ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰዉ ፆሙ እያደረ በሰላም ወጥቶ በሰላም ካልገባ ብልጭልጭ ነገር ምን ይሰራለታል?
ቆንጆ video ነው ካሜራውን ወደ ቀኝ ወደ ግራም አሳያን
Tikikil
Thanks for your comment it will be improved 🙏
Thank you for uploading.
Glad you enjoyed 🙏
Amen jesus is lord
Thank you!!
@@kalebJML glad you enjoyed 🙏
ሠላም በጣም አሪፍ ነው ግን ሁሌ ካሜራህ ፊት ለፊትህ ብቻ አታንሳ ፣ ወደ ቀኝና ግራም ተመልከት ፣ ለምሳሌ መከላከያ ጋር ስትደርስ ንግድ ባንክን ዞር ብለህ ብታሳየን ፣ ራስ ሆቴል ደግሞ ፓርኪንጉን በረንዳውን ወዘተ ብታሳየን በጣም ጥሩ ይሆን ነበረ ፣ ለገሀር አካባቢ ቀኝና ግራ በጣም ናፍቆን ነበረ ግን አልተሳካም ፡ ባጠቃላይ ግን እንከን . የለሽ ነው ! መልካም ጊዜ
Thanks for you suggestions it will be improved on next video stay tune
አንበሳው የት አለ ብሄራዊ ትያትር
ጤና አላቸው እንዴ መኪና ከቆመበት የመኪና ክልክስ የሚጮሁ:ሌላ ሃገር እኮ ስርአት አለ
From arabesa 😂 DOWN TOWN ETHIOPIA ❤
amenn Jesus is lord
ለውጥ ያለው ከቦታው ፔንጤ በዚህ ቦታ መስበኩ ነው እንደዛ ቅራቅንቦ ስታነሱ ከቅራቅምቦዎች ፔንጤን መተዋቹ ያሳዝናል
ሰው በአገሩ በሰላም ወጥቶ መግባት በከበደው ወቅትና በልቶ ማደር ብርቅ በሆነበት አገር የሚያስፈልገው ይህ ነዉ መባሉ እጅግ ያሳዝናል ። 😢
ስታሳይ ከመኪና መንገድ ማዶ ለማዱ ያሉትንም ህንፃዎች እያሳየህ።ፊትለፊትህ ያለውን መንገድ ብቻ ለማሳየት አትሞክር።
Eshi 🙏
ሰዉ ፆሙ እያደረ በሰላም ወጥቶ በሰላም ካልገባ ብልጭልጭ ነገር ምን ይሰራለታል?
ቆንጆ video ነው ካሜራውን ወደ ቀኝ ወደ ግራም አሳያን
Tikikil
Thanks for your comment it will be improved 🙏
Thank you for uploading.
Glad you enjoyed 🙏
Amen jesus is lord
Thank you!!
@@kalebJML glad you enjoyed 🙏
ሠላም
በጣም አሪፍ ነው ግን ሁሌ ካሜራህ ፊት ለፊትህ ብቻ አታንሳ ፣ ወደ ቀኝና ግራም ተመልከት ፣ ለምሳሌ መከላከያ ጋር ስትደርስ ንግድ ባንክን ዞር ብለህ ብታሳየን ፣ ራስ ሆቴል ደግሞ ፓርኪንጉን በረንዳውን ወዘተ ብታሳየን በጣም ጥሩ ይሆን ነበረ ፣ ለገሀር አካባቢ ቀኝና ግራ በጣም ናፍቆን ነበረ ግን አልተሳካም ፡
ባጠቃላይ ግን እንከን . የለሽ ነው !
መልካም ጊዜ