሌላ ሀገር ሆነች አረ ይብቃን በሉን አባቶቻችን በተሰጣችሁ ፀጋ ሀላፍነት አልቅሱልን ወደ እግዚአብሔር አሳስቡን ይቅር እንድለን መንግሥትም ሌሎች ሀላፍነት ያላችሁ በሙሉ አረ ዝም አትበሉ ይህ ነገር አሁን ከልቆመ ነጌ ከዚህ የባሰ ነገር ነዉ የሚናየዉ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ሁሉ ለዚህ ነገር መፍትሔ ይፈለግ ሃይማኖት ይኑረን አይኑረንም አማንንም አላማንንም ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት ዛሬ በእኛ ትዉልድ ለምን ትፍራስ ነዉ ዋናው ጉዳያችን ዝምታዉ እስከ መቼ ነዉ? ተጋዳዮቹ ጥፋተኞች ይሁኑ አይሁኑ እኛ አናውቅም ነገር ግን ሀላፍነት ያለዉ አካል መንግሥትና ሌላም ሀላፍነት ያለዉ አካላት ይድራሱለቸዉ? የሃይማኖት አባቶችም እስካ ምን ደረጃ ደርሳችኋል ለዚህ ጉዳይ ህንፃ ቤተከርስቲያን ስማረቅ ከማሄዳችሁ አስቀድማችሁ ለህንፃ ሥላሴ ድራሱላቸዉ ነገሩ ከባድ ብሆንም በእግዚአብሔር ሁላችንንም እንጠየቃለን ይህ ጉዳይ እንዲሁ ዝም ብሌን ጊዜ ይፍታው የምንል ዘመቻ አይደለም እኔ አንድ ተራ ሰዉ ነኝ ነገር ግን እንዲሁ ነገሩ ስሰማ በሰዉ ሰዉኛ ስላተሰመኝ ነዉ ይህን ያየች አይን,ይህን የሰማች ጆሮ ነጌ ማናችንም እንደምንጠየቅ መዘንጋት የለብንም በኢትዮጵያ ዉስጥ ሃይማኖት የሌለ ዜጋ የለም የትኛውም ሃይማኖት ተቋም ብሆን ሰዉ ይገደል የምል አስተምህሮ የለዉም ታዲያ ከየት የወጣ ዜጋ ነዉ ይህን የሚሰራ አካል እንዲሁ ከቀጠለ እንደ ሰዶምና ገሞራ መሆናችን አይቀርም ዝም አትበሉ እዉነታዉ ይታወቅ መገዳደል ይቁም።(በምድር ጥንቃቄ በሰማይ ጥያቄ! ይህችን ነገር እንዳንረሳት) እናስተውል ወገን! የወገን ደራሽ ወገን ነዉ ወገን ከወገን ጋር ስያልቅ ዝምታ አረ ይህ አይነት ዝምታ ምን አይነት ዝምታ ነዉ?

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 วันที่ผ่านมา

    በዘር፣በጎሳ፣በሀይማኖት፣በሰፈር የተደራጀ አስተዳደር ለሀገር ካንሰር ነው!
    ዜጎችንም ለርሀብ፣ለስደት፣ለድህነት፣ለእስራት ዘመን ማድረግ ነው
    ድህነትን ባህል ማድረግ አማራን መግደል ስራና ባህል ማድረግ!

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 6 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚኘብሔር ሆይ ነፍሳቸው ተቀበል።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እደሜህን ያርዝመው እንዲህ እውነቱን ተናግረህ የመሽበት ማደር ነው እግዛብሄር ፍርዱን ለነዚህ ገዳዯች ይስጥ ::

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 6 วันที่ผ่านมา +1

    አበቱ ማረን ለሟቾች ነፍስ ይማርልን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ይሻለናል ክፋቱ እየጨመረ ነው የሚኤደው ጌታሆይ ታረቀን😭😭😭😭

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሞት ይብቃ ሰው ለሰው ወገንኮነው እግዚአብሔር ሰውን የሚያጋድለው ክፉመንፈስ ከሥርመሰረቱ ነቅሎይጣልልን የሞቱትን ነፍስ ይማር😢😢

  • @SergutGebru
    @SergutGebru 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ በርታ

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሁሉ እንዲሆን የፈቀዱለት ወንበር ላይ የተቀመጡ የቤተክርስቲያኒቱ ወኪል ነኝ ያሉት ለገዳዩ ስርአት ሚያሽቃብጡ አባቶች የሞሉበት ነው 😢😢

  • @fekadueshetu3555
    @fekadueshetu3555 6 วันที่ผ่านมา +2

    እየሆነ ያለዉ ይመስለኛል የተኩላ እረኛ የበግ አደራ ይቀበላል

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 5 วันที่ผ่านมา

    Tebarek wendemachin! Egziabher yifredelen 😔

  • @addisfour
    @addisfour 6 วันที่ผ่านมา

    ያማል ያማል የወገኔ መታረድ😢

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 6 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭💔ለምንዝምይባላል

  • @AlemsegedWoldeyes-uy3zy
    @AlemsegedWoldeyes-uy3zy 6 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 6 วันที่ผ่านมา +3

    አዉቆ የተኛ ሠው ቢቀሰቅሡት አይሀማም ምን ቸገራቸው ማን ቢሞት ሳይበርዳቸው ይለብሳሉ ሳይርባቸው ይበላሉ አቅም ያላቸው ዝም ብለዋል

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 6 วันที่ผ่านมา +1

      አዉቀዉ የተኙት በቤተክርስቲያኒቱ በሀላፊነት ላይ የተቀመጡት አባቶች ናቸዉ ::

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 6 วันที่ผ่านมา

    God bless you and all your family's and all the world 🌍☦️🙏🏾☦️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝💝

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 5 วันที่ผ่านมา +1

    መፍትሔው ምንድነው😢

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 5 วันที่ผ่านมา

    የድንግል ማርያም ልጅ ወዴት አለህ😢

  • @yhguyt
    @yhguyt 6 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት፡ይማረን፡መቼ፡ነው፡ቸር፡የምንሰማው፡አረእመብርሀን፡ለአስራት፡አገርሽ፡ድረሽላት፡

  • @WossenWorku
    @WossenWorku 5 วันที่ผ่านมา

    የኦሮሞ ሚኒሻ እንዲህ ነው ስራው እግዚአብሔር ስራቸውን ይግጠው ለፍርድ ያቁማቸው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንድም አርአያ

  • @ethio125
    @ethio125 4 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ገዳዮች አስተሳሰባቸው ከእንስሳ ያነሰ ነው እምነታቸውም ፍቅር መተሳሰብን ሳይሆን መግደልን ነው የሚያስተምራቸው እርኩሶች ሰማይበት ሰደድ እሳት ይሁንባቸው ያው ሰው አቅም ባይኖረው የመጨረሻዋ ቀን ነፍሱ እንደ ስራዋ ዋጋ ታገኛለች ለተገደሉት እረፍት ለገዳይ ሲኦል ይጠብቀዋል እሱ የዘራውን ነፍስ ማጥፋት ለፍርድ ያበቃል የታወቀ ነው 😊

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 5 วันที่ผ่านมา

    አርአያ ወንድማችን ምንጊዜም የምታቀርበው ነገር ስሜቱ በጣም ይጋባኛል ስትናገር ያመኛል ግን ምን ላድርግ ምን ልሁን??? ስለወገኔ መሞት እህህህህህህ ምን አባት አለ ቤተክርስቲያን ውስጥ??? ነውረኞች ሆዳምች ዘረኞች እበቶች እንጂ ወይኔ ወገኔ ኧረ ፋኖ ናልን። መንጋውች እኮ ተጫወቱብን ።

  • @tazabitsegaye
    @tazabitsegaye 5 วันที่ผ่านมา

    Amene nefese yemare

  • @ShasheShashe-v3d
    @ShasheShashe-v3d 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 6 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla741 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እውነት ነው
    እግዜአብሔር ፍርድ

  • @Asnakeh1221
    @Asnakeh1221 6 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭ኣለቅን

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ሆን ተብሎ islamic state lለመፋጠር ክርስቲያንን ቁጥር መቀነሻ ነዉ

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 6 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ሆይ ፈጥነህ ፍረድ😢😢😢😢

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 6 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማጥፋት ፈፅሞ ፈፅሞ አይቻለም ነገር ግን ማህበረ ቅዱሳንም ይሁን ሌሎች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያዎች ለምን በተለያዩ ዓለም አቀፍ የዜና ጣቢያዎች አታጋሩም ሀገርም ህዝብም ሰላም ናት የምትባለው ኢትዮጵያን ዓለም ጉዱን ይየው አመሰግናለሁ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 6 วันที่ผ่านมา

    አባቶች ምን ትጠብቃላችሁ የናተ አባትንት ምንድ ነው ትርጉሙ ይህን እየስማችውዝም ጭጭ አረ እግዚአብሔርን ፍሩ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 วันที่ผ่านมา +2

    የዘመን መጨረሻ፤ ጀግናው ሳጥናኤል በሰንሰለት ጀማነሽን፤ መ/ር ግርማን፤ እህት ማርያምን ከነተከታዮቻቸው ጎትቶ በጉያው አስገባ! ገና የተመረጡትን ክርስትያኖች ያስታል ይላል ቃሉ!!!

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ የራሱን ብሔር ወገን 37 ሰዎች ስጨፈጨፉ ምንም አላልክም ያ ለፅድቅ ነው ከህናትን በአማራ ስንቱ ተገድለው የለም እንዴ መርጦ አለቃሹ

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣክ አንቂያችን!!!!

  • @habibendris345
    @habibendris345 6 วันที่ผ่านมา +2

    አስገዳዩ መንግስት ገዳዩ አይሲስ በመግደል እፀድቃለሁ በሎ የሚያምነው እሱ ነውየሚያስፈልገው እመንግስት ጋር ሳይሆን መፍትሂው ፀሎት ብቻ ነው አባቶች ናቸው ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ምእመኑ በተኩላ ሲበላ ከፊት ሆነው ማስቆምም ሆነ ቀድሞ መሞትነበረባቸውአይሲስማ በሀሽሽ የጦዘ መግደል ያፀድቀኛል ብሎ የሚያምን ባሰቃቂ ሞት እያስፈራራ እስልምናን ማስፋፋት ነውየሚገርመኝ ግን በሰው ደም የሚገባበት ጀነት የሚባል ቦታ

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦመሐርነክርስቶስአቤቱጌታሆይየሆነብንተመከትአቤቱጌታሆይማረን😢😢😢😢😢

  • @NahomDessye
    @NahomDessye 5 วันที่ผ่านมา

    ቤተክህነት የሚባለው ራሱ ምንድናቸው?ምነው ያኔ ጥቁር ልበሱ ብለው ያስለበሱን ?እነዚህ ሲኖዶስ በለው ቤተክህነት ከገዳይ ለይተን አናያቸውም ? አስተባብሩን ለአለም እንጩህ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 6 วันที่ผ่านมา

    እንግዲያው ተዘጋጅተን እንገደላ !!!

  • @AntenehKasahun-iu1fk
    @AntenehKasahun-iu1fk 4 วันที่ผ่านมา

    አርአያ አክራሪ የእስልምና ቡድን ናቸው ሸኔ አይደሉም ሸኔዎችን ቢያገኙም ይገላሉ

  • @tazabitsegaye
    @tazabitsegaye 5 วันที่ผ่านมา +1

    Wenedemachene Ewenete anegeteh tekatelo newe gene anete bechahene meneme maderege techelalehe melesune egthiabeher yesete enameme huleaem agetea eyetekatele newe yemenorewo lemene betelghne becahyene meneme maderege selemalechel!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 วันที่ผ่านมา +1

    በዓለም ላይ ካቶሊክ ያሰራችው ቤ/ያን በምድር ላይ ያለ ገነት ነው። ግንብ ሲገነቡ ክርስትያኑን በቃሉ ስላልገነቡ፤ ዛሬ አብዛኛው ዶላር/ፓውንድ ማስገኛ ሙዜም ሆኖ ክርስትያን ቁጥር ሁኗል!

  • @beletekidane5979
    @beletekidane5979 6 วันที่ผ่านมา +1

    የምስራቅ አርሲ አገረስብከት ምንአለ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 วันที่ผ่านมา

    አሁንማ ሞትን ተለማመድነው ያኔ ወንድሞቻችን በሊቢያ ሲገደሉ ዘግንኖን ነበር ደንግጠን ነበር አሁን ግን በቃ ሞት እረከሰ ያውም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን:: የሚገርመው በቃ ዝምታ ሆነ ሥራችን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 6 วันที่ผ่านมา

    አይ ወንድሜ ይብላኝ ለገዳይ እንጂ ሟች አሁንም ሟች ነው ወደፊትም ሟች ነው፡፡ አልገባውም እንጂ ገዳይም ሟች ነው፡፡ ለዛውም አብዝቶ ሟች፡፡ ከተፈጠረባት ከዚች ምድር ወዴት ይሂድ፡፡ በምድር መልስ የሚሰጥ አካል አለ ብለህ አታስብ መልስ ከላይ ከአርያም ከፈጣሪያችን ብቻ ነው፡፡ ለገዳይም ማስተዋልን ለሟቾችም መንግሥተሰማያትን ያውርስልን፡፡

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 6 วันที่ผ่านมา

    Gedayn Alemawugez Ye Haymanoti Abat yhun Manem yhun wongelegiya newu

  • @Asnakeh1221
    @Asnakeh1221 6 วันที่ผ่านมา

    Amma malli maali ganama galgala du,aa jirra furmaanni keenya maali jettan nu gara keenyan ofirraa baane guyyuma eeggachaa jirra yoo seerri jiraate mootummaatti nuu iyyaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EdenKifle-zb8bw
    @EdenKifle-zb8bw 5 วันที่ผ่านมา

    አይ አንተ ሕዝቡማ የሆነ ነገር ሆነናል ዝም ብለናል እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ ምናልባት ሀጥያታችን በዝቶ እግዚአብሔር እየከጣን ይሆናል እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂማ የሀይማኖት አባት መንግስት ምንም አይጠቅሙንም 😢😢😢

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 6 วันที่ผ่านมา

    Yamal Araya bexam Yamal. Erashen xebk.texeyake benorma mengst neber. Mengst yelem betekinetum poletikegna nachew mengst sechoh bicha endegedel mametu yastegabalu

  • @WelansaAlemayehu-o8g
    @WelansaAlemayehu-o8g 5 วันที่ผ่านมา

    wendema 6WEREDA SEW SOLAMEKA QEDUSE MEKAYAL TETLELO NEW YALEW

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 6 วันที่ผ่านมา

    Ayi gued wognoch slku men enadreg btam yasazrnael

  • @chuchubelay
    @chuchubelay 6 วันที่ผ่านมา

    wendeme 8gaw she new egzo malet new

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 6 วันที่ผ่านมา

    ጀማነሽ ከሞተች ቆይታለች የድሩ ስንፍናነው እስካሁን ሳይቀብሮት የቆየችው:: ሲያምርሽ ይቅር ጀማነሽ ኦርቶዶክስመሆን ብትፈሊግም አታገኝም አትሆኝም አንች ዘንዶ ነሽ::

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድም፣ ሸርካ የሚኖረውን ህዝብ እራሱን እንዲከላከል ማደራጀት ብቻ ነው መፍትሄው።
    አንተ የምትናገረው ለአብይ እና ለሸመልስ አስተዳደር ነው።
    እባክህ፣ ከቻልክ ህዝቡን አስተባብረህ በአንድነት እንዲከላከሉ አድርጋቸው።

  • @BerhanuamanteBorja-sg2lj
    @BerhanuamanteBorja-sg2lj 6 วันที่ผ่านมา

    Ante yet nabark he sihon?

  • @AsnakechTamene
    @AsnakechTamene 5 วันที่ผ่านมา

    አዋ ልክነው ሽሪካ ሞት በረከተ ያውም እኮ ገበሪናችው መጨፈጭፍ ጋለማ ጫካተመችው መድሮን መደምሰስ ሲችል ቁጭ አድርጎ ያስጨፈጭፍል

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 6 วันที่ผ่านมา +1

    በፖለቲካውም በኃይማንትም ዉስጥ እየገባህ ስትዳክርና ስትቦራጨቅ በጥሬው ትገርመኛለህ ። አርያ.....

    • @TsegaredaWolde
      @TsegaredaWolde 6 วันที่ผ่านมา

      አንተ እምነትህ ካልሆነ ምን አገባህ ለምን ቻናሉን ትመለከታለህ

    • @kidistiaraya3938
      @kidistiaraya3938 6 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@TsegaredaWoldeእውነትክ ነው ወንድሜ

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 6 วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ከሀዲ የሰው መሞት ግድ የማይሰጥህ

    • @kidistiaraya3938
      @kidistiaraya3938 6 วันที่ผ่านมา +1

      በእውነት እግዝኣቡሔር የምትፈራ ከሆንክ መንግሰት ኣብይ እባክህን ሰለ ህዝብክ ጭህ ነገ ባንተ ና በቤተሰቡክ መድረሱ ኣይቀርም ሰለ ነቡሰክ ኣሰቡ በግዜዌዎ ጥቅም መታለሉ ይቅርቡክ የላየኛዎ መንግሰት ኣሰቡ

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 6 วันที่ผ่านมา

      እመነኝ ነገ ይህ የጥፋት ድርጊት እቤትህ ይመጣል

  • @DingilInate-z6r
    @DingilInate-z6r 5 วันที่ผ่านมา +1

    217+91=308 ነው

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንግዲያው ተዘጋጅተን እንገደላ !!!