🛑 ከለገሀር እስከ ትግላችን የተጠናቀቀው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 18 วันที่ผ่านมา

    ፍቅረስላሴ ወግደረስ ናቸው እኛና አቢዮቱ በተሰኘው መጽሀፋቸው ላይ፣ አውሮፓ በሄዱ ጊዜ የገጠማቸውን ያሰፈሩት። ባልሳሳት ሐገሪቱ ኦስትሪያ ትመስለኛለች

  • @-theabyssiniatv2388
    @-theabyssiniatv2388  19 วันที่ผ่านมา +1

    ትረካ ለምትወዱ ሊንኩን ተጭናችሁ በመግባት ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋብዘናል th-cam.com/video/cCD3jyPEc0U/w-d-xo.html ዳኛው ማነው የሚል ድንቅ ትረካ ጀምረናል

  • @pearls1626
    @pearls1626 19 วันที่ผ่านมา +1

    St Gabriel Catholic Church!

  • @gechove1154
    @gechove1154 19 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በፊት ውጪ እኖር ነበር ስመለስ ግን እንደ ኢትዮጵያን ሁላ ቀር አሳፍሪ ሁላ ቀር አላየሁም

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 19 วันที่ผ่านมา

    Ras Shell ! They used to have the best Kitfo in town. There used to be a night club called Venus club next to the HMI THEATER, (National Theater)

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  19 วันที่ผ่านมา

      ትልቅ መረጃ ነው ክብረት ይስጥልን

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 19 วันที่ผ่านมา

    ድላችን ንፅት ያለነው ፋውንቴኖቹስ ይሰራሉ?

  • @DERIBETesfaye-f3o
    @DERIBETesfaye-f3o 19 วันที่ผ่านมา

    Ras hotel new

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 19 วันที่ผ่านมา +2

    መንገዱ ግን ይበላል ወይ?ለኢትዮጵያ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት ምንም ዓይነት ልማት አይጠቅመውም ምናልባት ፍርፋሪ ለሚለቃቅሙ ሰዎች የሆነች ነገር ጣል ካደረጉላቸው እንጂ ተወዝውዛችሁ ተወዝውዛችሁ ስታበቁ አራት ኪሎ እናያችኋላን እግረመንገዳችሁን ደግሞ ይሄን አጣሩ እስኪ በየቤታችን ጓሮ ለተከልነው ፍራፍሬ ቀረጥ እያስከፈሉ ነው አሉ

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 17 วันที่ผ่านมา

      Esuin zare ayidelem nege tiredewaleh chelemtegna huluinim masdeset ayichalim

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 18 วันที่ผ่านมา

    የኢቲቪ ሕንፃ የበናና ሻይ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እንዲሆን ነበር የተሰራው ። ለምን የኢቲቪ መስሪያ ቤት እንደሆነ እኔም አላውቅም ። አሁን የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት ዋና መስሪያ ቤት እንዲሆን እየታደሰ ነው ።

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 19 วันที่ผ่านมา

    ራስ ሼል ክትፍ በቶስት ብሬድ ይሽጡ ነበር

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 19 วันที่ผ่านมา

    «ካሜራና ገለፃው ቢስማማ›. ሃውልቱ "ትግላችን" እንጂ 'ድላችን' ብታጣሩ።

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  19 วันที่ผ่านมา +1

      Waw!! I know It is sleep of tangue thank you so much

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 19 วันที่ผ่านมา

    የካቶሊክ ቤተክርስትያኑ ስም መድሀኒ አለም (St. Salvatore) ነው ትክክለኛ ስሙ።የድላችንን የመታሰቢያ ሀውልትና ቦታውን በጨረፍታ ነው ያሳየኸን። ወደ ውስጥ ስትገባ ሰፊ ነው ግን እንክብካቤ የለውም። የተረሳ ቦታ ነው።

  • @weyegood
    @weyegood 19 วันที่ผ่านมา

    ቤንዚን ማደያው የመንግስቱ ወርቁ ካስ ተጨዋች ሼል ማደያ ነበር መሰለኝ

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  19 วันที่ผ่านมา

      @@weyegood its good information

    • @Dantesfayemd
      @Dantesfayemd 19 วันที่ผ่านมา

      No wrong this was not Mengistu’s