ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ወገኖቼ 🤲🤞 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከመፍረስ ይጠብቃት ጠላቷ የሆነውን የዘር ነቀርሳን ያጥፋልን 🤲 እግዚአብሔር እርስ በርሳችን የነበረውን ፍቅር መከባበርን ሰላምና መተሳሰብን ይመልስልን🤲 በአንድነት ስንቆም በእግዚአብሔር ጥላ ስር እንበርታለን እግዚአብሔር እንደ አንድ የሀገር ዜጋ አንድ ያድርገን🤲 መልካም አዲስ ዓመት🎉 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
አሜን
🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤እዋ እዋ እሮዋ😂🎉❤❤🎉
የኔውዶች ስወዳችው❤❤❤❤❤
ምንድነው ችግሩ ይሄኮ የሚያሳየው ምን ያክል ህዋላቀርነት ዘንድሮም ከሀገሩ እንዳልወጣ እና የተለየ ሞያ ያለውን ባለሞያ እንደማድነቅና ከእዛ ሰው እንደመማር ይህንን አይነት ጥላቻ ንቀት በባዶ ሜዳ መውረግረግ መልሱን በደንብ አድርገው እስረድተውታል😊
ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን።
በጣም አስተማሪ ነው በርቱልኝ ቆጆወቹ ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው በርቱ እንደዝህ አይነት ግልፀየወጣ ሲሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ይህ ቀድሞም ከጥላቻ ሳይሆን ከዕውቀት ማነስ የመጣ የማኅብረሰብ አመለካከት ነው። ትልቁ ነገር የማስተማሪያው ዘዴና አቀራረብ ድንቅ ነው። *ጫኔ ያለ ሸማኔ እራቁቱን ነበር፣ የሰው ሸማ ለብሶ ሰው ይንቅ ነበር እራቁቱን ሲሆን አፈረ ግን ተማረ፣*ያለቀጥቃጭ አንጥረኛ ማረሻ አይኖረውም * ያለሸክላ ሰሪም ጠላ አይኖርም መማር አሁንም መማር ደግሞ መማር ትዳር እንዲሰምር ሀገር እንዲከብር መልካም ዘመን ሠላም! 💚💛❤
ስለሰጣችሁን አበረታች አስተያየት ቀጣይ ለምንሰራቸው ስራወች ስንቅ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን።
ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እየዘገያችሁ ነው ።።።ዛሬ ዘና የሚያደርግ መሁን አለበት ማልቀስ አልፈለግም
አሪፍ መወገዝ ያለበት የቀድሞ ባህል አስተማሪ በሆነ መንገድ አስተምራችሁናል እንወዳችኋለን ጠንክሩ።ነገር ግንዋናው መልክት ልዩነትን ማጥፋቱላይ ስለሆነእንጂ አንድ የመሶብ ሁለት የጊዜ አለው ቁምጣና ከላይ የለበሰውሹራብ ሶስት የገፀር ልጅ ቢዋደድም ሙሉ በሙሉ ያፈቀረችውን ልጅ በድፍረት አይኑን አታየውም ካጠፋሁ አርሙኝ ጭብጡ ልዩነትን ማጥበብላይ ስለሆነ የኔ ኮሜንትግን የታየኝን ነው እንዳጠቃላይ ጠንክሩልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እውነት ነው ልጅቷ ፈጣጣ ናት
አሁን ጊዜ የገጠር ልጆች ተበላሽተዊል ያ ድሮ ነበር የአሁኖቹ ከስንት አንድ ካልሆነ በጣም ተበላሽተዋሌ
እናመሰግናለን በቀጣይ የተሻለ ስራ ለመስራት ጉልበት ስለምትሆኑ።
ምርጥአስተምሮትበርቱ
ዋው እኔም የሠለሞን ዘር ነን ደሥይላል
Yesidib ŕies eyemezesu mastemaria madireg egna man nen
ጎበዞች ምርጥ አስተማሪ ነው ሀሳብ ነው
ኧረ ፋኖ ፋኖ ስሩልኝ
ምርጥ ትምህርት ነው ይህ ባህል ይቅር
❤🎉❤😢❤😂😂😂😂😂😂❤🎉❤🎉
አች ሴትዮ ከነ አበጀሽ ጋ ነበር ምታምሪዉ ምን ዋጋ አለዉ ተበታተናችሁ
በርቱ ምርጦችየ አስተማሪ ነው ❤❤የምትሳደቡ ደግሞ ጨርሳችሁ እዩ
በጣም ትምርት ሰጪ ነዉ ❤
🎉😅😅😅
በጣም ነው ሚገርም በፊት አናዳችሁኝ ነበር ግን በጣም የሚያስተምር ግልፅ አርጋችሁ ነው ያስተማራችሁን ትችላላችሁ
ሰውን እንደዚ ዘር እየመረጡ ሁሉም ያዳም ልጅ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጫኔ ቆሻሻ ሞኝ በግፊት ደነዝ
አየህጫኔካተየባላባትልእነሱይበልጣሉ😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እነዚህ ሁለት እህታማሞች ናቸው ?በጣም ነው የሚመሳሰሉት
Betam ethiopia sew ale alalhue nber betam dess alu
💝💝💝💝💝💝💝💝
1000 tekebyalhu
ይሄን ቻናል. ምነው አስጠሊታ አደረጋችሁት. 🤔🤔🤔🤔
ምን እናስተካክል??
ምን ሆነ በጣም ቆንጆ ቻናል ነው ለኮልኮሌ አይሆንም ።።።በርቱ የት አላችሁ የማዳም ቅመሞች
ምኑ ያስጠላል በጣም ጥሩ ት/ት ነው
ደደብ መንጋ ብትለምኝ አታገኝውደሞ ብላችው ብላችው በዚህ መጣችው
ጨርሰሽ(ህ) እየው ደንቆሮ
ተረጋጋ ጨርሰህ እይ
ጫኔ አንተ ጥሩ ስራ ለመስራት ሞክር አትከፈት
እሽ። ግን ቪዲዮ የተሰራው ይህንን ሀሳብ ለማስቀረት ነው እናመሰግናለን
ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ወገኖቼ 🤲🤞 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከመፍረስ ይጠብቃት ጠላቷ የሆነውን የዘር ነቀርሳን ያጥፋልን 🤲 እግዚአብሔር እርስ በርሳችን የነበረውን ፍቅር መከባበርን ሰላምና መተሳሰብን ይመልስልን🤲 በአንድነት ስንቆም በእግዚአብሔር ጥላ ስር እንበርታለን እግዚአብሔር እንደ አንድ የሀገር ዜጋ አንድ ያድርገን🤲 መልካም አዲስ ዓመት🎉 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
አሜን
🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤እዋ እዋ እሮዋ😂🎉❤❤🎉
የኔውዶች ስወዳችው❤❤❤❤❤
ምንድነው ችግሩ ይሄኮ የሚያሳየው ምን ያክል ህዋላቀርነት ዘንድሮም ከሀገሩ እንዳልወጣ እና የተለየ ሞያ ያለውን ባለሞያ እንደማድነቅና ከእዛ ሰው እንደመማር ይህንን አይነት ጥላቻ ንቀት በባዶ ሜዳ መውረግረግ መልሱን በደንብ አድርገው እስረድተውታል😊
ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን።
በጣም አስተማሪ ነው በርቱልኝ ቆጆወቹ ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው በርቱ እንደዝህ አይነት ግልፀየወጣ ሲሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ይህ ቀድሞም ከጥላቻ ሳይሆን ከዕውቀት ማነስ የመጣ የማኅብረሰብ አመለካከት ነው። ትልቁ ነገር የማስተማሪያው ዘዴና አቀራረብ ድንቅ ነው።
*ጫኔ ያለ ሸማኔ እራቁቱን ነበር፣ የሰው ሸማ ለብሶ ሰው ይንቅ ነበር እራቁቱን ሲሆን አፈረ ግን ተማረ፣
*ያለቀጥቃጭ አንጥረኛ ማረሻ አይኖረውም
* ያለሸክላ ሰሪም ጠላ አይኖርም
መማር
አሁንም መማር ደግሞ መማር
ትዳር እንዲሰምር
ሀገር እንዲከብር
መልካም ዘመን
ሠላም!
💚
💛
❤
ስለሰጣችሁን አበረታች አስተያየት ቀጣይ ለምንሰራቸው ስራወች ስንቅ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን።
ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እየዘገያችሁ ነው ።።።ዛሬ ዘና የሚያደርግ መሁን አለበት ማልቀስ አልፈለግም
አሪፍ መወገዝ ያለበት የቀድሞ ባህል አስተማሪ በሆነ መንገድ አስተምራችሁናል እንወዳችኋለን ጠንክሩ።ነገር ግንዋናው መልክት ልዩነትን ማጥፋቱላይ ስለሆነእንጂ አንድ የመሶብ ሁለት የጊዜ አለው ቁምጣና ከላይ የለበሰውሹራብ ሶስት የገፀር ልጅ ቢዋደድም ሙሉ በሙሉ ያፈቀረችውን ልጅ በድፍረት አይኑን አታየውም ካጠፋሁ አርሙኝ ጭብጡ ልዩነትን ማጥበብላይ ስለሆነ የኔ ኮሜንትግን የታየኝን ነው እንዳጠቃላይ ጠንክሩልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እውነት ነው ልጅቷ ፈጣጣ ናት
አሁን ጊዜ የገጠር ልጆች ተበላሽተዊል ያ ድሮ ነበር የአሁኖቹ ከስንት አንድ ካልሆነ በጣም ተበላሽተዋሌ
እናመሰግናለን በቀጣይ የተሻለ ስራ ለመስራት ጉልበት ስለምትሆኑ።
ምርጥአስተምሮትበርቱ
ዋው እኔም የሠለሞን ዘር ነን ደሥይላል
Yesidib ŕies eyemezesu mastemaria madireg egna man nen
ጎበዞች ምርጥ አስተማሪ ነው ሀሳብ ነው
ኧረ ፋኖ ፋኖ ስሩልኝ
ምርጥ ትምህርት ነው ይህ ባህል ይቅር
❤🎉❤😢❤😂😂😂😂😂😂❤🎉❤🎉
አች ሴትዮ ከነ አበጀሽ ጋ ነበር ምታምሪዉ ምን ዋጋ አለዉ ተበታተናችሁ
በርቱ ምርጦችየ አስተማሪ ነው ❤❤የምትሳደቡ ደግሞ ጨርሳችሁ እዩ
በጣም ትምርት ሰጪ ነዉ ❤
🎉😅😅😅
በጣም ነው ሚገርም በፊት አናዳችሁኝ ነበር ግን በጣም የሚያስተምር ግልፅ አርጋችሁ ነው ያስተማራችሁን ትችላላችሁ
ሰውን እንደዚ ዘር እየመረጡ ሁሉም ያዳም ልጅ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጫኔ ቆሻሻ ሞኝ በግፊት ደነዝ
አየህጫኔካተየባላባትልእነሱይበልጣሉ😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እነዚህ ሁለት እህታማሞች ናቸው ?በጣም ነው የሚመሳሰሉት
Betam ethiopia sew ale alalhue nber betam dess alu
💝💝💝💝💝💝💝💝
1000 tekebyalhu
ይሄን ቻናል. ምነው አስጠሊታ አደረጋችሁት. 🤔🤔🤔🤔
ምን እናስተካክል??
ምን ሆነ በጣም ቆንጆ ቻናል ነው ለኮልኮሌ አይሆንም ።።።በርቱ የት አላችሁ የማዳም ቅመሞች
ምኑ ያስጠላል በጣም ጥሩ ት/ት ነው
ደደብ መንጋ ብትለምኝ አታገኝው
ደሞ ብላችው ብላችው በዚህ መጣችው
ጨርሰሽ(ህ) እየው ደንቆሮ
ተረጋጋ ጨርሰህ እይ
ጫኔ አንተ ጥሩ ስራ ለመስራት ሞክር አትከፈት
እሽ። ግን ቪዲዮ የተሰራው ይህንን ሀሳብ ለማስቀረት ነው እናመሰግናለን