"የ13 ወር ፀጋ" በታረቀኝ ሙሉ በአዲስ አመት //አራዳ ቅዳሜ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 18

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 วันที่ผ่านมา +1

    What a nice voice. He sang this sing in his own style.

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 วันที่ผ่านมา

    ያልሞተ ሰው ሁሉንም ያያል ይገርማል በርታ ወንድሜ ኢትዮጵያ እንድህ ነች 😭😭

  • @fikaduofficial
    @fikaduofficial 5 วันที่ผ่านมา +1

    ያበደ ነው ታሬ ወንድሜ 👌👌👌👌 የኔ አንበሳ 👏👏👏👏

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማቴዎስ 6፡14
    ለሌሎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና።
    ለአዲሱ አመት ይቅር ተባብለን ክፍትን አ ኮግደንበሰላም የምንኖርበት አገር ያደርግልን።🌷🌿🍀☝️🌲

  • @yibekalgetachew6195
    @yibekalgetachew6195 5 วันที่ผ่านมา +1

    ታሬ ጀግናና 👏👏👏

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኢትዮጵያዊያን

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 3 วันที่ผ่านมา

    እረ ምንድን ነው የምሰማው የታሬ ድምፅ ነው ፈራረስ በዛላይ ትንፋሽ እርግጠኛ ነኝ ለሊት ስትሰራ አድረህ መሆን አለበት ይሄን ዘፈን አብነት ትንሹ ጥላሁን ይስራው መልካም ዘመን ታሬ ትንሽ እረፍት አድርግ ብሮ

  • @demetura5227
    @demetura5227 6 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @minyaheldemelash
    @minyaheldemelash 5 วันที่ผ่านมา

    ታሬ ድምጽህን ትንሽ ረፍት ስጠው ያው ብቻ ምርጫው ያንተ ነው ግን ጥሩ ላይ አይደለህም❤

  • @KbMMar
    @KbMMar 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ድፍረት 😮😮

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 6 วันที่ผ่านมา

      የምን ድፍረት ነው በደንብ ይችላል በዚሁ አጋጣሚ ቀና በመፃፊ አመቱን ጀምሪ ጀመር መልካም በአል ይሁንልሽ/ህ

  • @MohamedAbdi-dp2tv
    @MohamedAbdi-dp2tv 5 วันที่ผ่านมา

    Happy New year

  • @MuniraAkhter-y4o
    @MuniraAkhter-y4o 4 วันที่ผ่านมา

    Anderson Brian Jackson Matthew Walker Donna

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምናለበት ባርዘፍነው ልክ አይደለህም። ዳዊት ፅጌ ይዝፈነው። ደፋር ከዚህ በፊት በባይታወር ጎጆ የሚለውን የጋሽ ጥላሁን ገሠሠን ዘፈን ብዙ ችግር ፈጥረህ አሁንም ደገምከው ይቅርብህ ወንድሜ

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 5 วันที่ผ่านมา

    የጥላሁንን ዘፈን ደግሞ የዘፈነ በ6 ወር ፅኑ እስራት እንደዚህ ያበላሸ ደግሞ በ 1 አመት ፅኑ እስራት ይቀጣ የሚል ህግ ያፈልገናል::

    • @Beti-x5n
      @Beti-x5n 4 วันที่ผ่านมา

      ነፃ ስለሆነ ነዉ የተለቀቀዉ የታሰረ ሁሉ ወንጀለኛ አይደለም እሺ ወንድሜ አትፍረድ

    • @Beti-x5n
      @Beti-x5n 4 วันที่ผ่านมา

      ነፃ ስለሆነ ነዉ የተለቀቀዉ የታሰረ ሁሉ ወንጀለኛ አይደለም እሺ ወንድሜ አትፍረድ

  • @antenehfantabil9251
    @antenehfantabil9251 5 วันที่ผ่านมา

    ጉራ ብቻ ስራ ወፍፍ!!እንዲህ አርገህ ዘፈኑን አበላሸኸው