የአፍሪካዋ ሰሜን ኮርያ ብቸኛዋ የኒውክሌር ባለቤት ቡርኪናፋሶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • የአፍሪካዋ ሰሜን ኮርያ ብቸኛዋ የኒውክሌር ባለቤት ቡርኪናፋሶ
    Help Ethiopian with medical supplies and equipment
    gofund.me/1554e9ff
    Please subscribe to the Official TH-cam Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
    / kingsofabay

ความคิดเห็น • 29

  • @beliyougoshu
    @beliyougoshu 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ወንድሞቻችን የአባይ ንጉሶች blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያዉ እንደ ምታዉቃቸዉ ወሬአነፋሾች ናቸው ምስሪወች እነሱም እኛንም ለሰላማዊ የኤሌክትሪክ ሃይል ልትሰራልን በአንድ ላይ ፈርምንላች እኮ ምን ለማለት ነው ዝም ብሎ ጭንቅ ጭንቅ ይላቸዋል ማፈፈሪያወች ለፈረንሳይ ሰላይ ለመሆን ነው ልክ ለአሜሪካ አስተማማኝ የአረብ ሰላይ ስለሆኑም ፈረንሣይ ግን አትመችም በበቂ የአረብ ቅርበት አላት።

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጀማል ...ስለቡርኪናፋሶው ጥሩ መረጃ ነው፡፡ እራሽያ እና እኛ በጨረር ሃይሉ ተወዳዳሪ የሌለው በያዘው የመሬት ስፋቱም ከቡርኪና አጠቃላይ ስፋት የሚበልጥ የኡራንየም በማልማት ከፍተኛ ስራ እየተሰራ መሆኑን በአረብኛ ኘሮግራም ሥራ፡፡

    • @deremengistu3157
      @deremengistu3157 6 วันที่ผ่านมา

      by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by

    • @deremengistu3157
      @deremengistu3157 6 วันที่ผ่านมา

      by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by you by you

    • @deremengistu3157
      @deremengistu3157 6 วันที่ผ่านมา

      by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by y

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 วันที่ผ่านมา +2

      ለግዜው በሚስጥር እንያዘው።

  • @muna4967
    @muna4967 7 วันที่ผ่านมา

    WA WR WB

  • @user-tf2fm7hn6o
    @user-tf2fm7hn6o 5 วันที่ผ่านมา

    Yante ye quanqa ewqet minsertolin new yemititechew,Gibtsoch gezuh ende? Abshir Jemal Beshir bezihu qetil ,Atsmachew,

  • @zzz-fg4yy
    @zzz-fg4yy 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @user-lh4co5mn4s
    @user-lh4co5mn4s 6 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 7 วันที่ผ่านมา

    ኢማራትስ ነው ወይስ ኢመረትስ ነዉ የሚባለዉ። የአነባቡን መንስኤ ብትነግሩን።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 7 วันที่ผ่านมา

      አማራት አላማራት ምን አገባን😂

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 7 วันที่ผ่านมา

      ኤምሬትስ (Emirates) ወይም ኤምረትስ : ዐረብ-ኤምሬት (አማርኛ) ይመስላል😂

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega 6 วันที่ผ่านมา

      @@ShegerBusiness Google pronounce it as ኤመሬትስ

    • @aberayimer2376
      @aberayimer2376 6 วันที่ผ่านมา

      አረበኛና እንግሊዝኛ ነው ልዩነቱ

    • @kingsofabbay
      @kingsofabbay  6 วันที่ผ่านมา

      ኢማራት ወይም አማራት የ አሚር እና የአዛዥ ብዙ የሆኑ አሚሮች ወይ ራስ ገዢ እና ራስ ግዛት ስብስብ ገላጭ ነው
      ዩናይትድ የሚለው ከራስ ገዝነት ወደ ህብረት የመጡበት እነርሱ አልሙተሒዳህ የተዋሕዶዋ ወይም ሕብረት ብለው የሚጠሩት ስብስብ

  • @lubaba9148
    @lubaba9148 6 วันที่ผ่านมา +1

    በ ቋንቋ ትርጉም ችሉታህ ዝቅያለ ስለሆነ ምነዉ ብትተወዉ ወይሙ በ ትርጉም ስራ የተካኑ ኢትዮጵያን ስለ አሉ ከነሱጋር በመተባበር ብትሰራስ?
    ሁልጌዜ አንተን ማየት ደበረረረን

    • @amananuri3490
      @amananuri3490 6 วันที่ผ่านมา +2

      እሱን ከማረም የአንተን አቅርብና ታይ ወሬ

    • @pearls1626
      @pearls1626 6 วันที่ผ่านมา +1

      Who forced you to watch his videos! 😂😂😂😂😂
      Weye Gus!!

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 วันที่ผ่านมา +1

      መጥፎ ሌባ ባንዳ ትሆኛለሽ። ማን እዪው አለሽ? ስራ ፈት። Get a Life. 😂

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h 6 วันที่ผ่านมา

      ውጣ ሂድ ከዚህ እግዚአብሔር የገስጽህ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 5 วันที่ผ่านมา

      አተ በግ ጭቅላት ነህ ወላሂ ምንም ስተት የለበትም ትርጉሙ በአማረኛ እያወሩ አዳድ የሚስቱ አሉ አይደል
      በሱ ማወቅ አተ ተቃጥለሀል ይሰጡታል እጂ ከአላህ እዉቀትን ከቤተሰብ አይወረስም አተ ግም አጎል