በእንግሊዝ የ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አሳዛኝ አሟሟት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 710

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  7 หลายเดือนก่อน +81

    የሩት ቤተሰቦችን ለማፅናናት እና ለማገዝ 👉
    00447432573854 ለንደን የምትገኝ አክስት ሰም እፀገነት ሀይሉ
    0911766990 ኢትዮጵያ ሻሸመኔ ነዋይ ጌታቸው

    • @senigi530
      @senigi530 7 หลายเดือนก่อน

      Dde😂😂e😢😢😂

    • @selamwongel1625
      @selamwongel1625 7 หลายเดือนก่อน

      Gljjjjjjjjjjjjjjjjjn
      Ll😊​

    • @luke123luke5
      @luke123luke5 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወረቀቱዋን በልጁ በኩል ካገኘች በሀላ ክዳው ነው።

    • @BereketHaben
      @BereketHaben 7 หลายเดือนก่อน +1

      Dedeb Be temeheret nw yewetachew tebalk Adel ende

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@luke123luke5ታዲያ ወረቀት ካስተካከሉ ቦኋላ መክዳት በወንዶች ይብሳል

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 7 หลายเดือนก่อน +123

    መሲ የአባትሽን ማለፍ ሰማን እግዚአብሔር ለአንቺም ለቤተሰቦችሽም የመፅናናት መንፈስ ይላክላችሁ። 💚💛❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +126

    ነፍስሸን ያሳርፈው እህታችን በአጭሩ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน +1

      Nefs Yemar Ruth Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሜን

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@millionyohannes1036 አሜን🙏

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@fffdyh5303 አሜን😭

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@millionyohannes1036 amen😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 7 หลายเดือนก่อน +78

    በውጪም በሃገር ውስጥም እጅግ በጣም ተጨካክነናል አረ ምን ጉድ ነው የመጣብን ነፍሷን ይማረው ለእናቷ እና ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 7 หลายเดือนก่อน +43

    በስማም በየቦታዉ ጨካኝ በዛ እግዜያብሔር ያፅናችዉ እህታችንም ነፍስ ይማር

  • @soliyan
    @soliyan 7 หลายเดือนก่อน +33

    መልክቱን ከላከችላቸው በኋላ ወጥታ ልታናግረው ስትሞክር ወስዶ ገሉኣታል ሊሆን የሚችለው ይሄ ነው 24 አመት ለፍታ ላሳደግችው መጽናናት ይሁንልሽ😢

  • @Mirtochu-ምርጦቹ
    @Mirtochu-ምርጦቹ 7 หลายเดือนก่อน +25

    በፅናናቱን ይስጣቹ... ሩት በጣም መልካም ልጅ ነበረች ::😢

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 7 หลายเดือนก่อน +27

    መስዬ መፅናናት የሚቻለው በእግዚአብሔር ነው እርሱ ያፅናናሽ ።

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 7 หลายเดือนก่อน +50

    Please Ethiopian community in England do something to give justice for this poor girl and her families 😭😭😭

    • @Meonelove569
      @Meonelove569 7 หลายเดือนก่อน

      That's what i said justice

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 7 หลายเดือนก่อน +79

    አምላኬ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰቆቃ የማይሰማበት ጊዜ አምጣልን

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 หลายเดือนก่อน +193

    የገደልካት ኢትዮጵያዊ ነክ አፈር ብላ ቢያንስ ለከርታታዋ እናቷ ብታስዝንላት ምን አርገችክ እር እቤትክ ሀዘን ይግባ ያላሰብከው ሀዘን ይግባ እፍ 😢😢😢😢😢😢😢 የስንቱ ህይወት አጨለማቹት

    • @Hussen-b8p
      @Hussen-b8p 7 หลายเดือนก่อน +4

      how do u know

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረ ገና አልተረጋገጠም

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 7 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱ ምንድን ነው ከመራገምሽ በፊት።

    • @እማዬ-ጨ9ቐ
      @እማዬ-ጨ9ቐ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@thevoiceofethiopia-9295 are you trying to justify murdering?

    • @GebrilAhmed
      @GebrilAhmed 7 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia ekekshn eyakeksh egna Ethiopia wedoch yanchin hiwet lnasaka mesewat enkeflalen andand setoch demo ras wedad nachu siyalflachu tigabu mekerachu newn 2:47

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 หลายเดือนก่อน +46

    እሱ ይሆናል ከፖላንድ ወደ ኢንግሊዝ ያሻገራት ። ከዛ ሳይስማሙ ሲቀሩ የተበቀላት ። የሃበሻ ወንድ እንደሆነ አንድ ውለታ ከዋለ በእጥፉ ነው ማስመለስ የሚፈልገው ። የተረገመ ። እናቷ አሳዘነችኝ 😢😢። ልጅቷን ነብስ ይማርልን😢

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 7 หลายเดือนก่อน

      I was thinking the same thing

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 7 หลายเดือนก่อน

      እናትየው ስታሳዝን
      So ልጅቱዋ ባለጌ አይደለችም ነው የምትሉት?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ብዙዎች እኔ አምጥቼሽ እያሉ ዘላለም ባሪያ አድርገው መግዛት ነው የሚፈልጉት።

    • @nardip4999
      @nardip4999 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ...ስራ የፈታ ብቻ ነው የአበሻወንድን የሚያገባ ፤ ምንም ቁምነገር የላቸውም ዝቃጭብቻ ፤ እኔ ማየትእንኳን አልፈልግም

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 7 หลายเดือนก่อน +68

    እባካቹ ኢትዩጱያ ከሰዉነት ጉዳና እየወረድን ነዉ ሰዉ እንሁን ሰዉ ሁኑ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 7 หลายเดือนก่อน +91

    😢😢ፈጣሪ ሆይ በስደትም ሆነ በአገራችን በሰላም እንድንኖር የአይምሮ እረፍትን ስጠን ፈጣሪ ነብሷን ይማር

    • @TigistHiny
      @TigistHiny 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 7 หลายเดือนก่อน +31

    መሲዬ ተፅናናችሁ? እንኳን ደህና መጣሽ🙏
    አይይይ ዘንድሮ ጆሮ ጭውውው የሚያደርግ ሀዘን በዝቶብናል ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ መፅናናትን መረጋጋትን ስጠን🙏
    ነፍስ ይማር
    ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ያድልልን🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ነፍስሽን በእቅፉ ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @bayush4368
    @bayush4368 7 หลายเดือนก่อน +10

    የሚስፈራራኝ. ሰው አለ ብላለች ይቺ ልጅ!!!! ችላ መባል አልነበረበትም ! እግዜአብሄር ነፍሷን ይማር !ፈጣሪ ይፋረድላት !

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 7 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም ልብ ይሰብራል ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน +19

    ከአዉሬዎችጋ ነዉ ተቀላቅለን የምንኖረዉ። ገና በሯን በለሊት በታገለ ሰአት ልጅነት ይዟት ነዉ እንጂ ሪፓርት ማድረግ ነበር ከዛ ፓሊሶቹ at least ከሩቅ ይከታተሉት ነበር።
    ሁለተኛ ደሞ ብዙ እንዲህ ነገር የሚከሰተዉ ይሄኔ ለወረቀቷ መሳካት ኢምንት ነገር ወይ ምክር ሰጥቶ በተሳካላት ጊዜ ያንን እንደትልቅ ቆጥሮ እሱ እንዳሳካና በክፋት ልቡ ተነሳስቶ ነዉ የገደላት። የኔ አመለካከት ነዉ።
    ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጠዉ። እንደገደላት ሁሉ ሞት ለሱ ይሁን። 😭😭😭

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 7 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል አበሻ ወንድ በውጭ አለም በአብዛኛው ባለጌዎችና ጨካኞች ናቸው

    • @ktube8920
      @ktube8920 6 หลายเดือนก่อน +1

      ያም ሁኖ በእንግዲዝ ሀገር ውሰጥ ክልል የለምዴ ማለቴ ከምትኖርበት ራቅ ያለ ቦታ ማለት ነው ለሂወቷ አደጋ መሆኑን ካወቀች ለምን እሱ ወደማይሄድበት ስቴት አልሄደችም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 หลายเดือนก่อน +18

    ያሳዝናል በሰዉ ሀገር ለፉታ አሳድጋ ልጀ ደረሰችልኝ 😢😢😢
    ፅናቱን ይስጣቸዉ ለቤተሰቦቻ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥ ከባድ ነው ፈጣሪ ለእናትሽ ብርታትን ፅናትን ይስጣት 😢😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኔህትምንሆንሽ ነፍስሽንይማረው መሲየም ፅናቱን ይስጥሽ በአባትሽሞትሁላችንም አዝነናል

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 7 หลายเดือนก่อน +16

    በየቀኑ የምንሠማው የምናየው ነገር ተሥፋ የሚያሥቆርጥ ነገር ነው በየምክንያቱ በያለንበት እያለቅን ነው ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ እሥኪ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውይ እውይ የኔ ቆንጆ ምን አዘዘብሽ የኔ አበባ!? እግዚአብሔር ደምሽን ያውጣልሽ ! ነብስሽ ብገነት ትረፍ! እግዚአብሔር ለእናትዋና ቤተሰብዋ መፅናናትን ይስጥልኝ🙏🏾

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 7 หลายเดือนก่อน +11

    ያረቢ አንተ ጠብቀን😢😢 አይ ሀገሬ ወቶ መመለስ ብርቅ የሆነብሽ ሀገር

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን አይነት አደንዛዥ ዘመን መጣብን 💔💔💔💔😭😭😭 ከርታታዋ እህታለሜ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ምን ፍርድ ፈርደባት አቤቱ እግዚአብሔር ገዳዩን ለፍርድ አሳልፎ ይስጥልሽ እህታችን 😭😭😭 ለወዳጅ ለዘመድ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭 ንፍስሺን ይማረው 😭😭

  • @fevenhabtu2639
    @fevenhabtu2639 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታሆይ ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጣቸው ጌታሆይ 😮🫢😫🥲

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 7 หลายเดือนก่อน +41

    ሊድስ ብዙ ኢትዮጰያኖች ስላሉ ይረዳችዋል አይዞቹ ነብስ ይማር

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እኛ ኢትዮጵያን በውጭም በሀገርም ተጨካከንን እግዚኦ ጭካኔ ነፍስ ይማር 💔😭😭😭መጽናናትን ለሞላው ቤተሰቦቿ ይስጥልን 😭😭

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 7 หลายเดือนก่อน +14

    ነፋሷ በአጸደ በአዐ
    ጸደ ገነት ይቀመጥ ቤተሰቦቿን እግዚአብሔር ትልቅ መጽናናትን ይስጣቸው 🙏🙏

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 7 หลายเดือนก่อน

      Subchannellah Allah tigstun yistachew min aynet zemen new

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 7 หลายเดือนก่อน +15

    ለወረቀት ብላ ተጠግታ እንዳይሆን እሷም ለፖሊሰ ነበር ማሳወቅ ለማንኛውም ካሜራ ሰለሚኖር ይያዛል ነፈሰ ይማር ለናቷ ከባድ ነው

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 7 หลายเดือนก่อน +4

      እንግሊዝ በጋብቻ አብረሽ ስለኖርሽ ወረቀት አይሰጥም:: ከመጀመርያው በጋብቻ ካልመጣች በስተቀር እዚህ ወረቀት ያለውን ሰው በመጠጋት አይገኝም::

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሲዬ በረታሽልን እንኳን ደህና መጣሽልን ለሩት ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቡም መጽናናትን ይስጥልን።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ የሚሰማው ሁሉ ህመም ነው ኧረ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ይቅር በለን አይ እናቷ ምን ብልሽ ትፅናኚ ይሆን? ቃል አጣሁልሽ.... ሩት ፈጣሪ በቤቱ ይቀበልሽ እኔስ አቃተኝ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 7 หลายเดือนก่อน +24

    ነፍሷ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጥ የጭካኔ መንፈሰ የተወጋ ይሁን

  • @gddhchbvh6334
    @gddhchbvh6334 7 หลายเดือนก่อน +10

    አረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን🙏 ሁልግዜ የሞት ዜና መስማት ሰለቸ💔😭😭😭

  • @yd2597
    @yd2597 7 หลายเดือนก่อน +3

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለዚህ ነው የጠፋሽው። ሁላችንም ተራ ነው የምንጠብቀው ከሞት የሚቀር የለምና ተፅናኝ።የእኔ እህት ሰላሙን ያብዛልሽ።

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ እንደዚህ ቀን ኣዝኜ ኣላውቅም😭 እግዝኣብሄር ኣምላክ ሆይ ኣንተ ብቻ ነህ ማጽናናት የምታውቅበት እና ቤተሰቡን ሁሉ ኣጽናናቸው በተለይ "እናትን"። ወይኔ ስለ እናትዋ ሳስብና እራሴን በእርስዋ ቦታ ሳስቀምጥ መቋቋም ያቅተኛል። እግዝኣብሄር ኣምላክ ውስጥሽን ይዳስሰው የኔ እናት።
    ሰው ግን ለምንድን ነው እንዲህ ጨካኝ የሆነው? ኣታሳዝነውም ይችን የመሰለች እምቡጥ እጁን ሲያሳርፍባት! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ነፍስሽን በአጸደገንት ያኑረው ለናቱአ ለቤተሰቦቹዋ መጽናናትን እመኛለሁ:: መስዬ በረታችሁ? ድምጽሽ ናፍቆኝ ነበር::

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 7 หลายเดือนก่อน +9

    ነፍስሽን እግዝአብሄር በገነት ያንርልን ልጄ

  • @zoe-r7i2x
    @zoe-r7i2x 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጿ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነበር ምን አይነት አጋንንት አጋጠማት ልብ ይሰብራል በወጣትነቷ የቀና ነው 😢

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 7 หลายเดือนก่อน +9

    አምላኬ የዘንድሮውን አቅልልን 🥺🤲🏽🤲🏽

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 7 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    መስዬ በረታሽ እግዜአብሔር ያፅናሽ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 7 หลายเดือนก่อน +16

    ነፍስ ይማር እናቷን በተሰቦን ፈጣሪ ያፅናችሁ😢😢

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 7 หลายเดือนก่อน +19

    በውጪ እኮ ፖሊስ ይረዳል ለምን አትናገሩም ወዲያው ነው ሚደርሱት አገርቤት ከመደወል እዚያው ባለችበት አገር ቢያመለክቱ ኖሮ ወይኔ እህቴ ምን አይነት ክፉ ሰው ነው አክስት የተባለችው ለምን ለፖሊስ መረጃ አልሰጡም ውይ ልጅትዋ ትድን ነበር ።ውይ ያማል

  • @hareggebre
    @hareggebre 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ዘንድሮ የማንሱማው የማናየው ነገር የለም ጭካኔ በሰው ሀገር ቃላት የለኝም

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሸገር ኢንፎዎች እባካቹ እስከመጨረሻዉ ድረስ ያለዉን ነገር ተከታትላቹ አሳዉቁን. የተፈጠረዉ ነገር በጣም ልብ የሚሰብር እና የሚያሳዝን ነወ😢ምን እየሆነ ነዉ ያለዉ ግን. በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ ሁሉም ነገር ተስፋ ሚያስቆርጥ ብቻ😢 ኦ አምላኬ🙏

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 7 หลายเดือนก่อน +7

    ይህቺን የመሰለች ሕይወታ በአጭ አስቀራ እግዚአብሐር አምላክ ለእናቷ መፅናናቱን ይስጣት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 7 หลายเดือนก่อน +1

    እፉፉፉፉ እረምን ጉድነዉ።የኔ ቆንጆ ነፋስሽን ከደጋጎች ጎን ያኑርሽ ለእናትዮዉ አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ።

  • @abitybekele1150
    @abitybekele1150 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያድርገው 😢😢 እኛ እደሆነ ተጨካክነናል ልቦና ይስጠን ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን እመኛለው

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋይ💔ዋይ💔ዋይ😭እግዚኦኦኦ😭ወላጅ እናቷ😭እግዚአብሔ ር ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ😭ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 7 หลายเดือนก่อน +17

    ነፍስ ይማር ለእናቶ ለቤተሰቦችዋ ለወዳጅ ለዘመዶችዋ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ ያበርታችሁ 🙏🏻😭😭

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 7 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይይይ ኤረ ወዬው እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 7 หลายเดือนก่อน +3

    መሲ አባት መከታ ነው በማለፋቸው በጣም አዝኛለሁ አችንም ቤተሠብሽን መፅናናት ይስጣችሁ

  • @FikerFiker-qc1zo
    @FikerFiker-qc1zo 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግህያብሔር ይፈርድ ነፈስሽ ትርፈ የከርታታዋ ልጅ ከረታታዋ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ አባትሽ አረፈዋል የሚል መሴጅ አየሁ እግዜብሔር ያፅናሽ እህቴ አባታችንንም ነፍሰ በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏ለዚችም አሳዛኝ ወጣት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለእናቷም መፅናናትን ያድላት ከባድ ነዉ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 7 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ አንቺስ በረታሽ
    ሩትዬ የፍስሽ ከደጋግ አባቶች እናቶች ጎን ትረፍ አቤቱ ሁሌ እምለምህ ወቶ ከመቅረት ሰውረኝ እልሃለሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንች ይሁን መስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በረታች እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢😢😢😢

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 7 หลายเดือนก่อน +6

    መሲዬ የኔ መልካም እንኳን ድምፅሽን አሰማሽን በርቺልኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 7 หลายเดือนก่อน +5

    መሴየ እንኳን ደህናን መጣሽ ለአባትሽም ነብስ ይማር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዚች ወጣት ሞት እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ለቤተሰቦችወም ብርታቱን ይስጣቸው 💔😥😥😥😥😥😥😥

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +2

    እገዝኦ መሀረን ክርስቱሰ አቤት እግዚአብሔር ይማረን❤❤❤

  • @tsehayalem9688
    @tsehayalem9688 7 หลายเดือนก่อน +6

    መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በረታሽ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 7 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አለቀስኩ አነባሁ አብሬያችሁ መፅናናትን ጌታ ያድርግ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናችው. እንኳን ደህና መጣሽ። ፈጣሬ ብድሩን ይክፈለው ስንት የተለፋባት እንዲሁም የለፋች መና አስቀራት።

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 หลายเดือนก่อน +1

    Nefsish be አፀደ ገነት ያኑርሽ እግዚአብሔር ለ ገዳይ ፍርዱ ቶሎ ይስጣቸ ው

  • @EnateYena
    @EnateYena 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ዓለም አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ እሱ ያፅናሽ እሶም ነፍሷ ትረፍ

  • @tigimare2060
    @tigimare2060 7 หลายเดือนก่อน +11

    ትንሽ ግራ ያጋባል እንግሊዝ አገር በተለይ የሴቶች መብት የሚከበርበት አገር ነው ይህን ያህል የሚያስፈራራት ከሆነ ለምን ለፖሊስ አላሳወቀችም? አሁን እሷ አልፋልች ላለነው ግን በያለንበት አገር ያለውን ህግ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው መብታችንን ግዴታችን ማወቅ ጥሩ ነው ። ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣችሁ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፖሊስ ወንጀል እስካልተሰራ ድረስ የሰዎች ጠብና ጭቅጭቅ ውስጥ ገብተው ምንም ማድረግ አይችሉም።

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 7 หลายเดือนก่อน

      Police betam cheltegna new betam gudat kederse behuala new medresut

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 7 หลายเดือนก่อน

      😭ወገኖቼ አለመቀደም ነው😭

    • @tigimare2060
      @tigimare2060 7 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517እኔ በምኖርበት አውት ሳይድ ከኢትዮጵያ ያስመጣት ሚስቱ አስፈራራኝ ለሂወቴ ያሰጋኛል ብላ ሪፖርተር ስላረገች ሶስት ልጆቹን ጨምረው እሱ ወደማያቀው ቦታ ወሰዷቸው ልጆቹን እንኳ ማየት አልቻለም።

    • @tigimare2060
      @tigimare2060 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuhaile6517እኔ በምኖርበት አውት ሳይድ ከኢትዮጵያ ያመጣት ሚስቱ ያስፈራራኝል ለህይወቴ ያሰጋኛል ብላ ሪፖርተርት ለፖሊስ ስላደረገች ሶስት ልጆቹን ጨምረው እሱ ወደማያቀው ቦታ ወሰዷቸው ልጆቹን እንኳ ማየት አልፈቀዱለትም። በርግጥ እዚህ አገር ለሁሉ ነገር evidence ይፈልጋሉ ።

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 7 หลายเดือนก่อน

    መሲ እንደምን አለሽ? ተፅናንተሻል ብዬ አስባለሁ። ደግሞ እንዲህ ዓይነት ሞት ሲሰማ የባሰ አለና ለሀገርና ለቤተሰብ ኩራት የነበሩ አባቶች በክብር መሸኘት መታደል ነው። በርቺ!

  • @keriamen3250
    @keriamen3250 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ:: ነፍሷን በገነት ያኑረው::

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 7 หลายเดือนก่อน

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ ባባትሽ መሞት በጣም አዝኛለሑ ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሊድስ ነው የምኖረው ግን የዝችን ልጅ ዜና ሰርች ባረግ ላገኘው አልቻልኩም በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ለእናቷ ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰውየው የመጣው ቤቷ ቀኑን ፡ በላከችው መልክት ቀን ይዛቹ ያለችቨት አፓርታማ ካሜራ እንዲታይ የለንደን ህዝብ ተባበሩ 🙏🏼🙏🏼

  • @lovebest3203
    @lovebest3203 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሞተችውን ነብሷን ይማር ግን እናንተ የእንግሊዙ ሞት ብቻ ነው እንዴ የሚሰማችሁ እስኪ ኢትዮጵያ ሞቶ አስከሬኑ የተጎተተውን ዘግቡት የእውነት ጋዜጠኛ ከሆናችሁ ለገንዘብ ብቻ አትስሩ እስኪ ልህሊናችሁም አንዳንዴ ፈትኑ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድ ሀዘን ነው እግዜአብሔር ያፅናችሁ ለቤተስቦች ለእናቷ መጥናናቱን ያድላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 7 หลายเดือนก่อน +13

    እዲት ታዛዝናለች እፍፍፍፍ እናት እዴት ትወጣዎለች የአላህ አላህ ያጋልፀው እቺን ወጣት ስንት ምኛት ያላት😭😭

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፈቱ የእናትየዋነዉ ልጃን ልጠብቃት ሲገባ ትንሺነገረ እንደትልቅ ሳላየን ኋላ ዋጋ ያሰከፈለናል ደጋግሞ ሲያሰፈራራት ለህግ እንደማሳወቅ ዝንብላ አሁን ማነዉ ገዳዮ ተብሎ ይፈለጋል ባጭረ አሰቀሯት እባካችሁ ሌሎችሰወች ከዚች ልጂ ተማሩ በተለይ ቤተሰብ ትንሿን ነገረ እንደቀልዲ አትዮ
    ኋላ ይቆጫችኋል

  • @fozihusen7862
    @fozihusen7862 7 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የምወድሽ የአባት ሀዘን በጣም ይከብዳል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔቆንጆ የሁላችን ተስፋ መሲ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน

    መሲ እንዴነሽ በረታሽ የአባትሽን ማረፍ ባለፈው ሳምንት አወቅን እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታችሁ የሃዘን ዳርቻ ያድርግላችሁ !!!

  • @abebamengestu7003
    @abebamengestu7003 7 หลายเดือนก่อน

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ
    አረ የፈጣሪ ያለህ ሰዉ ባገዛ እህትና ወንድም ላይ እንዲሀ መጨከን 💔💔😭😭😭😭

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረዉ እኸቴ ምን ማለት ይቻላል መሲዬ እግዚያብኼር ያፅናሽ ያባትሽን መሞት ሰማን

  • @eliananesanet8676
    @eliananesanet8676 7 หลายเดือนก่อน +8

    ለምን ለፖሊስ አልደወለችም እንደዚህ የሚያስፈራራት ሰዉ እንዳለ ካወቀች በጣም ነዉ ግራ ያጋባኝ😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 7 หลายเดือนก่อน

      😢አልመጣላት ይሆናል ልጂናት

    • @fatma6629
      @fatma6629 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሲቆርቁርባት ለራሱ ለፖሊስ አሳውቃ ቢሆን ምን ዋጋ አለው ቢሆን ብቻ ሆነ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሷን ይማረው እግዚሐብሔር ብርታቱን ይስጣቹ።

  • @mimo4537
    @mimo4537 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጌታዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው እ/ር ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥ።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይፍረድብህ ህይወትህን ሲኦል ያድርገው እባካችሁ ወንዶች ምን እየሆናችሁ ነው አንዴ የወለዳችሁትን ትደፍራላችሁ ሲላችሁ አፈቀርን በሚል የጅል ሰበብ አሲድ ትደፋላችሁ ሌላ ጊዜ የወለዳችሁትንም የወለደችላችሁንም ቆራርጣችሁ ትገላላችሁ ምንድነው ችግራችሁ ለምን ሰብሰብ ብላችሁ በርሜል ጊዮርጊስ አትሄዱም ክፋታችሁ ልክ አጣ በናንተ ምክንያት ችግር መስማት ሰለቸን ለምንስ አቅማችሁን አታውቁም ይቺ ልጅ አሁን ቆንጆ የተማረች ነች ገዳይ ደግሞ መሀይም ሽንት ቤት አጣቢ ትሆናለህ እንደማትፈልግህ ስታቅ ገደልካት ዘመንህን ሁሉ ተቅበዝበዝ የማይድን በሽታ ይስጥህ ሲኦል ግባ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 7 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር ለቤተሰብ ሁሉ መፅናናቱን ይላክላችው

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ነፍስ ይማር ለመኖሪያ ፍቃድ አግብታው በኅላ የውነት ሚስቴ ነሽ ብሎ ይሆናል በዚህ አለመግባባት ገሏት ይሆናል እግዚአብሔር ያበርታችሁ!

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔናት ነብስሽን ይማር ስታሳዝን አይ ወላድ ፈጣሪ ፅናቱን ይላክልሽ ምንአይነት ቃል ይሆን የሚያፅናናሽ

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቲቱ አቤትትትት ጉድሽ ምን ያፅናናሽ ይሆን ተስፋሽን በላብሽ እህቴ ያረብ ሀገር ኑሮን እውቀዋለሁ እንዴት ስካይ ድካም እንደሆነ ተንከራተሽ ልጅሽ በምታሳርፍሽ ሰአት በላብሽ እሱ እግዚአብሔር ልብሽን ያፅናልሽ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወላድ የድሃ ልጅ ምን ታድርግ በዚህ እድሜዋ ቀጠፍት ግን ሁል ጊዜ ማንም ሰው የዚህ አይነት ማሰፈራሪያ ሲደርሰው ቶሎ ልጆቻችሁ ሲናገሩ ማመልከት ቶሎ በጊዜው መጠንቀቅ ካልሆነ መራቅ መቼም ደግም ቀናችን ከደረሰ በየትም አናመልጥም እሱ ፈጠረን እሱ ወሰደን ግን ከድንገተኛ ምት አላህ ይጠብቀን ወላድ አይዞሸ ገዳዬም እሳቱ ይጠብቀዋል የት ያመልጣል ከሰው ቢሸሸ አላህ አንድ ቀን ሰራውን ይሰጠዋል አይ የወላድ ያለ ይፍረድ በጣም ያማል የሴት ልጅ ሰቃይ በሰንቱ ትበደል እናት እህት ያላችሁ እረ አንጨካከን ለዝች አጭር ኑሮ ጥሩ ሰርተን እንሙት

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልእልት😢 ነብስሽን እግዚአብሔር ይማረው ይብላኝ ለናቷ😢😢😢 የኔናት እግዚአብሔር ይፍታው የፍርድ አምላክ በለደን ያላቹ ስለእግዚአብሔር አደራችሁን ተወጡ ስለናቷ ስትሉ😢😢😢😢

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 7 หลายเดือนก่อน

    መሲ መጣሽ በረታሽ አባትሽ እንዳረፉ ሰማን ነብስ ይማር የዝችን ልጅ በሎደን የሆነውን ስትሰሚ የበለጠ ትፅናናለሽ ብዪ አስባለሁ ይህችን የመሰለች እንደወጣች ቀረች እናትየዋን እግዚአብሔር ያፅናት ግን ሎንደን ያላችሁ ብያንስ በድናን ላኩላት ተባብራችሁ ኢትዮጵያኖች ስንጨካከንም ስንደጋገፍም የሚደርሰን የለምና እግዝኦ ያማል እውነት የገደላትን እግዚአብሔር አጋልጦ ይስጣቸው ፅዋዉ ይድረሰው

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 7 หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማረዉ ባፀደ ገነት ያኑረዉ ለእናቷም እ/ሔ ያፅናት ለቤተሰቦቿ።

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በገነት ነብስሽን ያኑርልን እኔ ግን የኢትዬጵያ ዊ አይመስለኝም ምን አልባት የሌላ አገር ሰው ሆኖ ይህንን ድራግ የሚጠቅም ይሆናል ። እንግሊዝ ህግ ያለበት ሀገር ነው አሁን ሁሉን ነገር አብጠርጥረው ያወጡታል ለቤተሰቡ መፅናኝናት ይስጥልን።

    • @muludesta9718
      @muludesta9718 7 หลายเดือนก่อน

      በወረቀት አዎን

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው በጣም ነው ልብ የሚያደማው ግን ስለ ሰውየው በደም ማወቅ አለባችሁ መቼስ ህግ ባለበት ሀገር የእጁን ያገኛል እህቶቻችን ግን ለወረቀት ብላችሁ የማይሆን ስእተት አትስሩ የሰው ማንነት ወደ አውሬ የተቀየረበት ዘመን ነው ቢቻል አለባሳችሁ ሰይጣን የሚቀናበት አይሁን እግዚአብሔር እንኳን አይዘንብን ለወንዱም ፈተና ለእናንተም የገሀነብ በር አይሁንባችሁ

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ቆንጆ 😭😭😭 እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ😭😭😭 ለገዳዩ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው😭😭😭

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣሞ ያማል ሰዉ በወገኑ በሰደት ይህን ያክል ጭካኔ

  • @bettybetty30363
    @bettybetty30363 7 หลายเดือนก่อน +11

    ነፍስ,ይማር 😭ስታሳዝን💔😭

  • @rediate
    @rediate 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ደምሽን ይ በቀቅልልሽ አይ እናት ፅናቱን ይስጥሽ London ያላችሁ ተባበሯ ት

  • @mareeyu4854
    @mareeyu4854 7 หลายเดือนก่อน

    መስዬ አንችም ተጽናንተሽ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣምያሳዝናል ስሰማው መጨረስ ነው ያቃተኝ አመመኝ UK ስንኖር ብዙም ያበሻ ሞት አንስማማም አሁን ግን በጣም ከፍቷል እግዚብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 🙏 እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭 ያሳዝናል

  • @SelamMokenen
    @SelamMokenen 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልብ ይሰብራል እረ ኢቲዮጲያን ምን ነካቸው የመጨረሻው ዘመን ነው😢😢😢😢😢