Sheger Shelf - የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኀን በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 2 ปีที่แล้ว +2

    ". . .ቅንነት የሚያሳፍረን፣ ቂመኝነት የሚያስደስተን፤ ኧረ ምንድን ነን?. . ." ጸጋዬ ገ/መድህን።
    መይሳው እኮ እኛ በጣም የምንኮራበት ቢሆንም፣ እርሱ ለራሱ ግን ሳይመቸው፣ እንደ ነገሥታት በቤተመንግሥት ሳይቀመጥ በድንኳን ኑሮ እየዋተተ ያለፈ፣ ስለኢትዮጵያ ሲንከራተት ኖሮ ስለ አገሩ የተሰዋ ጀግና ንጉሥ ነበር። ታድያ ምን ያደርጋል? የኛ ዘመን. . .
    በጣም እናመሰግናለን!

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሸገሮች

  • @sebrimudecir5190
    @sebrimudecir5190 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ሸገሮች ግን የመጀመሪያው መግቢያ ፅሁፍ ምንጩ ከፓውሎስ ኞኞ መፅሃፍ የተወሠደ ስለሆነ የደራሲው ስም አንድ ላይ ከሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ጋር ቢፃፍ መልካም ነው ።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +1

    "ኮሶ"ምንድነዉ በጌታ ንገሩኝ?