ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ለዚህ ቤተሰብ ቀላል መፍትሔ አለኝ1. አብርሃም ከነባለቤቱ ከግቢው ይዉጣ2. ነጋሽ እና እህቱ ከዚያ ቤት ይውጡ3. ቤተሰቡ ተስማምቶ ቢቻል professional property manager ቀጥረው ወይም አንድ የሚታመን ሰው መርጠው ከኪራይ የሚገኘዉን ገንዘቡን ለናታቸዉ እንዲሰጥ ያድርጉ።4. አብረሃም ፣ነጋሽ እና ታናሽ እህታቸው ከንብረቱ ጋር ምንም አይነት ንክኪ እንዳይኖራቸው ይደረግ።
በቻይንኛ የአብርሀም ቲፎዞዎች ይረከቡት ማለት ነው የደረሰች ነፍሰጡር እሷም ከወሳኞቹ አንዱዋ መሆን አለባት
በትክክል እህትየዋን አሳምኗታል ገንዘብም እየስጠ ያታለላት ይመስላል
አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር በዚህ ቤት ላይ ሙሉ የመወሰን መብት ያላት እናት ብቻ ናት። ስለዚህ መጀመሪያ እናትየው ሙሉ ለሙሉ ንብረቱን እንዲያስተዳድሩ መደረግ አለበት። አንድ ልጅ እዛ ግቢ ዉስጥ መኖር የለበትም። እናት ለፈለገችው ልጅ ከኪራይ ቤቴ ገቢ ትስጥ። ሁላቸውም ከ20 አመት በላይ የሆኑ ስለሆነ የራሳቸውን ቦታ ይፈልጉ። እርጉዝ የሆነችዋንም የልጇአባት ይንከባከባት።
ሁሉም ለጥቅማቸው ለቃችሁ ውጡ የሚገርመኝ የፓስተር ተብዬው ፈጣሪን የሚያውቅ ነው የሚሰራው ከነሚስቱ ለሌላው ምሳሌ የሚሆኑ አይደሉም
ደደብ እናት በዚህ እድሜ መሰቃየት አለባት እናት በገዛ ቤቷ መንከራተት አለባት
እናትህ ካልወደደች ቤቱን ለናትህ ጥለህ መውጣት ይገባሃል እናትህ በሰላም መኖር አለባቸው
absolutely 👌
Betkkl
ትክክል
አቅም ከሌለው ልጆቹን ጎዳና ይዞ አይወጣ ከበቃቸው ምናለ በፍቅር ቢኖሩ
@@selamgebremariam7850አቅም ሳይኖረዉ ለምን ቤተሰብ መሰረተ እናቱ እሱን አሳደጉ ደግሞ ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለባቸዉ????
❤እናት እናት እናት ከምንም በላይ እናት ስለዚህ ፓስተርዬ እናት ትበልጣለች ሚስቶትን ይዘው ውልቅ ይበሉ
ሚስትህን ይዘህ ተከራይተህ ኑር እናትህ ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ይኑሩበት
በቃ ይሄ ነው ትክክለኛ ውሳኔ።
I definitely agreed with you. The pastor should leave the property as soon as possible
አንተ ታላቅ ነህ በዛ ላይ አገልጋይ ቢያጠፋ ታናሽ ወንድምህ በህግ ከምታሳስረው አንተ የእግዚአብሄርን ቃል አውቃለው እንደምትል ከሆነ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ አንተ ነህ ቢበድል እንኳን በተጨማሪ እኚህን በጣም የሚያሳዝኑ እናታችሁን ባታስለቅሱ ጥሩ ነው እናንተ ለጥቅማችሁ ብላችሁ ነው አረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል። መከራ አይታ ያሳደገቻችሁ እናት ለጥቅም ብላችሁ አታሳዝኗት።
ክብር ለናቶቻችን
አንተ ፓስተር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ የእግዚአብሔር ቃል እናትና አባትህን በእርጅና ዘመን አትተዋቸው ይላል እናትህን አውጥተህ ከምትወረውር አንተ ጥለህ ብትወጣ እግዚአብሔር አአንተ ቤትህን ይስራልሃል ያደረከው ነውር ነው
እናት ምስኪን ወደቤታቸው ይግቡ እናንተ የራሳችሁ ጉዳይ የቀራቸውን እድሜ በሰላም ይኑሩበት እባካችሁ ለእናትየው ድምጽ ለፍታ ያሳደገች እናት
ሲቀጥል ቆይ ባልሽን ስራ እና የራስህ ቤት አኑረኝ አትይም በሰው ቤት ውርስ ገና ለገና እዎርሳለሁ ብለሽ የሰው ቤት ቁጭ ብለሽ ደሞ በጣም ትልቅ ሰው እኮ ነሽ ምንም ምክኒያት ብትሰጪ ተቀባይነት የለሽም ትክክለኛ ሰው ከሆንሽ ከሴትያዋ ቤት ውልቅ ብላችሁ ተከራይታችሁ ኑሩ አለቀ
Tanks for your comments ❤.
ትክክል መንቅሮ በህግ ማባረር ነው
አይኗ ይውለቅና ሴት የላከው ጂብ አይፈራም ክፉ ሚስት ያለው መቸም ቢሆን ቤተሠቦቹጋ ሠላም የለውም በቤተሠቤም ስላየሁት እዲህ አይነት ሚስቶቺን ባሎቺን ከእህት ከወንዲምጋ እሚያለያዩ ስራቺሁን ከምዲረገፅ ያጥፋቺሁ ክፉ እናት ሳያከብሩ ሚስትን ኮተታም
thanks amazing points 👍👍
እናቱን ያላከበረ እዴት የህዝብ አገልጋይ ነኝ ይላል እናትህን ይቅርታ ጠይቃት እናት ክቡር ነች ።እመነኝ አተም በልጆችህ ታገኘዋለክ ክብር ለእናቶቻችን 😢😢😢
Enatun ahunem sayakeber kerto ayedelm eko esti bedenbe video wen temelkechew keza wede ferdu tedershiyalsh
ምን ማለቶ ነው ፖስተሩ ትክክለኛ ይመስላል ትንሹ እነዚህ ሁሉ ታላላቆች እያሉ ትንሹን ማን አራጊ ፈጣሪ አደረገው??? ይሄ የትልቅ ቤተስ ንብረት ነው:: ትንሹ ሌባ ይመስላል በጣም ጨዋ ቤተሰቦች ናቸው ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ አንድ ህፃን እንዴት ሊመራ ይችላል??? እናትየውን ብዙ አላመንኩም!! እንጃ ለምን እንደሆነ ትንሹ ጋንግ ሳይሆን አይቅርም!!!
የሰውን ማንነት ሳታውቅ ተጠንቀቅ እያሰብክ ተናገር ጥሩ አይደለም
ምንም ኣቶ ኣብርሀም ኣላሳመነኝም: ኣፈ ቅቤ ነገር ነህ
አብርሃምን አምነዋለሁ የክርስቶስ ተከታዬች በአለማዊ ሰዋች ይጠላሉ ።
ክብር ለእናታችን በጣም ያሳፍራል
እስቲ በደንብ ስሙ በደንብ አመዛዝኑ!! እነዚህ ቤተሰቦች በጣም ጨዋዎች ናቸው!! ይሄ ትንሽ ልጅ እንዴት ይመራቸዋል ትልልቆቹ በጣም ጨዋዎች ናቸው ነጋሽ ዱርዬ ነው!!
ክብር ለናቶቻችን❤❤❤❤
ሁላቹሁም ውጡ እናት በሰላም ትኑርበት
ያም ሆነ ይህ ለእማማ ፍትህ ።።።አትዘባርቅ የእናት ግፍ ይጥልሀል አብረሀም ያረሰከውን ታጭዳለህ በጌታ ሰም ወደ አይምሮህ ተመለሰ
Anchi rasesh Atzlabji selematawkew neger
የት ይቀራል የዘራውን በልጆቹ ያገኛል
@@JESUSSAVE791እናተ ከመጣችሁ ጀምሮ ነው ሀገራችን መርገምት የሆነችው ።
@@JESUSSAVE791በጭፍን😂 አሁንም ቢሆን ቤቱን ለቆ መውጣት ያለበት እሱ ነው በዚድሜው እናቱ ቤት ምን ይሰራል ጥገኛ እናቱን ከሚያሰወጣ
@@AlemTadese-bk8zm ተይ እንጂ ያኛውስ በዚህ እድሜው እናቱ ጋር ምን ይሰራል? ቢያንስ ይሄ እኮ እራሱን ችሎ ነው ሚኖረው። ያኛው በ 48 አመቱ እናቱ ላይ ቁጭ ብሎ የቤት ኪራይ እየሰበሰበ ወይ እናትየወን በስርአት አልያዘ ወይ ለወንድሞቹ ለእህቶቹ ሰላም አልሰጠ። የአብረሀም መውጣት እናትየውን የበለጠ ነው ሚጎዳቸከየው ከገባሽ
በልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ትልቅ እናታችሁ የምታሰቃዩ አረመኔ ዎች ባልና ምስት
አይ ወዶች ጋገባቹ በጛላ ለሚስት ተደርባቹ እናታችሁን አደጠላት የምታዩት ነገር እመኑኝ በልጆቻቹ ግፍ ትከፍላላቹ
Profileh lay yemeskelu geta yegferdebeh eshi esti ende hesan ataseb eshi
Amen
Correct
በእውነት ከዚህ በፊት ከሰማሁት ኢንተርቪ በልጁ/ አብርሃም/ ላይ ፈርጄ ነበር ከሁለቱም ወገን መስማት የመሰለ ነገር የለም እናትየው ብዙም ሲናገሩ አልሰማንም ምልጁና እህትየው ነበር ስለጉዳዩ ሲያወሩ የነበረው ምንአልባት የእናትየውን አእምሮ በክፋት ሞልቶ ከሆነስ እናትየውን እያስፈራራቸው ከሆነስ ለማንኛውም ሁሉንም ግልፅ የሆነለት ፈጣሪ አለና ፍርዱን ለእርሱ እንተው አሰግድም ከሁለቱ ወገን ያለውን ነገር ስላሰማሀን እናመሰግናለን
እውነታው የሄ ነው። ልጁ በጣም ከባድ ተንኮለኛ ነው። ፖሊሶች እራሱ ስራው ገብቷቸው አስጠንቅቀውት ነው። እናታቸውን ማናገር መንካት አይችሉም በተንኮል አራርቋቸዋል።
እናት የፈለገ ነገር ቢሆን ያም ይህም ልጆችዋ ናቸው
የልጅ ጡረተኛ ውጣና ሰርተህ ኑሮህን ኑር ፍትህ ለናትየው
ቤተሰብላይ ተጣብቆ መጦር የወጣት ጡረተኛች
Hulum yaw nachew! Kewetu: batekalye new mewetat : yalbachew!
ባለጌዎች አትፍራዱ
ባለጌ.አይባልም.እናቱ.ጎዳና.ይውደቁ.አቀፍም.እሱ.አቅም.አለው.እናትየው.አቅመ.ደካማ.ናቸው💔💔💔💔😭😭😭አምላክ.ፈርድ.ይሰጣል.ለኮንትራት.ንሩ@@woseneShimelis
አሞሻል ማለት ነው የት ይሂድ በዚህ ኑሮ ውድነት
ያም ሆነ ይህ ፍትህ ለማዪ ።።እናት ናት ወለተዋ ተከፍሎ የማትጨረሰው አይደለም ከቤቷ አሰወጥተሀት ተው አብረሀም የዘራህውን ታጭዳለህ ። ጌታ ወደ ልቦናችሁ የመልሳችሁ
ከጥከኝነት ሳትላቀቅ ትዳር ጡረቶኞች ሰርታቹ ኑሩ ፍትህ ለእናቶች😢
ታዳ ጎረቢት ብዙነገር ያወቃሉ ጎረቢት ይመስክርላችሁ. ከሁሉም በላይ ለእናት ክብር አተ አፈቅቤ ወስጠ ጩቤ ነህ
አንድ አንድ ሰዉ አፍ አለው ወሬ ያውቅበታል ይሄም ሰዉዬ አፋም ነው።
ሳታውቁ አትፍረዲ
እረ ዝም በሉ ያኛው ሚያረገው ፈጣሪ ያውቃል
Abzahagnaw were yedbabsal betam lesles belo gen westu tenkol nw yemolaw
Ene yaignawenm alamenkutem. Endalkew hulum mewetat alebachew. Yiheignaw yeminagerw gen asamign yimeslal meknyatum leweta gen ene yalhubet bet lakery yalew resionble new.
ድሮም ሚስት የላከው ነው ሚስት ተብዬዋም እድሜ ይስጥሽ በልጆችሽ ይቅጣሽ ፈጣሪ ባለጌ ነሽ እናቱን አዋርደሽ እሱን ማቀፍ
እሱ ነው እንጂ እናቱን ያስደፈረው የስራዉን ይስጠው
Dirom set yelakew mot ayferam.demo almaferachew le Hizib metayetachew.
አመራረቅሽ ደስ ይላል
እሱ ነው ባልጌ ልክ ነው ሚስት ናት ቅድሚያ ግን ከናት ምንም አይበልጥም ምነው
ሚሰቱ ምንታርግ የወለደቸው ያላከበራት ብደሩ ይገባው
በእናታቸው የሚጦሩ ወጣቶች😢😢😢እራሳችሁን ቻሉ እናታቹሁ እኮ ማረፊያ ጊዜዋ ነው ያውም በራሷ ንብረት
ምንም ብትዘባርቅ ማንም አያምንክም እናትን እህት ወድምን አስለቅሰክ እዴት እቅልፍ ይወስድካል በልጆችክ እየው
እውነት
ፍርደ ገምድል
@@selambekalu-hk6tnእውነት መቼም አትደበቅም ነውረኛ ‼️
አሜን ይየው
ጭፍን አትሁኚ
ተከራይተህ ሚስትህን ይዘህ ውጣ እናትህ በሰላም ትኑርበት
❤
ያኛው ቦዘኔ ሁሉንም ነገር ሸጦ ሽማግሌዋ ሜዳ ትውደቅ
@@ይፋትDelusional 😮
@@ይፋት ይሄ ሌባስ ከነ ሚስቱ እናቱን አንገብግቦ ይግደል ይሄ ጡረተኛ ጀግና ከሆነ ተከራይቶ አይሄድም ፕስትርና ለቤተሰቡ በቂ ገንዘብ ካላመጣ ድንጋይ ቢሸከምስ ሚስቱም ተፍጨርጭራ መኖር ሰላም ካስፈለገ
የት ነው በሰላም የሚኖሩት ሁለቱ ቦዘኔዎች ቤት መሸጥ ነው ሐሳባቸው
እማምዬ አይዞወት እግዚአብሔር አለ ቀሪ እድሜዎትን ከወዱት ልጆዎ ጋር ሆነው ዘመንዎት ይኑሩ ፓስተሩም ሚሰትና ልጆቹን ይዞ ይውጣ
አፈር ብትለብስ ይሻልሀል ጌታን ይዘህ እናትህን አደባባይ ማዉጣት ምህረት ይደረግልህ ክፉ
Tenant gen FERAGE MAN ADEREGACH?yesun man yawekal Seles Bible said atefered yeferedebekal
እናትህ በቤታቸው እደፈለጉ ሆነው መኖር መብታቸው ነው ሌላው እደሚኖረው ወተክ የራስክን ኑሮ ኑር ባክህን የሚስትክን ጥሩነት እያወራክ እናትክን ህፃን አታድርግ
🙏
አቤቱ እውነታው ማን ጋ ይሆን ያለው እውነታውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው
🙏❤️
እግዲያው ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ ይመርምራችው እኛንም ሀጢያት አትክተቱን
እንዲህ ብላችሁ የምፅፉ ፃድቃን መሳዬች ትገርማላችሁ ሌላው ህይወታቸው የቤተሰቦቹ አለመስማማትአይደለም ፍሬ ሀሳቡ በምንም መመዘኛ ብዱላ የሚራመዱ እሱን ያደረሱ እናት ቤቱ ባላቸውና እሳቸው በሰሩት ቤት በመጨረሻ እድሚያቸው መንከራተቱ ይቆይ እንዴት አደባባይ ያወጣቸዋል ምን ጌታን የሚስጠራም አይደል ህሌና ያለው የሚፈርደው ነው እንኳን ወልደው አሳድገው ይቅርና በሆድ ውስጥ የተሰቃዩበትን እድሜውን ሙሉ ጥሩ ቢሰራላቸውም የናቱን ውለታ አይመልስም ሰው ቢሆን ይቺ የትረገመች ሚስቱንንና የፉኝት ዘር የሆኑ ልጆቹን ይዞ ይወጣ ነበር።ግን ውለታውን በእጥፍ ሆኖ በልጆቻቸው ያገኙታል ለዛውም የእምነት አባት ነኝ ብሎ ድንቄም ፓስተር።
True
@@seadaabedela6437 ጻድቅ መሳዬች አይባልም እኔ ጻድቅነኝ አላልኩም ጌታ ይፍረድ ነው ያልኩት ምክንያቱም በዳይንም ተበዳይንም እሱ ስለሚያውቅ እኔ የእማማንና የልጆቹን ቃለመጠይቅ አዳምጬ እስክጨርስ በእንባ ነው የጨረስኩት መውለድ ለካ ከቱ ነው ብዬ ስናደድም ነበር እናትን የሚነካ የሚያስለቅስ የማያከብር ልጅ ከመውለድ መሀን መሆን ይሻላል ለእናቴ እድሜዬን የሰጠው ነኝ ግን የዚህኛውን ምላሸ ስሰማ ደሞ ግራ ገባኝ ማነው እውነተኛው ?
Are enatyew le tnshu sayadalu aykerum@@seadaabedela6437
እኮ ባለፈው ወይ ጉድ ስል አሁን ደሞ አይ ትንሹ ነው ነገር የሚያተራምስ ማለት ጀመርኩ
😢😢😢እናትኮ እናት ናት እመነኝ እናትህን ተበርክከህ ይቅርታ ጠይቅ ጡሪት ያለበለዝያ በልጆችህ ይከፈልሀን😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ በልጆቹ ያገኘዋል 😢
በትክክል
ይከፍላታል
አትፍረዱ እናት ምንም ቢሆን እናት ናት ግን ትንሹ ልጅ ጥፋተኛ ነው ለዚች አጭር እድሜ ተከባብረው በፍቅር እናታቸውን ይዘው ቢቀመጡሥ በውጭ ያሉ ልጆችም ለበአል መሠብሠቢያ ይሆናል ሽጦ ከመጠጣት
t@@TigdMekonen tikkikkil tinishu lije innatun wodairasu azwrowalle
እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ወንድሜ ፀልይ እውነት አንተ ጋር ካለ እግዚአብሔር ስለአንተ ይሟገታል ለወንድምህም ፀልይለት ወዶ አይመስለኝም
ጴንጤ የሆንን የዚህን አጭበርባሪ ፖስተር ወሬ አናምንም እባብ ጴንጤ
@@MesiMesi-jy2rt አየህ ስለታሪኩ ሳይሆን ለሃይማኖቱ ካላችሁ ጥላቻ ብቻ ነው አስተያየት የምትስጡት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ማስተዋልን ይስጣችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጥላቻ ያውጣችሁ እኛ ግን እንወዳችሃለን ያለን ፍቅር ስለሆነ። መልካሙ ጋዜጠኛ አለምስገድ እባክህን እናታችንን ለብቻቸው አነጋግራቸው እግዚአብሔር ይባርክህ።
ሁሉም ከናትየው ቤት ይውጡ። ቤቱ አይሸጥ። ልጆቹም የልጅ ልጆቹም በየሳምንቱ አንድ ላይ እየሄዳችሁ ቤተሠብ ጠይቁ።
ትክክል❤
ትክክል ሁሉም መውጣት አለባቸው❤❤እናታቸው ብቻ ይኑሩ
Exactly 💯
እኔ 3 ክፍል ተመልክቼ እንደተረዳሁት: ለእናትየው የትኞቹም እያሰቡ አደለም። እናትየውም በሁለቱ በታናናሾች ተፅኖ ውስጥ ነው ያሉት።ከዚ በፊት ከአባት ለተወለዱት ድርሻ ታላላቆች ከከፈሉ ይህ የሚያሳየው ቤቱ እንዳይሸጥ ፍላጎት አላቸው ማለት ነው።እህትና የልጅ ልጅ የሠጡት ምክኒያት አጥጋቢ አደለም። አሌክስ የተባለው ግን ያደረገው ጥረት እ/ር ይባርከው።ነጋሽ 48 አመቱ ነው ከቤት ይ ውጣ። መልካም ለናቱ እንዳላሠበ ያስታውቃል።አብርሀምም ቤተሠቡን ይዞ ከቤት ይውጣ። በሚስቱ ምክኒያት እንዳይሳበብ።ሁሉም ልጅ እንደፈለገ እናታቸውን ይጠይቁ። ንብረት የተባለ ሁሉ- እኹል ሁሉም ተነጋግረው ይቆጣጠሩ።
በጣም ትገርማላችው በናንተ ድፍን አስተሳሰብ እማማ መሰቃየት የለባቸውም ትኩረትህ ሁሉ ንብረት ላይ ነው ደሞ የእህቶችህ ዝምታ በጣም ነዉ የገረመኝ ምንም አይነት emptions አይታይባቸውም😌ፍትህ ለማማ!
Video yiketilal yilal adamchi kemawratish befit. Emama eyetesekayu yalut bezagnaw difin astesaseb
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምትከበር ነህ። ምክንያቱም የሁሉንም እምነት ተከታይ እኩል አክብረህ ስለምታስተናግድ። ሁሌም በጣም የማደንቀው ባህሪህ ትኩረት የምታደርገው ይዘውት በመጡት ጉዳይ ላይ እንጂ በሀይማኖታቸው ወይም በማንነታቸው ላይ ስላልሆነ ነው። አለም ሰገድ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ኮሜንት ከሚያደርጉ ሰዎች የታዘብኩት አንድ ነገር ሰው ሁሉ ትኩረት የሚያደርገው እና ኮሜንት የሚሰጠው በእርግጥ ጉዳዩን መርምሮ ተረድቶ ሳይሆን በሀይማኖት ጥላቻ ስካር ውስጥ ሆኖ ነው። የዚህን ቤተሰብ ትክክለኛ እውነት ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል። ግን የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሰው በጴንጤ ጥላቻ አቅሉን ስቷል። በጣም ነው የሚያሳዝነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። እናትየው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ምክንያቱም በልጆቻቸው መካከል ተወጥረው እየተንገላቱ ነው ያሉት ነገር ግን የትኞቹ ልጆች ለናትየው እንደሚያስፈልጉ ወደፊት በሂደት ይደረስበታል እግዚአብሔር ስለሚፈርድ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን እና መስማማትን ያውርድ። ለናትየው ያዘናችሁ በመምሰል የምትሳደቡ እና የሀይማኖት ጥላቻችሁን በሰበቡ ለመወጣት የምትሞክሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ነውር ነው። በእርግጥ የእናታቸውን ሰላም ከፈለጋችሁ ለዚህ ቤተሰብ እንደየ እምነታችሁ ፀልዩ። ስድብ አቁሙ ነውር ነው። በቤተሰብ መካከል ገብታችሁ በደንብ ገና ባልተረጋገጠ ነገር ወሬ አታራግቡ።
😢😢ሴት የመከረው ሞት አይፈራም አላህ ልብ ይስጥህ ክብር ለእናታችን
ውሸታም ምንም ስለእናቱ ሜዳ መውጣት አላወራም የሚያወራው ሁሉ ስለንብረት ፣ስለጥቅም ነው የሚያወራው።ሚስት እና ልጆችህን ይዘህ ቤት ተከራይተህ ውጣ። እናትህ በህይወት እስካሉ ድረስ በሰላም ይኑሩ። እሳቸው ካረፉ በኋላ የዛኔ የምትፈልገውን ንብረት ታገኛለህ።ባለጌዎች በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ።
👌👌👌👌
ሁላቹም ውጡ አናታቹ በሰላም ይኑሩ መከፋፈሉን ትደርሱበታላቹ በህይወት ከቆያቹ ቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
እዉነት ነዉ ቀዳሚዉን ፈጣሪ ነዉየሚያዉቀዉ👌😢😢
እናት በህይወት እያለች ስለንብረት ማሰብ በጣም ወጀል ነው እደኔ ህግ ቢወጣ ደስ ይለኛል ውድ ነገር ናት እናት እነሱም ሁሉም ይቅርታ ይጠይቁ ብድሩ እዳይደርሳቸው!!!
ትልቁ አጥፊ ነጋሽ ነው ምን አልባት ድራግ ውስጥ የገባ ይመስላል ይሄ ፖስተር በጣም በጣም በጣም ጨዋ ነው!!!
ትልቁ አጥፌ አብረሐም ነው በአሁኑ ዘመን ፓስተር ሐዋአርያ እየተባሉ ቤት ንብረት በማጭበርበር እየወረሱ ነው
ሴት የላከዉ ጅብ አይፈራም ክብር ለእናቶች💞
ሰውየውውሸታምነው።ሰሙትበደብጨቤትየኛዘመን።ወድግንበሴት።መመራትይከብዱአል
ኮሜት ከመስጠታቹህ በፊት አዳምጡ
ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላል ተረቱ ወገን እያዳመጥን
እዚህ ላይ በጭፍን ጥላቻ comment እየሰጣቹ ያላቹ ሰዎች ገለልተኛ ሆናቹ ሀሳባቹን ስጡ። እስቲ ከዚህ ጋዜጠኛ ስርአት ተማሩ ምን አይነት መረገም ነው????? ከአፋቹ ለሚወጣው ነገር ተጠንቀቁ ። እናት እናት የምትሉት ከሱ በላይ ለእናቱ አስባቹ ነው? ስለእናት ስለቤተሰብ ዋጋ እየከፈሉ መኖር እና እናትን በየፍርድ ቤት በየሚዲያው ማንከራተት ፈፅሞ ይለያያል። እንዲ ክፉ እየተናገርን እንዴትስ አገራችን ትባረክ??? እባካቹ comment ምትፅፉ መልካም ነገር ካፋቹ ይውጣ ብትችሉ ቤተሰቡ አንድ እንዲሆን እንዲስማሙ ፀልዩ መልካም ምክር ስጡ ካልቻላቹ በቃ አትፃፉ።።።
ክብር ለእናቶች እናትን እንኳን ከቤቶ ማስወጣት ይቅርና ለአንድ ቀን እራሱ መስከፋት ከፈጣሪ መላሹ ከባድ ነው እናት መጡር ነው ያለባት ለእናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
ተመልካቾች እያሰባችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነው እንዳገኛችሁ አትናገሩ የውስጣቸውን የሚያውቀው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢 ከቻላችሁ መሳደቡን ተውና በጸሎት አስቧቸው 😢እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ተስማምታችሁ ማየትን ተመኘሁ😢
ገለልተኛ ወገን ምስክርነት ይስጥ! ግን አንድ እና አንድ ነገር ቤቱን ለናታችሁ ልቀቁላቸው!
ምክር እና ምን ለሰጪው ቀላል ነው አሉ...የት ይሂዱልሽ?
@@Medu-p5oወረኛ ያገባው ራሱን ሳይችል ነው ቤቱን ለቆ መውጣት አለበት
@@tigistejima1991 ያባታቸው ቤት እኮ ነው ምነው???
ቢፈልጉ ገደል ይግቡ ወራዶች ናቸው አምስት ሳንቲም ሳያወጡ ሙጭ ጭ ማለት ተገቢ አይደለም ደግሞ በሃላ እኮ የነሱው ይሆናል ለም ን እናት የዋ መሰቃየት አለባቸው ???
@@Medu-p5o እና ቢሆንስ ሰው አግብቶ ሲወጣ ነው የምናውቀው ይሄ ጭራሽ እናቱን ከቤት አስወጣ ባለጌ
ቅድሚያ እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት😭😭😭በሚስት የሚመራ ለራሱም አይሆን።
ደደብ ነው እንጂ
በትክክል መተኪያ የሌላት እምዬ
ሳህ
ማቴዎስ 19¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?⁶ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው። “አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።” - ዘጸአት 20፥12
የእናት ግፍ ይደርስባችኋል ውጡላቸው ሁለታችሁም እእእንዴ ሰራተኛ ቀጥረው በሰላም ይኑሩ ያላቸውን ዕድሜ በጣምምም ያሳፍራል ሁለታችሁም ውጡላቸው አፈ ቂቤ ውስጠ ጩቤ😭😭😭😭አሁን ቢሞቱ ታለቅሳላችሁ
የወጣት ጡረተኞች ሰርታችህ ብሉ ፍትህ ለእናታችን
❤❤❤🎉
Betam zemnu keftole
Pastor 😮
ምን ያርጉ በአንድ በኩል ያገር ጉዳያ ያጨካክናል
አይ ጴንጤዎች መጨረሻችን እንዲ ሆነ
እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እንደ ቤተሰብ እንዲህ ካስቸገርን እንደ ሀገር መንግድትስ እንዴት ይችለናል ?እግዚአብሔርስ እንዴት ታግሶናል😢😢😢😢
ከፊትም ከኋላም መተኪያ የሌላት እናትን እንዲህ ማሰቃየት ብዙ ፔንጤዎች አየሁኝ ንፉጎች ናቸው ለሰው ከማሰብ ይልቅ ራሳቸውን ይወዳሉ ነውር ጌጣቸው ሆድ አምላካቸው።
እናትህ ካልወደደች ቤቱን ለቀህ መውጣት ነበረብህ ።
በጣም ይሄ ፈጣጣ ሌባ ነው
እግዚአብሔር በእናንተ መሀክል ስላሙን ያምጣ ❤❤❤
Tebarki Ewnte naw selamune Geta yeweredelach
ሰውን በንግግሩ ማመን የከበደበት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን እግዞ ማረን።
እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢
ከሚት በፉት እናት ትከበር።ፍትሕ ለማዘር😢
ሰውየው ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ አለኮ ፓሰተሩ ሚሰት ተብዬውም እግር ቀጭን ይሞታል ሲባል እግር ደንዳና ይሞታል የናይጄሪያው ጠንቃይ ነው ሰው እንደሚሞት የሚነግርሸ ደፍር በሰው ቤት ሞት መመኝት ፍርድ ለእማማ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈተህ. ለናቶች. ፕሊስ 💔💔💔💔💔💔
Who said that!??? Are you a wife? If you were you wouldn’t say that. He did not disrespect his mom.
ለታናሽህ እዘን ታላቅህን አክብር
M
የኔ ባልግን እናቱን እንደነብሱ ነው የሚወዳት እኔም በዝህ ደስተኛ ነኝ የዚህ ቤተሰብ መበጥበጥ ተጠያቂዋ ሚስት ተብዬዋ ነሽ በቅን ልብ የከፋፈልሽውን ቤተሰብ ፀልይ!
😢ሴትየላከው ሞት አይፈራም
በምን አወቅሽ/ክ???
አገልጋይ ነኝ ካልክ ለእናትህ ብቻ ተሸንፈህ ለምን ለቀህላቸው አትወጣም ሁሉም ድርሻውን መቼም አያጣም (ቅድሚያ ክብር ለእናትህ)
እናት አትዋሽም ክብር ለእናታችን ለጥቅማጥቅም ብላችሁ በህይወት ያለችን እናት አታሳዝኑ ተጠንቀቁ የሚያድግ ልጅና የሚሞት ሽማግሌ አይጥላህ ይባላል በአባባል።
Yalubetn enesu yakalu just pray for them!
የእኔም ጥያቄ ይሄ ነው ቅን ከሆነ ቤቱን ለቆ ለምን አይወጣም
አለምዬ አንተ የተለየህ ነህ ተባረክ ሴት የላከዉ ዉሻ አይፈራም እንደሚባለው ቅድሚያ ለናትህ ክብር ስጥ ማዘር ከመመለሳቸው በፊት ቤቱን ለቀህ ዉጣ ክብር መተኪያ ለ ሌላት እናት።
እማማ ድርሻቸውን ለወደዱት ለአከበራቸው ለተከባከባቸው በቁመና የፈለጉትን ማድረግ መብታቸው ነው የለፉበት ነው፡፡
ፖስተር እብራሀም ባለቤትህን በወደድከበት ልብ እጥፍ እናትህን ውደድ እክብር እናታችሁ በጣም ያሳዝናሉ በዚህ እድሜቸው media ላይ መምጣታቸው ትክክል እይደለም እንተ የእግዚአብሔር ቃል እስተማሪ ከሆንክ ወንደምህንም እህትህም እናትህ ን እቀፍ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጣቹሁ 🙏
አደባባይ ያስወጣቸው እኮ ታንሽዬው ነው:: ለምን ቤት ማሸጥ ፈለገ???
ክብር ለእናት አተ ለቀህ ውጣ እናትህ በሰላም ትኑር
የኔ ታሪክ ነው አንድ አንድ እህት ወንድም ከእናቴ ማውራት አልችልም የሚገርም ነው ጌታ ሰላም ይስጣቹ ለእሱም ትህቢቱ ይሰበር
መጀመሪያ እናቱን ያላከበረ ለሚስቱም ፍቅር ሲያልቅ ያው ነው የሚሆነው ከሚስቱ ጋር ያስማማው ጥቅም ነው ሀይማኖት አሰዳቢዎች ናችሁ ጌታ ይፍረድባችሁ
ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን እና ፍቅርን ይስጥልን! ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሰላም አውርዱ ይሄ አለም የኮንትራት ነው የልፋል እድሜያችንም እንደ ጠዋት ጤዛ መሆኑን አትርሱ
ብዙ እናቶች በጉልበት በሐሳብ የሚጠቅማቸውን ሳይሆን፣ብዙ ጊዜ በምላስ የሚያስመስልና የሚዋሽ ልጅ ካለ ያንን ይመርጣሉ፣ ከዚያ ልጅም ጋር ይተባበራሉ።ከቤተሰብ ከገጠመኝ ነው። ብዙ እናቶች ከክፉዎች ጋር ይተባበራሉ።
ክብር ለናቶች በዙህ እድሜቸው በልጅ ጭቅጭቅ ይደብራል አይ ይች እዱዳዲያ ስንት አመት ለመኖር ይሆን!!!😢
ክብር ለእናታቶች ❤️❤️❤️ ስት እህት ወንድሞች ኑሮን ለማሸነፉ ስደት ወጥተዉ እናቶቻቸዉን ያጡ አሉ 😭
እኔ አለው ሩጣ ያልጠገበች እናቴ በስደት ሁኘ ያጣዋት ኩባያ ውሃ ሳላቀብላት😢😢😢
@@SaraHoh-k3s አብሽሪ😔
@@SaraHoh-k3sአዜሽ እናት ነብስይማር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናቴ በኖረችልኝ ነበር ግን ምን ያደርጋል ሞት ክፉነው 😭😭😭😭😭እባካችሁ እናት ያላችሁ ተንከባከቧቸው እናት ካመለጠች አመለጥች ነው አትመለስም
ሁሉም ልጆች ራሳቸው ችለው እማይወጡ እናታቸው ማክበር ስላም መፉጠር
ነውረኞች !!! ስታሳፍሩ ! እናት በህይወት እያለች እንዲህ አይነት ነውር!
ድንቄም ፖስተር😢😢😢
@@ef6079እረ ተዎ እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው
ምንም እናት ብትበድል እናት ናት እሱ ነገ በቁሙ ይከፍላል@@asterisayas8522
Newer mene adergu ? be 1 wegene mehonu teru ayedelem ahune paster Aberham men Atefa?
@@berhanetadesse7270አረተው አመዛዝነህ አውራ ከዚበላይ ምን ያርግ!!
እናት ምንም ታድርግ ምንም ትሁን ክብር ይገባታል እናትን ከመኖርያ ቤታቸው ማሶጣት የለብህም ጥፋተኛ እንኳን ቢሆኑ እናትህ እልህ ከመያያዝ ለእናትህ ትተክ መውጣት አለብህ
ነጋሽ ሃላፊበት የለበት አላገባ እናቱ ጋር ተያይዞ ጠግቶ እናቱን እያታለለ የሚኖር ራስ ወዳድ ሰው ነው፣ ልጆቹ በጠቅላላ ከቤት ወጥተው እናትየው አጋዥና ተቀጥሮላቸው በሰላም እንዲኖሩና ቤቱንም ኪራይ የሚቆጣጠር ባለሙያ በመቅጠር ሉጆቹ የሚገባቸው ነገር ካለ በትቀጠረው ሞያተኛ የሚገባቸውን ያግኙ፣ ሰላም በሌለበት መኖር ከባድ ነው።
እውነት ማን ጋር እንዳለ እግዚአብሄር ነው የሚውቀው እግዚአብሄር አምላክ ፍቅር ያውርድላችሁ🙏
Egzabher yakbreshi telk sewe ewente egzabher gar nw yalwe egia baynewe ena besmanewe enfrdalne Fetari fkrun yawerdlachewe 🙏
እውነት አብርሀም ጋር ቢኖርም የቤቱ ባለቤት እናትየዋ ስለሆኑ እናትየው እንደሚፈልጉት መሆን አለበት
ewnet new🙏
አንቺ የሱ ተከታ ነሽ መሰል የምን እውነት ነው የምትፈልጊው። እናቱ እሱን ወልደው ባሳደጉበት ቤት ቤቴ ብሎ ሲያሶጣቸው ሌላ ምን እውነት ትፈልጊያለሽ እንኳን አባቱና እናቱ የሰሩት ቤት ቀርቶ እናቴ ኑሪበት ብሎ መሬቱን ገዝቶ ሰርቶ እንኳን ቢሆን እሳቸው ብህይወት እያሉ ከሆነ ቤቴ የማለት ሀቅ የለውም
እዉነቱ እማ ቤቱ የእናትየዉ መሆኑ ነዉ መርዝ ሚስቱን ይዞ መዉጣት ነዉ እዉነቱ
አብርሀም ተብዬ ሠውዬ ሚሥትህናጭምር እናትህን አሥለቅሠህ ከቤት አባርረህ መድረክ ላይ ቆመህ የእግዚአብሔር ቃል ትሠብካለህ ፀሎትህን ከጣራ በታችነው እናትህ ሄደህ ይቅርታ ጠይቃቸው በትህ ልትመራ አይደለም ወይ ትዳር የመሠረትከው እናትህ ቤት ተቀምጠህ አርጋ አትሥበር አሥራሥምንት አመት ከሞላ በኋላ ማንንም ኧራሡ ችሎ ይኖራል አትቀባጥር በህያው በእግዚአብሔር ቃል አትነግድ አለም ሠገድ አንተ የወለደች እናት ነፍ አመት ተመኝሁላቸው የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ሺ አመት ኑርልን እንዳተ ያሉት ያብዛልን የአለምዬ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ❤❤❤❤
ሲጀመር እንደጲንጤ ተንኮለኛ የለም መጨረሻቸው ሁሉም ጲንጤዎች የአይምሮ ዘገምተኛ እብዶች ነው የሚሆኑት
ማን ነው አንተን ፈራጅ ያደረገህ ????አትፍረድ ይፈረድብሃልና ለራስህ አስብ ።
ይህንን ዘለፋሽን ትተሽ ዝም ብለሽ ተከታተይ ማን ፈራጅ አደረገሽና ነው ????ታሪኩን ስሚ አትፍረጅ ሳታጣሪ ።
አንቺ ወይንም አንተ ልበል የሡ ደጋፊ ትሆናላቹሁ የእናቱ ክብር ሣይናራቹሁ መድርክ ቆሟቹሁ አትሥበኩ ፀሎታቹሁ ከጣራ በታችነው እያንዳንዱ ነገርትጠየቁበታል
ትክክል እንደጴንጤ ሌባና ውሸታም የለም ከይሁዳ ምን ይገኛል ለእናቱ ያልሆነ ለሌላ እንዴት ይሆናል አንተብሎ ፓሰተር ድንቄም ፓሰተር ኧይ ጴንጤ ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ ይላል እናት እንዴት ሜዳላይ ትጣላለች አይዞት እናቴ ዘመኑ የወንበዴ ነው
የቃለመጠይቅ አሰራርህን የተሻለ እና ፍትሀዊ ለማድረግ ብዙ መጠንቀቅ ይገባሀል እኛ ስሜታዊ እንሆንና ቀድመን ለሰማነው እንፈርዳለን እናቱን ጋሻ አድርጎ በስውር አላማውን ለማሳካት የሚያሴረውን የነቃበት የለም ሰው ቶሎ ለእናት ስለሚፈርድ ግራ ቀኝ ሳናገናዝብ እንፈርዳለን ስለዚህ የመጣው ሁሉ እንደወረደ ከመቀበል ቀድመህ የግራ ቀኙን ሀሳብ ብትቀበል ፈቃደኛ እስከሆኑ ድረስ
እግዜአብሄር በልጆሽ አግኘው 😢
በጣም፡ያሣዝናል፡እናት፡በዚህ፡ልክ፡አዋረዳቹ፡በልጆቻቹ፡አግኙት፡የእጃቹን😢😢
መች ይቀራል ብድራቱን ያገኘዋል
እናት ሺ አመት ትኑር ምክንያቱም እናት ❤ ለልጆዎቾ ሂወት ናትና 😮
ክብር ለእናቶች 🙏🏻
ፓስተሩ በጣም ይዋሻል ፓስተሮች ዘንድሮ ቤት ነጠቃ አበዙ
እዉነት እዉነት ፈጣሪ መፍትሔ ያበጅላችሁ ለእናንተ ምህረት ይስጣችሁ እማማን ግን ወደ ቤት መልሡ የምናመልከው አምላክ ይህን አላስተማረንም እባካችሁ ተለመኑ፡፡
የፈለገ ተሰማልኝ ብለህ አታውራ እናት ክብር ናት እናት በልጆቿ ስትደሰት እጂ በልጆቸቀ ስታዝን ምነኛ ይከብዳል አንተህ ከቤቱ ውጣና እናትህን ይኑርበት እስከዛ ሞታቸውን ተጠባበቅ ሞት አይቀርምና ሲሞቱ ከእህት ወኝድሞቹህ ትካፈላለህ ይህ መድር መሆኑኑ አትክሳው 😢
እናቱን ያስወጣው ያኛው ነው። ስማ/ሚ መጀመሪያ
ቀድሞ ሟችን ማን አወቀ
@@menbermekonen2496ሞት ለማንም የማይቀር ነው ግን እናት በወለደችው ልጇ መከፋትቷ እንዴት እንደ ሚያም እናት ተደስታ ትኑር 😥
ውርደት ነው እናታችሁ በሂወት እያሉ በውርስ ፀብ
የመጨረሻው ዘመን ነው እኔም ቤተሰብ ውስጥ ተፈጥሮዋል ያሳዝናል እግዚአብሔርን ገንዘብ አጥፊ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤
እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲሆን ቤቱን ለሳቸው ለቆ መኖር ነው ያለበት። ምኑን ነው ፓሰተር የሆንከው ወይስ ንግድ ነው። በጣም አሳፋሪ ነህ። እናት ክቡር ናት።
እማማ ልጆቻቸዉን ደልቶአቸዉም ይሁን ተቸግረዉ ልጆቻቸዉን ባሳደጉበት ቤተመሰደድ የለባቸዉም ፓሰተር የተባለዉ ሰዉ የሚስቱን ወሬ እየሰማ እናቱን እየበደለ ነዉ በልጆችህ ታገኘዋለህ እናትህ ን ቤታቸዉ መልሳቸዉ❤❤❤❤❤❤
አተ የልጅ ሸክም እተወለድክበት ቤት ስታረጅ አታፍርም እደሌሎቹ እህት ወድሞችህ እራስህን ችለህ አትወጣም ድርሻ ካለህ በወጭ አጠይቅም አስመሳይ የሚስትህን ፍላጎት ለማሟላት እናትህን የፋህ ጊፊ ነህ ጨካኝ
የተናገርከው ነገር በሙሉ ምንም ስህተት አላገኘሁበትም ❤ በጣም ትሁት ስው ነህ❤
😂😂😂
ምስኪን ወንድሜ ይህ አይነት ነገር ብዙ ቦታ አለ ለማውራትም ለማስረዳትም ተቸግረሃል ፈጣሪ ገንዘብ ይስጥህና እራስህን ቻል በእኔና እህቴ የደረሰ ነው በአንተ የደረሰው ዝምታን ምረጥ
😁😁😁😁 አትለንም እባብ በለው የምን ምስኪን ነኝ ነው
@@tsitube2342😂😂😂😂😂 eko ቀላል እባብ ያስታውቃሉ
@tsitubእኮ😅😅e2342
God bless you 🙏
ዝበል አታስመስል ለናትህ ክብር የለለህ
ቤቱን ለቆ ይውጣና ለናቱ ያስረክብ የእናታቸው ምስክር ምላሳቸው ነው
ሲጀመር እናት ብትሳሳት እንኳን ካንተ ምቾት የሷ ደስታ ይቀድማል፤ 50 አመት ከሞላክ ደግሞ ከእናትህ ቤት መውጣት ያለብክ አንተ ነህ እሳቸው አይደሉም፤ ሲቀጥል የእህቶችህ ዝምታ የሚያሳየው ይሄ ሀሳብ ያንተ መሆኑንና ባንተ ተፅእኖ መውደቃቸውን የሚያሳይ ነው፤ ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ እናት መተኪያ እንደሌላት አልገባችሁም።
ዎልደዋል የዘሩትን ያጭዳሉ
የኔ እናት አዎ እናት ብታጠፋም እንኳን በንብረትዋ የመጦር ግዴታ አለበት እማማ ካልተመቻቸው ጥሎ መውጣት ነው ወደፊት ነው መውረስ የምትችለው ሞኝ ነህ በጣም ሚስትህን አክብር ግን አሳልፈህ መስጠት ነውር ነው ፍቅር ቢኖርህ ተጠቃሚ ነበርክ አትለስልስ እናትህስ አንተ በትዳርህ ስትኖር እሱ ከናቱ ጋር ተኮራምቶ ነው እሱ ቢከፋ እናትህ አይከፉም በምን አወክ እንደማትበድል አንተ ያላከበርከውን ሚስትህ አታከብራቸውም እናትህ አላሉም በቃ ሰላም ካልፈጠርክ እንዳይሸጥ ከፈለክ ዞርበል ምንእዳ ነው ብዙዎች ወንዶች ስታገቡ ለቤተሰብ ክብር የላቸውም ልጆችህ ለምን ያኮርፋሉ ያወሩት እናትህ ናቸው አትዋሽ ልጆችህ የአንተን ነው ሚከተሉት ከቻላችሁ እማማን ይቅርታ ጠይቁ በመስማማት ተጠቃሚ ናችሁ
አንተና ቤተሰብህ ቤቱን ለቃችሁ ውጡ በቀራቸው ዘመን በሰላም በእረፍት ይኑሩ
እናትክን አክብር እናት በምንም አትተካም ሚስት ብቴድ ሚስት ትተካለች እምዬ እናት ግን 1ነች ውለክ ሳታድር እናትክን ወደ ቤታቸው መልስ በዋላ ፀፁት አትችለውም
ሲጀመር ከሁለታቹሁም ይልቅ የእናታቹሁ ቃል የታመነ ነዉ ሴትዮዎ በዚህ እድሜ ዎሽተዎል ማለት አንችልም
Ewenete new
ብዙ ይሚዎሹ ትልልቅ ሰዎች አሉ
ጌታ ያውቃል አብርሽዬ ኢየሱስ ሁሌም አሸናፊ ነው።አንተ ጊዜህን ለወንጌል የሰጠህ ሰው ነህ ይህን ጊዜ ታልፋላችሁ ፅኑ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው።ወንድምህ ግን ዋጋ ይከፍላል እመነኝ
ሁሉም ልጆች ከናታቸውቤት ይውጡ በውጭይርዱ መርዳትካለባቸው እናት በነፃነት መኖርአለባቸው ሆሆሆ
I agree
ለካ ፍቅር ከሌለህ ከንቱ ነህ ያለው ፈጣሪ ለዚ ነዉ የወላድ መካን አይ እናት ስትሞት ብቻ ነው የምታርፈው 😢 ከዚ ሁሉ ልጆቹ ወጥተው እማማ በቤታቸው ማዘዝ ቢችሉ ሳይሞቱ ይመርቋችሁ ከዛ ቤቱን ሸጣቹ መከፋፈል ትችላላቹ
ትንሽ እፍረት ይኖራችሁ😢😢😢እናት ተከራታ መከራ አይታነው እኛን የምትወልደው። ዛሬ ማሳዘን አይገባት😢😢😢ማቀፍ ማክበር መውድ እንጂ😢😢😢መጉፋት በጣምነው የሚያሳፍረው።ሲጀመር ፖር ውሽትነው ሀሰተኛናች❤❤ትላት ያገባሀት ሚስት ከእናትጋ እሁል ማድረግ ነውርነው😮😮ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ😢😢
እነዚህ ሰዎች ግን በመሀከላቸው የገባውን ጠላት ያወቁት አይመስልም ..... መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች መንቃት አለባቸው ... በፀሎት መታገል አለባቸው ...እናታችሁን አስደስቷቸው ..... ፈጣሪ ይጠይቃችዃል .... እግዚአብሔር ይርዳችሁ ... አሜን ...
እናንተ በሁለት ጎራ ተከፍላችሁ በመሐል የኔ እናት ተሰቃዩ ምናለበት ለናታችሁ ስትሉ በተስማማችሁ ኡፍ😢😢😢
በልጆቻቹ አግኙት አንተን ብሎ የእግዜብሔርን ቃል ተናጋሪ😮😮😮
ፓስተር የናንተ መፅሀፍ እናት ከቤት አስወጡ ይላል 😢😢
ከአስሩ አንዱ እና በጣም ቀላሉ ተፈጥሮ እራሱ ሚያስገደደው እኮ እናት እናአባታቹሁን አክብሩ ነው
እናትህን አክብር እናት እስካለች ሰላም ስጦት እባካችሁ ለናታችሁ እዘኑ ንብረት እኮ አላፊ ነው እናት ቤታቸው ይግቡ ሴት የላካው ሞት አይፈራም አትሁን
እናት በልጆቿ ማዘን አይኖርባትም ችግር ቢኖር እንኳ እናተው መፍታት ነበረባችሁ እናትን በዚህ ስአት ማሳዘን ምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን
ይሸጥ የሚለው ጥሩ አሳብ አይደለም ነጋሽ ጥሩ ሰው አይደለም እና ታላላቁቹ ማስተዳደር አለባቸው ነጋሽ ሌባ ነው
የከፈልከውን ዋጋ ከፍለህ ለናትህ ቤቱን ስጥ ::ሳስበው ወንድምየው እናቱ ከቤቱ እንድወጡ በማድረግ ነገሩን ለማክረር እንዳሰበ ነው ;የቃለ መጠይቁ ሀሳብ ሲጠቀለል :: 🙏🙏ፀልይ የራስህን ቤት ጌታ እየሱስ ይስጥህ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ፈጣሪ አግዞት ቤት ኖሮት በዝምታ ከልጁ ካልተለየ አደጋ ነው ለሱ
እናቱ እኮ የራሳቸው ቤት አላቸው:: ልጃቸው ነው እንዲኖር ፈቅደውለት ነው እኮ የሚኖረው::
እኔ ለዚህ ቤተሰብ ቀላል መፍትሔ አለኝ
1. አብርሃም ከነባለቤቱ ከግቢው ይዉጣ
2. ነጋሽ እና እህቱ ከዚያ ቤት ይውጡ
3. ቤተሰቡ ተስማምቶ ቢቻል professional property manager ቀጥረው ወይም አንድ የሚታመን ሰው መርጠው ከኪራይ የሚገኘዉን ገንዘቡን ለናታቸዉ እንዲሰጥ ያድርጉ።
4. አብረሃም ፣ነጋሽ እና ታናሽ እህታቸው ከንብረቱ ጋር ምንም አይነት ንክኪ እንዳይኖራቸው ይደረግ።
በቻይንኛ የአብርሀም ቲፎዞዎች ይረከቡት ማለት ነው የደረሰች ነፍሰጡር እሷም ከወሳኞቹ አንዱዋ መሆን አለባት
በትክክል እህትየዋን አሳምኗታል ገንዘብም እየስጠ ያታለላት ይመስላል
አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር በዚህ ቤት ላይ ሙሉ የመወሰን መብት ያላት እናት ብቻ ናት። ስለዚህ መጀመሪያ እናትየው ሙሉ ለሙሉ ንብረቱን እንዲያስተዳድሩ መደረግ አለበት። አንድ ልጅ እዛ ግቢ ዉስጥ መኖር የለበትም። እናት ለፈለገችው ልጅ ከኪራይ ቤቴ ገቢ ትስጥ። ሁላቸውም ከ20 አመት በላይ የሆኑ ስለሆነ የራሳቸውን ቦታ ይፈልጉ። እርጉዝ የሆነችዋንም የልጇአባት ይንከባከባት።
ሁሉም ለጥቅማቸው ለቃችሁ ውጡ የሚገርመኝ የፓስተር ተብዬው ፈጣሪን የሚያውቅ ነው የሚሰራው ከነሚስቱ ለሌላው ምሳሌ የሚሆኑ አይደሉም
ደደብ እናት በዚህ እድሜ መሰቃየት አለባት እናት በገዛ ቤቷ መንከራተት አለባት
እናትህ ካልወደደች ቤቱን ለናትህ ጥለህ መውጣት ይገባሃል እናትህ በሰላም መኖር አለባቸው
absolutely 👌
Betkkl
ትክክል
አቅም ከሌለው ልጆቹን ጎዳና ይዞ አይወጣ ከበቃቸው ምናለ በፍቅር ቢኖሩ
@@selamgebremariam7850አቅም ሳይኖረዉ ለምን ቤተሰብ መሰረተ እናቱ እሱን አሳደጉ ደግሞ ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለባቸዉ????
❤እናት እናት እናት ከምንም በላይ እናት ስለዚህ ፓስተርዬ እናት ትበልጣለች ሚስቶትን ይዘው ውልቅ ይበሉ
ሚስትህን ይዘህ ተከራይተህ ኑር እናትህ ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ይኑሩበት
በቃ ይሄ ነው ትክክለኛ ውሳኔ።
I definitely agreed with you. The pastor should leave the property as soon as possible
አንተ ታላቅ ነህ በዛ ላይ አገልጋይ ቢያጠፋ ታናሽ ወንድምህ በህግ ከምታሳስረው አንተ የእግዚአብሄርን ቃል አውቃለው እንደምትል ከሆነ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ አንተ ነህ ቢበድል እንኳን በተጨማሪ እኚህን በጣም የሚያሳዝኑ እናታችሁን ባታስለቅሱ ጥሩ ነው እናንተ ለጥቅማችሁ ብላችሁ ነው አረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል። መከራ አይታ ያሳደገቻችሁ እናት ለጥቅም ብላችሁ አታሳዝኗት።
ክብር ለናቶቻችን
አንተ ፓስተር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ የእግዚአብሔር ቃል እናትና አባትህን በእርጅና ዘመን አትተዋቸው ይላል እናትህን አውጥተህ ከምትወረውር አንተ ጥለህ ብትወጣ እግዚአብሔር አአንተ ቤትህን ይስራልሃል ያደረከው ነውር ነው
እናት ምስኪን ወደቤታቸው ይግቡ እናንተ የራሳችሁ ጉዳይ የቀራቸውን እድሜ በሰላም ይኑሩበት እባካችሁ ለእናትየው ድምጽ ለፍታ ያሳደገች እናት
ሲቀጥል ቆይ ባልሽን ስራ እና የራስህ ቤት አኑረኝ አትይም በሰው ቤት ውርስ ገና ለገና እዎርሳለሁ ብለሽ የሰው ቤት ቁጭ ብለሽ ደሞ በጣም ትልቅ ሰው እኮ ነሽ ምንም ምክኒያት ብትሰጪ ተቀባይነት የለሽም ትክክለኛ ሰው ከሆንሽ ከሴትያዋ ቤት ውልቅ ብላችሁ ተከራይታችሁ ኑሩ አለቀ
Tanks for your comments ❤.
ትክክል መንቅሮ በህግ ማባረር ነው
ትክክል
አይኗ ይውለቅና ሴት የላከው ጂብ አይፈራም ክፉ ሚስት ያለው መቸም ቢሆን ቤተሠቦቹጋ ሠላም የለውም በቤተሠቤም ስላየሁት እዲህ አይነት ሚስቶቺን ባሎቺን ከእህት ከወንዲምጋ እሚያለያዩ ስራቺሁን ከምዲረገፅ ያጥፋቺሁ ክፉ እናት ሳያከብሩ ሚስትን ኮተታም
thanks amazing points 👍👍
እናቱን ያላከበረ እዴት የህዝብ አገልጋይ ነኝ ይላል እናትህን ይቅርታ ጠይቃት እናት ክቡር ነች ።እመነኝ አተም በልጆችህ ታገኘዋለክ ክብር ለእናቶቻችን 😢😢😢
Enatun ahunem sayakeber kerto ayedelm eko esti bedenbe video wen temelkechew keza wede ferdu tedershiyalsh
ምን ማለቶ ነው ፖስተሩ ትክክለኛ ይመስላል ትንሹ እነዚህ ሁሉ ታላላቆች እያሉ ትንሹን ማን አራጊ ፈጣሪ አደረገው??? ይሄ የትልቅ ቤተስ ንብረት ነው:: ትንሹ ሌባ ይመስላል በጣም ጨዋ ቤተሰቦች ናቸው ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ አንድ ህፃን እንዴት ሊመራ ይችላል??? እናትየውን ብዙ አላመንኩም!! እንጃ ለምን እንደሆነ ትንሹ ጋንግ ሳይሆን አይቅርም!!!
የሰውን ማንነት ሳታውቅ ተጠንቀቅ እያሰብክ ተናገር ጥሩ አይደለም
ምንም ኣቶ ኣብርሀም ኣላሳመነኝም: ኣፈ ቅቤ ነገር ነህ
አብርሃምን አምነዋለሁ የክርስቶስ ተከታዬች በአለማዊ ሰዋች ይጠላሉ ።
ክብር ለእናታችን በጣም ያሳፍራል
እስቲ በደንብ ስሙ በደንብ አመዛዝኑ!! እነዚህ ቤተሰቦች በጣም ጨዋዎች ናቸው!! ይሄ ትንሽ ልጅ እንዴት ይመራቸዋል ትልልቆቹ በጣም ጨዋዎች ናቸው ነጋሽ ዱርዬ ነው!!
ክብር ለናቶቻችን❤❤❤❤
ሁላቹሁም ውጡ እናት በሰላም ትኑርበት
ያም ሆነ ይህ ለእማማ ፍትህ ።።።አትዘባርቅ የእናት ግፍ ይጥልሀል አብረሀም ያረሰከውን ታጭዳለህ በጌታ ሰም ወደ አይምሮህ ተመለሰ
Anchi rasesh Atzlabji selematawkew neger
የት ይቀራል የዘራውን በልጆቹ ያገኛል
@@JESUSSAVE791እናተ ከመጣችሁ ጀምሮ ነው ሀገራችን መርገምት የሆነችው ።
@@JESUSSAVE791በጭፍን😂 አሁንም ቢሆን ቤቱን ለቆ መውጣት ያለበት እሱ ነው በዚድሜው እናቱ ቤት ምን ይሰራል ጥገኛ እናቱን ከሚያሰወጣ
@@AlemTadese-bk8zm ተይ እንጂ ያኛውስ በዚህ እድሜው እናቱ ጋር ምን ይሰራል? ቢያንስ ይሄ እኮ እራሱን ችሎ ነው ሚኖረው። ያኛው በ 48 አመቱ እናቱ ላይ ቁጭ ብሎ የቤት ኪራይ እየሰበሰበ ወይ እናትየወን በስርአት አልያዘ ወይ ለወንድሞቹ ለእህቶቹ ሰላም አልሰጠ። የአብረሀም መውጣት እናትየውን የበለጠ ነው ሚጎዳቸከየው ከገባሽ
በልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ትልቅ እናታችሁ የምታሰቃዩ አረመኔ ዎች ባልና ምስት
አይ ወዶች ጋገባቹ በጛላ ለሚስት ተደርባቹ እናታችሁን አደጠላት የምታዩት ነገር እመኑኝ በልጆቻቹ ግፍ ትከፍላላቹ
Profileh lay yemeskelu geta yegferdebeh eshi esti ende hesan ataseb eshi
Amen
Correct
በእውነት ከዚህ በፊት ከሰማሁት ኢንተርቪ በልጁ/ አብርሃም/ ላይ ፈርጄ ነበር ከሁለቱም ወገን መስማት የመሰለ ነገር የለም እናትየው ብዙም ሲናገሩ አልሰማንም ምልጁና እህትየው ነበር ስለጉዳዩ ሲያወሩ የነበረው ምንአልባት የእናትየውን አእምሮ በክፋት ሞልቶ ከሆነስ እናትየውን እያስፈራራቸው ከሆነስ ለማንኛውም ሁሉንም ግልፅ የሆነለት ፈጣሪ አለና ፍርዱን ለእርሱ እንተው አሰግድም ከሁለቱ ወገን ያለውን ነገር ስላሰማሀን እናመሰግናለን
እውነታው የሄ ነው። ልጁ በጣም ከባድ ተንኮለኛ ነው። ፖሊሶች እራሱ ስራው ገብቷቸው አስጠንቅቀውት ነው። እናታቸውን ማናገር መንካት አይችሉም በተንኮል አራርቋቸዋል።
እናት የፈለገ ነገር ቢሆን ያም ይህም ልጆችዋ ናቸው
የልጅ ጡረተኛ ውጣና ሰርተህ ኑሮህን ኑር ፍትህ ለናትየው
ቤተሰብላይ ተጣብቆ መጦር የወጣት ጡረተኛች
Hulum yaw nachew! Kewetu: batekalye new mewetat : yalbachew!
ባለጌዎች አትፍራዱ
ባለጌ.አይባልም.እናቱ.ጎዳና.ይውደቁ.አቀፍም.እሱ.አቅም.አለው.እናትየው.አቅመ.ደካማ.ናቸው💔💔💔💔😭😭😭አምላክ.ፈርድ.ይሰጣል.ለኮንትራት.ንሩ@@woseneShimelis
አሞሻል ማለት ነው የት ይሂድ በዚህ ኑሮ ውድነት
ያም ሆነ ይህ ፍትህ ለማዪ ።።እናት ናት ወለተዋ ተከፍሎ የማትጨረሰው አይደለም ከቤቷ አሰወጥተሀት ተው አብረሀም የዘራህውን ታጭዳለህ ። ጌታ ወደ ልቦናችሁ የመልሳችሁ
ከጥከኝነት ሳትላቀቅ ትዳር ጡረቶኞች ሰርታቹ ኑሩ ፍትህ ለእናቶች😢
ታዳ ጎረቢት ብዙነገር ያወቃሉ ጎረቢት ይመስክርላችሁ. ከሁሉም በላይ ለእናት ክብር አተ አፈቅቤ ወስጠ ጩቤ ነህ
አንድ አንድ ሰዉ አፍ አለው ወሬ ያውቅበታል ይሄም ሰዉዬ አፋም ነው።
ሳታውቁ አትፍረዲ
እረ ዝም በሉ ያኛው ሚያረገው ፈጣሪ ያውቃል
Abzahagnaw were yedbabsal betam lesles belo gen westu tenkol nw yemolaw
Ene yaignawenm alamenkutem. Endalkew hulum mewetat alebachew. Yiheignaw yeminagerw gen asamign yimeslal meknyatum leweta gen ene yalhubet bet lakery yalew resionble new.
ድሮም ሚስት የላከው ነው ሚስት ተብዬዋም እድሜ ይስጥሽ በልጆችሽ ይቅጣሽ ፈጣሪ ባለጌ ነሽ እናቱን አዋርደሽ እሱን ማቀፍ
እሱ ነው እንጂ እናቱን ያስደፈረው የስራዉን ይስጠው
Dirom set yelakew mot ayferam.demo almaferachew le Hizib metayetachew.
አመራረቅሽ ደስ ይላል
እሱ ነው ባልጌ ልክ ነው ሚስት ናት ቅድሚያ ግን ከናት ምንም አይበልጥም ምነው
ሚሰቱ ምንታርግ የወለደቸው ያላከበራት ብደሩ ይገባው
በእናታቸው የሚጦሩ ወጣቶች😢😢😢እራሳችሁን ቻሉ እናታቹሁ እኮ ማረፊያ ጊዜዋ ነው ያውም በራሷ ንብረት
ምንም ብትዘባርቅ ማንም አያምንክም እናትን እህት ወድምን አስለቅሰክ እዴት እቅልፍ ይወስድካል በልጆችክ እየው
እውነት
ፍርደ ገምድል
@@selambekalu-hk6tnእውነት መቼም አትደበቅም ነውረኛ ‼️
አሜን ይየው
ጭፍን አትሁኚ
ተከራይተህ ሚስትህን ይዘህ ውጣ እናትህ በሰላም ትኑርበት
❤
ያኛው ቦዘኔ ሁሉንም ነገር ሸጦ ሽማግሌዋ ሜዳ ትውደቅ
@@ይፋትDelusional 😮
@@ይፋት ይሄ ሌባስ ከነ ሚስቱ እናቱን አንገብግቦ ይግደል ይሄ ጡረተኛ ጀግና ከሆነ ተከራይቶ አይሄድም ፕስትርና ለቤተሰቡ በቂ ገንዘብ ካላመጣ ድንጋይ ቢሸከምስ ሚስቱም ተፍጨርጭራ መኖር ሰላም ካስፈለገ
የት ነው በሰላም የሚኖሩት ሁለቱ ቦዘኔዎች ቤት መሸጥ ነው ሐሳባቸው
እማምዬ አይዞወት እግዚአብሔር አለ ቀሪ እድሜዎትን ከወዱት ልጆዎ ጋር ሆነው ዘመንዎት ይኑሩ ፓስተሩም ሚሰትና ልጆቹን ይዞ ይውጣ
አፈር ብትለብስ ይሻልሀል ጌታን ይዘህ እናትህን አደባባይ ማዉጣት ምህረት ይደረግልህ ክፉ
Tenant gen FERAGE MAN ADEREGACH?yesun man yawekal Seles Bible said atefered yeferedebekal
እናትህ በቤታቸው እደፈለጉ ሆነው መኖር መብታቸው ነው ሌላው እደሚኖረው ወተክ የራስክን ኑሮ ኑር ባክህን የሚስትክን ጥሩነት እያወራክ እናትክን ህፃን አታድርግ
🙏
አቤቱ እውነታው ማን ጋ ይሆን ያለው እውነታውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው
🙏❤️
እግዲያው ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ ይመርምራችው እኛንም ሀጢያት አትክተቱን
እንዲህ ብላችሁ የምፅፉ ፃድቃን መሳዬች ትገርማላችሁ ሌላው ህይወታቸው የቤተሰቦቹ አለመስማማትአይደለም ፍሬ ሀሳቡ በምንም መመዘኛ ብዱላ የሚራመዱ እሱን ያደረሱ እናት ቤቱ ባላቸውና እሳቸው በሰሩት ቤት በመጨረሻ እድሚያቸው መንከራተቱ ይቆይ እንዴት አደባባይ ያወጣቸዋል ምን ጌታን የሚስጠራም አይደል ህሌና ያለው የሚፈርደው ነው እንኳን ወልደው አሳድገው ይቅርና በሆድ ውስጥ የተሰቃዩበትን እድሜውን ሙሉ ጥሩ ቢሰራላቸውም የናቱን ውለታ አይመልስም ሰው ቢሆን ይቺ የትረገመች ሚስቱንንና የፉኝት ዘር የሆኑ ልጆቹን ይዞ ይወጣ ነበር።ግን ውለታውን በእጥፍ ሆኖ በልጆቻቸው ያገኙታል ለዛውም የእምነት አባት ነኝ ብሎ ድንቄም ፓስተር።
True
@@seadaabedela6437 ጻድቅ መሳዬች አይባልም እኔ ጻድቅነኝ አላልኩም ጌታ ይፍረድ ነው ያልኩት ምክንያቱም በዳይንም ተበዳይንም እሱ ስለሚያውቅ እኔ የእማማንና የልጆቹን ቃለመጠይቅ አዳምጬ እስክጨርስ በእንባ ነው የጨረስኩት መውለድ ለካ ከቱ ነው ብዬ ስናደድም ነበር እናትን የሚነካ የሚያስለቅስ የማያከብር ልጅ ከመውለድ መሀን መሆን ይሻላል ለእናቴ እድሜዬን የሰጠው ነኝ ግን የዚህኛውን ምላሸ ስሰማ ደሞ ግራ ገባኝ ማነው እውነተኛው ?
Are enatyew le tnshu sayadalu aykerum@@seadaabedela6437
እኮ ባለፈው ወይ ጉድ ስል አሁን ደሞ አይ ትንሹ ነው ነገር የሚያተራምስ ማለት ጀመርኩ
😢😢😢እናትኮ እናት ናት እመነኝ እናትህን ተበርክከህ ይቅርታ ጠይቅ ጡሪት ያለበለዝያ በልጆችህ ይከፈልሀን😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ በልጆቹ ያገኘዋል 😢
በትክክል
ይከፍላታል
አትፍረዱ እናት ምንም ቢሆን እናት ናት ግን ትንሹ ልጅ ጥፋተኛ ነው ለዚች አጭር እድሜ ተከባብረው በፍቅር እናታቸውን ይዘው ቢቀመጡሥ በውጭ ያሉ ልጆችም ለበአል መሠብሠቢያ ይሆናል ሽጦ ከመጠጣት
t@@TigdMekonen tikkikkil tinishu lije innatun wodairasu azwrowalle
እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ወንድሜ ፀልይ እውነት አንተ ጋር ካለ እግዚአብሔር ስለአንተ ይሟገታል ለወንድምህም ፀልይለት ወዶ አይመስለኝም
ጴንጤ የሆንን የዚህን አጭበርባሪ ፖስተር ወሬ አናምንም እባብ ጴንጤ
@@MesiMesi-jy2rt አየህ ስለታሪኩ ሳይሆን ለሃይማኖቱ ካላችሁ ጥላቻ ብቻ ነው አስተያየት የምትስጡት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ማስተዋልን ይስጣችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጥላቻ ያውጣችሁ እኛ ግን እንወዳችሃለን ያለን ፍቅር ስለሆነ። መልካሙ ጋዜጠኛ አለምስገድ እባክህን እናታችንን ለብቻቸው አነጋግራቸው እግዚአብሔር ይባርክህ።
ሁሉም ከናትየው ቤት ይውጡ። ቤቱ አይሸጥ። ልጆቹም የልጅ ልጆቹም በየሳምንቱ አንድ ላይ እየሄዳችሁ ቤተሠብ ጠይቁ።
ትክክል❤
ትክክል ሁሉም መውጣት አለባቸው❤❤እናታቸው ብቻ ይኑሩ
Exactly 💯
እኔ 3 ክፍል ተመልክቼ እንደተረዳሁት: ለእናትየው የትኞቹም እያሰቡ አደለም። እናትየውም በሁለቱ በታናናሾች ተፅኖ ውስጥ ነው ያሉት።
ከዚ በፊት ከአባት ለተወለዱት ድርሻ ታላላቆች ከከፈሉ ይህ የሚያሳየው ቤቱ እንዳይሸጥ ፍላጎት አላቸው ማለት ነው።
እህትና የልጅ ልጅ የሠጡት ምክኒያት አጥጋቢ አደለም። አሌክስ የተባለው ግን ያደረገው ጥረት እ/ር ይባርከው።
ነጋሽ 48 አመቱ ነው ከቤት ይ ውጣ። መልካም ለናቱ እንዳላሠበ ያስታውቃል።
አብርሀምም ቤተሠቡን ይዞ ከቤት ይውጣ። በሚስቱ ምክኒያት እንዳይሳበብ።
ሁሉም ልጅ እንደፈለገ እናታቸውን ይጠይቁ።
ንብረት የተባለ ሁሉ- እኹል ሁሉም ተነጋግረው ይቆጣጠሩ።
በጣም ትገርማላችው በናንተ ድፍን አስተሳሰብ እማማ መሰቃየት የለባቸውም ትኩረትህ ሁሉ ንብረት ላይ ነው ደሞ የእህቶችህ ዝምታ በጣም ነዉ የገረመኝ ምንም አይነት emptions አይታይባቸውም😌ፍትህ ለማማ!
Video yiketilal yilal adamchi kemawratish befit. Emama eyetesekayu yalut bezagnaw difin astesaseb
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምትከበር ነህ። ምክንያቱም የሁሉንም እምነት ተከታይ እኩል አክብረህ ስለምታስተናግድ። ሁሌም በጣም የማደንቀው ባህሪህ ትኩረት የምታደርገው ይዘውት በመጡት ጉዳይ ላይ እንጂ በሀይማኖታቸው ወይም በማንነታቸው ላይ ስላልሆነ ነው። አለም ሰገድ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ኮሜንት ከሚያደርጉ ሰዎች የታዘብኩት አንድ ነገር ሰው ሁሉ ትኩረት የሚያደርገው እና ኮሜንት የሚሰጠው በእርግጥ ጉዳዩን መርምሮ ተረድቶ ሳይሆን በሀይማኖት ጥላቻ ስካር ውስጥ ሆኖ ነው። የዚህን ቤተሰብ ትክክለኛ እውነት ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል። ግን የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሰው በጴንጤ ጥላቻ አቅሉን ስቷል። በጣም ነው የሚያሳዝነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። እናትየው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ምክንያቱም በልጆቻቸው መካከል ተወጥረው እየተንገላቱ ነው ያሉት ነገር ግን የትኞቹ ልጆች ለናትየው እንደሚያስፈልጉ ወደፊት በሂደት ይደረስበታል እግዚአብሔር ስለሚፈርድ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን እና መስማማትን ያውርድ። ለናትየው ያዘናችሁ በመምሰል የምትሳደቡ እና የሀይማኖት ጥላቻችሁን በሰበቡ ለመወጣት የምትሞክሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ነውር ነው። በእርግጥ የእናታቸውን ሰላም ከፈለጋችሁ ለዚህ ቤተሰብ እንደየ እምነታችሁ ፀልዩ። ስድብ አቁሙ ነውር ነው። በቤተሰብ መካከል ገብታችሁ በደንብ ገና ባልተረጋገጠ ነገር ወሬ አታራግቡ።
😢😢ሴት የመከረው ሞት አይፈራም አላህ ልብ ይስጥህ ክብር ለእናታችን
ውሸታም ምንም ስለእናቱ ሜዳ መውጣት አላወራም
የሚያወራው ሁሉ ስለንብረት ፣ስለጥቅም ነው የሚያወራው።ሚስት እና ልጆችህን ይዘህ ቤት ተከራይተህ ውጣ። እናትህ በህይወት እስካሉ ድረስ በሰላም ይኑሩ። እሳቸው ካረፉ በኋላ የዛኔ የምትፈልገውን ንብረት ታገኛለህ።ባለጌዎች በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ።
👌👌👌👌
ሁላቹም ውጡ አናታቹ በሰላም ይኑሩ መከፋፈሉን ትደርሱበታላቹ በህይወት ከቆያቹ ቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
እዉነት ነዉ ቀዳሚዉን ፈጣሪ ነዉ
የሚያዉቀዉ👌
😢😢
እናት በህይወት እያለች ስለንብረት ማሰብ በጣም ወጀል ነው እደኔ ህግ ቢወጣ ደስ ይለኛል ውድ ነገር ናት እናት እነሱም ሁሉም ይቅርታ ይጠይቁ ብድሩ እዳይደርሳቸው!!!
ትልቁ አጥፊ ነጋሽ ነው ምን አልባት ድራግ ውስጥ የገባ ይመስላል ይሄ ፖስተር በጣም በጣም በጣም ጨዋ ነው!!!
ትልቁ አጥፌ አብረሐም ነው በአሁኑ ዘመን ፓስተር ሐዋአርያ እየተባሉ ቤት ንብረት በማጭበርበር እየወረሱ ነው
ሴት የላከዉ ጅብ አይፈራም ክብር ለእናቶች💞
በትክክል
ሰውየውውሸታምነው።ሰሙትበደብጨቤትየኛዘመን።ወድግንበሴት።መመራትይከብዱአል
ኮሜት ከመስጠታቹህ በፊት አዳምጡ
ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላል ተረቱ ወገን እያዳመጥን
እዚህ ላይ በጭፍን ጥላቻ comment እየሰጣቹ ያላቹ ሰዎች ገለልተኛ ሆናቹ ሀሳባቹን ስጡ። እስቲ ከዚህ ጋዜጠኛ ስርአት ተማሩ ምን አይነት መረገም ነው????? ከአፋቹ ለሚወጣው ነገር ተጠንቀቁ ። እናት እናት የምትሉት ከሱ በላይ ለእናቱ አስባቹ ነው? ስለእናት ስለቤተሰብ ዋጋ እየከፈሉ መኖር እና እናትን በየፍርድ ቤት በየሚዲያው ማንከራተት ፈፅሞ ይለያያል። እንዲ ክፉ እየተናገርን እንዴትስ አገራችን ትባረክ??? እባካቹ comment ምትፅፉ መልካም ነገር ካፋቹ ይውጣ ብትችሉ ቤተሰቡ አንድ እንዲሆን እንዲስማሙ ፀልዩ መልካም ምክር ስጡ ካልቻላቹ በቃ አትፃፉ።።።
ክብር ለእናቶች እናትን እንኳን ከቤቶ ማስወጣት ይቅርና ለአንድ ቀን እራሱ መስከፋት ከፈጣሪ መላሹ ከባድ ነው እናት መጡር ነው ያለባት ለእናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
ተመልካቾች እያሰባችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነው እንዳገኛችሁ አትናገሩ የውስጣቸውን የሚያውቀው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢 ከቻላችሁ መሳደቡን ተውና በጸሎት አስቧቸው 😢
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ተስማምታችሁ ማየትን ተመኘሁ😢
ገለልተኛ ወገን ምስክርነት ይስጥ! ግን አንድ እና አንድ ነገር ቤቱን ለናታችሁ ልቀቁላቸው!
ምክር እና ምን ለሰጪው ቀላል ነው አሉ...
የት ይሂዱልሽ?
@@Medu-p5oወረኛ ያገባው ራሱን ሳይችል ነው ቤቱን ለቆ መውጣት አለበት
@@tigistejima1991
ያባታቸው ቤት እኮ ነው ምነው???
ቢፈልጉ ገደል ይግቡ ወራዶች ናቸው አምስት ሳንቲም ሳያወጡ ሙጭ ጭ ማለት ተገቢ አይደለም ደግሞ በሃላ እኮ የነሱው ይሆናል ለም ን እናት የዋ መሰቃየት አለባቸው ???
@@Medu-p5o እና ቢሆንስ ሰው አግብቶ ሲወጣ ነው የምናውቀው ይሄ ጭራሽ እናቱን ከቤት አስወጣ ባለጌ
ቅድሚያ እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት😭😭😭በሚስት የሚመራ ለራሱም አይሆን።
ደደብ ነው እንጂ
በትክክል መተኪያ የሌላት እምዬ
ሳህ
ማቴዎስ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?
⁶ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።”
- ዘጸአት 20፥12
የእናት ግፍ ይደርስባችኋል ውጡላቸው ሁለታችሁም እእእንዴ ሰራተኛ ቀጥረው በሰላም ይኑሩ ያላቸውን ዕድሜ በጣምምም ያሳፍራል ሁለታችሁም ውጡላቸው አፈ ቂቤ ውስጠ ጩቤ😭😭😭😭አሁን ቢሞቱ ታለቅሳላችሁ
የወጣት ጡረተኞች ሰርታችህ ብሉ ፍትህ ለእናታችን
❤❤❤🎉
Betam zemnu keftole
Pastor 😮
ምን ያርጉ በአንድ በኩል ያገር ጉዳያ ያጨካክናል
አይ ጴንጤዎች መጨረሻችን እንዲ ሆነ
እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እንደ ቤተሰብ እንዲህ ካስቸገርን እንደ ሀገር መንግድትስ እንዴት ይችለናል ?
እግዚአብሔርስ እንዴት ታግሶናል😢😢😢😢
ከፊትም ከኋላም መተኪያ የሌላት እናትን እንዲህ ማሰቃየት ብዙ ፔንጤዎች አየሁኝ ንፉጎች ናቸው ለሰው ከማሰብ ይልቅ ራሳቸውን ይወዳሉ ነውር ጌጣቸው ሆድ አምላካቸው።
እናትህ ካልወደደች ቤቱን ለቀህ መውጣት ነበረብህ ።
በጣም ይሄ ፈጣጣ ሌባ ነው
እግዚአብሔር በእናንተ መሀክል ስላሙን ያምጣ ❤❤❤
Tebarki Ewnte naw selamune Geta yeweredelach
ሰውን በንግግሩ ማመን የከበደበት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን እግዞ ማረን።
እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢
ከሚት በፉት እናት ትከበር።ፍትሕ ለማዘር😢
ሰውየው ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ አለኮ ፓሰተሩ ሚሰት ተብዬውም እግር ቀጭን ይሞታል ሲባል እግር ደንዳና ይሞታል የናይጄሪያው ጠንቃይ ነው ሰው እንደሚሞት የሚነግርሸ ደፍር በሰው ቤት ሞት መመኝት ፍርድ ለእማማ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈተህ. ለናቶች. ፕሊስ 💔💔💔💔💔💔
Who said that!??? Are you a wife? If you were you wouldn’t say that. He did not disrespect his mom.
ለታናሽህ እዘን ታላቅህን አክብር
M
የኔ ባልግን እናቱን እንደነብሱ ነው የሚወዳት እኔም በዝህ ደስተኛ ነኝ የዚህ ቤተሰብ መበጥበጥ ተጠያቂዋ ሚስት ተብዬዋ ነሽ በቅን ልብ የከፋፈልሽውን ቤተሰብ ፀልይ!
😢ሴትየላከው ሞት አይፈራም
በምን አወቅሽ/ክ???
አገልጋይ ነኝ ካልክ ለእናትህ ብቻ ተሸንፈህ ለምን ለቀህላቸው አትወጣም ሁሉም ድርሻውን መቼም አያጣም (ቅድሚያ ክብር ለእናትህ)
እናት አትዋሽም ክብር ለእናታችን ለጥቅማጥቅም ብላችሁ በህይወት ያለችን እናት አታሳዝኑ ተጠንቀቁ የሚያድግ ልጅና የሚሞት ሽማግሌ አይጥላህ ይባላል በአባባል።
Yalubetn enesu yakalu just pray for them!
የእኔም ጥያቄ ይሄ ነው ቅን ከሆነ ቤቱን ለቆ ለምን አይወጣም
አለምዬ አንተ የተለየህ ነህ ተባረክ ሴት የላከዉ ዉሻ አይፈራም እንደሚባለው ቅድሚያ ለናትህ ክብር ስጥ ማዘር ከመመለሳቸው በፊት ቤቱን ለቀህ ዉጣ ክብር መተኪያ ለ ሌላት እናት።
እማማ ድርሻቸውን ለወደዱት ለአከበራቸው ለተከባከባቸው በቁመና የፈለጉትን ማድረግ መብታቸው ነው የለፉበት ነው፡፡
ፖስተር እብራሀም ባለቤትህን በወደድከበት ልብ እጥፍ እናትህን ውደድ እክብር እናታችሁ በጣም ያሳዝናሉ በዚህ እድሜቸው media ላይ መምጣታቸው ትክክል እይደለም እንተ የእግዚአብሔር ቃል እስተማሪ ከሆንክ ወንደምህንም እህትህም እናትህ ን እቀፍ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጣቹሁ 🙏
አደባባይ ያስወጣቸው እኮ ታንሽዬው ነው:: ለምን ቤት ማሸጥ ፈለገ???
ክብር ለእናት አተ ለቀህ ውጣ እናትህ በሰላም ትኑር
የኔ ታሪክ ነው አንድ አንድ እህት ወንድም ከእናቴ ማውራት አልችልም የሚገርም ነው ጌታ ሰላም ይስጣቹ ለእሱም ትህቢቱ ይሰበር
መጀመሪያ እናቱን ያላከበረ ለሚስቱም ፍቅር ሲያልቅ ያው ነው የሚሆነው ከሚስቱ ጋር ያስማማው ጥቅም ነው ሀይማኖት አሰዳቢዎች ናችሁ ጌታ ይፍረድባችሁ
ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን እና ፍቅርን ይስጥልን! ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሰላም አውርዱ ይሄ አለም የኮንትራት ነው የልፋል እድሜያችንም እንደ ጠዋት ጤዛ መሆኑን አትርሱ
ብዙ እናቶች በጉልበት በሐሳብ የሚጠቅማቸውን ሳይሆን፣ብዙ ጊዜ በምላስ የሚያስመስልና የሚዋሽ ልጅ ካለ ያንን ይመርጣሉ፣ ከዚያ ልጅም ጋር ይተባበራሉ።ከቤተሰብ ከገጠመኝ ነው። ብዙ እናቶች ከክፉዎች ጋር ይተባበራሉ።
ክብር ለናቶች በዙህ እድሜቸው በልጅ ጭቅጭቅ ይደብራል አይ ይች እዱዳዲያ ስንት አመት ለመኖር ይሆን!!!😢
ክብር ለእናታቶች ❤️❤️❤️
ስት እህት ወንድሞች ኑሮን
ለማሸነፉ ስደት ወጥተዉ እናቶቻቸዉን ያጡ አሉ 😭
እኔ አለው ሩጣ ያልጠገበች እናቴ በስደት ሁኘ ያጣዋት ኩባያ ውሃ ሳላቀብላት😢😢😢
@@SaraHoh-k3s አብሽሪ😔
@@SaraHoh-k3sአዜሽ እናት ነብስይማር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናቴ በኖረችልኝ ነበር ግን ምን ያደርጋል ሞት ክፉነው 😭😭😭😭😭እባካችሁ እናት ያላችሁ ተንከባከቧቸው እናት ካመለጠች አመለጥች ነው አትመለስም
ሁሉም ልጆች ራሳቸው ችለው እማይወጡ እናታቸው ማክበር ስላም መፉጠር
ነውረኞች !!! ስታሳፍሩ ! እናት በህይወት እያለች እንዲህ አይነት ነውር!
ድንቄም ፖስተር😢😢😢
@@ef6079እረ ተዎ እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው
ምንም እናት ብትበድል እናት ናት እሱ ነገ በቁሙ ይከፍላል@@asterisayas8522
Newer mene adergu ? be 1 wegene mehonu teru ayedelem ahune paster Aberham men Atefa?
@@berhanetadesse7270አረተው አመዛዝነህ አውራ ከዚበላይ ምን ያርግ!!
እናት ምንም ታድርግ ምንም ትሁን ክብር ይገባታል እናትን ከመኖርያ ቤታቸው ማሶጣት የለብህም ጥፋተኛ እንኳን ቢሆኑ እናትህ እልህ ከመያያዝ ለእናትህ ትተክ መውጣት አለብህ
ነጋሽ ሃላፊበት የለበት አላገባ እናቱ ጋር ተያይዞ ጠግቶ እናቱን እያታለለ የሚኖር ራስ ወዳድ ሰው ነው፣ ልጆቹ በጠቅላላ ከቤት ወጥተው እናትየው አጋዥና ተቀጥሮላቸው በሰላም እንዲኖሩና ቤቱንም ኪራይ የሚቆጣጠር ባለሙያ በመቅጠር ሉጆቹ የሚገባቸው ነገር ካለ በትቀጠረው ሞያተኛ የሚገባቸውን ያግኙ፣ ሰላም በሌለበት መኖር ከባድ ነው።
እውነት ማን ጋር እንዳለ እግዚአብሄር ነው የሚውቀው እግዚአብሄር አምላክ ፍቅር ያውርድላችሁ🙏
Egzabher yakbreshi telk sewe ewente egzabher gar nw yalwe egia baynewe ena besmanewe enfrdalne
Fetari fkrun yawerdlachewe 🙏
እውነት አብርሀም ጋር ቢኖርም የቤቱ ባለቤት እናትየዋ ስለሆኑ እናትየው እንደሚፈልጉት መሆን አለበት
ewnet new🙏
አንቺ የሱ ተከታ ነሽ መሰል የምን እውነት ነው የምትፈልጊው። እናቱ እሱን ወልደው ባሳደጉበት ቤት ቤቴ ብሎ ሲያሶጣቸው ሌላ ምን እውነት ትፈልጊያለሽ እንኳን አባቱና እናቱ የሰሩት ቤት ቀርቶ እናቴ ኑሪበት ብሎ መሬቱን ገዝቶ ሰርቶ እንኳን ቢሆን እሳቸው ብህይወት እያሉ ከሆነ ቤቴ የማለት ሀቅ የለውም
እዉነቱ እማ ቤቱ የእናትየዉ መሆኑ ነዉ መርዝ ሚስቱን ይዞ መዉጣት ነዉ እዉነቱ
አብርሀም ተብዬ ሠውዬ ሚሥትህናጭምር እናትህን አሥለቅሠህ ከቤት አባርረህ መድረክ ላይ ቆመህ የእግዚአብሔር ቃል ትሠብካለህ ፀሎትህን ከጣራ በታችነው እናትህ ሄደህ ይቅርታ ጠይቃቸው በትህ ልትመራ አይደለም ወይ ትዳር የመሠረትከው እናትህ ቤት ተቀምጠህ አርጋ አትሥበር አሥራሥምንት አመት ከሞላ በኋላ ማንንም ኧራሡ ችሎ ይኖራል አትቀባጥር በህያው በእግዚአብሔር ቃል አትነግድ አለም ሠገድ አንተ የወለደች እናት ነፍ አመት ተመኝሁላቸው የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ሺ አመት ኑርልን እንዳተ ያሉት ያብዛልን የአለምዬ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ❤❤❤❤
ሲጀመር እንደጲንጤ ተንኮለኛ የለም መጨረሻቸው ሁሉም ጲንጤዎች የአይምሮ ዘገምተኛ እብዶች ነው የሚሆኑት
ማን ነው አንተን ፈራጅ ያደረገህ ????አትፍረድ ይፈረድብሃልና ለራስህ አስብ ።
ይህንን ዘለፋሽን ትተሽ ዝም ብለሽ ተከታተይ ማን ፈራጅ አደረገሽና ነው ????ታሪኩን ስሚ አትፍረጅ ሳታጣሪ ።
አንቺ ወይንም አንተ ልበል የሡ ደጋፊ ትሆናላቹሁ የእናቱ ክብር ሣይናራቹሁ መድርክ ቆሟቹሁ አትሥበኩ ፀሎታቹሁ ከጣራ በታችነው እያንዳንዱ ነገርትጠየቁበታል
ትክክል እንደጴንጤ ሌባና ውሸታም የለም ከይሁዳ ምን ይገኛል ለእናቱ ያልሆነ ለሌላ እንዴት ይሆናል አንተብሎ ፓሰተር ድንቄም ፓሰተር ኧይ ጴንጤ ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ ይላል እናት እንዴት ሜዳላይ ትጣላለች አይዞት እናቴ ዘመኑ የወንበዴ ነው
የቃለመጠይቅ አሰራርህን የተሻለ እና ፍትሀዊ ለማድረግ ብዙ መጠንቀቅ ይገባሀል እኛ ስሜታዊ እንሆንና ቀድመን ለሰማነው እንፈርዳለን እናቱን ጋሻ አድርጎ በስውር አላማውን ለማሳካት የሚያሴረውን የነቃበት የለም ሰው ቶሎ ለእናት ስለሚፈርድ ግራ ቀኝ ሳናገናዝብ እንፈርዳለን ስለዚህ የመጣው ሁሉ እንደወረደ ከመቀበል ቀድመህ የግራ ቀኙን ሀሳብ ብትቀበል ፈቃደኛ እስከሆኑ ድረስ
እግዜአብሄር በልጆሽ አግኘው 😢
በጣም፡ያሣዝናል፡እናት፡በዚህ፡ልክ፡አዋረዳቹ፡በልጆቻቹ፡አግኙት፡የእጃቹን😢😢
መች ይቀራል ብድራቱን ያገኘዋል
እናት ሺ አመት ትኑር ምክንያቱም እናት ❤ ለልጆዎቾ ሂወት ናትና 😮
ክብር ለእናቶች 🙏🏻
ፓስተሩ በጣም ይዋሻል ፓስተሮች ዘንድሮ ቤት ነጠቃ አበዙ
እዉነት እዉነት ፈጣሪ መፍትሔ ያበጅላችሁ ለእናንተ ምህረት ይስጣችሁ እማማን ግን ወደ ቤት መልሡ የምናመልከው አምላክ ይህን አላስተማረንም እባካችሁ ተለመኑ፡፡
የፈለገ ተሰማልኝ ብለህ አታውራ እናት ክብር ናት እናት በልጆቿ ስትደሰት እጂ በልጆቸቀ ስታዝን ምነኛ ይከብዳል
አንተህ ከቤቱ ውጣና እናትህን ይኑርበት እስከዛ ሞታቸውን ተጠባበቅ ሞት አይቀርምና ሲሞቱ ከእህት ወኝድሞቹህ ትካፈላለህ ይህ መድር መሆኑኑ አትክሳው
😢
እናቱን ያስወጣው ያኛው ነው። ስማ/ሚ መጀመሪያ
ቀድሞ ሟችን ማን አወቀ
@@menbermekonen2496ሞት ለማንም የማይቀር ነው ግን እናት በወለደችው ልጇ መከፋትቷ እንዴት እንደ ሚያም እናት ተደስታ ትኑር 😥
ውርደት ነው እናታችሁ በሂወት እያሉ በውርስ ፀብ
የመጨረሻው ዘመን ነው እኔም ቤተሰብ ውስጥ ተፈጥሮዋል ያሳዝናል እግዚአብሔርን ገንዘብ አጥፊ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤
እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲሆን ቤቱን ለሳቸው ለቆ መኖር ነው ያለበት። ምኑን ነው ፓሰተር የሆንከው ወይስ ንግድ ነው። በጣም አሳፋሪ ነህ። እናት ክቡር ናት።
እማማ ልጆቻቸዉን ደልቶአቸዉም ይሁን
ተቸግረዉ ልጆቻቸዉን ባሳደጉበት ቤተ
መሰደድ የለባቸዉም ፓሰተር የተባለዉ ሰዉ የሚስቱን ወሬ እየሰማ እናቱን እየበደለ ነዉ
በልጆችህ ታገኘዋለህ እናትህ ን ቤታቸዉ መልሳቸዉ❤❤❤❤❤❤
አተ የልጅ ሸክም እተወለድክበት ቤት ስታረጅ አታፍርም እደሌሎቹ እህት ወድሞችህ እራስህን ችለህ አትወጣም ድርሻ ካለህ በወጭ አጠይቅም አስመሳይ የሚስትህን ፍላጎት ለማሟላት እናትህን የፋህ ጊፊ ነህ ጨካኝ
የተናገርከው ነገር በሙሉ ምንም ስህተት አላገኘሁበትም ❤ በጣም ትሁት ስው ነህ❤
😂😂😂
ምስኪን ወንድሜ ይህ አይነት ነገር ብዙ ቦታ አለ ለማውራትም ለማስረዳትም ተቸግረሃል ፈጣሪ ገንዘብ ይስጥህና እራስህን ቻል በእኔና እህቴ የደረሰ ነው በአንተ የደረሰው ዝምታን ምረጥ
😁😁😁😁 አትለንም እባብ በለው የምን ምስኪን ነኝ ነው
@@tsitube2342😂😂😂😂😂 eko ቀላል እባብ ያስታውቃሉ
@tsitubእኮ😅😅e2342
God bless you 🙏
ዝበል አታስመስል ለናትህ ክብር የለለህ
ቤቱን ለቆ ይውጣና ለናቱ ያስረክብ የእናታቸው ምስክር ምላሳቸው ነው
ሲጀመር እናት ብትሳሳት እንኳን ካንተ ምቾት የሷ ደስታ ይቀድማል፤ 50 አመት ከሞላክ ደግሞ ከእናትህ ቤት መውጣት ያለብክ አንተ ነህ እሳቸው አይደሉም፤ ሲቀጥል የእህቶችህ ዝምታ የሚያሳየው ይሄ ሀሳብ ያንተ መሆኑንና ባንተ ተፅእኖ መውደቃቸውን የሚያሳይ ነው፤ ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ እናት መተኪያ እንደሌላት አልገባችሁም።
ዎልደዋል የዘሩትን ያጭዳሉ
የኔ እናት አዎ እናት ብታጠፋም እንኳን በንብረትዋ የመጦር ግዴታ አለበት እማማ ካልተመቻቸው ጥሎ መውጣት ነው ወደፊት ነው መውረስ የምትችለው ሞኝ ነህ በጣም ሚስትህን አክብር ግን አሳልፈህ መስጠት ነውር ነው ፍቅር ቢኖርህ ተጠቃሚ ነበርክ አትለስልስ እናትህስ አንተ በትዳርህ ስትኖር እሱ ከናቱ ጋር ተኮራምቶ ነው እሱ ቢከፋ እናትህ አይከፉም በምን አወክ እንደማትበድል አንተ ያላከበርከውን ሚስትህ አታከብራቸውም እናትህ አላሉም በቃ ሰላም ካልፈጠርክ እንዳይሸጥ ከፈለክ ዞርበል ምንእዳ ነው ብዙዎች ወንዶች ስታገቡ ለቤተሰብ ክብር የላቸውም ልጆችህ ለምን ያኮርፋሉ ያወሩት እናትህ ናቸው አትዋሽ ልጆችህ የአንተን ነው ሚከተሉት ከቻላችሁ እማማን ይቅርታ ጠይቁ በመስማማት ተጠቃሚ ናችሁ
አንተና ቤተሰብህ ቤቱን ለቃችሁ ውጡ በቀራቸው ዘመን በሰላም በእረፍት ይኑሩ
እናትክን አክብር እናት በምንም አትተካም ሚስት ብቴድ ሚስት ትተካለች እምዬ እናት ግን 1ነች ውለክ ሳታድር እናትክን ወደ ቤታቸው መልስ በዋላ ፀፁት አትችለውም
ሲጀመር ከሁለታቹሁም ይልቅ የእናታቹሁ ቃል የታመነ ነዉ ሴትዮዎ በዚህ እድሜ ዎሽተዎል ማለት አንችልም
Ewenete new
ብዙ ይሚዎሹ ትልልቅ ሰዎች አሉ
ጌታ ያውቃል አብርሽዬ ኢየሱስ ሁሌም አሸናፊ ነው።አንተ ጊዜህን ለወንጌል የሰጠህ ሰው ነህ ይህን ጊዜ ታልፋላችሁ ፅኑ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው።ወንድምህ ግን ዋጋ ይከፍላል እመነኝ
ሁሉም ልጆች ከናታቸውቤት ይውጡ በውጭይርዱ መርዳትካለባቸው እናት በነፃነት መኖርአለባቸው ሆሆሆ
I agree
ለካ ፍቅር ከሌለህ ከንቱ ነህ ያለው ፈጣሪ ለዚ ነዉ የወላድ መካን አይ እናት ስትሞት ብቻ ነው የምታርፈው 😢 ከዚ ሁሉ ልጆቹ ወጥተው እማማ በቤታቸው ማዘዝ ቢችሉ ሳይሞቱ ይመርቋችሁ ከዛ ቤቱን ሸጣቹ መከፋፈል ትችላላቹ
ትንሽ እፍረት ይኖራችሁ😢😢😢እናት ተከራታ መከራ አይታነው እኛን የምትወልደው። ዛሬ ማሳዘን አይገባት😢😢😢ማቀፍ ማክበር መውድ እንጂ😢😢😢መጉፋት በጣምነው የሚያሳፍረው።ሲጀመር ፖር ውሽትነው ሀሰተኛናች❤❤ትላት ያገባሀት ሚስት ከእናትጋ እሁል ማድረግ ነውርነው😮😮ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ😢😢
እነዚህ ሰዎች ግን በመሀከላቸው የገባውን ጠላት ያወቁት አይመስልም ..... መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች መንቃት አለባቸው ... በፀሎት መታገል አለባቸው ...እናታችሁን አስደስቷቸው ..... ፈጣሪ ይጠይቃችዃል .... እግዚአብሔር ይርዳችሁ ... አሜን ...
እናንተ በሁለት ጎራ ተከፍላችሁ በመሐል የኔ እናት ተሰቃዩ ምናለበት ለናታችሁ ስትሉ በተስማማችሁ ኡፍ😢😢😢
በልጆቻቹ አግኙት አንተን ብሎ የእግዜብሔርን ቃል ተናጋሪ😮😮😮
ፓስተር የናንተ መፅሀፍ እናት ከቤት አስወጡ ይላል 😢😢
ከአስሩ አንዱ እና በጣም ቀላሉ ተፈጥሮ እራሱ ሚያስገደደው እኮ እናት እናአባታቹሁን አክብሩ ነው
እናትህን አክብር እናት እስካለች ሰላም ስጦት እባካችሁ ለናታችሁ እዘኑ ንብረት እኮ አላፊ ነው እናት ቤታቸው ይግቡ ሴት የላካው ሞት አይፈራም አትሁን
እናት በልጆቿ ማዘን አይኖርባትም ችግር ቢኖር እንኳ እናተው መፍታት ነበረባችሁ እናትን በዚህ ስአት ማሳዘን ምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን
ይሸጥ የሚለው ጥሩ አሳብ አይደለም ነጋሽ ጥሩ ሰው አይደለም እና ታላላቁቹ ማስተዳደር አለባቸው ነጋሽ ሌባ ነው
የከፈልከውን ዋጋ ከፍለህ ለናትህ ቤቱን ስጥ ::ሳስበው ወንድምየው እናቱ ከቤቱ እንድወጡ በማድረግ ነገሩን ለማክረር እንዳሰበ ነው ;የቃለ መጠይቁ ሀሳብ ሲጠቀለል ::
🙏🙏ፀልይ የራስህን ቤት ጌታ እየሱስ ይስጥህ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏