ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማውቀውን ታሪክ....እንኳን ቢሆን፣አንተ ስትተርከው የማላቀው ያህል ነው የሚሰማኝ. እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
አላህ ይርዳቸው አንድ እንዲሆኑ ያሳለፉት መከራ በቃ ይበላቸው
እሸቴ ያቀራረብ ስልትህ ተባረክ ከማለት በስተቀር ምንም አልልም
ድንቅ አቀራረብ ነዉ፡፡ እሼ እናመሰግናለን
ሱሪያ አላህ የምታስደስቱ ያጋች ያረቢ አላህ ሱሪያን አተዉ ጠብቃት
እሸቴ አንተ ሁልጊዜ አቅርብልን ድምፅህ ልብን ያረሰርሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቴ ኑርልን
እሸቴ ስወድህ አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል።
እሸቴ ❤❤❤
ሰላም ለሶሪያ
እሸቴ❤
እናመሰግናለን እሸቴ
ሰላም ለዓለም ይሁን።
Wellcome part 2❤❤
"ልብ ያለው ልብ ይበል"ጋሽ እሸቴ የብዙ ትረካዎችህን አጠቃላይ ጭብጥ ለመረዳት በሞከርኩ ቁጥር በአእምሮዬ የሚከሰትብኝ ይህው አባባል ነው።እንደው አባባል ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ልፋትህን ፈጣሪ ሰምቶ ልቡ ለደነደነው ልቡና ይስጠው።አንተንም ይባርክህ።
yallahe selame ametalene
ይህ በረከት ለኢትዮጵያ ይድረስ የምትሉ 👍
am happy about ur voice and ur programe,,,thank u for all eshete,,
only one you. You are just too great wonderful voice too... thank you soo smart...
❤❤❤
እሸቴ በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው ግን ስለ አንድ ሰው እንድትሰራልን ጆበ ይበላል የሳዳም ሁሴን ከታገራሳሰ በሃላ የነበረው አልሞ ተኳሽ ነው 634 የአሜሪካን ወታደሮች በስነይፓር ብቻ ገድሏል እሱን ስራልን
ወይ ሸገር ሬድዮ በጣም ትገርማላችሁ ማንን ላለማስቀየም ነው እንደዚ የምትቅለሰለሱት? መቆያ እንደዚ ነበር የሚቀርቡው ድሮ 😢😢
Alemayetko tchlaleh yemn menefareq new
በምንነው የሚያስቀይመው?? በቃ ጋዜጠኛ እውነት ን ሲተርክ ያማችዃል የየትኛውም አገር የሚሰራው መልካም ተግባር ይሁን መጥፎ ስራ ለአለም ይሰራጫል ይህ ሰራ የጋዜጠኛ ሰራ ነው ማንንም ለማስደሰት ማንንም ለማስከፋት ብሎ አይሰራም
Thank you! Informative, interesting !!
Excellent!
manw endne begugut yemitebekew eshetenn❤❤❤❤❤ be like
እሸቴ አንበሳው ! እስራኤል የጀግኖች ሃገር ❤❤❤
Yeawrewoch hager lemalet felgeh newa
Love this program
ጋሽ እሸቴ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነህ ተከታዮችህን ተመልከት ሸገር እኮ TH-cam ላይ አድማጭ የለውም ክፍል አንዱን በሳምንት 190 ሺ አካባቢ ሰዎች ሰምተውታል ሌሎች ስራዎችህንም እንደዛው ስንት ፕሮዲዩሰር ካሜራ ማን አሰልፈው የሚሰሩት የአማረኛ ፊልሞች ይሄን ያህል ተመልካች የላቸውም የምር the luckiest person eshite Assefa
It's not just luck, it's talent and hard work
It's not luck; talent, hard work, consistency and knowing your audience that makes him loved by most❤. Thank you Mr Eshete 🙏🙏🤞
የሊብያ እጣ ፋንታ እንዳይደርሳት አላህ ሰላሙን ያምጣላቸው
አለማችን ወዴት እየሄደች ነው
የጀሀድ ፂንፈኛ ሙስሊሙች ስትሊ እርአት እንጂ ወንዲም 😊
You are the best person ever
በዓረብ እስፕሪንግ የዛሪ 14 ዓመት ተገዝግዞ የወደቀውን መንግስት ድንገት ወደቀ ማለት ታሪኩን ለማያውቁ ሰዎች ግራ ያጋባል❗
ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ ። የኤሊ ኮኼንን ታሪክ ብታቀርቡልን ምስጋናዬ የላቀ ነዉ!
ሚደንቅ ድምፅ እና አቀራረብ
የሃይማኖት ጽንፈኝነት የሶሪያ ቀጣዩ ስጋት ሊሆን ይችላት።
ምን አገባህ ታዳ
ኒታናሁ አይሳካላቸዉም ቅዠት ይሆንባታል አላህ ያጥፈሽ እስራኤል።
God of Isreal is the only true God which means no one can defited Israel even all Arebs and Muslims in the world. Bless Israel!
@@Aloha83hlm lay neh nqa God sayhon god new Israel yalat
ዘርሽ ተጠራርጎ ይጥፋ ነብስ በላ አራጅ
እሸት ❤❤
እሼ ሱሴ
The "Ethiopian Asad" will be next.
ከልብህ ክፋት አታውጣ
ቅርጫ እያረጓት ነው ያው ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ይላል የሃገር ሰው
ግፍ ሞልቶ ሲፈስ እንዲህ ያደነዝዛል!!!
ሶሪያ ከድጡ ወደ መጡ ነው የሆነበት በጣም ምያሰዝኑ ናቸው 😢😢😢😢😢
እንደነዚህ የመስሉ ዲክታተሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እስከመቼ እየሸሹ ይንኖራሉ ተላልፈው መስጠት አለባቸው
እሸቴ #1
ሸገሮች ትለያለቹ እሼቴ አሰፋ ደሞ እውነተኛ ጋዤጣኛ ነህ
Mortegna
YeColonization tarik eyetedegeme new yalew
እሸቴ አሰፋ አድናቂው ነኝ ::አምባገነኖች በመውደቂያቸው ሰአት የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እንቶ ፈንቶ ወሬ መደርደር ስለማይሰለቻቸው እንጂ ማንኛውም መሪ ህዝቡ ከጨቆነ ከገደለ ካሰቃየ ያኔ ነው እራሱ ጉድጏድ ቆፍሮ የጉድጏዱ ዳር ላይ የቆመው ::እንጂ ባሻራል አሳድ ሀገሩን በህዝቦላና በኢራን ነፍሰበላዎች እየታገዘ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ገሎ ከአስራ አምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሰድዶ ከግማሽ ሚሊዮን በላይእስርቤት እያሰቃዬ የሰላም እንቅልፍ ሊተኛም ሆነ ተረጋግቶ ሊኖር አይችልም :ያኔ ነው በሻረል አሳድ በአፍ ጢሙ የተደፋው ::ዛሬ ኢራን እንደምትለው እንዲህ ብለነው ነበር እንዲሆኖ ነው እያሉ ምክኒያት መደርደር የነፃውጪዎችን ጀግንነት ቆራጥነት ደፋርነት ለማሳነስ ና አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ይሆናል ::ሞት ለአንባ ገነኖች ሞት ለጨቋኞች ሞት ለጨካኞች ::ሰላምና ደስታ ጥጋብና ተስፋ ለመላው የለም ጭቁን ህዝቦች :አላህ አለማችንን ይሰላምና ደስታ የእድገትና ብልፅግና ያድርግልን ::በመጨረሻም ሰፈሯ ውስጥ ከቤተሰቦቿ ጋ የእግር ጉዞ ስታደርግ የነበረች ወጣት ፎቶ አብራው ልትነሳ ስትጠይቀው ፀጉሯን እድት ሸፍን የጠየቃት በግዴታ በቁጣ አይነት መልክ ሳይሆን በልመና ፍቃዷን እንደጠየቃት በቴሌቪዥን ቃሏን ሰጥታለች ::ሶሪያኖች ብዙ ኃይማኖት ተከታዮች ስለሆኑ ያንን እንደሚያከብርም በግልፅ ተናግሯል ::
Eritrean lekek
Where is un
I love to hear when u speak anything 😍
Eshete jihad tsnfegna yemibal ylm Hulum yeISLAM tlacha slalebachew tlachachewn lemenzat new
አይ እሸቴ ከአንተ ማይጠበቅ የማይመጥን አቀራረብ ነው:: ወደ ቀደመው አቀራረብህ ተመለስ:: በገለልተኝነት ስራ:: ሠው ይታዘብሀል.....!!!
መቼ ነው ዛሬ ነውነገ ነውኢትዮጵያ እንደዚህ የምትሆነውናፈቀንኮ ቆሻሻውን አብይ ማየት
የእስራኤል አምላክ ገና ቆሻሻዋን ኢራንን ያፈራርሳታል ፈላሻው ነኝ ከእስራኤል
ሰይጣን ያፍልስህ
Qoshasha neh
ተበዳ
ወድ አዘጋጅ ሰለ ግፍ ቀማሹ ጋዜጠኛ ማዘን አል ሐማዳ (Mazen Al-Hamada) አንድ ዝግጅት ብትሰራ።
A+🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን መልክት ለአቡሽ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርሱልን
Isreal Ena america lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu
እስራኤል ከሀገራት ሁሉ ምርጥ እስራኤላዊ በመሆኔ ኩራቴ ታላቅ ነው
ፈላሻነት ያሳፍራል እንጂ አያኮራም
Israel yeseytan amlaki nachew egzabher illuminanti new
አሳድ አንተ እንደምትለው ስልጣን ወዳድ አልነበረም፤ የሶርያን አንድነት ለማስጠበቅ ከግራ ከቀኝ ሲዋከብ የኖረ መከራውን ያየ ሰው ነው። አሁን ምን ያህል ሸክም ከጀርባው እንደወረደና እረፍት እንደሚሰማው ልንረዳ ይገባል
Haha, manem rejim gize seltan lay yale seltan wedad new
@ZekariasGetaneh-i8t ውጤቱን የምናየው ነው፤ ጋዳፊን እንደዛ አሳደው እንደውሻ ከገደሉ በሗላ ሊብያ ለዜጎቿ ረመጥ ሆናለች።ኢራቅ እንደዛ አፍጋኒስታንም እንደዛ ሶርያም የምናየው ነው
❤❤❤❤
❤❤
የማውቀውን ታሪክ....እንኳን ቢሆን፣አንተ ስትተርከው የማላቀው ያህል ነው የሚሰማኝ. እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
አላህ ይርዳቸው አንድ እንዲሆኑ ያሳለፉት መከራ በቃ ይበላቸው
እሸቴ ያቀራረብ ስልትህ ተባረክ ከማለት በስተቀር ምንም አልልም
ድንቅ አቀራረብ ነዉ፡፡ እሼ እናመሰግናለን
ሱሪያ አላህ የምታስደስቱ ያጋች ያረቢ አላህ ሱሪያን አተዉ ጠብቃት
እሸቴ አንተ ሁልጊዜ አቅርብልን ድምፅህ ልብን ያረሰርሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቴ ኑርልን
እሸቴ ስወድህ አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል።
እሸቴ ❤❤❤
ሰላም ለሶሪያ
እሸቴ❤
እናመሰግናለን እሸቴ
ሰላም ለዓለም ይሁን።
Wellcome part 2❤❤
"ልብ ያለው ልብ ይበል"ጋሽ እሸቴ የብዙ ትረካዎችህን አጠቃላይ ጭብጥ ለመረዳት በሞከርኩ ቁጥር በአእምሮዬ የሚከሰትብኝ ይህው አባባል ነው።እንደው አባባል ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ልፋትህን ፈጣሪ ሰምቶ ልቡ ለደነደነው ልቡና ይስጠው።አንተንም ይባርክህ።
yallahe selame ametalene
ይህ በረከት ለኢትዮጵያ ይድረስ የምትሉ 👍
am happy about ur voice and ur programe,,,thank u for all eshete,,
only one you. You are just too great wonderful voice too... thank you soo smart...
❤❤❤
እሸቴ በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው ግን ስለ አንድ ሰው እንድትሰራልን ጆበ ይበላል የሳዳም ሁሴን ከታገራሳሰ በሃላ የነበረው አልሞ ተኳሽ ነው 634 የአሜሪካን ወታደሮች በስነይፓር ብቻ ገድሏል እሱን ስራልን
ወይ ሸገር ሬድዮ በጣም ትገርማላችሁ ማንን ላለማስቀየም ነው እንደዚ የምትቅለሰለሱት? መቆያ እንደዚ ነበር የሚቀርቡው ድሮ 😢😢
Alemayetko tchlaleh yemn menefareq new
በምንነው የሚያስቀይመው?? በቃ ጋዜጠኛ እውነት ን ሲተርክ ያማችዃል የየትኛውም አገር የሚሰራው መልካም ተግባር ይሁን መጥፎ ስራ ለአለም ይሰራጫል ይህ ሰራ የጋዜጠኛ ሰራ ነው ማንንም ለማስደሰት ማንንም ለማስከፋት ብሎ አይሰራም
Thank you! Informative, interesting !!
Excellent!
manw endne begugut yemitebekew eshetenn❤❤❤❤❤ be like
እሸቴ አንበሳው ! እስራኤል የጀግኖች ሃገር ❤❤❤
Yeawrewoch hager lemalet felgeh newa
Love this program
ጋሽ እሸቴ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነህ ተከታዮችህን ተመልከት ሸገር እኮ TH-cam ላይ አድማጭ የለውም ክፍል አንዱን በሳምንት 190 ሺ አካባቢ ሰዎች ሰምተውታል ሌሎች ስራዎችህንም እንደዛው
ስንት ፕሮዲዩሰር ካሜራ ማን አሰልፈው የሚሰሩት የአማረኛ ፊልሞች ይሄን ያህል ተመልካች የላቸውም የምር the luckiest person eshite Assefa
It's not just luck, it's talent and hard work
It's not luck; talent, hard work, consistency and knowing your audience that makes him loved by most❤. Thank you Mr Eshete 🙏🙏🤞
የሊብያ እጣ ፋንታ እንዳይደርሳት አላህ ሰላሙን ያምጣላቸው
አለማችን ወዴት እየሄደች ነው
የጀሀድ ፂንፈኛ ሙስሊሙች ስትሊ እርአት እንጂ ወንዲም 😊
You are the best person ever
በዓረብ እስፕሪንግ የዛሪ 14 ዓመት ተገዝግዞ የወደቀውን መንግስት ድንገት ወደቀ ማለት ታሪኩን ለማያውቁ ሰዎች ግራ ያጋባል❗
ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ ። የኤሊ ኮኼንን ታሪክ ብታቀርቡልን ምስጋናዬ የላቀ ነዉ!
ሚደንቅ ድምፅ እና አቀራረብ
የሃይማኖት ጽንፈኝነት የሶሪያ ቀጣዩ ስጋት ሊሆን ይችላት።
ምን አገባህ ታዳ
ኒታናሁ አይሳካላቸዉም ቅዠት ይሆንባታል አላህ ያጥፈሽ እስራኤል።
God of Isreal is the only true God which means no one can defited Israel even all Arebs and Muslims in the world.
Bless Israel!
@@Aloha83hlm lay neh nqa God sayhon god new Israel yalat
ዘርሽ ተጠራርጎ ይጥፋ ነብስ በላ አራጅ
እሸት ❤❤
እሼ ሱሴ
The "Ethiopian Asad" will be next.
ከልብህ ክፋት አታውጣ
ቅርጫ እያረጓት ነው ያው ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ይላል የሃገር ሰው
ግፍ ሞልቶ ሲፈስ እንዲህ ያደነዝዛል!!!
ሶሪያ ከድጡ ወደ መጡ ነው የሆነበት በጣም ምያሰዝኑ ናቸው 😢😢😢😢😢
እንደነዚህ የመስሉ ዲክታተሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እስከመቼ እየሸሹ ይንኖራሉ ተላልፈው መስጠት አለባቸው
እሸቴ #1
ሸገሮች ትለያለቹ እሼቴ አሰፋ ደሞ እውነተኛ ጋዤጣኛ ነህ
Mortegna
YeColonization tarik eyetedegeme new yalew
እሸቴ አሰፋ አድናቂው ነኝ ::አምባገነኖች በመውደቂያቸው ሰአት የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እንቶ ፈንቶ ወሬ መደርደር ስለማይሰለቻቸው እንጂ ማንኛውም መሪ ህዝቡ ከጨቆነ ከገደለ ካሰቃየ ያኔ ነው እራሱ ጉድጏድ ቆፍሮ የጉድጏዱ ዳር ላይ የቆመው ::እንጂ ባሻራል አሳድ ሀገሩን በህዝቦላና በኢራን ነፍሰበላዎች እየታገዘ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ገሎ ከአስራ አምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሰድዶ ከግማሽ ሚሊዮን በላይእስርቤት እያሰቃዬ የሰላም እንቅልፍ ሊተኛም ሆነ ተረጋግቶ ሊኖር አይችልም :ያኔ ነው በሻረል አሳድ በአፍ ጢሙ የተደፋው ::ዛሬ ኢራን እንደምትለው እንዲህ ብለነው ነበር እንዲሆኖ ነው እያሉ ምክኒያት መደርደር የነፃውጪዎችን ጀግንነት ቆራጥነት ደፋርነት ለማሳነስ ና አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ይሆናል ::ሞት ለአንባ ገነኖች ሞት ለጨቋኞች ሞት ለጨካኞች ::ሰላምና ደስታ ጥጋብና ተስፋ ለመላው የለም ጭቁን ህዝቦች :አላህ አለማችንን ይሰላምና ደስታ የእድገትና ብልፅግና ያድርግልን ::በመጨረሻም ሰፈሯ ውስጥ ከቤተሰቦቿ ጋ የእግር ጉዞ ስታደርግ የነበረች ወጣት ፎቶ አብራው ልትነሳ ስትጠይቀው ፀጉሯን እድት ሸፍን የጠየቃት በግዴታ በቁጣ አይነት መልክ ሳይሆን በልመና ፍቃዷን እንደጠየቃት በቴሌቪዥን ቃሏን ሰጥታለች ::ሶሪያኖች ብዙ ኃይማኖት ተከታዮች ስለሆኑ ያንን እንደሚያከብርም በግልፅ ተናግሯል ::
Eritrean lekek
Where is un
I love to hear when u speak anything 😍
Eshete jihad tsnfegna yemibal ylm
Hulum yeISLAM tlacha slalebachew tlachachewn lemenzat new
አይ እሸቴ ከአንተ ማይጠበቅ የማይመጥን አቀራረብ ነው:: ወደ ቀደመው አቀራረብህ ተመለስ:: በገለልተኝነት ስራ:: ሠው ይታዘብሀል.....!!!
መቼ ነው
ዛሬ ነው
ነገ ነው
ኢትዮጵያ እንደዚህ የምትሆነው
ናፈቀንኮ ቆሻሻውን አብይ ማየት
የእስራኤል አምላክ ገና ቆሻሻዋን ኢራንን ያፈራርሳታል
ፈላሻው ነኝ ከእስራኤል
ሰይጣን ያፍልስህ
Qoshasha neh
ተበዳ
ወድ አዘጋጅ ሰለ ግፍ ቀማሹ ጋዜጠኛ ማዘን አል ሐማዳ (Mazen Al-Hamada) አንድ ዝግጅት ብትሰራ።
A+🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን መልክት ለአቡሽ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርሱልን
Isreal Ena america lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu
እስራኤል ከሀገራት ሁሉ ምርጥ እስራኤላዊ በመሆኔ ኩራቴ ታላቅ ነው
ፈላሻነት ያሳፍራል እንጂ አያኮራም
Israel yeseytan amlaki nachew egzabher illuminanti new
አሳድ አንተ እንደምትለው ስልጣን ወዳድ አልነበረም፤ የሶርያን አንድነት ለማስጠበቅ ከግራ ከቀኝ ሲዋከብ የኖረ መከራውን ያየ ሰው ነው። አሁን ምን ያህል ሸክም ከጀርባው እንደወረደና እረፍት እንደሚሰማው ልንረዳ ይገባል
Haha, manem rejim gize seltan lay yale seltan wedad new
@ZekariasGetaneh-i8t ውጤቱን የምናየው ነው፤ ጋዳፊን እንደዛ አሳደው እንደውሻ ከገደሉ በሗላ ሊብያ ለዜጎቿ ረመጥ ሆናለች።
ኢራቅ እንደዛ አፍጋኒስታንም እንደዛ ሶርያም የምናየው ነው
❤❤❤❤
❤❤