ጥሌ ኮበሌን ጠረጠርኩት | አይ ኮበሌ Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  2 ปีที่แล้ว +134

    የኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ (የጥሌ ኮበሌ ) የዮትዩብ ቻናል ሊንኩን ተጭነው ሰብስክራይብ ያድርጉትና 👇👇👇
    th-cam.com/channels/7kO-9wHIwmNKzjwej0YB1A.html

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +44

    በእውነት እመቤት እድለኛ ነሽ ከጥሌ ጋር በመገኘትሽ ጥሌ ምርጥ ሰው በርቺ እሙዬ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +56

    ጌታዬ ሆይ ታመምኩ ያለን ፈውስው ያለቀስን አፅናናው የተራበን መግበው ችግርን ባለማወቅ የምትስቃይን ነፍስ ሁሉ እፎይታ ስጣት ያአላህ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +32

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ዛሬ በረራ በመጀመሩ እንኳን ደስ ያለን ወገን!! የቀሩትም ለሀገራቸው ያብቃቸዉ ማን እንዴ ሀገር።

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 ปีที่แล้ว +3

      እኳን አቦሮ ድሰአለን 😥😘

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      😍💓💓ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

    • @rahel2834
      @rahel2834 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ ደሰ ያለን በእውነት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙ እየጎብዝሽ ነው በርቺ እዚሕ ላድረሰሽ ጌታ ምስጋና ይድረስው።እንወድሻለን።

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +26

    በረራ ስረጀመረ ደስ ብሎኛል🇪🇹✈ 👍🙏ሰላም እሙ

    • @jijifakhoury8002
      @jijifakhoury8002 2 ปีที่แล้ว

      እሙ፡ እባክሽ ስልክሽን

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +17

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New 2 ปีที่แล้ว +13

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ጥሌ ታላቅ ሰው : ውብ ስብእና ያለው ምርጥ ኮሜድያን

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 ปีที่แล้ว +2

    እውይ ስታምሩ ደሰሰሰ ነው እምትሉት ኦሙ ጥሌ💔💔

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ እሙ ከፍ ከፍ በይልን

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙ በርቺ ጠካራ ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ እናያል

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 ปีที่แล้ว +3

    እሙ በርቺ ጎበዝ

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 2 ปีที่แล้ว +1

      እሙ በርቺ ጎበዝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 ปีที่แล้ว +2

    ስውድህ ጥሌ የምርጦች ምርጥ ነህ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @SaraSara-sg5ln
    @SaraSara-sg5ln 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙየ ስታምሪ ፈጣር እትልቅ ደርጃ ያድርስሽ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይ እሙ ፍቅር እንዴት ነው አቦ ያማረብሽ 😍😍😍👏👏 አይኮበሌን ዛሬ ገና ሳዬው ማለቴ ከዘፈኑ ውጭ 😘😘😘 ታውቂያለሽ አንችን ያቀረበ ይቱበር ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጋለው ክክክክክ ብልጦች እንችን ዱቅ ያደርጉና ልባችን ይሰርቁናል 😂😂😂 ይሄ ሁሉ ላንች ያለን ፍቅር ነው እናም አንችም አድገሽ ሌሎችንም በግብዳው እዬረዳሻቸው ነው👍

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +1

      ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሙዬ እድለኛ ናት ። ልክ ነሽ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ወይእመቤት ስለተቀየርሺ ደስብሎኛል።

  • @samerysamery7255
    @samerysamery7255 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አትሳቂ ሚሳቅበትንና ማይሳቅበትን ለይተሽ እወቂ ዝም ብለሽ በሆነ ባልሆነ አትሳቂ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙ በርች እህቴ
    ጥሊሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም🙏🙏🙏

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩን

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว

    Emuye hagerigna musikash tilik simet Alewu

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ እናእሙበጣም ደስሚልቆይታነበር በረቺ🙏💚💛❤

  • @tiruhabeshawit
    @tiruhabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ ቆንጆ ሰዉን እተሪቪው ስታርግ ብዙ ከመሳቅ ይልቅ ብዙ አዳምጪ ይህን ስልሽ ስለምወድሽ ነው❤🙏

  • @አዲሥአወቀ
    @አዲሥአወቀ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሪቲስቶቹ እኮ ባንች ምክንያት ተዋቂ አደረግሻቸው እሙየ ሀሀሀሀሀ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት

    • @አዲሥአወቀ
      @አዲሥአወቀ 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ይሄው አደረኩሽ

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ ጥሌ እና እሙ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ እድሜአችሁን ያብዛልኝ🙏🙏🙏 እሙ በርችልን

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣ ም ደስ ይላል ቀጥሉበት ኮበሌ ባሁኑ ሰአት ጀዋል ሳይመጣ ብዙ ሰው ያየው ነበር

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሌ አክባሪ አትጣ እሙየን አክብረክ እንግዳ ስለሆንካት አክብሬሀለሁ የኔ ወንድም እሙየ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 ปีที่แล้ว +5

    እሙ የኔጎበዝ ፍልቅልቋ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ በርችልን እሙ ቆንጆ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩን

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥላሁን እንወድሀለን። እሙ ስለጋበሽዉ እናመሠግናለን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ አማን እተርቪ አድርጊ በተረፈ በርች የሴቶች አረያ ነሽ😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +8

    እሙዬ ጠያቂ ሆነሽ ብዙ ሳቅ አታብዢ ተረጋጊ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮግራሙ የሳቅ ነው

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩን ቤተሰብ እንሁን

  • @annoeti874
    @annoeti874 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብር አኮብረ መምጣት አድናቂ ነኝ

  • @haregewaintemsgen9612
    @haregewaintemsgen9612 2 ปีที่แล้ว +3

    ሾሽን እንዲታይልሸ ከፈለግሸ አንደኛ የምትጠይቂዉን እወቂ ሁለተኛ ትቸኩያለሸ ሶስተኛ ሳቅሸ በተገቢዉ ቦታ ይሁን

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥልዬ ስወድህ እኮ እሙዬ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 ปีที่แล้ว +2

    አጭር ቀሚስና ሱሪ ሴት ልጅ እንድትለብስ በጭራሽ አይፈቀድም እንዲህ እያደረክ ባህላችንና ከሀይሞኖት አታስዉጣቸው

  • @wogayehubesu9540
    @wogayehubesu9540 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች !!!!

  • @זיווהאספה
    @זיווהאספה 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙዪ በጣም ነው የምታምሪው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 ปีที่แล้ว +2

    እመቤት እየያዛቹ መጣችሁ የድሮ አርቲስቶች አወይ ግዜ 🙈🙈🙈

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥሌ ኮበሌ ሰውድህ እሙዬ ፍልቅል 😍😍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ምርጥ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙና ሳቅዋ መቼም አይቀር እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን እሙዬ😍😍😍😍

  • @risakedist839
    @risakedist839 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ጥሌ በጣም ነው የምወድህ

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube8525 2 ปีที่แล้ว +10

    እሙ እና ጥሌ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑራችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @red-sea-camel2519
    @red-sea-camel2519 2 ปีที่แล้ว

    ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ስትሉ አድሜና ጤና ይስጣቹ ምርጦች

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว

    እሙየ የኔ መልካም ከጥሌ ጋ በመገናኛታችሁ ደስ ብሎናል በርቱልን

  • @ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ
    @ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሙ መልካም ስው

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኮበሌ በጣም ነው የሚገርመው ጥፍት በለሀል ግን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጥሌ😍
    እሙ በርቺ❤

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 ปีที่แล้ว

    thanks balagru media with out them embeat Kansas should be in the farm and hardship specially fitsum

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +3

    እሙ በርች የኛ የዋህ❤❤❤

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 2 ปีที่แล้ว

    Emebet endemkr lgershi yh emskiew meger des aylem kenshi zm belo megelft yastelala

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +10

    የእሙ ፈገግታ ለኔም እጥፍ ነዉ ፈገግታ የሚሆነኝ እግዘብሔር ይጨምርልሽ እሙየ❤❤❤

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጥሌ ምሪጥልጅ👌

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙየ ሁሌም ከፍ በይልኝ ስወድሽ እማየ 🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    ሀይእሙ ስላምታሽ አይጠገብም እናቶቼ ኣባቶቼ አልሽ እሱደግሞ አክስቶቿ አጎቶቻ አላለም😂😂😂😂😂

  • @enawgatube
    @enawgatube 2 ปีที่แล้ว +1

    Emoy metal desert rebel event lemenager adenakewo non bertalgn women sewn valet Eberhard newer eloped akeberh aberration edezh selaskat design Melina tebark

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @dibabuabebe
    @dibabuabebe 2 ปีที่แล้ว

    merte leje emuye wedytelyne gabzshew jegena

  • @lalitsparshe7711
    @lalitsparshe7711 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ እምር ብለሻል እሙ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ምርጥየ

  • @meklittube76
    @meklittube76 2 ปีที่แล้ว

    emu betam gobz nesh yihnn gubznashin be timrt magez alebsh tmrt temari ebakish yene tafach

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +3

    ተጋቡ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +2

      ሞክሼ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamtube1319 እሺ ማማዬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስየሚልቆይታ ነበር መተጋገዝ መተባበር ባህላችን ነው አብሩ ጎዞወዴፊት አንድ ሁነን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @memebekeletube6586
    @memebekeletube6586 2 ปีที่แล้ว

    Eumye berache

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥልየ እርጅና መጣ ❤

  • @ነኝሥደተኛተሥፍያደከመኝ
    @ነኝሥደተኛተሥፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    እሞየኔየዎህፍልቅልቅሁሉየሚወዲሽ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ ውብ አምሮብሻል😍😘😍

  • @emmabethmohammed2940
    @emmabethmohammed2940 2 ปีที่แล้ว

    አይእሙየስትመች
    ይመችሽ

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እሙ እንኩን ሰላም መጣህ ወድማችን ስላይህህ ደስ ብሎኛል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ትመሣሠላላችሑ ዘመድሽ ሣይሖን አይቀርም እሙየ 🙄😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ማህሌትዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ማማየ በርች🌹🌹🌹

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 2 ปีที่แล้ว

    Be shema siry enji yemin shineshine nw ynewa

  • @emutube4860
    @emutube4860 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂ወይ ከበሌ በሳቅ😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሌ ምርጥ ሰው ♥

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንች ይሁን እሙየ ወንድምሽ ነው አጎትሽ ትመሳሰሌላችሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቅን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤💚💛❤አሙሙሙሙሠላም👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ የእኔዋ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @meseretniguse8684
    @meseretniguse8684 2 ปีที่แล้ว

    Woww emuye berichi😘😘😘😘 ay cobele

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    ጥሌ ኮበሌ እንኳን ደስ አለህ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    Wow enkuwan Dena mexachu 😍😍 kobelle na Emu😍😍😍

  • @zewdie.misalie6195
    @zewdie.misalie6195 2 ปีที่แล้ว

    እሙ፡በርች

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹⏱️የሠውልጅ መሽቶ በነጋቁጥር ከእድሜውይቀንሣል🌹🌹እኛም ወደሞትእንገሠግሣለን🌹🌹ሞትም ወደኛ ይገሠግሣል🌹🌹መቸእደምንገናኝ አናውቅም🌹🌹መቸእደምንሞትአናውቅም🌹🌹የትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹እንደትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹ብቻየማይቀረው ጉዞችን ፊትለፊታችን እየመጣነው🌹🌹ግንእኛ ተዘናግተናል🌹🌹እናለዚች አጭር ጊዜአችንለምን ወደኽይር አንሽቀዳደም🌹🌹የሠውደሥታ የሚያሥደሥታችሁ 🌹🌹ፕሮፋይሌን በመጫንጎራ በሉ🌹🌹።ኡፍፍፍፍሥደትድክም አደረገኝ ሥወዳችሁ የእሙ ቤተሠቦችአበረታቱኝ😢😢

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @tube6107
    @tube6107 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ በፈጣሪ ሰብ አሰደርጊኝ ስዴት ቋቅ ብሎኛል😭😭👈

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu 2 ปีที่แล้ว +3

    🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ሞክሼ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว

    እሙዬ..ስወድሽ

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 2 ปีที่แล้ว

    ጥሌ የመቸሕ ኑሮልኝ የመቸሕ

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 2 ปีที่แล้ว

    ጥሌ የማይረሳ ሰው እንወድሃለን

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว

    እሙና ጥልሽ ዋው 👍👍👍🌹

  • @salamasalama5787
    @salamasalama5787 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ዋው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    እሙና ሳቅ እንዴት ናቹልኝ
    ጥሌ ኮቦሌ ወዳችዋለው ተባረኩ 🙏

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 ปีที่แล้ว

    ንፁህ ልብ አለ እዚህ ቤት

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት እስኪ ቴሌግራም ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት

  • @mesiymollaw6740
    @mesiymollaw6740 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እሙ የኔ ሳቂታ

  • @jamilshhill4413
    @jamilshhill4413 2 ปีที่แล้ว

    Emabetii😍😍

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳቦ በሙዝ እየበላችሁ እንጅ ምእመናን 😅
    እሙዬ ይመችሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምናችሁ

  • @Genet-zg3xn
    @Genet-zg3xn ปีที่แล้ว

    አይ እሙ ይመችሽ ኮንፊደስሽን እወድልሻለሁ ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ማር ስወድሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว

    ጥልዬ ፍቅር እኮ ነክ

  • @ሀሊማ-ቐ9ቈ
    @ሀሊማ-ቐ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አላምአለኩም
    የሙየቤተሰቦች
    ደሞሩኝ🇪🇹

  • @marcodavide9941
    @marcodavide9941 2 ปีที่แล้ว

    እመቤት ጎበዝ! interview ስታረጊ ግን teያቄዎችshin በባለሙያ የታገዙ ብታረጊያቸዉ አነዳንድ teያቄዎችsh ያsheማቅቃሉ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ከሩስያ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እሙዬ ጨምረሻል ኢተቪ አደራረግሽ ጠቀስ ጠቀስቀስ በርቺ😆😆👌👌👍👍

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትመሳሰላላችሁ ጥሌ ኮበሌ sub አድርጊያለው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sinteblog5870 እኔ አርጌሻለሁ ስብስክራይብ አችስ ይንተባበር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤማ-ጠ3ሐ እሽ ውዴ ነገ አድርጌ በኮሜንት አሳውቅሻለሁ ዛሬ ካደርግሁሽ ዩቱዩብ የሁለታችንም ያነሳብናል

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እመቤት ካሳ እንዴት ነሸ ሰላም ይብዛልሸ ምነው ጠፍሸ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹🌹🌹 አገሩ የናፈቀዉ ኑ ተጋበዙ 🌹🌹

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፈጣሪ እንተጋገዝ አይከፈልበት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስሩልኝ