ተራ አስከባሪው ሲም ካርድ እና አዝናኝ ገጠመኝ//በቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +25

    #ቻሌንጅ ይሄ ኮመንት 10ሺ ላይክ ካረጋቹ 1000 ርያል ሳውዲ ለወሎ ህዝብ አስገባለው ያስገባሁበት ደረሰኝ አሳውቃለው 👍👍

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ በጣም ጎበዝ ነህ ከሁሉም ጋር ይሰማል
    ሰላም ለእናት ሀገራችን የአላህ አላህ ሆይ የአማራን ህዝብ በራህመትህ እርዳን የሰው ርዳታ ግዜአዊይ ነው ይህን ባንዳ አጥፍልን

    • @fsveg6121
      @fsveg6121 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊየ።የቅዳሜ ከሠአት ድምቀት ሠላም ለናት ሀገራችን ይሁን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ መሆን መታደል ነው አቤት መከባበር ደስ ሲል🇪🇹🇪🇹አላህ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን ያረብ😰🇪🇹❤🇪🇹👈

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +5

    የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!

  • @አላህወኪል-ተ3ኀ
    @አላህወኪል-ተ3ኀ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሲም ካርድ ሰላም ትዝናናለህ የወሎ ህዝብ እያለቀ ለወሎ ህዝብ ለምን ድምፅ አትሆኑም

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊማኛ በጣም ጎበዝ ነህ ከሁሉም ጋር ተስማምተክ በፍቅር ነው ምሰራው የዛሬው ደሞ ያበደ ነው ይመችከ ዮኒዬ እውነት እኔም ጠላው ወሬ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ቦታ አቀዋለሁ የምር ተራዎቹ ምርጥ ናቸው ትብብራቸው

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว

    በጣምየሚገርምስራነውዳጊየየኔጀግና

  • @saidbattutaofficial2388
    @saidbattutaofficial2388 3 ปีที่แล้ว

    Dagi sira arif now

  • @kezimkeziam
    @kezimkeziam 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእስር ቤት በማንኪያ ቆፈራው አመለጡ ➡️➡️ @

  • @nardiethiopia2769
    @nardiethiopia2769 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሲም ካርድ 💕

  • @davidmudau5334
    @davidmudau5334 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️. Good job

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 3 ปีที่แล้ว +2

    Dagiye gobze sewodki❤❤❤

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ዉዴ ደና ነህ

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በደንብ ነዉ የሰራኸዉ የተራ አስከባሪዎን ስራ

  • @EastAfricaCollegePrep
    @EastAfricaCollegePrep 3 ปีที่แล้ว

    love man

  • @astubtube
    @astubtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ስወድክ እንኳን ደና መጣክ
    ሰብስክራይብ የምትፈልጉ እንደማመር

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ለ2ወ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ለ2ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @ራህመትያሲን
    @ራህመትያሲን 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የEbs ድምቀት

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Dagi

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ አንበሳ በራስ መተማመን ጥግ ድረስ

  • @dagimteklemaram8791
    @dagimteklemaram8791 3 ปีที่แล้ว

    Dagi chisu

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk Are

  • @seadi.6070
    @seadi.6070 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው የተራ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 ปีที่แล้ว

    ኮመንቶች የት ገባችሁ

  • @fasikatareku9541
    @fasikatareku9541 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድ እኔም እሰራለሁ ብር እዲ ነው ሚታፈስ ኦ ክክክክክክ

  • @ashuymareymlijyoutube7348
    @ashuymareymlijyoutube7348 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ኢቶ መኪና ለቆመበት ተከፉሎ

  • @meditube4525
    @meditube4525 3 ปีที่แล้ว

    እኔስ ሀገሬ

  • @natey16
    @natey16 3 ปีที่แล้ว

    ወሬ ጠልታችሁ ምን ልትሰሩ ነው??😍😘

  • @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ
    @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ 3 ปีที่แล้ว

    የዳጊን እህት አስተዋውቁን

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ ናፈቀኝ አቶብስ ታራ ታክስ ታራምን ምን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ትችላለክ አረ ገቢ ብዙነው

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 ปีที่แล้ว

    አጅ በጅ የሆነ ስራ ሾር ቡለህ ሰራህ ዳጊቾ እዝህ ስራ ሳትባረር በደንቡ በማስተዋል ለሻይ ጊዜ ለወሬ ግዜ ሳይኖርህ ተፍ ተፍ ይህ ስራ የሚመችህ ።

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እህትህን አስተዋዉቀን

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ቅመም

  • @saraamohammad3413
    @saraamohammad3413 3 ปีที่แล้ว

    Dagiye fkrrrrrr