Ethiopia ሰበር - ግፈኛው ሰው ከአዲስ አበባ አመለጠ | ሰዎች በአሳዛኝ ሁኔታ መታገታቸው ተሰማ | ለቤት ፈላጊዎች አዲስ ዜና | Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.พ. 2021
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    th-cam.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 203

  • @user-hq1tx2du8u
    @user-hq1tx2du8u 3 ปีที่แล้ว +33

    ኧረ አሁንስ ሀገሪቱ ከእውነተኛ ታሪክ ወጥታ ወደ ቱርክ ድራማ ልትዞር ወይም ሊያዞሯትነው

  • @mogestube2438
    @mogestube2438 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ሆይ ረገራችነን ሰላም አድርግልን ማነው እደኔ የሀገሩሰላም የናፈቀው

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤሎ እንኳን ደና መጣህ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ይህ ኮሜንቴ የምታነቡ በሙሉ በያላቹበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን በሉ እስቲ

  • @shewayeabebe5930
    @shewayeabebe5930 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍ ዛሬስ ሃገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u 3 ปีที่แล้ว +8

    ምቀኛሽ ይርገፍ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምነው ዝም አለ እግዚአብሄር

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 ปีที่แล้ว +13

    ከእሰር ቢያመልጥም ነብሱን አያድናትም ሰው ላያይ ይችላል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል እናመሰግናለን ሰለመረጃው።🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-su6os9rt6s
    @user-su6os9rt6s 3 ปีที่แล้ว +18

    አሁንስ ግራ የገባኝ ሀገራችን መቼ ነው ስላም የምትሆነውና ስለሀገራችን ብስራት ደስታ የምንሰማው ቀን በቀን ሀዘን እና ሀዘን ብቻ😥😥😥😥😥

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 3 ปีที่แล้ว +1

      አግዚአብሄር ይቅር ሲልና አኛም ንስሃ ገብተን ከጾምንና ከጸለይን አቴ አምላክ ቅርብ ነው ኢትዮጵያ ግን ደም መፍሰስ በዛባትኮ አኬል ዳማኮ ሆነች ሰው ከፋ ወንድሙን ጠላ በቃ!

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 ปีที่แล้ว

      😭ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ በሣቅ አመለጠ ነው ያላችሁት አድናቂው ነኝ ጀግና ነው

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይቅር በለን

  • @wsawwsas5941
    @wsawwsas5941 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ መሀልሽን ገነት ዳርሽን እሳት ያድርግልን

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 3 ปีที่แล้ว +6

    አውቀው አስመልጠው አመለጠ የሚሉት ነገርኮ ነው እኔን የሚገርመኝ የወንጀለኛ ጥርቅም ብቻ ወይ እምዬ ኢትዮጲያ💚💛♥

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሀገራችን ማነዉ እንደኔ የአቤሉን
    መረጃ ከንቅልፉም ሲነሳ በደቂቃ የሚጠብቅ ?

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እኮ አገርና ህዝብን አጥፊ የሆነን ወንጀለኛ ታስሮ የሚቀለበው ቀጥሎም አመለጠ ሲባል እፍረት ነው አይይይይ አገሬና ህዝቤ አላህ ይድረስልሽ

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว

      ብር ካለ በሠማይ መንገድ አለ አሉ እራሣቸው ናቸው የፈቱት አትሸወድ

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 ปีที่แล้ว

      @@elhammohammed4137 ግሩም ድንቅ ነው እንግዲህ ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @fafiywellotube2396
    @fafiywellotube2396 3 ปีที่แล้ว +7

    ለፖሊሡ ብር ሠቶ ፖሊሡ ይሆነል ያሥመለጠዉ

  • @asterchannel7719
    @asterchannel7719 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነው እግዚአብሔር ዝምታህ በዛ ኧረ ኢትዮጵያን አስባት አምላኬ መከራችን በቃ በለን የሀገሬልጆ ሰላም ለሀገራችን ይብዛልን

  • @samira7639
    @samira7639 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤልዬ ምርጥ ሰው ሀገራችን ሰላም ያደርልን😭

  • @awrarisgebreamanuel2898
    @awrarisgebreamanuel2898 3 ปีที่แล้ว +6

    ሱዳን አይዞሽ የሚልሺ ወያኔ ሞቶአል ፣መቀባጠሩን ትተሺ ድንበራችንን ለቀሺ ሂጂ፣

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 ปีที่แล้ว +3

    የቤት፡ማሕበሩን፡ስልክ፡ስጠን፡ወይ፡አሶቀምጥልን

  • @slamadeas9945
    @slamadeas9945 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም ባላችውበት ስላማችው ይብዛ አገራችን ኢትዬ ፈጣሬ ይጠብቅልን

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว

      Kser beymlet kehnenaw gne mechem aymletem

  • @user-ug3sf2yj7c
    @user-ug3sf2yj7c 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኢትዮጵያችን ሰላም የህዝባችን እልቂት መች ይሆን የሚያበቃው። ጌታ ሆይ ፍረድ
    ይህ ባልታሰበ ሁኔታ አይመስለኝም ያመለጠው

  • @user-sy1by1tz2e
    @user-sy1by1tz2e 3 ปีที่แล้ว +7

    ፖሊሱ ተከፍሎት ነው ያስመለጠው እመኑኝ ስራየ ጉዳየ ብሎ እየጠበቀው እደት አመለጠው ይመስላችሗል ፖሊሱ በደንብ መጠየቅ አለበት

  • @zufanyimam2529
    @zufanyimam2529 3 ปีที่แล้ว +10

    መቸየ ነው ግን ከአገራችን ችግር የሚጠፋው!!
    😞😞😞

  • @dembeleshtefera3372
    @dembeleshtefera3372 3 ปีที่แล้ว +1

    አገረችን እት/ያ ሰለምሽ እንመኛልኘዠን

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 24 วันที่ผ่านมา

    ምነዉ አምላካችን እየሡስ ክርስቶስ ዝምታህ በዛ አረ በቃበለን ፈጣሪ🙏🙏🙏 ሀገራችን እምየ ኢ.ያ ሠለምሽ ናፈቀኝ 😢😢😢

  • @habasihabasi7317
    @habasihabasi7317 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ለገሬንአደራ

  • @jordanyordanos1282
    @jordanyordanos1282 3 ปีที่แล้ว +4

    May God protect Ethiopia🙏🏽😢

  • @buzemekonen8419
    @buzemekonen8419 3 ปีที่แล้ว +2

    Welcome

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 3 ปีที่แล้ว +11

    ቀልዳቸው አይጠገብም መቼም የሀገሬ መንግስቶች ባለሀብቶች አጃኢብ ነው ለቤት ፈላጊዎች ከምትሉ ለባለሀብቶች አትሉትም እንዴ ብሽቆች

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሰንበት እንኳን አደራቹ አቤል

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @lemmatigisttigist2244
    @lemmatigisttigist2244 3 ปีที่แล้ว +4

    ልብስ እንዴት ሊያቀብሉት ቻሉ ጥበቃዎቹ ተባብረው ነው

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት ሊጠፋ ቻለ ሆን ብሎ ያደረጉት ነገር ነዉ እንጂ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 ปีที่แล้ว +8

    አዉቆ ነዉ ጠባቂው የለቀቀዉ አስሮ መግረፍ ነዉ

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ ፈተው ለቀው አመለጠን

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እንዴት ያመልጣል የማይመስል ነገር

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደት ነው መመዝገብ የምንችለው?

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማን የሃገር ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ💚💛❤😍🙏

  • @marthasolomon355
    @marthasolomon355 3 ปีที่แล้ว

    well belo

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว

    አቤሌ በርታ

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 ปีที่แล้ว +2

    Selame we'd ethiopyaweyan melkame elite senbet yehunelachu

  • @hwhhwh
    @hwhhwh 3 ปีที่แล้ว +6

    እካን አመለጠ ለምን ወጀለኛ ከሆነ ለምን አይገሉትም ነበር ወያኔ ቢሆን አኮላሽቶት መዉጣት አይችልም ነበር

  • @youyobehalemayoulove2598
    @youyobehalemayoulove2598 3 ปีที่แล้ว

    እዳዉ መልካም ዘናመቸነዉየምሰማዉ

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER tefnigo yiserew Amen

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌 💖

  • @sabamekuria6408
    @sabamekuria6408 3 ปีที่แล้ว

    Selam abeleye berta wendeme!!

  • @user-xj2tn1xx4c
    @user-xj2tn1xx4c หลายเดือนก่อน +1

    Fano yashenefal aneteraterm ❤❤❤

  • @mekidesaddisu2182
    @mekidesaddisu2182 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ቤቱ ነገር በደንብ አስረዳን ከቻልክ ስልካቸውን አስቀምጥልን እኛ ደውለን እንድንጠይቅ

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j 3 ปีที่แล้ว

    Wey Ethiopia

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg5911 3 ปีที่แล้ว +18

    ሞት ይሻላል ለስምንት መቶ ሰው ሞት የሆነ ከፍርድ ቤትሲያመጥ ፓሊስ ኃላፊነቱ መውሰድ አለበት ።

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว

      አትሸወዱ ለፓሊሥ ከፍሏቸው ነው የጠፋው ፓሊሶች ናቸው ያሥመለጡት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      @@elhammohammed4137 ትክክል

    • @firwhotezeleke6986
      @firwhotezeleke6986 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ያልከው

  • @lusi9494
    @lusi9494 3 ปีที่แล้ว

    Lehagerachin selam mimeg like

  • @youyobehalemayoulove2598
    @youyobehalemayoulove2598 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 ปีที่แล้ว +13

    እወዳችሗላሁ በቃ ምንም አታመጡ ላይክ ብቻ ግጩኝ

  • @haymanot22yared76
    @haymanot22yared76 3 ปีที่แล้ว +4

    አጅቦት የነበረውን ፖሊሲ የፊጥኝ አስሮ መግረፍ ነው ያስመለጠው እራሱ ነው !!

    • @susukonjo6341
      @susukonjo6341 3 ปีที่แล้ว

      እኮወ ስራውን ይረሳል እደ

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว

      እራሡ ነው ያሥጠፋው

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p 3 ปีที่แล้ว +6

    አር ምነው ሰላም ነሳቹሀት እማማ ኢ/ያ ሰላምሸ ይብዛልኝ💚💛❤

  • @user-gj7pm9tw9f
    @user-gj7pm9tw9f 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ዜናስ እንደዉ ድራማ ይመስላል እርርር የፈጠርከን አምላክ ፊትህን አሳየን አትተወን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እንደጥንቱ እንደጥዋቱ አንድ አድርገን

  • @buzemekonen8419
    @buzemekonen8419 3 ปีที่แล้ว +4

    Sile covid-19 be be Ethiopia kemin derase♥️

  • @TinaTina-xw6rl
    @TinaTina-xw6rl 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @melatmelat1194
    @melatmelat1194 3 ปีที่แล้ว +3

    Abel lemrjaw tnx yene keshtii

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว

    Selam la hagarachin ethiopia

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว

    Mahaym ena wengelegna beza

  • @user-tw4hg5lr7o
    @user-tw4hg5lr7o 3 ปีที่แล้ว

    የጎጆ ብሪጅ ሀውስ ዌብሳይታቸውን ካለ ፡አስቀምጥልን ለጠቅላላ እውቀት፡ አቤልዬ ከትልቅ አክብሮት ጋር

  • @uaekfn4131
    @uaekfn4131 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🤲

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 3 ปีที่แล้ว +1

    Plc tell us information about the real estate where we can go register please tell us

  • @beletuwondimalem8698
    @beletuwondimalem8698 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ እኛ አቅም የለንም

  • @yeneworksemahgne3837
    @yeneworksemahgne3837 3 ปีที่แล้ว +1

    አመለጠ ነው ወይስ አስመለጡት ኧረ ግፉ በዛ ብልፅግና መምራት ሳይሆን ማውራት ነው የሚችል ሀገራችን ደግሞ መሪ ያስፈልጋታል እመቤት ሆይ የአስራት ሀገርሽን አስቢያት

  • @esayias1
    @esayias1 3 ปีที่แล้ว

    House Issue.
    We 'll see.

  • @Maleda223
    @Maleda223 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ስቤት ፈላጊዎች ቤት ይገነባል ያልከውን አድረሻው ካለህ መረጃ ለመውሰድ ነው

  • @xazem6038
    @xazem6038 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኤቶ

  • @mixmix6708
    @mixmix6708 3 ปีที่แล้ว

    አውቀው እዳመልጥ ባያደርጉት እንደት ያመልጣል እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር
    አለ
    ያገሬሰው
    አይ እምየ ኢትዮጵያ ታሳዝናለች ምን አይነት ጥቅመኛ ሰዎች የሞሉባት
    ፍትህ መቼ ይሆንእሚኖረው

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🙏

  • @user-lw3wk9zr6e
    @user-lw3wk9zr6e 7 หลายเดือนก่อน

    Betikikil hulachinm indezi masab alebn tebaraki

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ኢትዮጵያ ከ800 ሰው ነፍስ ያንድ ሰው ነፍስ በልጦ እንዲያመልጥ አደረጉት ሰውየው ቁልፍ ሰው አስገዳይ አለ ማለት ነው እንዳይጠቁም.

  • @sara.ethipia97sara.ethipia31
    @sara.ethipia97sara.ethipia31 3 ปีที่แล้ว

    abelo endet new yeeminagagnawu masigaba yebetu

  • @erozamohammed4043
    @erozamohammed4043 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ በቃ ተውን ሰለቸን ሰቆቃ መስማት ሰለቸን በስደት ያለነውን አስቡልን በቃ ኡፍፍ

  • @fhhhgggg454
    @fhhhgggg454 3 ปีที่แล้ว

    😨😨😨

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว +1

    Bateman yazenla 😭😭😭😭🇪🇹❤❤❤❤👍👍👍👍😭😭😭😥😥❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @-zedye
    @-zedye 3 ปีที่แล้ว

    ለጃር ቤት ፍላግዎቺ እልል ይበሉ

  • @youtubelive123
    @youtubelive123 3 ปีที่แล้ว +1

    Melekam elete senbet

  • @salamsalam3948
    @salamsalam3948 3 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ በውስጥ መስመር እዴት ላግኝህ

  • @user-iw8jf1wt5n
    @user-iw8jf1wt5n 3 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት ምን እየስራ ነው እሱ ከመጣ ነው አገራችን ስላም ያጣች ።

  • @user-pd7we1qy7e
    @user-pd7we1qy7e 3 ปีที่แล้ว +2

    ፊክ ሆን ተብሎ በእሰትራ ተጂ የተቀናጀ ነው አሁንም በደንብ የተያዘው ፖሊሱ እና ከፍርድቤት ያሉ ሰራተኞችን መጠናት አለበት

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว

      በተለይ ፓሊሶቹ መገረፋ አለባቸው

  • @senaytafweraki7242
    @senaytafweraki7242 3 ปีที่แล้ว +2

    Hiii yewena lj

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว

    _ተጋበዙልን
    ኢትዮጵያዊ ቻናል_
    _ቤተሰብ_ይሁኑን

  • @justdoit7769
    @justdoit7769 3 ปีที่แล้ว

    Preson Break

  • @najatnajat4551
    @najatnajat4551 3 ปีที่แล้ว

    Er fexari yedrslachew

  • @emukal
    @emukal 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ድራማ ከፓሊሶቹጋ ሆን ብለው ተነጋግረው ነው ያስመለጡት

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነው ያለጠባቂ ሽንት ቤት እንዲሄድ የለቀቁት ????ብቻ ሐገሬ እንጃልሽ

    • @tigista7276
      @tigista7276 3 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ፓሊሶች በቁማቸው አንቀላፍተዋል ማለት ነው።

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 ปีที่แล้ว

      ፈተው ለቀውት ነው ማንንን ሊሸውዱ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ

  • @tsgaredadebrezion38
    @tsgaredadebrezion38 3 ปีที่แล้ว

    Kefetari belay manem yelem ena keburan ethiopiawyan ebakachhu enseley

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 3 ปีที่แล้ว

    DEKEMEN AHUNSE ....SEKOKO MESEMAT...🤔

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 3 ปีที่แล้ว

    ያመለጡትን ነው መመርመር

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 8 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ መቼ ነዉ ኸይ ነገር እምንሠማዉ ኧረ ለኛ ለሥድተኞቺ ሥትል አንድ ፍረድ እፍፍ አሁንሥ ዴከመን አንተ አዉሬ ምግሥት ዉነት በሀዘን ቤትህ ይሞላ

  • @tigstbeien239
    @tigstbeien239 3 ปีที่แล้ว

    አየከፈልን በመጠባበቅ ያለንሰ መጨረሻው ምድነው ተሰፋ የለውም ይሄ ሁሉ አመት ሰንጠብቅ መጨረሻው አዴት ነው ተሰፋ የለውም አደገና 5 አመት ሣያልፍልን ሞት ያውም በሰደት ላይ ዛሬ ይደርሣል ነገይደርሣል አያልን የልም ዣት ሆነብን

  • @eas5366
    @eas5366 3 ปีที่แล้ว

    ማስታወቂያ አበዛህበት ዜናህ

  • @amanbeyene2578
    @amanbeyene2578 3 ปีที่แล้ว

    Sami wendi new amelt asey gobez

  • @elsagezahegn7671
    @elsagezahegn7671 3 ปีที่แล้ว

    You know o

  • @danielmengesha6313
    @danielmengesha6313 3 ปีที่แล้ว

    Free our hero eskinder nega

  • @hirutnigusse2464
    @hirutnigusse2464 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ላእግያቸው ጎጆን ሀውዝ

  • @solomnialemu6705
    @solomnialemu6705 3 ปีที่แล้ว

    ቶሎ እየደረሰኝ አይደለም ዜናው

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os 25 วันที่ผ่านมา

    እንኳንም አመለጠ 😅😅😅😅