የዱሮ ፍቅረኛውን ይዞ ሲመጣ ቤቱ በአንድ እግሩ ቆመ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 มี.ค. 2024
  • የዱሮ ፍቅረኛውን ይዞ ሲመጣ ቤቱ በአንድ እግሩ ቆመ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  2 หลายเดือนก่อน +70

    www.youtube.com/@Fasu_sura

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጠክሩ ለኛ ተምሳሌት ናችሁ

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 2 หลายเดือนก่อน

      @@Birtukansiyumhunde ምነው?

    • @user-lb6ph5jz1p
      @user-lb6ph5jz1p 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምነዉ የምዳችሁ ነበራችሁ ቀኔ ሳይደርስ ምጤ መጣ በትዳር ቀልድ የለም

    • @user-my3ml6fi1u
      @user-my3ml6fi1u 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@Birtukansiyumhunde

  • @betibeti6250
    @betibeti6250 2 หลายเดือนก่อน +71

    ሙሉ በሙሉ እሱ ነዉ ጥፋተኛ እና ያቺ ሞጥማጣ በገዛ ቤቱዋ በገዛ ባሉዋ አትናገሪ አታዉሪ ማለት አችልም እሱዋናት የማችለዉ እና እሱ ትልቅ ጥፋት ትዳር የሚበትን😢😢ለሚስት ክብር ይኑር!!!!!አንተ ብታከብራት ልጅቱዋም አትናገራትም😢😢😢ሰናይትዬ በጣም ለአንቺ ክብር አለኝ አቤት ችሎታ አቤት ትግስ ሰቶጥሻል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 หลายเดือนก่อน +504

    ምን አጠፋሽ እንደውም ትዕግስትሽ ይገርም ነበር ማንም በራሱ ቢሆን የማይችለውን ነገር ብዙ ያወራል ምንም አላጠፋሽም እሱ ነው እንደውም ጥፋተኛ።

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ እንደእኔ አጥፍታለች ሁሌም ትቀብጣለች አንዴ ፀጉርህን ካልቆረጥኩ ብላ መላለጠችው ስልክ መስበር እቃዎቸን መስበር ፕራንክ መሆኑ አይጠፋትም ሕጋዊ ባል እና ሚስት ሳይፋቱ ሌላ ሰው መደረብ አይቻልም እና እንደምታውራው የምታወጣው ድምፅ ትዕግስት አላት ከባሏ ላይ ግን ቅብጠቷ ያስጠላል እቃ መስበር ምናም ያስጠላል

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ​@@negesudemissie7424

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

    • @mimim8831
      @mimim8831 2 หลายเดือนก่อน

      ጂጂቡሊ ፊት እሡሚ ዎዲ ሖኖ

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 2 หลายเดือนก่อน

      @@negesudemissie7424 kururu werobela nw. Acheberbari nw. Prank aydelem. Weslata nw. He has no respect for his wife.

  • @MignotWoubshet
    @MignotWoubshet 2 หลายเดือนก่อน +17

    አንቺ የምትገርሚ ብዙ ወንድ የሚመኙሽ ምርጥ ሴት ነሽ በሁሉ ነገር ይቅርታ የምትይበት ምንም ያጠፋሽዉ ነገር የለም... ስርአት ያጣዉ እሱ ነዉ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 2 หลายเดือนก่อน +31

    እስኪ በእኔ ቢሆን ምን ይሰማኛል የምትሉ በለይክ

  • @Fatima80008
    @Fatima80008 2 หลายเดือนก่อน +333

    አሁን ካሣት ይምትሉ በላክ❤❤❤❤❤❤የኔ ሙሎ ሴት ፊሢጋ❤❤❤

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል የጆሮ ወርቅ ይገባታል ለካሳ ስያንስ ነዉ በጣም ነዉ ያዘንኩበት ደግሞ እያለቀሰ

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዶቸ ደምሩኝ

    • @ZewdneshMogese-ni5kk
      @ZewdneshMogese-ni5kk 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @raheleyasu8563
      @raheleyasu8563 2 หลายเดือนก่อน

      Aw❤❤

    • @mekbulakhider9198
      @mekbulakhider9198 2 หลายเดือนก่อน

      M jk I no u😊​@@raheleyasu8563

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 2 หลายเดือนก่อน +170

    አይዝሽ አንቺ አላጠፋሽም እዉነት ነዉ በጣም ጨዋ ሚስት ነሽ ግን እሱ ይመከረ በጣም ነዉረ ነወ😢

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፖራክ ነውእኮ

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 2 หลายเดือนก่อน

      Lidamirishi ​@@Seada11

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @user-sv4di5sq1l
    @user-sv4di5sq1l 2 หลายเดือนก่อน +27

    ፋሲካየ የኔ ሙሉ ሴት። በጣም ነዉ የምትለይዉ ያንች ትግስት ደርባባነት ቢያድለኝ 😢 ባልየዉ ግን ተመከር ጥሩ አይደለም ልቧን አትስበር ተጠንቀቅላት ✊

    • @user-sy7xg2qu1j
      @user-sy7xg2qu1j 2 หลายเดือนก่อน

      Yechi Chegram astelita

  • @mekdestolosamilki5618
    @mekdestolosamilki5618 2 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ነው ፕራንክ የሚባለው ነገር ለኢትዮጵያውያን አይሆንም በትዳር ደግሞ አይሞከርም የምትሰሩትን እወቁ

  • @semu639
    @semu639 2 หลายเดือนก่อน +285

    ምንም አላጠፋችም ሙሉ ለሙሉ ያጠፋው እሱ ነው

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน +3

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 2 หลายเดือนก่อน

      Emse le 1 wer meketat alebet

    • @semu639
      @semu639 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesbel7243 🙄🙄🙄🙄🙄

    • @sebleeshetewube460
      @sebleeshetewube460 2 หลายเดือนก่อน +3

      ይካሳት በትዳር ቀልድ የለም ።

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 หลายเดือนก่อน +269

    የኔ ቆንጆ ጥሩ ሚስት ነሽ ደርባባ አንቺ ትክክል ነሽ

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน +4

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ትገርማልክ ጥፍተኛ ብቻ አንገልፀክም የሚያከብረክ ሰው ከነቀህ መቼም አይመለሰም ልጅቷ ግን ታሰጠላለች እኔ ብሆንሰ አትልም አልወጣም ያሰቃል አንተም 2ጥፍት በቀጥታ ይዘክ መግባት አረ ትንሸ ነው ያደረግሸው እኔ ብሆን ትልቅ ችግር የፈጠራል ማርያምን አንተ ደሞ በጣም ተንጠራራክ ውድ እቃ ያለቦታው እርካሸ ነው አሉ አንተ እንደዛ ሆንክ እቼ ጨበሪ አታገባክም እንደሷም አትሆንልክም ነበር ግን አሰተውል በደንብ ካሳት

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺ ልጅ ካመለጠችህ መልሰህ ላታገኛት ትችላለህ በጣም እየናካትና እያስናካት ነው በዚህ ደረጃ ፕራንክ ደስ አይልም ባለፈው አስለቀስካት ዛሬ ደግሞ ሴት ይዘህ መተህ በዚህ ልክ ማናደድ እና ትዳርህን መበጥበጥ መጨረሻው ለአንተ ጥሩ አይሆንም አስብበት ከቻልክ የሚገባትን ክብርና ፍቅር ስጣት

  • @amareezra
    @amareezra 2 หลายเดือนก่อน +57

    ምርጥ አጎት አላት በጣም የሚያኮራ ሰው ነዉ ምርጥ ሰው

  • @helentesfay6475
    @helentesfay6475 2 หลายเดือนก่อน +47

    ሴት ልጅ ስትወልድ ከባልዋ ለልጁዋን ትንሽ ፍቅር ትሰጣለች።2ኛ ድካምም አላት እንደ ድሮ ልትሆን አትችል !!ተረዳት

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፍሲካ የኔ ንግስት. ባል ተብየው ግን. ልቡ እደ ቁመቱ ትንሽ ነው. እዴት ባደባባይ የቤቱን. ትዳሩን. ለሰው ያሳያል. ባለጌ ነው በጣም. ደሞ የጤና ባለሙያ ይህ. ባለጌ ነው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እሺ እህት

    • @user-gm3dw6zj8k
      @user-gm3dw6zj8k 2 หลายเดือนก่อน

      @@tigisttamiru5213 ይቅርታ. ፕራንክ መሆኑን ሳላቅ ነው. እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 18 วันที่ผ่านมา +1

    ምሉበምሉ እሱ ነዉ ያጠፋዉ አቤት ትግስትሽ ዬለያል ስወድሽ❤❤❤❤

  • @tw4926
    @tw4926 2 หลายเดือนก่อน +40

    በትዳር ቀልድ ትሩ አይደለም ሁለተኛ አይልመድህ ይቆጭኃል ልብ አርግ በደንብ ይቅርታ ተይቃት እችን የመሰለች ደርባባ አትቀልድባት በደንብ ካሳት ካመለጥችህ አታገኛትም አታፍርም ባለጌ ነህ እሷን ሁለተኛ አትፈትና

  • @FM.0737
    @FM.0737 2 หลายเดือนก่อน +18

    ኧረ አንች በጣም ጎበዝ ነሽ እሱ ግን ልጅ ሲወለድ እናትነት ቀላል መስሎት ነው አትፍረጅበት አንድ ቀን ጥለሽዉ ወጠሽ ለግማሽ ሰሀት መያዝ አቅቶታል አይዞሽ አንች ጎበዝ እናት ነሽ በርች

  • @hanag8198
    @hanag8198 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳንም ፕራንክ ሆነ በጌታ ስም በታም ነበር ያዘንኩት ሚስትክ በታም ትግስተኛ ነች ❤እባክህን እንደዚህ ሰውን የሚጎዳ ፕራንክ አታድርግ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ🙏

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ አጎትዬዬዬ የአብረሐም በግ!
    ሲያሳዝን!!
    ይሔ ልጅ ግን ለከት የለሽ ነው።
    ጠላሁት!

  • @lovemom2952
    @lovemom2952 2 หลายเดือนก่อน +93

    ዋይ እሷ ግን እንዴት የዋህ ልብ ነው ያላት ውይ ታየኝ ስንቱን እንደሚጎዳት የዋህ ናት መጠንቀቅ አለብሽ

    • @Seada11
      @Seada11 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዶ እህቴ ደምሪኝ ሥወድሽ

    • @DessieTube1
      @DessieTube1 2 หลายเดือนก่อน

      @@Seada11 demreshalehu demrign

  • @user-ks6bg9yq1c
    @user-ks6bg9yq1c 2 หลายเดือนก่อน +46

    ቀልድ ሲደጋገም ተጠረቃቅሞ ወደ እውነት ይቀየራል ለጥፋትህ 50 ግራም ወርቅ ግዛላት ሚስኪን ባለቤትህ

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👏👏

    • @zed8332
      @zed8332 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢50 ግራም ወ ር ቅ😮😮

    • @user-rg1cm7zc2k
      @user-rg1cm7zc2k 2 หลายเดือนก่อน

      ere kelid

    • @user-rg1cm7zc2k
      @user-rg1cm7zc2k 2 หลายเดือนก่อน +1

      50 gram werk😅😅

  • @GoytoaomNguse
    @GoytoaomNguse 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አዝኜ ነበር እንደዚ አይነት ፕራንክ ባትሰሩ ጥሩ ነው

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንተ ነቀዝ በሰሪአት ሚሰትክን አክብሪህ ያዝ ዱዚ ወንዶች ሴት ሰትወልዲ የሚጨማለቁት ነገሪ 😢😢😢

    • @user-we8so1mk7o
      @user-we8so1mk7o หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ይሄ ዱኩላ😅

    • @user-jq5gx3do9g
      @user-jq5gx3do9g หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 2 หลายเดือนก่อน +73

    ጉድ በል ጉደር የሰው ቤት መጥቶ አልወጣ አንተን ለቤትህ ክብር ይኑርህ ትዳር መቀለጃ አይደለም እንደዚህ አይደረግም

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ኮሚክ ነች

    • @liliabera4202
      @liliabera4202 2 หลายเดือนก่อน

      He is stupid

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 หลายเดือนก่อน +1

      He is too much

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v 2 หลายเดือนก่อน +69

    እህቴ አች ትክክል ነሽ እደዉም ትግስተኛ ነሽ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነዉ የአየዉ ያቀዋል እና በተረፈ እራሽን ጠብቄ

  • @jimmakegna-dv2ld
    @jimmakegna-dv2ld 2 หลายเดือนก่อน +22

    ከእሷ በላይ ትዕግስተኛ ሚስት አታገኝም ። በትዳር አይቀለድም

  • @ageriealehegne3119
    @ageriealehegne3119 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ። ትእግስትሽን በጣም አደንቃለሁ። ይህ በእናንተ ቤተሰብ የገባ የዲያብሎስ ስራ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን። ባለቤትሽን ጌታ ኢየሱስ ዬጎብኘዉ። ዝሙት ሀጢያት ነው። በትዳር ላይ ይህንን ማድረግ ሀጢያት ነው። ትዳር የተባረከ ስለሆነ ስለዚህ ሁለታችሁ ከካሜራ ዉጭ ብትነነጋገሩና ንሰሀ ገብታችሁ ልባችሁን ወደ እግዚአብሔር ብትመልሱ መልካም ነው።
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትዳራችሁን ይፈዉስ

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v 2 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ እምለው ይችኛይቱ ዝም አትለም እንዴ በስው ትዳር ገብታ እምታሽቃብጠው እንዴ ይሄ ፕራንክ እሚሉት ነገር ገነ ብዙ ትዳር ይበትናል

  • @ContentDarts-xr8dx
    @ContentDarts-xr8dx 2 หลายเดือนก่อน +50

    የኔ ደርባባ ወርቅ ነሽ እኔ ብሆን የሰዉ ሰው አጥፍቼ እስር ቤት ነበርኩ መርጋጋቱን ይስጥሽ በሉኝ እስኪ ወገን😂

    • @FM.0737
      @FM.0737 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅

    • @SemeredinSemeredinFedlu
      @SemeredinSemeredinFedlu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ በለው

    • @Fire4376
      @Fire4376 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅እኔስ

    • @MirafAsrat-mf8fl
      @MirafAsrat-mf8fl 2 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ እንደኔ አልቆላቸው ነበር😂😂😂😂

    • @meritube4549
      @meritube4549 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅

  • @user-fm7pu1lg5t
    @user-fm7pu1lg5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ታጋሽና ምርጥ ሴት ነሽ በራስሽ ተማመኝ

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 2 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል እኛም ፕራንክ አደረከን ግን ጥንቃቄ ትዳር ትዳር ቢቻ አይደለም የሁለቱም አካል ህይወት ነው

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o 2 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ ደርባባ ሲጀመር አች ምንም አላጣፈሽ ሁላችንም ባች ቦታ ብንሆን የሚሠማን ስሜት ነው የሚሰማን ባልየው ግን በጣም ነውርነው ያረከው ነገር

  • @user-hk2ij2kq6s
    @user-hk2ij2kq6s 2 หลายเดือนก่อน +68

    Bayyee namatti tolaa arara busu kessanif.mana waqayyoo ijaree hin digina dhala waaqayyoo isinif kene walin guddifadha .sura wan akkasiiti lamataa akka hin debine seexani bultii kee digudhaf qawwaa xiqoo barbaadi kanaaf dhisi❤❤fasu sura bayyee isin jallaadha dhaala keessan waaqayyoo isinif haa guddisu ❤🎉

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @KasechAyele-dg1xw
      @KasechAyele-dg1xw 2 หลายเดือนก่อน +2

      dhugaa jeta'e

    • @user-zm6rn8sy4b
      @user-zm6rn8sy4b 2 หลายเดือนก่อน

      Ye Ante prank degmo beza

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 2 หลายเดือนก่อน +3

      Dhuguma dhuga keti kenna❤

    • @zinashyilmaa4986
      @zinashyilmaa4986 2 หลายเดือนก่อน +3

      Dhugaadhaa Ebbiffamii

  • @tsehayberro5642
    @tsehayberro5642 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ከቤት አልወጣም አለች እኮ ደግአደረገቻት ለምን ተሳጠፈች እሷ ። በጣም ስለምትወድህ ነዉ የኔ ሚስኪን አትጨነቂ አይዞሽ ተባረኩ ይሄ ፕራንክ ገና ትዳር ያፋታል ካልተጠነቃችሁ።

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አዝነንበታል።ጥሩ ስራ አልሠራም።አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም።አይዞሽ።እግዚሐቤር ከተበደሉት ጎን ነው።

  • @Nardos945
    @Nardos945 2 หลายเดือนก่อน +97

    እንዳይቆጭህ ሎተሪ ነበር የወጣልህ ከውበቷ እርጋታዋ ልቡዋን አታሻክረው መቸም አታምነህም በራስህ ጊዜ ቤትህን ልታፈርሰው እንዳሰብክ አስብ ልጂቱ ግን ትደብራለች

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ድፍረቱ !! ከቤትሽ አልውጣም አላለችም ምኗ አይናውጣን ናት

    • @Tehun-yr3zb
      @Tehun-yr3zb 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ነው የፈለከው

    • @Tehun-yr3zb
      @Tehun-yr3zb 2 หลายเดือนก่อน +2

      የማይረባ ሰራ አትሰራ እሷ ሆናነው ያገባችህ ባንተቤት የተወደድክ ለማሰመሰል የሚሰትህን ባህሪ ገመናዋን ውጭ አሶጣህት በጣምነው ያሰጠላኝ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንዲያውም አንቺ ትግስተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ከባልሽ ጋር አትለያየ መውለድ ሁላችንም ወልደናል ግን ባልሽን ስህተት የሰደድሽው ከሁለታችሁም ተመካክራችሁ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ኑሩ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተው እንዲህ አይነት ቀልድ አቁሙ ለነገሩ ያው ምርጥ ትወና ነው❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሱ ቀንታ ነው አትፍረዱባት ተስማሙ አጎቴ አስማማቸው ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ አጎቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንኳን ታረቃችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 2 หลายเดือนก่อน +101

    ህኔ የገረመኝ ልጂቶ ድርቅ ብላ አልወጣም
    የማናት ፈጣጣ😂😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 หลายเดือนก่อน +1

      በሳቅ ነው የገደለችኝ በጣም እየገረሙኝ ነው የማያቸው😂

    • @EwiKiya-uh7eq
      @EwiKiya-uh7eq 2 หลายเดือนก่อน

      😂ደምሪኝ ውድድድ❤

    • @DessieTube1
      @DessieTube1 2 หลายเดือนก่อน

      @@EwiKiya-uh7eq demreshalehu demrign

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 2 หลายเดือนก่อน

      እግዳበይ ፈጣጣ በሰውቤትሆ

  • @user-me6co1xn9e
    @user-me6co1xn9e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግን እንዲህ ሆነው የሚመጣው ብር ጠናማ ነው በረከትስ አለው ምንስ ያስተምራል

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩ ትግስተኛ ሰዎች ትግስታችን ሳልቅ፡ንደት በጣም ከባድ ነው እኔ እረዳሻለሁ

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs 2 หลายเดือนก่อน +25

    ለመሆኑ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ለምን አስፈለገ ድራማ ነው ክፍል ሶስት እንጠብቃለን አታስመስሉ

    • @birhanu7785
      @birhanu7785 2 หลายเดือนก่อน

      Eko

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน

      Eko yemer 😢😢

    • @msbosekatube3278
      @msbosekatube3278 2 หลายเดือนก่อน

      Tkkl

    • @abay5630
      @abay5630 2 หลายเดือนก่อน

      እና ፕራክ እኮ ነው እና ማን ይየው

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ፈሲካ የኔ ታጋሽ ማርያም እኔ ቢሆን ለሱም ግምባሩ ልለው ነበር ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋ ልጅትዋ ደሞ የማን ገገማ ናት በገዛ ቤትሺ አልወጣም ትላለች እንዴ

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ለገንዘብ ብላችሁ ይህንን አሳፋሪ የምትፈፅሙ ከሆነ መጨረሻ ላይ ትከፍሏታላችሁ ከዚያ ውጭ ይህ ቤተስብን የሚያስወቅስ ተግባር መፈፀም በእውነት የሚያሳፍር ነው ካልፈለክ በስላም መለያያት እንጅ የዱሮ ጏደኛ ማ ምጣት ምን ይባላል? ያስፍራል

  • @selamawitmekete3561
    @selamawitmekete3561 2 หลายเดือนก่อน +16

    ልጅቱ ግን እኔ ብሆን እንደጦስ ዶሮ ፀጉሮን ይዠ አሽከረክራት ነበር አቤት ትዕግስቷ ሚስቲቱ

  • @user-cc8wu3ni3l
    @user-cc8wu3ni3l 2 หลายเดือนก่อน +63

    ይቅረታ እሚሥብል አላረግሺም እኔ እረዳሻለሁ ውድ እውነት ከሆነ አላህ ያጠክረሺ እውነት ግን አይመሥለኝም

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፊልም ነው የምትሰሩብን ፋሲካ እየሳቀች ነበር ቀረፃ ላይ😅😅😅

  • @zufanzufan1288
    @zufanzufan1288 2 หลายเดือนก่อน +2

    በል ኣርፈህ ተቀመጥ ኣክብራት ሌሎች እንደ እሷ የሚያከብሩህ እንዳይመስልህ ትዳርህን ጠበቅ ኣድርገህ ያዝ::

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน +11

    እሷ ምንም ጥፋት የለባትም ሀገሩን ያንዛዛውና ጭራሽ ስርአት ያጣው እሱ ነው ስልክ መወርወር አይደለም እኔ ብሆን አንስቼ ነበር የማፈርጠው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት እሱ ነው ስርአት የሌለው ስራ ነው የሰራው ትዳር ጥባጥቤ አይደለም ስርአት መያዙ ጥሩ አንቺ ጨዋ ነሽ ምንም ስህተት አላየሁብሽም እሱ ነው ጥፋተኛሲጀመር እንደዚህ አይነት ሴት ቤት ውስጥ ማምጣትህ አሳፋሪ ነህ ልጅታ እራሷ ጤነኛአትመስለኝም

    • @user-rs3fz6ck3j
      @user-rs3fz6ck3j 2 หลายเดือนก่อน +1

      አውነትሽ/ህ ነሽ/ነህ ያመጣው ሴት ስርዓት የላትም በቤትዋ ሁና ስትናገር በጣም ገረመኝ ፈጣጣ ደደብ ናት።

  • @ebrahim595
    @ebrahim595 2 หลายเดือนก่อน +52

    ትግስተኛ ነች በጣም የኔ ውድ ክበሬልኝ

    • @MakiyaAbdy
      @MakiyaAbdy 2 หลายเดือนก่อน

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ማር ልጅ ነሽ ሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነዉ እድለዋ አጭር ነዉ ምረባም ማይረባም ያገባታል አይዞሽ የኔ ፍቅር

  • @muluneshgebano2504
    @muluneshgebano2504 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለትርፍራፊ ገንዘብ ተብላችሁ በዚህ ደረጃ ትዳራቸውን የሚታስገመግሙ ሰዎች ወየውላችሁ

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 2 หลายเดือนก่อน +36

    አንቺ ምንም አላጠፋሽም የኔናት ልጅ ማሳደግ ቀልድ አይደለም በዚህ ስአት እሱ ራሱ ሊረዳሽ ነዉ የሚገባ።

  • @muhammedfawalasalam1824
    @muhammedfawalasalam1824 2 หลายเดือนก่อน +61

    የኔ ደርባባ
    ሰዉ እንደት በልጁ እናት ዪቀልዳል

  • @JemiRago
    @JemiRago 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ሴት ነሽ የኔ ደርባባ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምትሰሩት ቪዲዮ ያስፈራኛል በግሌ ለትዳራችሁ ተጠንቀቁ:: በሀላፊነት!!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ኧረ ምንም አላረግሽ ይቅር ለእግዚአብሔር ዉይ የትህትናሽ ነገር ትግስትሽን ለኛም ያካፍለን ጠንካራ እሱ ግንእደዚህ አይነት ማሰብ መጥፎ ነዉ ይቅርባችሁ

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 2 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ እናት አሳዘነችኝ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ውፍረትሽን ቀንሺ ይሄ ወጠጤ ውርጋጥ አይመጥንሽም ሲጀመር

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን አይነት አስተያየት ነው ወደው የተጋቡት ን ነውር ነው

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከወፍሩ ቀንሽ ከቀጣኑ ወፍር በይ አይ መከረችን

    • @user-fd6zs4lu7q
      @user-fd6zs4lu7q 2 หลายเดือนก่อน

      Aybalm aytenanesum

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ እምለው ህይወትን የሚበጠብጥ ፕራክ
    ቢቀርባችሁ ምን አለበት አይይ ያሳዝናል
    ልጅቷ ደግሞ ግማሽ እብድ ናት ጭራሽ ማረጋጋት ሲኖርባት ብሳ ቁጭ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @astermamo9476
    @astermamo9476 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየቀለዳችሁ እንዳይሆን ብቻ አንተ ትዳር ክቡር ነው ፕራንክ መደራረግ ቀለል ባለ ነገር ነው ደግሞም ባህላችን አደለም ለትዳራችሁ እንቅፋት ነው ጥንቃቄ አድርጉ ፋሲክ መልካም ልጅ ትዕግሥትሽ ገራሚ ነው ሌሎች ቪዲዮዎችን መስራት ጥሩ ነው ፕራንክ ይቅርባችሁ

  • @guliltfeyssa4714
    @guliltfeyssa4714 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደርባባ ትዕግስተኛ ሚስት ናት።ታድለሃል ካሳት ይህችን ዕንቁ የሆነች ሚስት

  • @workeyeandarge5734
    @workeyeandarge5734 2 หลายเดือนก่อน +29

    ሚስትህን በቤትዋ ታሠድባታለህ ባለጌ ነህ ልጅቷ እንደቤተሰብ ሳይሆን አነጋገርዋ ደስ አይልም

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 2 หลายเดือนก่อน

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @muzeytsegaye9666
    @muzeytsegaye9666 2 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም ደበራችሁ የማትረቡ ሰዉ በራብና በጦርነት ይሰቃያል እናንተ ጠገባችሁ

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸውነት ተናገሪ አጎት ምርጥ ምክር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-dy2hj8ky7t
    @user-dy2hj8ky7t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ድዊ እሱም ወንድ ሆኖ እዚች ልጅ ላይ ይሄን አድርጐ ስልክ ተሰበረ ዝባዝንኬ….እንኳን ሰበረችው። እሱንም ወገቡን መስበር ነበር። አጭበርባሪ።

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነቱ ነዉ አጎትሸ ሁለተኛ እዳይደገም እዲህ ያለ ፐራክ👍👍😂😂😂😂

  • @doracell2474
    @doracell2474 2 หลายเดือนก่อน +45

    የኔ አባት ፕራክ ምን ማለት ነው ያሉት ፓርት ተመችቶኛል😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-cu6sj6cj4c
      @user-cu6sj6cj4c 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @LubabaHusien-xc2od
      @LubabaHusien-xc2od 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ro6lt3zw5k
      @user-ro6lt3zw5k 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @HananethioHanan
    @HananethioHanan 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ እህቴ

  • @user-kj6ne1fm5u
    @user-kj6ne1fm5u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሂድ ኩፉ ሰው ነህ ማርያምን የተረገምክ ካኣሁን ብውኃላ ኣላያም በጣም ከምሬ ነው የጠላሁህ
    ትእግስትሽ ይገርማል ፈጣሪ ሆይ ታድለሽ

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 2 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ቆንጆ ጂም ጀምሪ ና ሸንቀጥ በይ ገና ወጣት ነሽ እራስሽን ጠብቂ ወንዶች አይታመኑም

    • @desstadessta
      @desstadessta 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ ኩባያ ነዉ የማይታመነዉ? አታስቂኝ በፈጣሪ😂😂 ደርባ ጉድ እንዳታረገዉ ፍሪ

    • @HASNAAHMED-km1kr
      @HASNAAHMED-km1kr 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@desstadesstaአቦ ተመቸሽኝ ወላሂ 😂😂😂😂

    • @Rahma-mp8jv
      @Rahma-mp8jv 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@desstadesstaኸረወይኔ በሳቅ ኳስ የሚያክልሰውየ 😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም አላጠፋችም ሙሉ ለሙሉ ያጠፋው እሱ ነዉ አንች በጣም ጥሩ ሴት ነሽ

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ጥሩ ሚሰት ነሸ ደርባባ እንቺ ትክክል ነሸ❤❤❤❤

  • @mekdesgirma9282
    @mekdesgirma9282 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ አይልም በዚህ ሁኔታ የምር እና ቀልዳችሁን በምን ልትለዩት ነው?

  • @solomongebreegziabeher8527
    @solomongebreegziabeher8527 2 หลายเดือนก่อน +17

    አባክህን በትዳር ቀልድ የለም, ባለቤትህ በጣም ጠንካራ ነች, ባጋጣሚ ምን ያህል አንደምትወድህ ና ትዳሯን አክባሪ መሆኗን አሳይታለች, ኮርቸባታለሁ.

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo1167 2 หลายเดือนก่อน +14

    አንች ምንም ጥፋት የለሽም እህተ አይዞ

    • @shegawferede2189
      @shegawferede2189 2 หลายเดือนก่อน

      Ewunet meseleg yewahoch mebzatachn

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ፋሲክ አይነት ሴት በፀሎትም አታገኝም ። የምር ጠላሁክ🤧😭

  • @hanifekre2108
    @hanifekre2108 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ትዳር መቀለጃ ዘንድሮ ይገርማል ያወቁ እየመስላቸው ገድ በል ዘንድሮ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ብሆን በክሻ ነበር የምዘለዝላት ጎፈር አህያ የመሰለች 😂😂😂😂😂

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

    • @user-yd1zr9jz1e
      @user-yd1zr9jz1e 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂ፀጉሯን ነቅሎ መላክ ነው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-yd1zr9jz1e ክክክክክክ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ደምርኝ

    • @user-pd7dq5gb8u
      @user-pd7dq5gb8u 2 หลายเดือนก่อน

      😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AwAw-qw3oo
    @AwAw-qw3oo 2 หลายเดือนก่อน +12

    አረ በስማም እኔብሆን ጥርሷን ነበር ማረግፈው በእውነት😂😂😂

    • @user-yd1zr9jz1e
      @user-yd1zr9jz1e 2 หลายเดือนก่อน

      ፀጉሯንም ጥርሷንም ማራገፍ 😂😂

    • @MirafAsrat-mf8fl
      @MirafAsrat-mf8fl 2 หลายเดือนก่อน

      ቀላል😂😂😂😂😂

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሽ ፕራንክ ነው እያለሽ መማታትሽ እንጂ በጣም ትክክል ነሽ❤

  • @tsehaybireda3043
    @tsehaybireda3043 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀምር ፍቅር ከራሱ ይልቅ ለባልንጀራው ያደላል እናም አሳ እኮ ፍቅር ብቻ ሳትሆን አካልህ ነች ስለዚህ እንዲህ አይነት አካሔድ እጅግ ከባድ ነውና ብታስተውልና ጠንቀቅ ብትል መልካም ነው በትዳራችሁ ላይ ክፍተት አትፍጠር

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር አንተ ባለፈውኮ ረጅም አረከው ካሜራ እንዳልሰብረው ስትልክ ፕራንክ ነው አትልምንዴ ልጅቷ ደሞ ይቅርታ እንደ ማለት ጭራሽ ነገር ታባብሳለችንዴ እንደውም ሚስትክ ትግስተኛ ነች😢😢

  • @tadelenigatu5373
    @tadelenigatu5373 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴት ልጅ እንድዚህ ፍራክ አትደረግም የማይታለፉ መስመሮች አሉ፡፡

  • @user-id7qs3kc9s
    @user-id7qs3kc9s 2 หลายเดือนก่อน

    አጭር ሰዎች ተንኮለኛ ናቸው አይዞሽ የኔ ቆጆ

  • @RahelLema-wo2qo
    @RahelLema-wo2qo 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀምር ድራማ እየሰራችሁ እንደሆነ ታስታውቃላችሁ በመሀል እየሳቅሽ ነበር ሲቀጥል ኮነቴንታችሁ ያስጠላል!!

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 2 หลายเดือนก่อน

      ውሸት ብቻ

    • @Ethio.selam27
      @Ethio.selam27 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ድራማ እየሰሩ ነው በመሀል ትስቃለች ያስጠላሉ

    • @Ethio.selam27
      @Ethio.selam27 2 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ላይ ቀና እያሉ ወደ ላይ ያያሉ አስታራቂው ሰውዬ እና ፋሲካ ኤዲት የሚያደርጋቸው ሰው ከኃላ እየተከታተላቸው ነው ልብ ብላቹ ተመልከቱ ህዝቤ መቀለጃ አትሁን

  • @ematiii
    @ematiii 2 หลายเดือนก่อน +25

    አምለኬ ሆይ እንደዝች ልጅ ትግዕስተኛ አርገኝ

  • @azebwondwossen355
    @azebwondwossen355 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ የቢራ ጠርሙስ ምነው እንደዚ ቆላው አንቺን ማግኘቱን እንኳ እግዚአብሄርን ማመስገን ሲገባው ኢሄ ሚጢጢ

  • @anannato1360
    @anannato1360 2 หลายเดือนก่อน +1

    50 ሴት ብትኖር አይልም ። ለማንኛውም ይህ ነገር ብቀርባችሁ ጥሩ ነው።

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 2 หลายเดือนก่อน +32

    እረ ጤነኛ አደለችም እሰው ቤት መጥታ ትሞጣሞጣለች

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 หลายเดือนก่อน

      Gude eko new zendro

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 2 หลายเดือนก่อน +15

    በትዳር ላይ እንዲህ ዓይነት ፍራንክ አያስፈልግም ሰይጣን ትጋብዛላችሁ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕራክ ነዉ ምትሉ 🙄አረ ምን እዉነት አይመስልም ሀሀሀሀሀሀ😅

  • @user-nv1vm7zm6i
    @user-nv1vm7zm6i 2 หลายเดือนก่อน

    ይችልጅ ደስትለኛለች ፀባዩ ፈገግተዋ ማሻአላህ ማርነሽ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ወግ ነው አሉ ሲዳሩ ማልቀስ ማሙሽዬ ምንጥነውሹሹ 😂😂😂😂😂

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድራማ ሲሰሩብን ዝም ትላላችሁ ጎበዝ።

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስትህ እኮ ማር ናት ወላሂ

  • @user-yd1zr9jz1e
    @user-yd1zr9jz1e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው በልቡ የሞላውን ነው የሚያረገው የልቡን ካደረሰ በዋላ 😂😂😂😂

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 2 หลายเดือนก่อน +16

    እሄ የሰው ምርቃት 😏😏😏አንቺ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይሰጠሽ 😔😔

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 2 หลายเดือนก่อน

      የሰዉ ምርቃት 😂😂😂😂

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn 2 หลายเดือนก่อน +2

      በፈጣሪ ስራ አቀልዱዋ

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣 yasew mirikati alalechim hooo hode farese inam yahone nager lil biyee ba fetari sira algebam biye tawkut hhhh

    • @simeneshdegu
      @simeneshdegu 2 หลายเดือนก่อน

      @@AsnaKemal-qd9hn መግባት ፈልጌ አይደለም አናዶኝ ነው ማርያምን 😥😥😥

  • @samrawitkelecha9518
    @samrawitkelecha9518 2 หลายเดือนก่อน +27

    ምነው ፕራንክ ብሎ ነገር ቢቀርባችው አርፋችው ኑሮዋችውን ብትኖሩ
    በዚህ የሚመጣ ብር በአፍንጫጭው ይውጣ