የሺ ከ 6 ዓመታት በኋላ ዘፈነች! ግሩም ድምፅ! | ደሞ አዲስ የተሰጥዖ ውድድር | Demo Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    የሺ ከ6 ዓመት በኃላ ዘፈነች! ደሞ አዲስ የተሰጥዖ ውድድር Demo Addis
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 149

  • @husenali4882
    @husenali4882 6 หลายเดือนก่อน +11

    ከዘፋኝነቷ በላይ ስትዳኝ ጎበዝ ነች፡፡ የሙዚቃ አረዳዷ ደስ ይለኛል፡፡ ብዙ መድረክ ላይ በዳኝነቷ አድናቂዋ ነበርኩኝ አሁንም ነኝ!

  • @samri21E
    @samri21E 6 หลายเดือนก่อน +37

    የሽዬ ድንቅ ሴት ግሩም ድምፂ አንደኛ ነሽ🥰👌

    • @habibaethiotube9598
      @habibaethiotube9598 3 หลายเดือนก่อน

      የሺ ሁለመናዋ አድና ነው

  • @userd42
    @userd42 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሺ,በጣም,ቆንጆ,ዘፈን,ስለዘፈንሽልን,ተባረኪልን,የኢትዮጵያ,ማዶና,ብለንሻል

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 6 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ውድድር ነው ካሁን ቀደም ሳየው የውድድሩ ይዘት ከውጭ ኮፒ የተሰደ ነው ብዬ ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ሳየው ሙሉውን ተደመምኩበት የሺ ድንቅ ሞያተኛ ነሽ አክብርሻለው ዳኝነትሽ ትክክል ነበር በትክክል ቀርጸሻቸዋል በዚሁ ቀጥይ.

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 6 หลายเดือนก่อน +9

    Golden voice..with beautiful 😍 outfits...

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 6 หลายเดือนก่อน +3

    Always glad to see Yeshi back to business, she got substance on music but further to sing is another level kudos

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድንቅ ጥዑም ያለው ዜማ ነው ምንሰማው ይሄ የስቱዲዮ ሪከርድ የተደረገ ምርጥ ሳውንድ! ኦ የሺዬ እርቄ ሄድኩ በሀሳብ ...

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው የሺዬ የሴትነት ግርማ ሞገስ
    እርጋታሽ እራሱ art ነው
    Keep it up✌

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ድንቅ ድንቅ እጅግ ትገርሚያለሽ

  • @user-dz7eq6tz6x
    @user-dz7eq6tz6x 4 หลายเดือนก่อน

    Yeshi is a very humble lady and brilliant as well! Stay blessed, sister.

  • @eldana-pp5us
    @eldana-pp5us 6 หลายเดือนก่อน +4

    Great voice . Beautiful .

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 6 หลายเดือนก่อน +20

    ያሬዶ መቼ ነዉ ያንተ ተራ ዞራ ዞራን የምትዘፍንልን❤❤❤❤❤

    • @safinskia1946
      @safinskia1946 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @miynum9992
      @miynum9992 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @abenitube2024
      @abenitube2024 5 หลายเดือนก่อน +1

      ere besmeam yemahyonewn

    • @Noostopotightnow
      @Noostopotightnow 4 หลายเดือนก่อน

      1:41

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትችያለሽ አይገልጸውም ❤❤❤❤❤❤

  • @abraham406
    @abraham406 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yesheyeee❤❤❤bichashin 1000 nesh 🎉🎉golden voice sertse demo benor kanchiga besmeam #1

  • @user-vd9bu8is1p
    @user-vd9bu8is1p 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ድምጽ❤❤❤

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl หลายเดือนก่อน

    የሽዬ የምወደው ምርጥ የትዝታ ዘፈንሽ ሰወደው ወደኃላ ይመልሰኛል

  • @edenaabraha2067
    @edenaabraha2067 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድምፅ 🎉🎉🎉🎉

  • @MeronAsfawe
    @MeronAsfawe 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባለሙያ ሆና እንዴት ከእነሱ ጋር ዳኛ ልትሆን እንደቻለች አልገባኝም እነሱን አውርጄ ሳይሆን በሙያ ልምድ እና በሙዚቃ ላይ ካላት ልምድ በመነሳት...

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሺዬ የኔ አንደኛ.... ትቺያለሽ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 5 หลายเดือนก่อน

    She has beautiful voice and talent. Close your eyes and listen the smooth voice …

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም አትችሉም ባሏቹ ሰዎች ፊት በክብር ያቁማችሁ 🙏 አዴ ስትወዳደር ዳኞች እዴት እዴት ሲሆኑባት እደነበር የሆነ ቪዲዮ አይቼ ነበር ምናልባትም ዛሬ እያይዋት ይሆናል 🤷‍♀️ never ever give up ሁላችሁም በእግዚአብሔር ታመኑ ህልማቹን እደሚሆን እመኑ & ወደፊት

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ አና እርገቱ መዳኘት ሳይሆን ተወዳደሪ ነበር መሆን ያለባቸሁ ምክንቱም ዕወቀት እና ልምድ ስለሚያሳቹ የሺ ግን ተቺያለሽ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 หลายเดือนก่อน

    the education, the voice , the techniques and the talent :Yeshi!!

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 หลายเดือนก่อน

    I can't stop listening this!!!

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ❤❤❤❤ የሺዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @EliyasAyenew-lk7iu
    @EliyasAyenew-lk7iu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yeshuye tilyalesh🤗👏👏👏👏

  • @Brhan-jn3lw
    @Brhan-jn3lw 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የትዝታድምጽ

  • @user-qc5cd8kj5b
    @user-qc5cd8kj5b 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sewodishe yeshey

  • @getachewwendalew4962
    @getachewwendalew4962 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ የሽ እጅግ በጠም ጣፉጭ ዜማ ❤❤❤❤

  • @user-fs3jt8ht1o
    @user-fs3jt8ht1o 3 หลายเดือนก่อน

    Yeshi Andegna❤

  • @user-uu8yl4wk7r
    @user-uu8yl4wk7r 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዘፈን

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 3 หลายเดือนก่อน

    የሺ ትቺያለሽ:: ጎጂዬ ውድድድ........ድድ.......ድ.......አደረኩሽ::

  • @Abugidaable
    @Abugidaable 5 หลายเดือนก่อน

    I like this show more than any of them 🇪🇹 this is so real show. በርቱ

  • @Yitbe8071
    @Yitbe8071 4 หลายเดือนก่อน

    የሺዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤

  • @Abawtes
    @Abawtes 4 หลายเดือนก่อน

    Wow.... What a great voice! Yeshi you make my day👍👍🙏

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 5 หลายเดือนก่อน

    Great song and singer too. Best of luck to you.

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሺዬ አንደኛ❤❤

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 6 หลายเดือนก่อน

    የሺዬ❤❤❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የሺዬ ዳኞቹ አይመጥኑሽም ትንሽ ያሬድ ይሻላል እንጂ እሷ! ምነው የሺዬ ደረጃሽን ጠብቂ እንጂ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 6 หลายเดือนก่อน

    የሺ መልክሽ ብቻ እይደለም ዘፈንሽም በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትችየለሸ በጣም👏

  • @danait42
    @danait42 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yeshiye Arif Newu

  • @Ovn430
    @Ovn430 5 หลายเดือนก่อน

    Yeshi yene konjo siwodish ❤❤❤

  • @user-ib7sl7wv2i
    @user-ib7sl7wv2i 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥነው❤

  • @samsonzemenu5130
    @samsonzemenu5130 3 หลายเดือนก่อน

    Yeshiye Anchi Tefetireshal ❤❤❤❤

  • @user-bb5mm1hl3n
    @user-bb5mm1hl3n 3 หลายเดือนก่อน

    የምወድሽ❤❤❤

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif dmts❤

  • @YordanosHagos-bj7hf
    @YordanosHagos-bj7hf 5 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ❤

  • @aklilugelcha158
    @aklilugelcha158 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ዳኛ የሆነው ስለ ዘፈን ምን አዉቆ ነዉ?😂😂😂😂

  • @MonkeyTube-he2zb
    @MonkeyTube-he2zb 5 หลายเดือนก่อน

    የሺ መሆኗን ዛሬ ገና አወኩኝ... በጣም ገርማል....ለዉጥማ አለ

  • @henockak1
    @henockak1 3 หลายเดือนก่อน

    wow....love it.

  • @nichoye9161
    @nichoye9161 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ እንዴት እንደምትይ❤❤❤❤

  • @seadllahabdulkader2838
    @seadllahabdulkader2838 4 หลายเดือนก่อน

    ልብ ካላችሁ ያሬድን አዘፍኑት
    ክክክክክክክ😅

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 6 หลายเดือนก่อน

    excellent voice and attitude she embarrasses. I wish she uses this beautiful voice to sing and worship God

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 4 หลายเดือนก่อน

    Wow...is this song 🎵 hers?!❤

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 3 หลายเดือนก่อน

    በማን አደግሽ ሳስብ ሀገር ታብሪያለሽ ነበር ካማረብሽ ጣልሻቸው ይህች ዘላን መነገድ አገኘች መልካም ሰው ነበረች

  • @sittihammami
    @sittihammami 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘Tleyalesh

  • @user-iu3pv9qj7q
    @user-iu3pv9qj7q 6 หลายเดือนก่อน

    የሺዬ ትለያለሽ❤❤❤❤

  • @getachewassefa719
    @getachewassefa719 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የሙዚቃ መምህርት ነሽ በርችልን ተጨማሪ እንደዚህ የሚጣፍጡ ሙዚቃዎችሽን እንጠብቃለን ፡፡

  • @user-uw1yw9mj7k
    @user-uw1yw9mj7k 5 หลายเดือนก่อน

    Konjo nesh

  • @AshetuArega-t4m
    @AshetuArega-t4m 6 หลายเดือนก่อน

    What a lovely voice it gives me the sweetness of melodies in to my spine please come back and sing again.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @birhantegegn2968
    @birhantegegn2968 6 หลายเดือนก่อน

    Yeshiye yagere lij Andegna Wawwwwwwww

  • @yaredbayu2568
    @yaredbayu2568 6 หลายเดือนก่อน +1

    ,ያሬድ መች ነዉ ሚዘፍነው

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 5 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤

  • @HermaDagne-sj8ib
    @HermaDagne-sj8ib 3 หลายเดือนก่อน

    Wawww ❤❤❤❤❤❤

  • @user-td8bv4jv5k
    @user-td8bv4jv5k 5 หลายเดือนก่อน +2

    My name is yeshi 😊😊

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful , sweet voice.You are gifted .♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Amina-ik2ik
    @Amina-ik2ik 6 หลายเดือนก่อน

    የሽየ በጣም ምርጥ ሞያተኛ ነሸ ልጆችሽ በደብ ነዉ የተሻሻሉት አድናቄሸ ነኝ❤

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yeshi dear please sing, sing and sing you are the best. We owe you ♥♥♥♥♥ respect and love!

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 4 หลายเดือนก่อน

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 หลายเดือนก่อน

    አለምን መዳሠሥ የት ዕንደተደረሠ ሥለሚያሣየን የተሻለ ለማቅረብ ተምሮ መቅረብ ይመረጣል።

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እማውቅሽ በዳኝነትሽ ነው የሽ ግን ድምፅሽም እፁብ ነው፡፡

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 6 หลายเดือนก่อน

    Yesheyaaaaaaaa❤👌👌👌👌

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @woinshetgossaye1936
    @woinshetgossaye1936 6 หลายเดือนก่อน

    Nice Voice excellent

  • @alemantegetnet8131
    @alemantegetnet8131 5 หลายเดือนก่อน

    Wow ehte yemgerim dmits new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz2gt8yg5o
    @user-wz2gt8yg5o 5 หลายเดือนก่อน

    Wow love it 😢

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 6 หลายเดือนก่อน

    Wow it’s amazing.

  • @user-up1rb3yd8j
    @user-up1rb3yd8j 6 หลายเดือนก่อน

    Nice one!❤

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 5 หลายเดือนก่อน

    just wow!

  • @meskermdelil
    @meskermdelil 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ ከሆነ እንዳይቀጥል አሸናፊዉ ምንም ፌር አደለም

  • @marya1084
    @marya1084 5 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ ዘፈንልን

  • @SelamMelkamu-ze3cq
    @SelamMelkamu-ze3cq 5 หลายเดือนก่อน

    Wowww betam mwedw zfin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 6 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 หลายเดือนก่อน

    ትዘፍናለች !!

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @mercyansa
    @mercyansa 6 หลายเดือนก่อน

    ewdeshalew tamrat ansa

  • @habesha_ethio
    @habesha_ethio 6 หลายเดือนก่อน

    min aynet sound new ❤❤❤

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege 3 หลายเดือนก่อน

    Yicheneche sewu emtdagnawu ay Ethiopia ayyyy yarid gar degmo gbgb tlaleche endi astelita

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 6 หลายเดือนก่อน

    Demoo 🙌🏾🍊)))empress Yeshi

  • @user-gp5wv2hw8x
    @user-gp5wv2hw8x 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እህት ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድምፅ

  • @natiman1734
    @natiman1734 5 หลายเดือนก่อน

    ውድድሩ አሪፍ ነበር ግን ያሬድ ለዳኝነት ብቁ ነው ብዬ አላሥብም

  • @developments6460
    @developments6460 6 หลายเดือนก่อน

    Why she lost 6 years? Great voice ❤

  • @user-rt9zs5vw7m
    @user-rt9zs5vw7m 4 หลายเดือนก่อน

    በያሬድ ዘፈን መችተስማማንና ነው ዳኜ ሁኖ የመጣው

  • @user-ln7ot1um8d
    @user-ln7ot1um8d 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Userpromi
    @Userpromi 6 หลายเดือนก่อน

    Yenetere dimsi wow

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther 11 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ አርጉለኝ የሺ ድምፅ ቢኖራትም ኮከቧ ለዳኝነት እንጂ ለዘፋኝነት እንደማይሆን ፊል የማረገው እኔ ብቻ እሆን?😮

  • @user-gk4hd8fo7v
    @user-gk4hd8fo7v 6 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwwww yeshiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤