Kassahun Eshetu (Kasseye) - Yehun - | ይሁን - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Kassahun Eshetu (Kasseye) - Yehun - | ይሁን - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
Recording Artist - Kassahun Eshetu
Melody - Kassahun Eshetu
Lyrics - Kassahun Eshetu
Music composition - Abel Pawlos
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Kassahun Eshetu (Kassye)
Wooow yaltewralet albemmm
ምርጥ ስራ❤
Lene lewuduwa miste ema selam ena fikre❤
ጥንቅቅ ያለ ስራ የሆነ የ90ዎቹ ሙዚቃዎች ቀለም አለው።
Tilayalle
Wow this 🎶is the best one
Many blessings 🙏🏽
ጆሮዬ ቀን ወጣለት❤❤
my bast!
ብርቱ ሰው : የጠንካሮች ምሳሌ በርታ አሁንም!!!
ዋዉ አንደኛ ነዉ ድምፅህ እምዬ አያቴ እናቴ አባቴ ሀገሬ ይህ ሙዚቃ ለእናንተ ነዉ ስንቱን አለፍን ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስና ከቤተሰቦዎቻችን ጋር እንገናኝ❤❤❤❤❤❤
"ይሁን" ዘመን ተሻጋሪ ከሚባሉ የሙዚቃ ስራዎች ውስጥ መካተት የሚችል ጥሩ ዜማ እና ግጥም የተዋሀዱበት የማይሰለች አይነት የሙዚቃ ስራ ነው።
Fantastic 👏
የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል።
የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት
በጣም ቆንጆ ቃላት የለኝም እናመሰግናል ❤❤
Des yemil zefen new 😍
ይሁን ምርጥ ስራ ነው የማይሰለች ለጆሮ የሚጣፍጥ ድምጽ ትችላለህ
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
በጣም ቆንጆ 💋
ደስ የሚል ድምፅ እናመሰግናል ❤️❤️
Lerasa legbzawe ❤🎉🎉
21 ጊዜ ያዳመጥኩት ሙዚቃ
Me to
ሠው በተሠማራበት መስክ ምኞቱን ሲያሳካ ብርቱነቱን ያይበታል።❤ እንኳን መሉ የሙዚቃ ሥራ ለመሥራት አበቃህ!
Nice work 👏👏👏
Wow amazing
ካስየ በጣም ምርጥ ሙዚቃ በርታ ሰው አክባሪ ካንተ ብዙ እንጠብቅ አለን
ከአልበሙ የተመቸኝ ❤ ሁሉም አሪፍ ቢሆንም ይሄ ግን ይለያል
ካሳ በጣም ጣፋጭ ዘፈን ነው ካባ ላይ እያዳመጥኩህ ነው!!ሲሳይ ነኝ ከአለታ ወንዶ
👏👏👏👏👏❤️
Kaseshe i am a pharmacist by proffession . Your albem is potent by pharmacy language.
Hi Kasseye, congrats for the release of such marvelous Album after hard works and dedication. I can’t stop listening the album, good job bro.
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ልክ እንደ 90ዎቹ
ካስዬ 1ኛዬ❤
I really like it this song
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንደኛ
Waw good job ❤
woooow geramii new wendime congerats booooom👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Yimechik abo gash kasuu wow new
ወንድሜ ካሲሽ ጎበዝ እንኳን ለዚህ አበቃህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አሪፍ ስራ ነዉ🎉🎉🎉🎉
ለእናት የተዜመ ምርጥ ዜማ❤❤❤
እንዳይደብርህ ካስዬ የሙዚቃዎችህ ችግር አንድ ብቻ ነው እሱም ማለቁ ነው 🤦♀️🤦♀️❤❤❤
እጅግ የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
እንች ልቤን እንች
ውሰጅ ነፍሴን እንች
ያንስብሻል ላንች ❤
ሐሪፍ እና ብስል ያለ ስራ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድማችን
Kasebkut belay new kaseye congera
ሀሪፍ አልበም ነዉ እናመሰግናለን
Betam konjo sera new!!!!!!!!!!!!!!!
አሪፍ ሥራ ነው።በርታ ወንድሜ!
ካስዬ ምርጥ የአርባምንጭ ፍሬ ቆንጆ ስራ ነው በርታ
ግጥም፣ዜማ፣የዘፈን ጭብጥ እንዲሁም ድምፅ የተገናኙበት ምርጥ ስራ
ይሁንልህ! ይሳካልህ ካስዬ። ትችላለህ።
Wow wow wow 😳 nice 💯💯💯💯💯💯💯💯 good luck 👏👏👏👏
Kasesh I hope you remember me it has been 10 year's a go we worked together in Antica Restaurant we.......,.....
❤❤❤አሪፍ ግጥም ለእውነተኛ ወዳጅ
Wow 👍👍👍 🤩🤩🤩👌👌👌
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ካስዬ አንደኛ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ መጨረሻህን ታሳምረው ብሮ
ስለዘፈን ፈጣሪና ማርያም መጥራት ሼም ነው። ለንስሀ ያብቃሕ ማለትሕ ከሆነ ልክ ነ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ካስሽ በርታ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Good luck 🎉🎉🎉🎉🎉
What a sound😮😮
Amazing ❤
I haven't any, Just all are great!
But please I really love it your new album especially yihun
የሌለ ነው ያምራል
ካስሽዬ ሽኮር ።አንታ ሽኮር ። መጀመሪያ የመድሃኔ ፣ ዓለም ። ሰላምታ ፣ ለህይወትህ ፣ ለጤናህ ፣ " ይሁን " እንዳልከው ፣ ሰላም ላንተ ይሁን ፣ ካስሽዬ ሽኮር ። እኔ ከመጠን በላይ ኮራሁብህ ። ከዚህ በፊት ቀድመህ ከአስር ዓመት በፊት ሰርተህ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ የሚጥም ግጥምና ዜማ አትስራም ነበር ። ለምን ቢባል ፣ በመዘግየትህ ፣ አየህ ከቃላትም ቃላት አመራረጥህ በበሰለ አእምሮህን ከሽነህ ፣ አንተም ራስህ ተከሽነህ ፣ አምሮብህ ፣ ተውበህ መጣህልን ። የሆኖሆኖ ምን ለማለት ፈልጌነው ፣ እውነት የትእግስት ውጤቱ ይህ ነውና ፣ የደከምክበት የለፋህበት ሁሉ ፣ መድሃኔ ዓለም ፣ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ። ለዚህ ስላበቃህ ፣ ክብርና ምስጋና ከልብ ለሱ ይሁን ። ካስሽዬ ሽኮር ፣ መድሃኔ ዓለም ፣ ያዘገየህ ለዚ ለክብር ነበር ። አዎ ለክብር ነበር ። ደግሜ ያንተን ደስታ ፣ መሳካት ፣ ስላየሁኝ ፣ ክብር ለመድሃኔ ዓለም ። " ይሁን " እንዳልከው ይሄው ሆነ ። ። ። ካስሽዬ ሽኮር ፣ ከሁሉም በላይ አስቀድሜ የምመኝልህ ደግሞ ፣ ሁሌም ቢሆን ሁሌ ፣ ጤና ፣ ሰላም ፍቅር ፣ ካንተ አይለዩ ። አሜን ።
yagere leji melkam edil kasish
Dedicate to my love
የኔ መልካም ጓደኛየ ጋበዘችኝ የኔ ብዙ ነገር ማነዉ ምርጥ ጓደኛ ያለዉ ሂወቴንም ብሰጣት አልሰስት ❤
yemayslch musica betam arif sera nw enamsgnaln
በል በል ክሊፕ ስራለት የምን ውስዋስ ነው
good,luck🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምረጥ ዘፈን
good jobs
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ !
Kassish Denk sera new❤❤❤❤ my big bro
Good luck 🎉🎉🎉
ትችላለህ❤❤
Melkam edil
Good job❤
አረፈነዉ
❤❤❤ወንድማችን መልካም እድል ለጥሩ አልበምህ እየደጋገምን እናዳምጣለን ዪጣፍጣል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
Best ❤❤❤❤❤
ለምርጥ ስራዎችህ ከልብ እናመሰግናለን!
too good.
wow❤
ምን ብየ ልኮምት በቃ ትለያለህ ትችላለህ
🎉
Wow👏👏👌👌
❤❤❤
❤
🥰🥰🥰👂🏻👂🏻👂🏻
ግጥምና ዜማ ቢኖረው አሪፍ አልበም ነበር።
አውርተህ ሞተሀል ቅዘናም የጊልዶ ልጅ
ቅናት ነው አባቴ ቢጫ ወባ ነህ 😂😂😂
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😍🙏
Kaseshe i am a pharmacist by proffession . Your albem is potent by pharmacy language.
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤