Sheger Shelf - በላይ ዘለቀ ከስብሐት ገብረእግዚአብሔር Sebhat GebreEgziabher ትረካ - ንጋቱ ሙሉ Negatu Mulu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #ShegerShelf #BelayZeleke #NegatuMulu
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    Sheger Shelf - በላይ ዘለቀ Sebhat GebreEgziabher ከስብሐት ገብረእግዚአብሔር ትረካ ንጋቱ ሙሉ Negatu Mulu
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 11

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም አደረጋችሁ:: ቃለመጠይቁን ግን ማን ማን በቦታው ተገኝቶ እንደተሰጠ ምንም ሳታስቀሩ ብታቀርቡት መልካም ነበር::

  • @enidegyewerew6045
    @enidegyewerew6045 ปีที่แล้ว +1

    🍈🍊🍎
    ለእግዚያአብሔር የምናቀርበው ያለበቂ አሳማኝ ምክንያት በከንቱ የሚፈሰው ደማችንንና ዕንባችንን የእኛ ድል የምንነሳበት ኑውክለራችን ነው
    🍏ጦርነታችን ከባዳዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከቀሪው ዓለም ከአሚሪካ፣አውሮፓና አረቦች ጭምር ጋር ስለሆነ በረቀቀው ተንኮል ደባቸው ነቅተን ለተራ ጥቅም ብለን ሳንከፋፈል ከልብ ተባብረን ለብዙ ኣመታት የዘለቀውን ዘርፈ ብዙ ንብረት አውዳሚና ህይወት ቀጣፊ ጦርነት እናሰወግድ።🍈
    እኛ አማራ፣አፋርና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን በብዙ መከራ ውስጥ ስለሆን በከንቱ የሚፈሰውን ደማችንንና ዕንባችንን የእኛ ድል የምንነሳበት ኑውክለራችን ስለሆነ እንደ ራሔል ዘእስራኤል ከመከራ ወደሚያወጣው ወደ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ እንርጭ ። በጋራም በግልም ወደ ፈጣሪ እንጩህ።
    በውጭ ኃሎች ሴራና ደባ ላይ እንንቃ፡፡
    እናም የሁላችንንም ክብርና መብት በሚያስጠብቅ መልኩ ወደፊት የሚያሻግረንና የሚያኖረን ስልታዊ የአስተሳሰብ መርህና በእውነት ላይ መሰረቱን የቆመ የጋራ መግባቢያ ቃልኪዳን ካልተፈጠረና ተገብቶ የማንመራበት ከሆነ ቀኝ እጄ ከግራ እጄ ይበልጣል በሚል የድቁርና አስተሳሰብና ስሌት እየተመራን ከእውነትና ከወገን ጋር እየተጋጨን ለአገር ውስጥ እና ለውጭ ጠላቶች ተመችተን ቀን በቀን ተራ በተራ ተራ ሞታችንን እየጠበቅን እንኖራለን፡፡
    ስስት፣ ስግብግብነት፣ ክፋትና ምቀኝነት ኢትዮጵያዊ ብኩርናችንን፣ ማንነታችችን፣ ክብራችነነና ነጻነታችነን የሚያሳጡን ከመሆኑም በላይ ድህነትን፣ሠላም መጥፋት፣ብጥብጥ፣ሁከት፣አለመቸቻል፣አለመግባባት፣ሕግ አልበኝነት በማስፋፋት በሕይወታችንና በኑሮአችን ላይ ችግሮችና ዘግናኝ ፈተናዎችን አብዝተውብናል።
    ስለዚህ እንደ ኢትዮጵያዊ ሠላምና ዕድገት ለማግኘት፣ከመጠፋፋት፣ ብቀላ፣ ጦርነት፣ ብጥብጥና ድህነት አዙሪት የምንወጣው አዕምሮአችን ሲበለጽግና በተማረ ሰውና ህብረተሰብ ልክና መጠን በዕውቀትና በእውነት ስንመራ እንዲሁም የሃይማኖት ህጎችን አክብረን የውጭ ሀይሎችን ደባና ሴራ እያከሸፍን ስንኖር ብቻ ነው፡፡.

  • @oro-amharachannel8982
    @oro-amharachannel8982 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr 25 วันที่ผ่านมา

    ዘለቀላቀውወለየነውየምትሉአጣሩ

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 2 ปีที่แล้ว

    ሸኪምቱ ሳይሆን ሸክሚቱ ተብሎ ይታረም:: ከአክብሮት ጋር::

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የማደንቀው ቆፍጣና አርበኛ !!!!

  • @yehualashetbelayneh2923
    @yehualashetbelayneh2923 2 ปีที่แล้ว

    ክክክ እሾካም ስብሀትን ብሎ ስለ በላይ ፀሀፊ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 หลายเดือนก่อน

    አው ቦረና ጨቅታ ነው ትውልድ ሀገሩ