ለምን!?_ሙዓዝ ሙድ ተያዘበት_ጉድ ያስባለው ፈትዋ_ኦንላይን ቂርዓት ለምትቀሩና ለምታስቀሩ ማስጠንቀቂያ_ሲህሩ አፍቅሬያለሁ አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2024
  • ያሳፍራል!!_ሙዓዝ ሙድ ተያዘበት_ጉድ ያስባለው ፈትዋ_አረብ ሀገር ኦንላይ ቂርዓት ለምትቀሩና ለምታስቀሩ ማስጠንቀቂያ_ሲህሩ አፍቅሬያለሁ አለ
    #muazmedia #ሙዓዝሚዲያ #kisra #hafiz #hajj #hajj2024 #saudiarabia #sheikhilyasahmad #muazhabib #nesihatv #drabiy #drabiyahmed #ethiopia #husbandwife #husband #wife #wedding #abuamira #khalidtube #lijmuaztube #lijmuaz #sheikh #ustaz #killer #sheikhseidahmed #afiftaj #afifmuhammadtaj #afifquran #afifsudan #ustazyasinnuru #ኡስታዝ #tiktok #tiktoklive #tiktokgame #habesha #news #death #sheikh #sudais #shuraim #ustaz #islam #quran #dawah #islamic #muslimgirl #live #ቤትለመስራት #amharicmovienew #amharicfilmnew
    #zad_media #harun_media #minber_tv #anun #የኔ_መንገድ #ነጃህ_ሚዲያ #ኡስታዝ #seidmedia
    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend #ተዋወቋት #babi #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian,lijmuaz,
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 191

  • @lijmuaztube
    @lijmuaztube  29 วันที่ผ่านมา +38

    ላይክ ሼር አይረሳ ያጀመዓ!! ከልብ አመሰግናለሁ!!!
    ታላቅ የኸይር ስራ ማዕድ
    ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው በኢቅራዕ የአየር ጤና ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዐ ነው። ይህ ጀምዐ ከተቋቋመ 15 አመትን ያስቆጠረ ሲሆን በርካታ ስራዎችን ከምስረታ እስከ ዛሬ ሲሰራ ቆይቷል። የተቋቋመውም አዲስ አበባ በሚገኘው አየር ጤና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው።
    ጀምዐው በአንክሮ ሚሰራው በተማሪዎች ላይ ሲሆን በተጨማሪም የእርዳታ ተግባራት ላይም የራሱን አሻራ ለማሳረፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
    በሰሞኑም ጀምዐችን ትልቅ ፕሮጀክት ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ይህም የ12ኛ ክፍሎች የምረቃ ፕሮግራም ነው። ይህን ፕሮግራም እንድናዘጋጅ የገፋፋንና ያስገደደን በግቢያችን ያሉ ኩፋሮች ፈሳድ ጌጡ የሆነ የ12ኛ ክፍል የምረቃ ፕሮግራም ማዘጋጀታቸው ነው በነሱ ፕሮግራም ኸምር፣ ሙዚቃ፣ ኢኽቲላጥ.... ያቀፈ በመሆኑ እና ሙስሊሙም መመረቅን ስለሚሻ ወደዛ እንዳይሄድ ለማስቀረት በማሰብ ነው።
    እናም ሁላችሁም በቻላቹት ነገር ከጎናችን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
    [ምረቃ የሚል ሽፋን ተሰጠው እንጂ በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን ያቀፈ መሆኑ እውን ነው]
    አላማችን እህት ወንድሞቻችንን ከፈሳድ መጠበቅ ነው
    የአካውንት ቁጥር
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000601800091
    አሚር አሊ ፣አንዋር አህመድ እና አይዳ ሙከሚል
    ዘምዘም ባንክ
    82328
    አሚር አሊ ፣አንዋር አህመድ እና ዘህራ ሀሺም
    መነየቻ የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀላሉ:-
    t.me/gurebaaaa
    t.me/gurebaaaa

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +32

    ማሻ አላህ 80 ሺ ገባህ ኢንሻ አላህ በቅርቡ መቶ ሺ ሰ፡ብ ላይክ ሸር አርጉ ጀሚአን

  • @Generic-im1vu
    @Generic-im1vu 29 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክክልነው ኡስታዜ ማሻአላህ አላህ፡ይጠብቃቹ መሻይኮቻችን ያረብ🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +22

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የሸህን ጥያቄ ሰምቶ እደኔ ፈገግ ያለ በላይ ውይ ዘድሮ

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq 29 วันที่ผ่านมา

      ልጅቱ ግን 😂😂😂😂😂

    • @user-ie4lj6ck1g
      @user-ie4lj6ck1g 7 วันที่ผ่านมา

      Wellahi temechechgn

  • @saadase4968
    @saadase4968 29 วันที่ผ่านมา +11

    ወአለይክ ሰላም ጀዛከላኽይር የጂኒው ነገር ግንማለቴ የኛ ነገር
    ዱአ አዲርጉልኝ ያጀመአ
    سبحان الله
    الحمدلله
    لا إله إلا الله
    الله أكبر
    لا حول ولا قوة الا بالله
    أستغفر الله العظيم واتوب اليه

  • @user-mh8of4cm2c
    @user-mh8of4cm2c 29 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ በሄድንበት ሁሉይጠብቀን በጣም ይገርማል አላሁ አክበር

  • @MarymA-hw4tq
    @MarymA-hw4tq 25 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሙአዝ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev 29 วันที่ผ่านมา +5

    ስለዉሸዋ አጋጣሚ አለኝ ዉሻ በጣምነዉ የምፈራ እና እግሬን ያመኛል አንደኛዉ እግሬን አይታጠፍም ያዉ መጣ ሄደት ነዉ የሚልብኝና ትምህርቴ እዳይስተጓጎል እያልኩኝ ቀስ እያልኩኝ እሄድ ነበር እናም ዉሻዉ እስር ነበር የሚያረጉት አልጠረጠርንም ታስሯል ብለን ነበር ስናልፍ ዉሻዉ በጣምመጥፎ ነበርና በቃ በጣም ደነገጥን እዳዉ ከሁሉም እኔ ቀድሜ እፊት እፊት ሩጫዉን እየመራሁ ተገኘሁ ህመም አልተሰማኝ ከዛ ካመለጥንበዃላ ስንረጋጋ ህመሙ ተሰማኝ ጓደኞቼ አንቺማ አያምሽም ዝምብለሽነዉ እዴት እኛ በዉሻዉ ተበላሽ ብለን ከፊት እዴት ሆንሽ ብለዉ ተሳለቁብኝ
    በዚሁ አጋጣሚ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የማስታዉሳችሁ እዳትዘናጉ የምጠቁማችሁ ነገር ቢኖር አዝካሮች ላይ በጣም በርቱ ከመሀይማንጋ ኗሪ እስከሆንን ድረስ በጠዋትና ማታ አዝካሮች ተጠበቁ እና እኔ አሁን እግሬን ደህናነኝ ከመሀይምጋ መኖር ሲህርን ተጠበቁ በአሏህ እኔ አሁላይ አልሀምዱሊላህ አሏህ አላቆኛል ተብትበዉብኝ ነበር እግሬብቻም አልነበር

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  29 วันที่ผ่านมา

      ጀዛኪላህ እህቴ ለምክርሽ✅
      የውሻው ነገር እንኳን አይረሳም kkkkk

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 29 วันที่ผ่านมา

      እኔንእግሬንተነከሽለሁ
      አረሳውም
      ወድሜንም
      ባቱንቦጭቆታል

    • @JemilaHamtha
      @JemilaHamtha 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 አላህ ጨርሱ ያሺርሺ ጀዛኸ አላህ ኸይርን ኢንሻ አላህ

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህኡስታዙናምክርህፈገግያደርጋል

  • @SalmanAlbalawi-gm7lq
    @SalmanAlbalawi-gm7lq 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሠለሙአለኩም🎉🎉ወድሜ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው አላህ ይጨምርልህ

  • @MujsksAksnfks
    @MujsksAksnfks 29 วันที่ผ่านมา +6

    የመክፈቻዉ ቃሪእ ሥም ወይም ሙሉዉ ማገኛ ቦነግረኝ ወድም

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በደነመጠህክ
    ወድማች ሙአዝ🎉🎉🎉

  • @wesgsgsg35
    @wesgsgsg35 29 วันที่ผ่านมา +1

    جزاك الله خير

  • @ssaa5253
    @ssaa5253 26 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላ ኸይር

  • @rahmetabdu7463
    @rahmetabdu7463 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አሏህ ያሰብከው ሀጃ ያሳካልህ አሏህገር አድርጎ ህይሮን ይወፍቅህ!!

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @MbCx-lj7zm
    @MbCx-lj7zm 14 วันที่ผ่านมา

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ግን ስለ ዱአ በተናገረው እስከምታሳካልኝ ትግስትን ስጠኝ የሚል አለ ሲቀጥል ዱአ ሲደረግ በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሁንብ የሚል አለ አብራሩልኝ ጀዛ ከላሁ ኸይር

  • @user-ef4eg9xv4m
    @user-ef4eg9xv4m 29 วันที่ผ่านมา +2

    Allah ytebkh

  • @user-lw2zn9hs2n
    @user-lw2zn9hs2n 17 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 23 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-lw2fp5if9e
    @user-lw2fp5if9e 27 วันที่ผ่านมา

    ኢላህ መጨረሻችን አስምርልን ኢላህ ወድም ሙአዝ ጀዛካላህ ከይር

  • @seyfedinredwan7087
    @seyfedinredwan7087 29 วันที่ผ่านมา +1

    Wendom jezakallah hullem yemtlekachew programoch astemary nachew berta

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 18 วันที่ผ่านมา

    ሙአዜየ ጠክር መሸአላ

  • @Rahuma-yk8cv
    @Rahuma-yk8cv 22 วันที่ผ่านมา +1

  • @Rahuma-yk8cv
    @Rahuma-yk8cv 22 วันที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 29 วันที่ผ่านมา

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ አልሀምዱሊላህ❤ኢንሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-vb4sn7zg6q
    @user-vb4sn7zg6q 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀባይቢ እንዴት ናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በድናችን ትልቅ ፈተና ውስጥ ያለን በተለይ አውቀን የምናጠፋ ልጆች አላህ ይቅረ ይበለን የምንጠይቀውን ፈትዋ ዴግሞ እንወቅ ለዱአችን ተቀባይነት ማጣት ራሳችንን እንፈትሽ መጀመሪያ ሌላው አላህ መረጋጋትን ይወፍቀን ከኖርነው የሚቀረን እድሜ አጭር ሊሆን ይችላል ለኸይር ስራ ሰአት አንጠብቅ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 29 วันที่ผ่านมา +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته عيدكم مبارك علينا وعليكم تقبل الله ومنا ومنكم صالح الاعمال

  • @user-yq6jh2cr2c
    @user-yq6jh2cr2c 29 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 29 วันที่ผ่านมา +1

    መሸ አላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 23 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 29 วันที่ผ่านมา

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ይከ ወድሜ ገና እየተማረ ነውደ ማሻ አላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ፣ካልደመርሽኝ

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ሙአዝየመጨረሻየለቀከውንቃሪእስሙንአስቀምጥልኝ አፕካለውሊንኩን

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ያከሪም

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y 27 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሙአዝ የሚፈልገዉን ነገር አሳካለት ያረብ

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  27 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ✅

  • @SofiyaSofi-ct4bk
    @SofiyaSofi-ct4bk 10 วันที่ผ่านมา

    ሰለላህ አለይ ወሰለም

  • @user-sz7hp2ok7j
    @user-sz7hp2ok7j 26 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 29 วันที่ผ่านมา

    በርታ❤ወንድማችን
    አሏህያካልህ❤

  • @user-of5lm6wy2k
    @user-of5lm6wy2k 29 วันที่ผ่านมา +5

    ካፊሮች ይሆናሉ ኡዝታዝን ሰሞንን ፈትዋቸውን እያጣመሙ ጥያቄ ማብዛት ጀምረዋል ካላገባሀት 😅😅😅ከዛ ሙስሊሞች ሼይጣንን ይታዘዛሉ ሊሉ ነው

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 29 วันที่ผ่านมา

    እንኳአደረሳችሁ፣ኢድሙባርክ፣❤❤

  • @user-py8yp4hn1w
    @user-py8yp4hn1w 28 วันที่ผ่านมา

    برك الله فيك يا أخي ❤🎉

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 23 วันที่ผ่านมา

    አላሁምመ አሚን

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d 29 วันที่ผ่านมา +2

    አይ መሻይሆቻችን ግራ አጋባናቸው
    ዛሬ ወግ ደርሶኝ 3ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 27 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንላ

  • @user-gz7nu4gt8x
    @user-gz7nu4gt8x 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 27 วันที่ผ่านมา

    አላህ

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 27 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉ያረቢ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 29 วันที่ผ่านมา +1

    As wr wb🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nb1xv1zu3j
    @user-nb1xv1zu3j 28 วันที่ผ่านมา

    مشا الله❤❤

  • @woyay2095
    @woyay2095 29 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቁርአን የቀራዉ ልጅ ረሀቱል ቀልብ

  • @user-li8su4ou1s
    @user-li8su4ou1s 26 วันที่ผ่านมา

    saw saw saw

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 29 วันที่ผ่านมา

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @user-ri6kk1sg7i
    @user-ri6kk1sg7i 22 วันที่ผ่านมา

    አሰ ወራ ወበ ሴት ልጅ ፍቺ መጠየቅ ወንጀል ነው ? ፈትዋ እፈልጋለሁ መቼ ነው ሚፈቀድላት

  • @user-bv9xz7cn1i
    @user-bv9xz7cn1i 25 วันที่ผ่านมา

    Selelau Alyhi Weselam

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 27 วันที่ผ่านมา

    ❤ያረብ

  • @user-ef4eg9xv4m
    @user-ef4eg9xv4m 29 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzoh allah kegonh yhun

  • @user-co4yy9sh9k
    @user-co4yy9sh9k 27 วันที่ผ่านมา

    መሸአለ

  • @user-me8ou5jy5r
    @user-me8ou5jy5r 28 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለኩም ወድማችን ጀዛ ኩሙላህ

  • @user-vp9nd6qx1l
    @user-vp9nd6qx1l 26 วันที่ผ่านมา

    እኛ የምናቀዉ አንድም ነገር የለም:: እንደራሴ በልብ ወለድ መናገር አልፈልግም::አላህ ይወቅ::☝☝☝

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 29 วันที่ผ่านมา

    و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 29 วันที่ผ่านมา

    ሙአቤስወድህ እኮ ወንድሜን እየ መሰልከኝ ልክእደአተ ቅጪጪያለ ነው ስስቅ ደስ ትለኛለህ አተእያየሁህ አደክ እሱስእዳተአድጎልኝይሆን
    አላህን የሚገዛ ባሪያው እድ ሆን ልኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 29 วันที่ผ่านมา

    ስላ ዉሸ እኔ አቴ የተከራየበት ቤት ቦቢ ሚበል ዉሸነበራ እኔ ለእርፍት ሄጄ አጎቴ መቶ ከለበበለዉ ወይም ሴቱየ ከሌለች ግቢ መዉጣት አንችልምነበራ አገጣሚ ሌለቦታ ከሄድኩ አጎቴ እስኪመጣ ጠብቀን እሱን እጁ እዤ ከሀለዉ ተደብቄ ነበራ ምገበዉ መቼም አራሰዉም እኔ ብቸ ሰይሆን ሁሉም እንግደ ነበራ ድምፁ አኡዝቢላህ ድምፁ የቀጭልብኛል ጩሀቱ❤❤

  • @halimalebanon101
    @halimalebanon101 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቀልብንየሚያረጥብቲላዋ

  • @user-ef4eg9xv4m
    @user-ef4eg9xv4m 29 วันที่ผ่านมา

    Allah ygezh

  • @user-nb1xv1zu3j
    @user-nb1xv1zu3j 28 วันที่ผ่านมา

    امن يرب

  • @UstazAbdulkadir
    @UstazAbdulkadir 26 วันที่ผ่านมา

    ልጅቱ ትክክል ፍቅር ይዞዋት ነው እኔም ሩቅያ ሳደርግ የገጠመኝ ብዙ ኣለ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 28 วันที่ผ่านมา

    አህለን ሙአዝ በነገራቺን ላይ ትናንት በህልሜ ሙአዝ ሙነሺድ ነው ሚባለው ሞቶ አየሁት ሆ

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  28 วันที่ผ่านมา

      ላኢላሃ ኢለሏህ
      አላህ የሰላም ያድርገው!!

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hekmatateeq
    @Hekmatateeq 29 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ወላሒ ቤተሰቤን እያሰብኩ እያለቀስኩ ነበር ግን የልመአዝ ቪዲዮ አስረሳኝ አረፈ በአል ያረብብ

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 23 วันที่ผ่านมา

    Lij Muaz betam tiru akerareb aleh! BeAlubaltegnoch atimera.Better to be yr Self! Why I said? Alubaltegnoch Ustazochun akbar betewadue yemimar yehonewun Mokshehn Sim kalchemeru kalabteletelu sira yemayidemikilachew sewoch silalu!

  • @user-yn3nu1qu6d
    @user-yn3nu1qu6d 28 วันที่ผ่านมา

    yesyesyes

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 29 วันที่ผ่านมา

    አሕለን

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔማ ደርሶብኛል በልጅነት የፈረንጅ ግቢ ነበር በጣም አትክልት ያለበት ኮክ ለመውሠድ እዛ ገባንና እኔና ጋደኞቼ ገባን ግቢ ውስጥ ከዛ ኮክ መቅጠፍ ጀመርን ነገረ ግን ጋደኞቼ በቃኝ ብለው የያዙትን ይዘው ወደ ውጭ እየጠበቁኝ ነበርእኔ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ሆንኩና በልበሴ እየሞለሁ ስቀጥፍ ባልታሠበ ቦታ አንበሣ የሚያካክሉ ውሾች ሲመጡብኝ የት ልግባ ከዛ ውሾቹ ከሚበሉኝ ብዬ ትልቅ የውሀ ጉድጋድ ውሀ ነበር እዛ እገባለሁ ብዬ ቀኔ ሥላልደረሠ ይህው እስካሁን አለሁ በዚህ አጋጣሚ ኮኮቹ የት እንደደረሡ አላውቅመ አይ ልጅነት አሁን እድሜ 56 ሆኖኛል በውሻው አልተበለሁም ግን የልጅነት ትዝታዬን ቀሠቀስከው በጣም ሣስበው ደስ ይለኛል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amenaseede3204
    @amenaseede3204 28 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ፂም አቆራረጥህ ወደካፊር አስመሰሎሃል አስተካከረለረ

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  28 วันที่ผ่านมา

      ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
      የማንን ነው የኔን ነው ??

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g 29 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ሙአዝ 80 ጋበግ አላሁ አክባር

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 29 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 27 วันที่ผ่านมา

    ሙአዝየ ጉድኮነውይችፍቅርይዟትነው

  • @TyebaAhmed
    @TyebaAhmed 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ አላህጨምሮ ይስጥህ

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 29 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሀሳብህን ያሣካልህ

  • @user-co4yy9sh9k
    @user-co4yy9sh9k 27 วันที่ผ่านมา

    መሸአለ አለህ ይጨምራል በጠም ሚርጥ ነው

  • @kedrduba398
    @kedrduba398 28 วันที่ผ่านมา

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 23 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወንድም ሙአዝ ጺም አወጣህ ክክክ ማሻአላህ ያምራል

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  23 วันที่ผ่านมา

      አልሃምዱሊላህ kkkkk

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +4

    እኮ አፍቅራው ነው ሸህ እውነት ነው ግን እደት እዳሳቅሁ ከነጋ አልሳቁም ነበር 😂😂😂😂

    • @MedinaIbrahim-ux7zt
      @MedinaIbrahim-ux7zt 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 วันที่ผ่านมา

      ​@Medina😮 10:36 ድIbrahim-ux7zt ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-lz3ib7kj7qደምሪኝ

    • @EdcrfvEdtgbh
      @EdcrfvEdtgbh 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @meremaliseid3186
    @meremaliseid3186 28 วันที่ผ่านมา

    አወሊሆንይችላልአንድትልጅከአመታትበፊትእሠፈራችንእሡንሥለምትወደውቤተሠብለሡአንሠጥምሢሏትአመማትናዱአሢደረግላትእሡንለሧካልዳራችኋትአፈርነውየምደበልቃትአለ(እገላታለሁአለበሽታው),አሁንላይእሡንአግብታእየኖረችነው

  • @hayatahmad-zv7dx
    @hayatahmad-zv7dx 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-os6jo6ji8g
    @user-os6jo6ji8g 29 วันที่ผ่านมา +1

    😂❤

  • @user-mv5ch9vg1v
    @user-mv5ch9vg1v 29 วันที่ผ่านมา

    በረመዳን አዲስ የተጋባችሁ ጥንቃቄ አድርጉ እኛስ ቆየን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 29 วันที่ผ่านมา

    ❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

  • @ae4784
    @ae4784 29 วันที่ผ่านมา

    Www

  • @b.6015
    @b.6015 29 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ታዳ ያግባታ ይችስ አውቃ አፍቅራው ነው ወይ ዘድሮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 29 วันที่ผ่านมา +1

    Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kl7wj3ge9p
    @user-kl7wj3ge9p 26 วันที่ผ่านมา

    ሙአዝንከሰደብከውያሲንኑሩበሱፍሀዲስሲናገርአይቻልም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 29 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይቅር ይበለኝ በረመዳን። ማሥፈጠር የሚለዉ ላይ በጣም ሥለሚያደክመኝ እመረራለሁ በጣም አጅሩን አላገኝ ይሆን 😢😢

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 29 วันที่ผ่านมา

    ኢድ ሙባረክ

  • @Alhamdullah8830
    @Alhamdullah8830 29 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የውሻይቱ የዛሬ 20አመት የበላችኝ እስከአሁን አለ ስነካው ፌስታልነው ውስጡባዶ

  • @AliKhan-ts8ky
    @AliKhan-ts8ky 29 วันที่ผ่านมา

    እኔም ኮቴን አስጥሎኝ ያቃል